አስገራሚው የ690 ሺ ብር ሶፋ ! ቅንጡ የቤት እቃዎች ዋጋ 2015 | Luxury furniture price | Ethiopia | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +5

    ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታል
    th-cam.com/video/769xObF8miU/w-d-xo.html

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራሉ በጣም በጣም የሰሩት በሙሉ እጃቸው ይባረክ ገና ብዙ አዳዲስ ነገሮች እናያለን

  • @Arsemaenate-o6q
    @Arsemaenate-o6q ปีที่แล้ว +32

    ምነው እሔን ያክል ሶፋ ከምገዛ ለድሀ ሰጥቼ ገንዘቤን የላይኛው ቤቴን ባዘጋጅ 😮😮

    • @ዘሀራየአላሻልጅ-ለ6ለ
      @ዘሀራየአላሻልጅ-ለ6ለ ปีที่แล้ว +1

      ልክ ብለሻል ይህን ያክል ብር ቢኖረኝ ሀገሬ ገብቸ በግ አረባ ነበር

    • @Arsemaenate-o6q
      @Arsemaenate-o6q ปีที่แล้ว +2

      @@ዘሀራየአላሻልጅ-ለ6ለ 😂😂😂ሆሆሆቁጥር አይፈሩም እንዴ

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እወነትሽነው ሆሆሆሆ ቁጥሩን እኮን ለመናገር አይፈሩም😅

    • @Ethi912
      @Ethi912 ปีที่แล้ว

      Give me the money go up quickly 😅

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby ปีที่แล้ว

      ትክክክ ጎበዝ ስንት አመት ልንኖርበት ለዚች ኮንትራት ኑሮ

  • @رهفا-ص8د
    @رهفا-ص8د หลายเดือนก่อน +1

    ደረፋሮች ግን እኮ አብሮን አይሞትም ምናለ ለተቸገሩ ሰወች ብረዱበት ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +3

    የሃል ብር አወጥቼ, ገዝቼ ስት ዓመት እንኖራለን ብለን ነው?. የደሓ ብንሰጥ ጽርቅ ነው. ምን አድርጋል.

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @user-up8d
    @user-up8d ปีที่แล้ว

    የመቀመጫዉ ጨርቁ የሚወልቅ ከሆነ እያወለቃቹ ብታሳዪን ጥሩ ነበረ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    መስቀለ ስወድህ እንድሁም ወንድማችን ❤❤❤ስወዳችሁ

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 ปีที่แล้ว +2

    ካዉሥትሪያ አላለችም ከገጠር ዛፍ70 ብርእየገዙ 5 ገዝተዉ 10 መርቁእያሉ ከደጉ ገበሬ እየገዙ በዚህዋጋ አጋነዉመሸጥ ተገቢነዉ

  • @asmamaumekuriya2632
    @asmamaumekuriya2632 ปีที่แล้ว +1

    የራይድ የሚሰጡ ሁለት ከለር የሆነ ታክሲ በባንክ የሚሸጡትን አቅርብልኝ?

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +7

    አያምርም ከነ ዋጋው

    • @MakadesMakades
      @MakadesMakades 10 หลายเดือนก่อน

      በተለይ ዋጋው በጣም ያምራል

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 ปีที่แล้ว +1

    ሆሆሆአይሀገሬ ከጨትሠርተዉ ይሀንያህል ዋጋ የቤት መሥሪያ😢😢

  • @BayushAsres
    @BayushAsres 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርሺን አሥቀምጭልነ

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ጉዙልኝ ተው

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮ ብቻ ነው ውድ ለምን የትም ሀገር በዚህ ዋጋ አይሸጡም በላባ እንኳን ሥፓንጁ ተሠርቶ እረ ተው

  • @asuyimam855
    @asuyimam855 ปีที่แล้ว

    መዳሜም የላት የሳዑድይ ሀብታም ተብላ እኮን እኔ ሆ

  • @hayu9963
    @hayu9963 ปีที่แล้ว

    ያረቢያ መጅሊስ ዋጋ አሳየን

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልግ ነበር ግን ትራንስፖርት ውድ ነው የሚሆነው ለክፍለ ሀገር

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 ปีที่แล้ว

    Yee 1ameti 5 were demoze ale bela ale teta biye lezawumi shera atefe ekemetalewu

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @westdesert55
    @westdesert55 ปีที่แล้ว

    እንዴአቅሚቲ እንኖራለን መዳምም አልገዛች ይሄንን😢

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว

    ዋይ ዋይ አለ ሸዋ 😂😂

  • @زمزم-ص6ص
    @زمزم-ص6ص ปีที่แล้ว

    የኔ መደገጥ😂ምን ይሉታል ዋይ😂

  • @kiyayelove5534
    @kiyayelove5534 ปีที่แล้ว

    Ara wedeza alflgime meno

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว

    ሆ😮😮😮😮

  • @adis7211
    @adis7211 ปีที่แล้ว

    ለደሀ የልት ጉሩሻ ብገዘ ይሻላል ከፈጣር ለማገኝት

  • @hiwottube6972
    @hiwottube6972 ปีที่แล้ว

    😱😱😱😱😱

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 ปีที่แล้ว

    690.000 ወይስ ጆሮየ ነው

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንጨት የለም

  • @albadralbadr6677
    @albadralbadr6677 ปีที่แล้ว

    🤭😦🤔😢

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ ปีที่แล้ว +2

    ላለው በጣም አሬፍ ነው

  • @Salam-vw7vx
    @Salam-vw7vx ปีที่แล้ว

    ወደመቀለ ይቻልል 😮

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    690 ሺ ሆ

  • @mitu4533
    @mitu4533 ปีที่แล้ว

    😢😢😮😮😮

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว

    ምንም አያምራም በዛ ላይ ዋጋው ዱባይም እንድህ አይወደድ ሆ

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 ปีที่แล้ว +1

    መቆየት ደጉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ ปีที่แล้ว

    በወርቅ ነውደ የተሰራው 😏ይህማ ለሀብታሞች ነው ለኛ ለሸቃሎች አይመጥንም ደግሞኮ አያምርም

  • @Fnotyared
    @Fnotyared ปีที่แล้ว

    Ene felgalew

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk ปีที่แล้ว

    ጀነት ያሴገባል ሆ

    • @adis7211
      @adis7211 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 7 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ሶፋ ቁጭ

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 ปีที่แล้ว

    Ere gif new

  • @Asteryoutube-wy9oj
    @Asteryoutube-wy9oj ปีที่แล้ว

    Betm yamaral

  • @AnaLim-co8ig
    @AnaLim-co8ig ปีที่แล้ว

    ❤🫣🫣

  • @ZebenayShifera-j4j
    @ZebenayShifera-j4j ปีที่แล้ว

    Shi amet new inde yeminorew😂

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 ปีที่แล้ว

    Har Wedaza😂😂

  • @sablasabsabla9043
    @sablasabsabla9043 ปีที่แล้ว

    🥵🥵wagaw

  • @Emnet865
    @Emnet865 5 หลายเดือนก่อน

    690 ሺ ነዉ ያለችዉ

  • @Qp4109
    @Qp4109 ปีที่แล้ว

    😅😅😅ዋጋው 😭

  • @besteb3ste854
    @besteb3ste854 ปีที่แล้ว

    ደሴ ይወስዳሉ እደ

  • @applered4091
    @applered4091 ปีที่แล้ว

    ለሰው ቂጥ መቀመጫ አልበዛም 😮😮😮

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 ปีที่แล้ว

    አረ ዋጋቹ አይቀመስም ብጭራሽ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

    ምነው ብቀርስ ውድ ነዉ

    • @ሳምሪዬፍቅር
      @ሳምሪዬፍቅር ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ በአቅማችን አነስ ያለ ቅናሽ ገዘተን ሞኖር እንችላላል ።

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

      @@ሳምሪዬፍቅር እኔ ከ30-40 ሺ ከዚህ የበለጠ አልገዛም

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว

      😢

  • @kiyayelove5534
    @kiyayelove5534 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂