የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር ዶ/ር አብይ አህመድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 489

  • @afeworkifesshaye6287
    @afeworkifesshaye6287 4 ปีที่แล้ว +26

    I am Eritrean🇪🇷🇪🇷, I am speechless. I have to say What an amazing job Mr Prime Minister, Ethiopians you have to thank God for having this ambitious Leader, support him please

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 4 ปีที่แล้ว +1

      Thanks🙏 but ur people are trying to destroy us by using some extremist ethiopian🇪🇹 and Somalia 🇸🇴 plss stop and let's grow together

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 4 ปีที่แล้ว

      @Asier Yosief yes I said ur ppl are trying 😁in realty ethiopia🇪🇹 will never apart

    • @ube-23s
      @ube-23s 4 ปีที่แล้ว

      @@Sport24h1221 Don't say "your people". You should Say "" Your leader". Eritreans are running away from Eritrea to Ethiopia looking for safety.

    • @ube-23s
      @ube-23s 4 ปีที่แล้ว +2

      @Asier Yosief You right, they go to Addis, until they arrive to their final destination., Europe , America, etc.

  • @berekethagos9615
    @berekethagos9615 4 ปีที่แล้ว +71

    ዶክተር አብይ የምትመኘውን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ እኛንም ያብቃን አሜን 🙏💚💛❤️

  • @6679022
    @6679022 4 ปีที่แล้ว +2

    • ለኢትዮጵያ ከእግዛብሄር የተሰጠህ ልዩ ስጦታ ነህና ተባረክ

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 4 ปีที่แล้ว +42

    እውነትም መሪ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጀግናዬ

  • @nebyoumengstu2392
    @nebyoumengstu2392 4 ปีที่แล้ว +30

    እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ በዶ/ር አብይ ብዙ እናያልን አልጠራጠርም ዘረኝነት ጠፍቶ በአንድ ሆነን የኢትዮጵያ ትንሳኤን እናበስራለን

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 ปีที่แล้ว +28

    ዶ/ር አብይ ቃላት የለኝም ፡ እግዚአብሔር የጀመርከውን ያስጨርሰህ ፡ ኢትዮጲያ መሪ ሰጥቶሻል ፡ ለህዝባችን ትእግስትና ማስተዋልን ይስጠን ፡ ከታገስን ሁሉም ያልፋል ፡ በርታ አቢቹ የማይከዳህ የማይተችህ የልብህን አዋቂው አንድ አምላክ ከጎንህ ነውሁሌም አከብሩርሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 ปีที่แล้ว +80

    የሚገርም ነው!!
    አድሜ ይስጥዎት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር።
    ለታሪኩ፣ ለሀብቱ ሩቅ የሆነ ሕዝብ።
    የኢትዮጵያ አቧራ እንዲነሳ የተፈቀደው አሁን ላይ ነው።

  • @samitade4478
    @samitade4478 4 ปีที่แล้ว +25

    ድንቅ ነው አቢቹ በርታልን አባታችን

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 4 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር አብያችን!!ምንም ቃል የለንም ለርሶ ስብእና ደግነት ቅንነት ለአገር አሳቢነት በሳልነት ሚዛናዊነት ወዘተ!!!ይሄን ሁሉ ሀብት የተደበቀውን ንብረት ለኛ(ለህዝቦ) በማሳየቶ እና ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረጎ እጅግ አርገን እናመሰግኖታል!!!እግዛብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን እንኳንም ተወለዱልን መልካም ልደት

  • @alulaafework745
    @alulaafework745 4 ปีที่แล้ว +2

    This park is absolutely Fantastic! I am from Eritrea, I am truly speechless, by the work Dr. Abyie has done to return Ethiopia to her Old Glory, this is truly exceptional work. I can't wait till I come to Addis and visit this breathtaking park. We are proud of you, Dr. Abyie, you are an African Hero! May you live long, and your future endeavors bear the same beautiful fruits. You have become a shining light for the Horn of Africa, where Darkness has been the order of the day. Congratulations, All Ethiopians, for delivering such an amazing park to the world.

  • @mintesnotbireda8846
    @mintesnotbireda8846 4 ปีที่แล้ว +62

    የት ነው ? ሀገሬ ነው በሉኝ ማመን ይከብዳል መሪ አግኝተናል ተናግሮ የሚያደርግ አምላክ ይጠብቅህ

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 4 ปีที่แล้ว +4

      ኣዎ ሃገርሽ እማማ ኢትዮጵያ ናት እንክዋን ደስ ያለን 🇪🇹

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu2525 4 ปีที่แล้ว +18

    በ 50 ዓመት ተሰርቶ የማናዬውን በሁለት ዓመት አሳዬህን ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ከክፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @dedelina2815
      @dedelina2815 4 ปีที่แล้ว +2

      ትራምፐ የጡርታ ጊዜየን ኢትዬጵያ ነው የማሳልፈው አለ

    • @mahiderhabetamu2525
      @mahiderhabetamu2525 4 ปีที่แล้ว +1

      @@dedelina2815 ሀሀሀሀሀ😅😂ይመችህ አቦ

  • @shimelisabera5109
    @shimelisabera5109 4 ปีที่แล้ว +20

    OMG Dr. Abey ! Proud of my Leader ! ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ !!!!!!!!

  • @AD-pt1ed
    @AD-pt1ed 4 ปีที่แล้ว +9

    ዕድሜ ሰጥቶን ☝🏾 ከአስር ዓመታት በኋላ በአንተ መሪነት ሀገራችንን ለማየት ተመኘሁ ! ዕድሜ ይስጥልኝ ዶክተር አብይ!! 💚💛❤ Happy birthday day!🎈🧨🎉🎇

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +27

    5 ጊዜ አየውክ ዓቢቹ እንወድካለን በርታ ጀግናው

    • @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር
      @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ አፈርኩኝ እከዛሬ ሳልረዳው በመቅረቴ

    • @kalebteshome8159
      @kalebteshome8159 4 ปีที่แล้ว

      @Teddy and Fli ዋው ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ brother 😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 4 ปีที่แล้ว

      Bro admire maregehn wedejewalew fkr yebelatale balefe tarike kementale tarike enesra🙏

    • @emmamcelroy6304
      @emmamcelroy6304 4 ปีที่แล้ว

      Tebarak yena wendem!!!! Meyayaz mewadad new miyamirben!!!❤️🙏

    • @Benjifirst00
      @Benjifirst00 4 ปีที่แล้ว

      Am happy to see ur lovely comment with ur flag

  • @getachewalemu6446
    @getachewalemu6446 4 ปีที่แล้ว +18

    አንደኛ ነህ አባቴ ተባረክ

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 4 ปีที่แล้ว +10

    Tanks my best M.P እጅግ ድንቅ ስራ እውነት ካንተ ጋር ወንድሜ አብይ

  • @tamirathaile9310
    @tamirathaile9310 4 ปีที่แล้ว +11

    እዉነት ፈጣሪ እትዮጵያን ይወዳታል አምላኬን አመሰግነዋለሁ በእውነት ተደስቼብካለዉ ፈጣሪ እድሜና ጤነ ይስጥክ

  • @abebawalemu4625
    @abebawalemu4625 4 ปีที่แล้ว +6

    ታላቁ መሪያችን እድሜና ጤና ይስጥህ።በየደረጃው ያለ መሪ እና ተከታይ ከአንተ ለመማር ልቦና ይስጣቸው።

  • @ermiaszeleke9095
    @ermiaszeleke9095 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ጀግና እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው ቀጥል አትቁም!!

  • @markonhede745
    @markonhede745 4 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የሚገርም ድንቅ ስራ .....በዚህ ገለፃ ላይ የ አቢቹን( የድምፅ) ቶን ስሰማ ..የሚገርም ነው...የሀገሩን የብልፅግና ትንሳኤ የማየት ጉጉት ..ፍቅር ....ንፁህ ልብ ኢትዬጺያን...ከፍ የማድረግ... ኦ ጌታ ....ሺ ኣመት ንገስ 🇪🇹🙏

    • @seblea2090
      @seblea2090 4 ปีที่แล้ว +2

      አንዳንዶቹ ስራውን ማየት ተስኗቸዋል አንተ የድምፁ ቶን ገብቶሀል አስተዋይ መሆን አራሱ መታደል ነው 👍👍👍

  • @selmakemal6526
    @selmakemal6526 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደ መንግስት ሳይሆን እንደ ንጉስ ንገስ!
    ራእይህ ሃሳብህ ትልቅ ነው ኢትዮጵያን ወደ ታላቅነት ከፍታዋ እንደምታልቃት እርግጠኛ ነኝ!
    ፈጣሪ ያግዝህ መሪዬ!

  • @dakwin100
    @dakwin100 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ መሪያችንን ጠብቅልን፡፡

  • @yohannesmekonnen3576
    @yohannesmekonnen3576 4 ปีที่แล้ว +8

    ገራሚ ሰራ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨማምሮ ይሰጥህ

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 4 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና ነህ ያሠብከውን ያሣካልህ
    ዘረኝነትን ያጥፋው

  • @amo2093
    @amo2093 4 ปีที่แล้ว +15

    I am speechless, proud of my leader 💚💛❤

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 ปีที่แล้ว +38

    He is something else I never seen like Dr. Abiey God bless him and he could lead not only for Ethiopia for the whole east Africa🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bisratbekele286
    @bisratbekele286 4 ปีที่แล้ว +12

    “Imagination is more important than knowledge” Albert Einstein. True leader by example. Good work your excellence Dr. Abiye Ahmed 🇪🇹 Unity in diversity 🇪🇷

  • @hayatahmed309
    @hayatahmed309 4 ปีที่แล้ว +19

    God bless my PM Dr. Abiy 🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹

  • @eritopia1095
    @eritopia1095 4 ปีที่แล้ว +1

    በልደትህ ዋዜማ የሰጠኸን ስጦታ ከአዕምሮ በላይ ነው መሪያችን! አንተን እንደ ማንም እንኳን ተወለድክ ማለት ስድብ ነው! እንኳን ተላክልን ጠቅላዬ! መልካም ልደት አቢቹ 🙌🙌🙌

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-አ2ጰ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-አ2ጰ 4 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ነው እድሜ ትስጦት ክብር ጠሚ

  • @orientaltrading1876
    @orientaltrading1876 4 ปีที่แล้ว +10

    Dear our prime minster realy proud of you Ethiopian hope & future is brighter than sun!
    God bless Ethiopia and his people

  • @ermim4660
    @ermim4660 4 ปีที่แล้ว +12

    You are the perfect leader for Ethiopia 🇪🇹 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ dr. Abiy

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዝያብሔር ይመስገን🙏🏾
    ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ🙏🏾❤️❤️❤️
    Dr አብይ ይችላሉ ተባረኩ🙏🏾

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 ปีที่แล้ว +7

    Abiy Ahmed The King of Inspiration. Amazing Job - Thank You PM

  • @abyietamirat6052
    @abyietamirat6052 4 ปีที่แล้ว +13

    "አለማመስገንም፤
    አለማድነቅም፤
    አይቻልም።"
    ይበል፤ይደግ፤ይመንደግ።
    በርታ፤እንበርታ።
    በጎው ሁሉ፤በጎ ነውና።
    የሗላውም ከሌለ፤የለም የፊቱ።
    አስታውሶኛል።

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ፐሮግራም ነዉ ብዙ ያልታየኝን ነገሮች እነዳይ ነዉ ያረገኝ
    በጣም አመሰግናለሁ ስራህንም እግዛብሄር የመልካም ነገር እነዲያረግለህ እመኛለሁ እግዛብሄርን ክፉ አይይህ እነደቀደሙት መሪዎቻችን አያድርግህ

  • @noahisayas438
    @noahisayas438 4 ปีที่แล้ว +14

    እዋይ ! አታ እልል ቦሉ ለ ኢትዮጵያ ወዳጅ ቦሞላ ለሜቴክ ያጠፋት ፡ ለአብይ አገኛት ።
    እናቴ ኢትዮጵያ ወድኩልሽ ። ከልብ ፈጣሪ አይምሮ ይስጠን ። በዚህ ስራ አቅማቹን ፤ ገንዘባቹን ፤ እውቀታቹን ፤ ጉልበታቹን ፤ ለሰጣቹ ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈላቹ ።

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 4 ปีที่แล้ว +15

    የዶ/ር አብይ ልደት ነው። ነገ። ሰው ለልደቱ ስጦታ ይሰጠዋል። እርሱ ለልደቱ "ለሀገር" ስጦታ ይሰጣል። እግዚአብሔር ይባርክህ። መልካም ሰው

  • @fetiyatube7210
    @fetiyatube7210 4 ปีที่แล้ว +35

    ሳውዲ ብዙ ፓርኮች አይቻለሁ ግን ከዚ አይደርስም በፍፁም
    ለካ ትልቅ ነን

  • @woynietissa2049
    @woynietissa2049 4 ปีที่แล้ว +15

    This is amazing & speechless! I'm watching like a dream. God bless you our prime minister and your team .Everything is beautiful. 🤗🥰🥰

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal 4 ปีที่แล้ว +18

    I have no word to express how I feel right now. ሀገሬ እናቴ. ሂጄ ያየሁት ያል ነው የተሰማኝ: the best 01:31 time I spend watching this. I watched it as I was watching a movie.

  • @akliluabebe2790
    @akliluabebe2790 4 ปีที่แล้ว +8

    ከድንቅ መሪና ጭንቅላት የፈለቁ አስገራሚና ውብ ፕሮጀክት። ዶ/ር አብይ በውነት እርሶ ለኢትዮጵያ ህዳሴ የተፈጠሩ መሪ ኖት። አንገታችንን ቀና እንዲናረግና ለማደግ እየተጋች ያለች ሀገር እንዳለን ለአለም አሳዩ። አንድ ሀገር ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ስከቷም ውድቀቷም የመሪዋን ማንነት ያሳያል። በመሆኑም የሀገራችን ብሎም የአ.አ ፕሮጀክቶች የርሶን ድንቅ ችሎታና ብሩህ ባለአዕምሮ ባለቤት መሆኖን ያሳያል። ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያብዛሎት። ንጉስ ሆይ ሺህ ዓመት ንገስ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!

  • @timketehaimanottimkete1574
    @timketehaimanottimkete1574 4 ปีที่แล้ว +54

    ኢትዮጵያዬ ለአመታት ዉበቷ ተደብቆ ነበር፧ ፧ እንዲህ ዉብ ሆና ማየት እንዴት ያስደስታል፧፧ከዚህም በላይ ብዙ ያሳየናል፧፧ እግዚአብሄር ይመስገን፧፧

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሜገርም የምትደነቅ ወድ የኢትዬጰያ ጠቅላይ ሜንሲቴር ልኦል እግዚያቤር በእድሜላይ እድሜ ጨምሩ ጨምሩ ይስጥክ አንተን የሜተካ ማንም የለም የተደበቀ የእምያን ኢትዬጵያ ታሬክ ወበቷን ነው ለአለም የምታስታዋዉቀው እግዚያቤር ጥላ ከለላ ይሆን ዶክተር ጠቅላይ ሜንስተር እድሜህን አብዠቶ አብዠቶ ይስጥክ በጣም እንወድሃለን 🙏❤🇪🇹❤🙏❤

  • @ayubbeshir6748
    @ayubbeshir6748 4 ปีที่แล้ว +6

    Dr. Abiy, I'm overcome with awe, lost for words. I can't describe my feelings. Following the last couple of days feeling miserable and doomed, here you go again reaffirming my faith in your leadership. Its not just your vision but the brilliant execution of the projects with quality. And to see your eyes filled with so much hope and excitement when you speak about our country's future, it feels my heart with so much joy and hope. Thank you!!

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayub Beshir Never give up!! That’s what our domestic evil terrorists want you to do.

  • @getamesayshemels3392
    @getamesayshemels3392 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ፡፡የሰራከዉ አንተ የምርጦች ምርጥ መሪ wow ethiopia Amazing እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥክ ገና ብዙ የሚደንቅ ነገር ታሳየናለክ፡፡ የኢትዮጵያ ታሪኮ፤ቅርሱ፤ ሀብቱ፤ ለረጅም አመታት ተደብቆ እንደቁየ የሚያሳይ ነዉ፡፡

  • @bezbek9437
    @bezbek9437 4 ปีที่แล้ว +3

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በሰራው አስደናቂ ስራ ሀገርን የማቅናት ሂደት ውስጥ እኔ በግሌ ምን ሰራሁ እንድልና ያለኝን አቅም እንድመለከት አድርጎኛል፡፡ እናመሰግናለን ዶ/ር አብይ

  • @fetiyatube7210
    @fetiyatube7210 4 ปีที่แล้ว +9

    አብያችንን አለማድነቅ ይቻላል ግን ? 🌷🌷🌷🌷🌷
    ህዝባችን እኮ ጥጋብ አይወድለትም
    👏👏👏👏👏

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 4 ปีที่แล้ว +6

    እረ ለመሆኑ ሰው ነበረበት ሆይ በቤተመንግሥቱ ውስጥ በስማም። እግዚአብሔር ይባረክልኝ ስለ ዶክተር አብይ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ታሪክ አይቶ ለትውልድ ለማሳየት ስለቻለ👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😀

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይርዳህ እኛ ሰዎች አልተረዳንህም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 4 ปีที่แล้ว +9

    Amazing! So great! My Addis is getting very beautiful. God bless you!!!

  • @sirajseyfu5592
    @sirajseyfu5592 4 ปีที่แล้ว +69

    ምንም ማረግ አይቻልም ሰውየው ይበዛብናል

  • @revenant6910
    @revenant6910 4 ปีที่แล้ว +14

    Watching this documentary was " TIME WELL SPENT" Long life for Dear Kibur Prime Ministre Doctor Abiy Ahmed.

  • @yostinaalemu5959
    @yostinaalemu5959 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር። እረክም እድሜ ይስጥህ። እብያችን እኔ በግብርናው ዘርፍላ መስራት። እናም እና ግዝሀለኝ ድህነት እናጠፍለኝ

  • @ellayeetete
    @ellayeetete 4 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ ብዬ የማወራበት በጣም የምኮራበት ጊዜነው የ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ እናመሰግናለን አኩርተከናል እነሱ ያወራሉ እሱ ሌላታሪክ ላይ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @stayprivate3562
    @stayprivate3562 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene geta thank you!!! we’re with you all the way!!! Very lucky time to be alive and Ethiopian!! We love you there is HOPE!!! God bless 🇪🇹:)

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +19

    Pm Abby is the true leader of Ethiopia and the new generation leaders long live and health keep going go head

  • @ace.500
    @ace.500 4 ปีที่แล้ว +14

    ሌላም ለማየት እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመነህ ይርዘም ! አግዚአብሔር ይጠብቅህ !

  • @mohammadharoon749
    @mohammadharoon749 4 ปีที่แล้ว +1

    አራአላመንኩም እትዮጵያናት ብዬ ኢድሜ ይስጥ Dr.Abiy ፣ሳለም ለሃጋሬ

  • @AkremKShemsu
    @AkremKShemsu 4 ปีที่แล้ว +12

    Long live PM Dr abiy ahmed

  • @SuSu-xn6cd
    @SuSu-xn6cd 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ማህፀን የታደሉ እናት ወልደውሀል እድሜህ ይርዘም ከነልጅ ልጅህ ትመራለህ ከነልጅ ልጀ ግዛ. አብይይይይይይ

  • @redietnigussie8383
    @redietnigussie8383 4 ปีที่แล้ว +1

    My God bless our prime minister. You are truly God sent, for the change of Ethiopia. You make us to see hope, show us the ability & infuse energy for a change.
    Long live prime minister Dr. Abiy Ahmed

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว +18

    Whenever I get discouraged in school, I just watch his interviews lol it makes me feel good and wanna do more ....

    • @eseifu
      @eseifu 4 ปีที่แล้ว

      That is the sign of a great leader. Hope, dreams and peace are what he alludes too. And those will give us something to live for, and to protect 🙏🏽❤

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የሰው ልጃ ሲፈጥረው እንዲህ እንድንሆን ነው እና አውነት አብቾ ለተፈጠረክበት የኖርክ ጠንካራ ሰው : ሰው ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ አና ጌታ አግዞክ ካሰብክበት ማማ አድርሳት ኢትዮጵያን

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 4 ปีที่แล้ว +1

    Abichu and team congrats and thank you for everything !!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว +2

    አ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገሬ
    ብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ብልጽግና
    ይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሁንልሽ
    ከዘመኑ ቫይረስ ወረርሽኝ ጠብቆ
    ከዘር ከሐይማኖት ጥላቻ አርቆ
    ፈጣሪ ያሳየን ሁሉን በቃ ብሎ
    ትንሳኤዋን ያምጣልን ችግሯን ጠቅሎ።

  • @saraali2736
    @saraali2736 4 ปีที่แล้ว +9

    Hulem nurlin fetari yitebik. D abiy🇪🇹❤❤❤

  • @gasheyemanedesta9906
    @gasheyemanedesta9906 4 ปีที่แล้ว +12

    አድሜ ይስጥዎት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር።

  • @warderkebede5194
    @warderkebede5194 4 ปีที่แล้ว +9

    U are super hero prime Minister abiy Ahmed am proud of you God be with you forever 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤴🤴🤴

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 4 ปีที่แล้ว +1

    ታታሪው ጠቅላያችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት በጣም ድንቅ ስራ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @kt1651
    @kt1651 4 ปีที่แล้ว +25

    ይሄን አይቶ አለማድነቅ ራስ ወዳድ መሆን ነው

  • @BEKELE1981
    @BEKELE1981 4 ปีที่แล้ว +8

    ወገኖቼ እባካችሁ መሪያችንን እንከተል ነገር ተልታዪችን እናዳፍናቸው::

  • @dannig7388
    @dannig7388 4 ปีที่แล้ว +6

    I proud of you God bless u

  • @helengebiremariam3637
    @helengebiremariam3637 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ዶክተር አንተን ፈጣሪ ያብዛልን ደስታ እንደፈጠርክልን ሺ አመት በደስታ ያኑርልን!!! ጃፓኖች በቶታ አሰራር ስርአታቸው ምን ይላሉ “ችግርን በግልጽ እንዲታይ ማድረግ ችግሩን የማስወገጃ የመጀመሪያው ቅደም ተከተል ነው” በዚህ መሰረት ያንተም አባባል ትክክል ነው

  • @TibebChildrenMedia
    @TibebChildrenMedia 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ዉብ ስራ ነዉ ፡፡ እግዚያብሔር ያክብርልን

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +12

    ሳስብህ ሳስብህ የብዙ ሰው ጭንቅላት ስብስብ መሰልከኝ ወይ ጠ/ር አብይ አህመድ እማታሳየን የለ እድሜ ይስጠንጂ አላህ በስልጣንክ ያቆይክ

  • @mikyaszeleke7256
    @mikyaszeleke7256 4 ปีที่แล้ว +4

    Love and respect for our leader 💚💛❤️

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 4 ปีที่แล้ว +3

    With Our beloved leader Abyi ❤ We will make Ethiopia Great again 💚💛❤Thank you Dr.Abyi!!

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ስራ ነው፡፡ ይበልጥ ግን ለዓለም ተደራሽ እንዲሆን በእንግሊዝኛና ሌሎች ቋንቋዎች በትርጉም መሰራት ቢቻል የበለጠ ተደራሽ ይሆናል፡፡ ግሩም ስራ ነው!!!

  • @yodittadesse4827
    @yodittadesse4827 4 ปีที่แล้ว +8

    AM PROUD OF YOU!!!

  • @mesfinhaftu6206
    @mesfinhaftu6206 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዋልታ ጠ.ሚኒስትራችንን ስላሳዩን

  • @solomonabebe7386
    @solomonabebe7386 4 ปีที่แล้ว +27

    I tried to browse look the comments, I have really surprised and learnt that Digital group are not in good works; they only available in evil works. May God open their eyes and make them productive. Thank you PM my role model.

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️

  • @asterwoldegiorgis8036
    @asterwoldegiorgis8036 4 ปีที่แล้ว

    Well done!!!
    May God bless you abundantly

  • @sophiabella1038
    @sophiabella1038 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing work "good people will be remembered as a blessing " (proverb 10:7 )it's people like you who give people like me faith and hope that there's still a lot of true goodness in this Thank You.

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 4 ปีที่แล้ว +1

    You are unstoppable!

  • @AdoWoldu
    @AdoWoldu 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr. Abiy. More grease to your elbow. Kudos!

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 4 ปีที่แล้ว +10

    My family and I are always with you the most honorable Peace Laureate Prime Minister Abiy Ahmed Ali (Phd) ❤️

  • @esraelyalemwossen7459
    @esraelyalemwossen7459 4 ปีที่แล้ว

    Praise God and God bless you your highness

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ተደምምየአለሁ

  • @LiciBe99
    @LiciBe99 4 ปีที่แล้ว +6

    This is an amazing project. I can't believe there actually are people who disliked this, that's just sad.

  • @bediluwodajo2754
    @bediluwodajo2754 4 ปีที่แล้ว +11

    Ow My God
    Abiy Is A Great . Besira , Befiki Geday New Eji Nesaw. Yehagere mero Isu New Tadiyalew.

  • @habebhussein1765
    @habebhussein1765 4 ปีที่แล้ว +14

    Dr Abey is God given definite son of Ethiopia. i wish him success.

  • @enyewtena2898
    @enyewtena2898 4 ปีที่แล้ว +5

    አብይን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ።

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing so as keep going!

  • @Benjifirst00
    @Benjifirst00 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ትግራዋይ ነኝ I love doctor abiy

  • @frehiwotshewangzaw75
    @frehiwotshewangzaw75 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደስ ይላል ዶ/ር አብይ አህመድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @belaydaneal3285
    @belaydaneal3285 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ