ቅዱስ ገብርኤል፦ የአብሳሪው መልዐክ እውነተኛ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ብሩህ ልቦና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 502

  • @bayuyibeltal1370
    @bayuyibeltal1370 9 หลายเดือนก่อน +185

    እኔም ምስክር ነኝ 🙏🙏🙏ቅዱስ ገብርኤል ከ3 ፌዝ ቆጣሬ በታምር እሳቱን ወደ ውሃ በዕለተ ቀኑ ማለትም ሰኔ 19 2007 ዓ/ም ገርዕሉን በእኔ ላይ ሰርቷል ለእናንተም በጭንቅ ሰዓታችሁ እንደ እኔ ፈጥኖ ይድረስላችሁ🙏🙏🙏

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @meazazenaye2768
      @meazazenaye2768 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen enem tedergolgale

    • @GEBR1919
      @GEBR1919 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🙏

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @BxcgIhf
      @BxcgIhf 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 8 หลายเดือนก่อน +34

    ለኔ ያደረገው ታም ለሁሉም ይድረግ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም በሳት ከመቃጠል እስር ቤት ከመግባት እንዲሁም ቅዱስ ስእል አድኖው ነበረኝ ከዛ አንዲት ልጅ ስእሉን ስጭኝ ብላ በጣም ጠየቀችኝ እኔም ስእሉን ማግኘት ወይም መግዛት በማልችልበት ሀገር ላይ ሰላለሁ አልሰጥሽም ብየ እቢ አልኳት ከዛ ይክበር ይመስገን እና ለስም አጠራሩ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ ያለውን አስቤ በቅሬታም ቢሆን ሰጠሗት ሙስሊም እህቶችም ነበሩ ስጫት አሉኝ እኔም እያለቃቀስኩ ሰጠሗት ከዛ የስራየን ሰፈር ቀየርኩኝ ማርፊያየ ተብሎ በተዘጋጀው ክፍሌ ውስጥ ከ አንድ መፅሀፍ ቅዱስ ጋር የቅደስ ገብርኤልን እራሱን የሚመስል በቃ እራሱን ተቀምጦ አገኝሁት እኔም ጮሁኩኝ በድንጋጤም አለቀስኩኝ ለሁሉም ነገረኳቸው መፅሀፍ ቅዱሱን ያላቹህ ስጡኝ ብየ ጠይቄ ነበር እናም ጌታየ በፍቃዱ እመቤቴ ም ስምታኝ ሰጡኝ ይመስገን እግዚአብሔር

    • @ShewawubshetShewawubshet
      @ShewawubshetShewawubshet 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግጉም ነዉ የኔ እናት እዉነተኛ አማኙን ያዉቃል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 9 หลายเดือนก่อน +94

    አብሳሪዉ መላእክ ቀዱስ ገብረኤል አባቴ ከሞት ያተረፍከኝ ድኜ እነሳለሁ ካላልሁበት ቦታ ያወጣኸኝ አባቴ የተጨነቁትን ሁሉ ለኔ እደደረስከዉ ለነሱም ድረስላቸው🙏🙏🙏🙏

    • @KedsteArsemaenate06
      @KedsteArsemaenate06 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @MaickTekalgn
    @MaickTekalgn 8 หลายเดือนก่อน +45

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀናል አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey8637 8 หลายเดือนก่อน +10

    ኣነ ምስክር አየ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ባል ወዕለተይ ሊቀ መላእክት ቕዱስ ገብረኤል ❤❤❤❤

  • @JosaCar8210
    @JosaCar8210 7 หลายเดือนก่อน +68

    በሆድ ቁርጠት ስሰቃይ አድሬ ከቂርቆስ እስከ ጎፋ ገብርኤል ከ30 ግዜ በላይ በነየመንገዱ ቁጭ አያልኩ እንደምንም ከግቢው ደርሼ 1 ኩባያ ፀበል ከጠጣሁ በኃላ ገብርኤልን እላችኋለሁ ያ ሁሉ አስጨናቂ ህመም ብን ብሎ ጠፋ ። ክብር ለገናናው መልዐክ ለቅዱስ ገብርኤል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @نايف-ف9ي1ط
    @نايف-ف9ي1ط 8 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አባት ኣብሳሪዉ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ሆይ ምልጃህ አየለይን በእወነት 🙏🙏❤❤

  • @Nigatu-p5j
    @Nigatu-p5j 9 หลายเดือนก่อน +27

    ገብርኤልብጠራህየማልጠግብህሁሌምከኔጋየሆንክእወድሀለው

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 8 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን አሜን አሜን ይክበር የድንግል ማርያም ልጅ የታላቁ ቅዱሰ ገብርኤል አምላክ ታላቁ ቅዱሰ ገብርኤል መላ ቤተሰቦቼን ሁል ግዜ ከክፋ ሁሉ እየሰወርከን ለዚህ ሰሀት አድረሰናል ክብር ምሰጋና ይድረሰህ አሁንም ለተጨነቅነው ፈጥነህ ድረሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 10 หลายเดือนก่อน +11

    ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ጠባቂያችን አማላጃችን ነው ❤❤❤❤❤

  • @tsegaabraha-o9k
    @tsegaabraha-o9k 9 หลายเดือนก่อน +26

    ሊቀ መላእክ ቅዱስ ከብርኤል የመጣውን እሳት በምልጃህ አጥፋልን

  • @senaytalemayehu3815
    @senaytalemayehu3815 10 หลายเดือนก่อน +17

    አባቴ ሁሌም ከኔጋር ነዉ የግቢዉ ገብርኤል አሁንም አትለየኝ አባቴ ሁሌም አንደበቴ ላይ ነሕ አመሰግንሀለዉ አሜን አሜን አሜን

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus4800 9 หลายเดือนก่อน +63

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ስሙን ስጠራው ወድያዉ የምደርሰልኝ ነገርስ ባይገባኝም ለኔ ለኋጥያተኛዋ ብዙ ነገር አድርጎልኛል የኔ ፈጥኖ ደራሽ ላመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው🙏🥰🌹❤️

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 9 หลายเดือนก่อน +16

    መመኪያየ መጠጊያየ የምወድህ የማከብረህ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብረኤል አመሰግንሀለሁ

  • @hahucomedyofficial
    @hahucomedyofficial 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሊቀ መላኩ ክዱስ ገብርኤል እኔንም ከ 2 ወንድሞቼ ጋር ከነበልባል አውጥቶኛል ይሄው ወደ ስራዬ ተመልሼ ቪደኦ post ማድረግ ጀምሬያለሁ
    ምልጃና በረከቱ በ ሁላችንም ላይ ይሁን::
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @nebiyueyasueyasuaddisu3733
    @nebiyueyasueyasuaddisu3733 7 หลายเดือนก่อน +26

    አብሳሪው መላእክ ቅድስ ገብርኤል አባቴ ምልጃ ጸሎት አየለይን አሜን

  • @TitiLaza
    @TitiLaza หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥነህ ምሰማኝ መላክ ስላንተ መናገር አልችልም ለኔ ያደረገው ለኔ ፈጥኖ እንደደረሰልኝ ለናንተም ሁሌ ይስማቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TegstMol
    @TegstMol 9 หลายเดือนก่อน +7

    አብሳረው.መላክቅዱሰገብረኤል .አባቴ❤❤🎉❤👏🙏🙏❤❤

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 8 หลายเดือนก่อน +5

    ገብርኤል አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @SelamDegu-ln2rj
    @SelamDegu-ln2rj 7 หลายเดือนก่อน +23

    የራማው ልዑል የቅዱስ ገብርኤል ምንጃና ተራዳይነት በእውነት አይለየን😔🙏🙏

  • @GchdUfif
    @GchdUfif 9 หลายเดือนก่อน +14

    እረዳቴ ቅዱስ ገብርኤል😢 ጠረቸህ የማታሳፍረኝ 19😢

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 7 หลายเดือนก่อน +8

    አብሳሪወ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል ዋስ ጠበቃዬ ከክፊ ከጥልቁ ከነጎድጓዱ ከእሳት እቶን ፈጥኖ ደርሶልኝ ከሞት ወደሂዎት አሻግሮኛል ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል አምላክ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤

  • @daniture3262
    @daniture3262 7 หลายเดือนก่อน +3

    ብስራታዊ መልኣክ ናይ በሓቂ ቅዱስ ገብሪኤል ይቅር በለልይ ብስራታዊ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲😢

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 8 หลายเดือนก่อน +7

    መላከ ሰላም አባቴገብርኤል♥️ ምስክሬ💗 ዋስ💗 ጠበቃዬ 💗መከታ💗ዬ አለኝታዬ♥️ አማላጄ🙏

  • @SeluSelu-h1b
    @SeluSelu-h1b 26 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ መላኢክቱ ቅድስ ገብሪኤል ፈጥኖ ደራሽ በችግራችን በጭንቀታችን ግዜ እንደኔ ለደረሰልኝ ለሁላቹንም ይድረሰላቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንመላእኩቅዱሥገብረኤል ሥንኖር በሥደት መላእኩቅዱሥገብረኤል ምልጃዉ አይለየንአሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-y3d5l
    @SaraSara-y3d5l 2 หลายเดือนก่อน

    አብሳሪዉ መለአክ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ምልጃህ አይለየኝ🙏🙏🙏

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 8 หลายเดือนก่อน +12

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ላንተስ ያለኝ ፍቅር ይለያል❤❤❤❤

  • @fasikawedaje9513
    @fasikawedaje9513 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለምኘህ የማታሳፍረኘ በስንት ነገር ስጠራህ ትደርስልኛለህ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 8 หลายเดือนก่อน +8

    ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃህ አይለየን ❤❤❤

  • @MuluAmare-xs7vw
    @MuluAmare-xs7vw 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጥኖ ደራሽ ታዳጊየ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሁሌ እኔን እንደታደክ የኢትዮጵያን ህዝብ አንተ ታደግልኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @FitseAzalina
    @FitseAzalina 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad 8 หลายเดือนก่อน +3

    Aemennnnnnn qal hiwet yesmaelna aebsari kudus gebrael aeboy maerey 💐🛐💐🛐💐🛐❤️🙏❤️🙏😇😇😇😇👏👏👏👏🙌🙌🙌

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰ ገብርኤል እኔም ከጨለማ ሂወት አወጣኝ ተመሰገን❤❤❤❤

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 5 หลายเดือนก่อน

    አብሳርው ቅድስ ገብርኤል አባቴ አባቴ የጭንቀቴ ደራሺ🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤ አሜን ክብር❤❤ ምስጋና❤❤ ለቅድስት❤❤❤ ገብርኤል ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @landaraya2095
    @landaraya2095 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይድረሰው ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችንን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሃያሉ የቅዱስ ገብርኤል መልአክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን የቅዱስ ገብሬኤል ምልጃውናኤሬዴት ያሳትፌን አሜን ለወንድማችን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @BrehanFantahun
    @BrehanFantahun 2 หลายเดือนก่อน +1

    የራማዉ ንጉስ የኔ ደራሽ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ❤

  • @ጅሳማሪያምቆለኛው
    @ጅሳማሪያምቆለኛው 5 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብረኤል ለእኔ ያደረገልኝ ታምራት ለሁሉም ልበ ብረሃኖች ሁሉ ይገለጥላቸው የታሰረውን ቋጠሮ ይፍታላቸው ይፍታልን ዓሜን።

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜንንንንን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የእመቤቴን እና የሁሉን ቅዱሳን እዳበሰርክ የእኔንም የእጣደብዳቤሽ ተቀዶልሻል ብለህ አብስረኝ የአባቴን የልኡል የእግዚያብሔርን መንግስት ለመውረስ አብቃኝ አሜን ለሀገራችንም ሰላምን ፍቅርን አብስረን አሜንንን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏🙏🙏

  • @biniyam2643
    @biniyam2643 9 หลายเดือนก่อน +6

    ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhaletKswe
    @MhaletKswe 12 วันที่ผ่านมา

    አሚን አሚን አሚን ቅዱሰ ገብረኤል አብሳሪው አባቴ አተ ከክፋነገር ሁሉጠብቀኝ አብሳሬው መላአክ

  • @enatashagr
    @enatashagr 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃዉ አይለየን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @like-ps9so
    @like-ps9so ปีที่แล้ว +9

    keduse gebarhale abet yesabenhun turu nager lehulachinm yesakelin amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodasgfom
    @rodasgfom 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ብክንፍህን ከልለኝ🙏🙏🙏

  • @ZanbZazo
    @ZanbZazo 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ውለታህ ብዙ ነው የኔ አባት መልአኩ ገብርኤል🙏🙏🙏🙏

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴበጨነቀኝጊዜፈጥነህድረስልኝ

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ፈጣን ተራዳኢነቱ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @makifkr4913
    @makifkr4913 5 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ገብርኤል ሁሌም በጠየኩት ነገር እንደረዳኝ እንደደረሰልኝ ነው ለኔ የደረሰ ለእናንተም ይድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @GjuYu8
    @GjuYu8 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን አሜን ❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንን አባቴ አብሳሪው መላእክ ❤❤❤❤❤ በረከቱ ይደርብን

  • @ጓልራያ-የ2ፀ
    @ጓልራያ-የ2ፀ 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን❤🙏

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የነገርኩህን አደራ❤ከእግዚያብሄር ዘንድ አማልደኝ አሜን❤

  • @MuseGhawariyat
    @MuseGhawariyat 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በረከትህ ይደርብን

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw 8 หลายเดือนก่อน

    አብሳሪው መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የሚያስጨንቀኝን ቋጠሮ ፋታልኝ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 4 หลายเดือนก่อน

    የራማው ልዑል መጋቢ ሀድስ ደስተኛውና ደስታ ተናጋሪው የድንግል አብሳሪ ገናናው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ወዳጀ እና ረዳቴ ጠባቂዬም ነው ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልኝ ።

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ደስታን አቦሳሪ መልአኩ ቅዱስ ገብረኤል በምልጃዉ ይጠብቀን አሜን፫ በረከቱ ረድኤቱም ይደርብን 🤲🙏🙏🙏

  • @SafihaSafiya
    @SafihaSafiya 6 หลายเดือนก่อน

    ቀድሱ ገብርኤል. አባቴ. ስምንትጠረው. ፍጥናደራሽ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሥንታየሁደርቤ-ዀ9ሐ
    @ሥንታየሁደርቤ-ዀ9ሐ 4 หลายเดือนก่อน

    ገብርኤልአባቴስጠራህፈጥነህየምደርስልኝ

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 9 หลายเดือนก่อน +1

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ❤❤ በክንፈእረዴትህ ጠብቀኝ

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ገብርኤል አባቴ ጠብቀን

  • @fikirtehailu-gg2yq
    @fikirtehailu-gg2yq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሼ ለኔ ልዩ ነዉ

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 7 หลายเดือนก่อน +1

    የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ይጠበቀን
    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከእሳትና ከመከራ የምታወጣ አምላክ በያለንበን አተጠብቀን ምልጃህና በረከትህ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብሳሪው መላክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለምኝልን

  • @Gus6727
    @Gus6727 4 หลายเดือนก่อน

    ያሳደገኝ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን።

  • @HalenAsegd
    @HalenAsegd 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የነገርኩህን አደራ ክእግዚያብሄር ዘንድ አማልድደኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አተ ጠብቀኚ እኔ ደካማ ልጅህን አትተወኚ❤❤😢

  • @JhgHgcc
    @JhgHgcc 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስገብረኤልአባቴ ካላንተማንአለኝ ከመከራናከጭንቀት በበረሀላይሳልቀር ስምክንመጥራት እስከሚያቅተኝድረስደክሜአንተ ታቃለህእያልኩ ስጓዝ ምክነያትእያዘዝክታድነኛለህ በቀን በምአልት አትለየኝአባቴ ሁሌምበምሄድበትቦታከፊቴቅደም

  • @AbrarawAdmase
    @AbrarawAdmase 7 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በረከትህ ይደርብን።

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አብሳሪው መላእክ ቅድስ ገብርኤል ምልጃህ አይለየን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 4 หลายเดือนก่อน

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ከክፉ ነገር አድነን

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z หลายเดือนก่อน

    መላእኩ ቅዱሥገብረኤል አባቴ ከዛሁሉፈተናያወጣኸኝ አባቴ ዛሬምአለኸኝያልኩህሠሚ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አደራህን የኔ መመ ኪያ ተስዬ ባንተ ነዉ ❤❤❤❤

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በሁላችን ይደርብን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @qskn4417
    @qskn4417 7 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤር አባቴ በረከተክ የደረን🙏🙏🙏

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 5 หลายเดือนก่อน

    አብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጠርቼህ የማታሳፍረኝ ለሁላችንም አለሁ ይበለን

  • @smera-jw4cz
    @smera-jw4cz 6 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መላእክ ቅዱሰ ገብርኤልየመጣወን እሳት በምልጀህ አጥፈልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 6 หลายเดือนก่อน

    Aman መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ

  • @BdbBdb-x4z
    @BdbBdb-x4z 7 หลายเดือนก่อน

    መላአከ ሰላም ኣባቴ ቅዱስ ገብርኤል ባለ ውለታየ ረዳትየ👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 4 หลายเดือนก่อน

    የገብርኤል በረከት ይደርብን ።

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ስጋ ጠብቀኝ

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    አብሳሪዉ መለእክ ቀደሰ ገብረኤል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪ መላክ በችግሬ ጌዜ ፈጥኖ ደረሽ ምስጋና ላተ ይገባካል

  • @YeshiBesha
    @YeshiBesha 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዋስ ጠበቃ እደሰው የማነጋግረው አደምወድህ አንተ ታውቃለህ ለነፍሴም ለስጋየምባለአደራው ነኝ ብየ አምናለሁ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን በውነትድውይ ነኝና እርዳኝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ጥበብን አስተምረኝ ጠላቶቸ ይፈሩ አሜን

  • @BarhunAbarha
    @BarhunAbarha 5 หลายเดือนก่อน

    የኛ ኣባታችኝ 19 ቅዱስ ገብርኤል ጤብቀኝ ኣሜን /3 👏👏🙏🙏❤❤

  • @tesman2627
    @tesman2627 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u 6 หลายเดือนก่อน

    አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል በልጅነት ዘመን ያየሁት ከችግር ያወጣኝ መላክ ነው አሁንም ከኔጋር ይሁን ❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 8 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅድስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን በጣም ደስ የሚል ቻናል ነዉ ዛሬ ነዉ የተቀላቀልኩት ስለ መላአከት የበለጠ አንድናዉቅ ቅድስ ኡራኤል ሱቱኤል አምሮአችንን ልባችንን ይቆጣጠር የአዉቀትን ፅዋ በቸርነቱ ያጠጣን ይግለፅልን

  • @טענננהה
    @טענננהה 8 หลายเดือนก่อน

    ገብሬልአያሉ መላክ አቡሳሪዉ መላክ ጥበቃህ አይለየን ጠቡቀንገቡረረል ❤❤❤❤❤❤❤ቃለይህወት ያሰማል ምራችን

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniRost-vk7ui
    @DaniRost-vk7ui 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን

  • @Senayt-n4u
    @Senayt-n4u หลายเดือนก่อน

    እግዛብህረ፡ይመስግን፡ቅድስግብረየለእኔእንደደረስክልኝ፡ለስድትኝችም፡በሙልድረስላችው❤❤❤

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የጭንቄ ደራሽ😢ሰላም ላጣን ወገኖች ከእግዚአብሔር ጋ አማልደን🙏😑አስታርቀን😢እግዚኦ😑🙏

  • @kahsaytela
    @kahsaytela 7 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴምልጃው ና ረድኤት ኣይለየን

  • @FfHh-x4v
    @FfHh-x4v 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ገብረኤል አንተ ጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BrlAberehe-hc9ei
    @BrlAberehe-hc9ei 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብረኤል አደራ ጠብቀኝ

  • @FasikaFasika-b8s
    @FasikaFasika-b8s 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሁሌም ከእኔጋ ነው የእሳቱን ነበልባል ወደ ውሀ ቀይሮታል እኔም ምስክር ነኝ

  • @senaytalemayehu3815
    @senaytalemayehu3815 10 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሁሌም ከኔጋር ነዉ የግቢዉ ገብርኤል አሁንም አትለየኝ አባቴ ሁሌም አንደበቴ ላይ ነሕ አመሰግንሀለዉ አሜን አሜን❤❤❤❤
    ❤❤❤