ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማርያምን እንባ ተናነቀኝ ስለናተ እግዚያብሄር ለናተ የሚሻለዉን ያርግላችሁ ፍቅር የኔ ዉድ ስደት ባትሄጂ ይሻል 😢😢
ስለምፈልግሽ አላለም ከአንገት በላይ ነበር እምነቴ እምነቴ ስትል የነበረው አኡዙቢላህ 😊
ሲያስ ጠላ
አዎ ሀሀሀሀ
እኔ ግን ለቶየ ሆነ ነገር ያደገረገችለት ይመስለኛል ልጅቷ መሰሪ ናት ኤጭ😊😮ምን ኣይነት ጊዜ ነዉ
@Tgst1212 አላህ ያውቃል
ዛሬ ደግሞ ቶዬ አሳዘነኝ እግዚአብሔር አንድነትን ይስጣችሁ ፤ ፍቅር ቆዪ ትንሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም ከአለሽ ቆዪ ተረጋጊ
Kkkቃል ነበራት ለምንከደት ሀሀለአላህይጠብቀን
😢😢😢😢ኡፍፍፍ ማርያምን ሁለታችሁም አሁንስ አሳዘናችሁኝ ቶዬም ይወዳታል ፍቅርም ትወደዋለች ግን ሀይማኖታቸው 😢😢ቶዬ ደግሞ እሱም በሀይማኖት እሷም በሀይማኖታቸው መቀጠል አይፈልግም 😢😢😢😢ግን ምን ልበል ሁለታችሁም አሳዘናችሁኝ ፍቅር እውነቷን ነው በፍቅር የሚያስቡትን ሰው የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን ሰው በወንድምነት ማሰብ ከባድ ነው ፈፅሞ የማልቀበለው ነገር ነው እኔም ብሆን😢😢😢ፍቅር ተረጋጊ ውዴ ነገሩን ፈታችሁት አንድ ከሆናችሁ ግን ከባድ ነው ምን ልበል ፍቅርና ፉፉ ሙስሊምና ክርስቲያን ሁለቱም በሀይማኖታቸው ሆነው በፍቅር እየኖሩ ነው 😢ግን ከባድ ነው አላቅም ብቻ
ምን ይሻለናል በቃ አትጨማለቁብን ኤ 😮አበዛችሁት ጨምላቃ ሁላ😮
ቶየ ከስልምና ውጭ የሆነይ ሴት ይቅርብህ የተፈጠርክበት አላማ አላህን ልትገዛ እጂ ሌላ አላማ አደለም
ፍቅርዬ ስደት አማራጭ አታርጊ ሀገር ሆነሽ ሌላሰዉ ልመጅ ቶዬን እርሽዉ ስለት ተሳይ ለኪዳነ ምህረት ንገሪያት😢😢 ቶዬ በጣም አሳዘናችሁኝ ምናለ ከመጀመሪያዉ በትተዋወቁ 😢
😢😢😢😢በጣም
ሁለቶችም በእምነት የማይደራደሩ ከሆነ መፍትሄው መለያየት ነው
እኮ አኑ ተብየ ለራሱ ጠሞ ቶፋን ወደ ጥመት ሊመራው ነው አለቅላቂ
ቶዬ የኔ ወንድም 😢😢😢😢😢አይዞህ እኔ ስብር ልበልልህ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢የኔ አባት ፍቅርም ተጎድታለች ግን እግዚአብሔር በመካከላችሁ ጣልቃ ይግባና መፍትሄውን ያብጅላችሁ ፍቅር ድርቅ አትበይ አንድ ቀን ታገሽው ተነጋገሩበት የሆነ ነገር ቢሆን ትጎጃለሽ ትፀፀቻለሽ😢😢😢ደረቅ ድርቅ ማለት ትወጃለሽ ከፊትሽ ሲሄድ ለምን ዝም አልሽ እንደዛ ሲለምንሽ ደረቅ ወይስ ፍቅሩን ስለገለፀልሽ ኮርተሽ ነው ፍቅር አናደሽኛል እውነት ቶዬ አንድ ነገር ቢሆን ወዮ ወልሽ
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ መጀመሪያ ለምን አላሰባቹበትም ስትጀማምሩትሲቀጥል ቶፊቅ ከዝች ልጅ ውጪ በእስልምና ውስጥ ሴት የሌለ አታስመስል ሱብሀን አላህ በዚህ አይነትማ ሀይማኖትህም አለመቀየርክ ምንም ዋስትና የለኝም ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኢሄ ነው የኔ ምኞት
ግን እንደነዚህ ቲም የሚደብር የሚጨማለቅ አላየሁም ሀይማኖትን የማያከብሩ አኗር ተብየው ግን ለራሱ ጠሞ ሰው ያጠማል ኤጭ አስቀያሚ ሁላ ከምንም በላይ እስልምናችን በብር አይገዛም ደነዞች አራዳ ብሎ ማለት ሁሉም በሀይማኖቱ ጀግና ሲሆን ነው
ትክክልመጀመሪያሀይማኖትይቀድማል
ሳህ
ሳህ ተጨማለቁ
አኗር እምትባል ሰውየ ግን ጤናህ ያሳስባል የምር ለምት አተዋቸውም በተለይ ቶፋን አበዛሀው የምር ቲሽ
በእውነት ቶይ በጣም አሳዘነኝ ፍቅር እባክሽን ተረጄው 😢😢😢😢
መጀመርያ እንዴት ሳታስቡት ስለሐይማኖታችሁ??? መተሽ ልጁን አስጨነቅሽው😢መጀመርያ እደተራራቃችሁ በዛው መተው ነበረብሽ❤❤❤❤ብቻ ፈጣሪ ይሁናችሁ ለሁለታችሁም😢😢
መግማት መግማማት ዘሉ እማማ ዝናሽ ተግማማችሁብን የእውነት
ቀላልተገማሞ
ፍቅር ቀልቀላ ነሽ ጌታ ባለፈው ያዙኝ እንቢ ስትሆን አልነበርም አሁን ደግሞ ሲለምንሽእንቢ ቶየ ፍቅር አትሆንህም ምን ትመስላለች
አንዋር ያምሀል ልበል በቃ ተዋቸው ፍቅር አላቂነው እስልምና ህይወትነው
እራሱም ስላለበት ነውኮ ነገም የሱ ተራነው ለማየት ያብቃን
ሂጅ ወደዛ ከፊር ዱሮስ ተካፊር ምን ይጠበቃል አጠቅምህም ሲጀመር ተዋት
ፈጣሪ ይከፍርሽ አመዳም 😮
አንችም በሀይማኖትሸ እኔም በሀይማኖቴ ማረግነዉ የቀረዉ ልጆቻችሁ ሙሰሊም ይሁኑ በቃ
ፍቅርና ቶዬ በጣም ታምራላችው አብራችው ሁኑ ፍቅር አትሂጂ❤❤
አትጃጃሉ። ቆፍጠን በል። በሀይማኖትህ። ቶፋ
ታዳ ሂጃ ታዳ ስልበቦት እዴት ናዉ ምታስጣለ አታዳሞ ዳዳብ አትራበም ዝቃጭ ስጃማር ለይማኖትክ ክብር ዬለክም ናጃሳ
እባክሽ ፍቅር ተረጅዉ ስለሀይማኖታችሁ በግልፅ ተነጋገሩ ወይ ፍቅእርርርርር አይጣል ነዉ እኮ
የልጂቱ፣ምላስ
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም 😢😢
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
ኧረ ይች ላንተ አትገባም ምላሣም ነች
ሹፌሩ ሄዴ ሻንጣው የት አለ አሰፎገራቹ
እጭ ተጨማለቃችሁ አሁንስ ምንአለ እደትልቅ ብታስቡ ትልቅአይደላችሁ በስራአት ሀላልበሆነመገድ አታገቡም
ቶዬ አንጀቴን በላኝ ፍቅር አሰቃየሺው እኮ ወይኔ ስቃዩን አየ እኮ
Toye koo lovely brother his that true please 💔
ይህ አኑ ተብየው ሰውየ ጤነኛ ነው ግን ከመለያየት ውጭ አብረው መሆን አይችሉም አይገባህም? ፍቅር ግን ደረቅ ነሽ😢😢😢
ስደት አማራጭ አይሆንም ተረጋግታችሁ አዉሩ እልህኛ አትሁኑ ❤❤❤
ድራማችሁ ደስ ይላል
መጀመሪያ በጣም ሰታለቃቅሰ አልነበር አሁንደግሞ አልፈልግም ምናምን ምድነው
እግዚአብሔር ይሁናችሁ😢😢
I don't understand this part
የቶዬ መጨረሻ ምንደረሰ ሀኑ አሳውቅቅቅቅ
ተከታታይ ድራማ ነው እንዴ? እረ እፈሩ😅
ሁላችሁም የምር ሰታቅለሸልሹ መጥራት ቢደብረኝም አኑ ፍቅር የምትባሉ ለሀይማኖት ግድ የሌላችሁ በዛ ላይ የምትጮሁት ጩህት በጌታ ጆሮ ህመም ታመጣላችሁ እረ ተረጋጉ 😮
በጣም
ኢጭ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Besmammmm betam Asazenugn
ምንድናዉ አከበደቹት ከናትም ታለያይታዉ እኖራሉ
ለፍቅር በደምብ ኣርጎ ፀበል የማጠምቃት ሰዉ ብኖር ንሮ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር እንደሚመስለኝ የሆነ ነገር ያስነካቹ ይመስለኛል የምሬነዉ...
ያኪያ። ባል ም መሲልም ኖው እንዴየ ምን ኣይነት ውሲብሶብ ና ኣሲጠሊ ነገረ ኖው
Feker gobez teru wusane new yewsenshew ❤❤❤❤
በራስሽ ብቻ ነው እንዴ የሚትጓዢው እሱን ለምን አትረጂውም እቺን ብሎ ፍቅር
😂😂😂😅😅😅😂😂
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ሢጀመር ለሀይማኖት ክብር የላቸውም
እውነት ነው መብሸቅ
አኡዝቢ ላሂ አሏህይጠብቀን እዴዚህ ከመጃጃል ለምነትህ አስብበት
ፍቅር ረጋ በዬ እንጂ ተደማመጡ አስቡና ወደ አንድ ሀያማኖት ተጠቃለሉ
እንዴት እንዳስጠላችሁኝ
በሀይማኖት እንዳትደራደር በሀይማኖትሽ እንዳትደራደር እቺ ምድር ሃላፊ ናት ምድር የኛ አይደለችም ኮንትራት ኖሮ ነች ለየትኛው ጊዜ ሃይማኖት ጭራሽ በሀይማኖቷ ተዳዳሪ ወይም በሃይማኖት እንዳትላቸው
ጪቅጪቅ አላበዛሽውም ትበጠረቃለይ❤❤❤❤
ታታጃጅለኝ ቶሎ ውሰደኝ አሉ 😂😂
ፍቅር የሚሏት ጤና ይጎድላታል ከሃይማኖት ውጭ ለሆነ ሰው ስደት የምትሄድ
ToyeSofe xefa beselam newa Begeta🙏🏻
lijitu min tadereg eshi esu enbi silalt iko new aydel lemehed yewesenechew eshi kekerech bohala mindinew tesfawa .
ፍቅር ተብየዋ ከመጣች ጀመሮ በጣም ነው ያሥጠላችሑን
Filim atisirubgn selechen
መሰቀልልልብሰነዉ ያረህማን
ሚስኪን እግዚአብሔር ቶፋ አሳዘነኝ ልጅቷ ግን ታጥባ ጭቃ ናት ተመልሳ እዛው ናት
እነ የፈራሁት የሆነ ነገር አስነክታበት እንዳይሆን በእልህ ።እሱ ይለምናታል እሷ ትኮራበታለች እወድሻለው አፈቅርሻለው አለ ከዛ በላይ ምን እንድሆን ፈለክሽ ጩሄት ብቻ ስጀመርም ሁነታዋ አላማረኝም ነበር።
አለሃ ጃሃናብ ይዉሳድክ እሻለ ባክት
ከተተዋደዱ ከቀረች ወደሱ ሀይማኖት ትገባለች
Fikir ❤️❤️❤️ Toye please Atiraraku sidet metifonnew😭
ቶፋ አላህን ልትፈራ ይገባል ወላሂ በሀይመኖትህ አደራ ነግሬሀለሁ ትስለም ተጋቡ አለቀ ካልሆነ አትጃጃሉ እጭ😏
ይሄልድሊከፍርአስቧልአላህይድረስለት
Good luck guys 🙏
መለያየት ካለባችሁ በፍቅር በሰላም ተለዬ አንችም ስደት አይጠቅምሽም ስደት እድሜ ይጨርሳል ነገሮችን ለመርሳት ብለሽ ካገር መራቅ አይሆንሽም ቶየ ላች ባል ባይሆንም ምርጥ ወድም ይሆንሻል በፍቅር ብቻ ለኔ ይሆናል ብለሽ ባታስቢ
እረ በአላህ ወንድ ወንድ ሽተት ትደብራለክ
አንድ የሚረባ ትምህርት የሜሆን የማታሳዩ ሁሌም አንድነገርየሚያስጠላ ጭቅጭቅ የማይሆን ነጠር ትለቃላችሁ የህፃን ስራ
Kerma sydelem inde yetemelesechew yemin gura new ante kemehal weta minim comonsense yelehim tegabtew yemyfatu asmeselkachew
😢enidazarem alalakasikum Batam yasazagn fikire nw
ያረብ አላህዬ እነኚህን ሰወች ከአይናችን አጥፋለን አንተ አኗር የምትባል ባገኘሁህ ደስ ባለኝ ተዋቸው አንተ አሰማም ሙስሊምና ክርስቲያን በአንድ ቤት አይሆንም ትስለምና አግባት ትማር ንፅፅር መፅሀፍ ገዝተህ ስጣት ከዛ ትወስን
ወሬኛ የመሀመድን ተረተረት ከመፅሀፍ ቅዱሰ እኩል ታደርጉታላችሁ
ኮሜት ላነብ ነው የገባውት
Ahi lemdenhew ymethgi erhi besmami bhyi ftri feri aysazenesmi bentesi tregew
Man yemyluh mekary neh leraseh yalawek gebteh tifeteftaleh
ሀይማኖቱንካልቀየርእዳትቀሪፍቅርየኔውዲ
💔💔💔💔😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አይ ፍቅር ፍቅር እኮ ከበድነዉ
በርግጠኝነት መስተፋቅር ኣርጋበት ነዉ 😊ከቻላቹ ቤት ዉስጥ ኣስራቹ ለ3ቀን ቁርኣን ቅሩለት ስልኩም ንጠቁት ከዛ ነገር ሁሉም ነገር ይፈታልእሱ ኣሁን ራሱ ኣደለም ዉስጡ እንደ ኣዲስ ተቀይረዋል ሚስኪን😊
አረእኔራሱ😢ክርስታን😢አፍቅሪሁለይእሱነውማስበው😢😢😢😢😢😢 ምንይታውቃል😢😢😢😢😢😢
Toye chalo ahun ken anu kiyu bet wad ate metohal😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Haymanotun lilewet kehone 😂😂😂😂😂
ውይ ቶየ እምትባል እሳትን ነው እምትመርጠው ደም ለካፊር አኡዙቢላህ
አቤት ምን አገባሽ ካፊር ሠው አይደለም በናተ ቤት እኳን ካፊር ያልሆነውን ብንሆንስ😏😏😏😏
ምን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች ምላሣም
እረ ሶፊ በሰላም ነው ወንድሙ አደለክ ሲያብድ እሰረው
አረ ቶሁት ፍቅር ካባድ ነው ዎዴ ትዳር ግብ ሃይማኖት እሱ ሃይማኖት ታማላሺ ሴት ልጅ ናት ድርቅ አትሁን ዋንሁ ነገ ር ፍቅር ነው አትጫማልቁ 🙄
አረ ሴቶች ሀይመኖታቹ አስከብሩ እጭ😥
ድሮ ነው የተበላሸው ያለሀይማኖታችሁ ሰትጨማለቁ ኖራችሁ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ጨምላቆች
ፍቅር ከባድ ነው እኔም ደርሶብኛል
ለዚይ ነው አቧራው ጠሠ እምትሉት እኝክ😂😂😂😂
ሚድረ ልክስክስ ሁላ ለሀይመኖታቹሁ አንድ ክብር የለቹም። አሏህ ሀባኣም ሙምባሰ የድርገችሁ ያረቢ።
አትፍረዲ ይፈርዳን አለ ፍቅር ከባዲነው🎉🎉🎉
በትክክል😢😢😢😢
እዴት እዳሰ ጠላችሁ
Mech new yemyalkew yenante debari felm
Balachi ichi buda bahachu sababbi now hehula😢
Ara yoya anune agetaeev eyasqayute naw tolo derasulalte
ከፍቅርህ ሀይማኖትህ ይበልጣል ለፍቅር ብለህ በሀይማኖትህ አትደራደር ዱኒያህን አኬራህን አትጣ
Atelewchy iskahun yaltesaka mechem ayhonim yichawetubeshal
tofik eslmnan endtawk erdat esu bcha new tkklegnaw menged eslmnan bedenb temaru
Min sera fetoch nachu beteley ante belo amakary ande tenagere iswam amenech lemin berasachew menged indyhedu atetewachewim ajenda feleguna chewanet yalew sera seru yihe betam wetatun yemyawared sera new kalawekachubet zegut maferya honachu indezih mozaza neger lemedya aykerbem
እስቲ ተዋት ምንአርጊ ትሎት አላችሁ
ተጋቡ ትዋደዳላችሁ ሀይማኖት መንግስተ ስማያት አያስገባም ስራችን እንጂ የሚወዱትን ስው ማግኝት ባሁኑ ግዜ ከባድ ነው
ማርያምን እንባ ተናነቀኝ ስለናተ እግዚያብሄር ለናተ የሚሻለዉን ያርግላችሁ
ፍቅር የኔ ዉድ ስደት ባትሄጂ ይሻል 😢😢
ስለምፈልግሽ አላለም ከአንገት በላይ ነበር እምነቴ እምነቴ ስትል የነበረው አኡዙቢላህ 😊
ሲያስ ጠላ
አዎ ሀሀሀሀ
እኔ ግን ለቶየ ሆነ ነገር ያደገረገችለት ይመስለኛል ልጅቷ መሰሪ ናት ኤጭ😊😮ምን ኣይነት ጊዜ ነዉ
@Tgst1212 አላህ ያውቃል
ዛሬ ደግሞ ቶዬ አሳዘነኝ እግዚአብሔር አንድነትን ይስጣችሁ ፤ ፍቅር ቆዪ ትንሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም ከአለሽ ቆዪ ተረጋጊ
Kkkቃል ነበራት ለምንከደት ሀሀለአላህይጠብቀን
😢😢😢😢ኡፍፍፍ ማርያምን ሁለታችሁም አሁንስ አሳዘናችሁኝ ቶዬም ይወዳታል ፍቅርም ትወደዋለች ግን ሀይማኖታቸው 😢😢ቶዬ ደግሞ እሱም በሀይማኖት እሷም በሀይማኖታቸው መቀጠል አይፈልግም 😢😢😢😢ግን ምን ልበል ሁለታችሁም አሳዘናችሁኝ ፍቅር እውነቷን ነው በፍቅር የሚያስቡትን ሰው የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን ሰው በወንድምነት ማሰብ ከባድ ነው ፈፅሞ የማልቀበለው ነገር ነው እኔም ብሆን😢😢😢ፍቅር ተረጋጊ ውዴ ነገሩን ፈታችሁት አንድ ከሆናችሁ ግን ከባድ ነው ምን ልበል ፍቅርና ፉፉ ሙስሊምና ክርስቲያን ሁለቱም በሀይማኖታቸው ሆነው በፍቅር እየኖሩ ነው 😢ግን ከባድ ነው አላቅም ብቻ
ምን ይሻለናል በቃ አትጨማለቁብን ኤ 😮አበዛችሁት ጨምላቃ ሁላ😮
ቶየ ከስልምና ውጭ የሆነይ ሴት ይቅርብህ የተፈጠርክበት አላማ አላህን ልትገዛ እጂ ሌላ አላማ አደለም
ፍቅርዬ ስደት አማራጭ አታርጊ ሀገር ሆነሽ ሌላሰዉ ልመጅ ቶዬን እርሽዉ ስለት ተሳይ ለኪዳነ ምህረት ንገሪያት😢😢 ቶዬ በጣም አሳዘናችሁኝ ምናለ ከመጀመሪያዉ በትተዋወቁ 😢
😢😢😢😢በጣም
ሁለቶችም በእምነት የማይደራደሩ ከሆነ መፍትሄው መለያየት ነው
እኮ አኑ ተብየ ለራሱ ጠሞ ቶፋን ወደ ጥመት ሊመራው ነው አለቅላቂ
ቶዬ የኔ ወንድም 😢😢😢😢😢አይዞህ እኔ ስብር ልበልልህ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢የኔ አባት ፍቅርም ተጎድታለች ግን እግዚአብሔር በመካከላችሁ ጣልቃ ይግባና መፍትሄውን ያብጅላችሁ ፍቅር ድርቅ አትበይ አንድ ቀን ታገሽው ተነጋገሩበት የሆነ ነገር ቢሆን ትጎጃለሽ ትፀፀቻለሽ😢😢😢ደረቅ ድርቅ ማለት ትወጃለሽ ከፊትሽ ሲሄድ ለምን ዝም አልሽ እንደዛ ሲለምንሽ ደረቅ ወይስ ፍቅሩን ስለገለፀልሽ ኮርተሽ ነው ፍቅር አናደሽኛል እውነት ቶዬ አንድ ነገር ቢሆን ወዮ ወልሽ
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ መጀመሪያ ለምን አላሰባቹበትም ስትጀማምሩትሲቀጥል ቶፊቅ ከዝች ልጅ ውጪ በእስልምና ውስጥ ሴት የሌለ አታስመስል ሱብሀን አላህ በዚህ አይነትማ ሀይማኖትህም አለመቀየርክ ምንም ዋስትና የለኝም ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኢሄ ነው የኔ ምኞት
ግን እንደነዚህ ቲም የሚደብር የሚጨማለቅ አላየሁም ሀይማኖትን የማያከብሩ አኗር ተብየው ግን ለራሱ ጠሞ ሰው ያጠማል ኤጭ አስቀያሚ ሁላ ከምንም በላይ እስልምናችን በብር አይገዛም ደነዞች አራዳ ብሎ ማለት ሁሉም በሀይማኖቱ ጀግና ሲሆን ነው
ትክክልመጀመሪያሀይማኖትይቀድማል
ሳህ
ሳህ ተጨማለቁ
አኗር እምትባል ሰውየ ግን ጤናህ ያሳስባል የምር ለምት አተዋቸውም በተለይ ቶፋን አበዛሀው የምር ቲሽ
በእውነት ቶይ በጣም አሳዘነኝ ፍቅር እባክሽን ተረጄው 😢😢😢😢
መጀመርያ እንዴት ሳታስቡት ስለሐይማኖታችሁ???
መተሽ ልጁን አስጨነቅሽው😢
መጀመርያ እደተራራቃችሁ በዛው መተው ነበረብሽ❤❤❤❤ብቻ ፈጣሪ ይሁናችሁ ለሁለታችሁም😢😢
መግማት መግማማት ዘሉ እማማ ዝናሽ ተግማማችሁብን የእውነት
ቀላልተገማሞ
ፍቅር ቀልቀላ ነሽ ጌታ ባለፈው ያዙኝ እንቢ ስትሆን አልነበርም አሁን ደግሞ ሲለምንሽ
እንቢ ቶየ ፍቅር አትሆንህም ምን ትመስላለች
አንዋር ያምሀል ልበል በቃ ተዋቸው ፍቅር አላቂነው እስልምና ህይወትነው
እራሱም ስላለበት ነውኮ ነገም የሱ ተራነው ለማየት ያብቃን
ሂጅ ወደዛ ከፊር ዱሮስ ተካፊር ምን ይጠበቃል አጠቅምህም ሲጀመር ተዋት
ፈጣሪ ይከፍርሽ አመዳም 😮
አንችም በሀይማኖትሸ እኔም በሀይማኖቴ ማረግነዉ የቀረዉ ልጆቻችሁ ሙሰሊም ይሁኑ በቃ
ፍቅርና ቶዬ በጣም ታምራላችው አብራችው ሁኑ ፍቅር አትሂጂ❤❤
አትጃጃሉ። ቆፍጠን በል። በሀይማኖትህ። ቶፋ
ታዳ ሂጃ ታዳ ስልበቦት እዴት ናዉ ምታስጣለ አታዳሞ ዳዳብ አትራበም ዝቃጭ ስጃማር ለይማኖትክ ክብር ዬለክም ናጃሳ
እባክሽ ፍቅር ተረጅዉ ስለሀይማኖታችሁ በግልፅ ተነጋገሩ ወይ ፍቅእርርርርር አይጣል ነዉ እኮ
የልጂቱ፣ምላስ
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም 😢😢
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
ኧረ ይች ላንተ አትገባም ምላሣም ነች
ሹፌሩ ሄዴ ሻንጣው የት አለ አሰፎገራቹ
እጭ ተጨማለቃችሁ አሁንስ ምንአለ እደትልቅ ብታስቡ ትልቅአይደላችሁ በስራአት ሀላልበሆነመገድ አታገቡም
ቶዬ አንጀቴን በላኝ ፍቅር አሰቃየሺው እኮ ወይኔ ስቃዩን አየ እኮ
Toye koo lovely brother his that true please 💔
ይህ አኑ ተብየው ሰውየ ጤነኛ ነው ግን ከመለያየት ውጭ አብረው መሆን አይችሉም አይገባህም? ፍቅር ግን
ደረቅ ነሽ😢😢😢
ስደት አማራጭ አይሆንም ተረጋግታችሁ አዉሩ እልህኛ አትሁኑ ❤❤❤
ድራማችሁ ደስ ይላል
መጀመሪያ በጣም ሰታለቃቅሰ አልነበር አሁንደግሞ አልፈልግም ምናምን ምድነው
እግዚአብሔር ይሁናችሁ😢😢
I don't understand this part
የቶዬ መጨረሻ ምንደረሰ ሀኑ አሳውቅቅቅቅ
ተከታታይ ድራማ ነው እንዴ? እረ እፈሩ😅
ሁላችሁም የምር ሰታቅለሸልሹ መጥራት ቢደብረኝም አኑ ፍቅር የምትባሉ ለሀይማኖት ግድ የሌላችሁ በዛ ላይ የምትጮሁት ጩህት በጌታ ጆሮ ህመም ታመጣላችሁ እረ ተረጋጉ 😮
በጣም
ኢጭ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Besmammmm betam Asazenugn
ምንድናዉ አከበደቹት ከናትም ታለያይታዉ እኖራሉ
ለፍቅር በደምብ ኣርጎ ፀበል የማጠምቃት ሰዉ ብኖር ንሮ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር
እንደሚመስለኝ የሆነ ነገር ያስነካቹ ይመስለኛል የምሬነዉ...
ያኪያ። ባል ም መሲልም ኖው እንዴየ ምን ኣይነት ውሲብሶብ ና ኣሲጠሊ ነገረ ኖው
Feker gobez teru wusane new yewsenshew ❤❤❤❤
በራስሽ ብቻ ነው እንዴ የሚትጓዢው እሱን ለምን አትረጂውም እቺን ብሎ ፍቅር
😂😂😂😅😅😅😂😂
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ሢጀመር ለሀይማኖት ክብር የላቸውም
እውነት ነው መብሸቅ
አኡዝቢ ላሂ አሏህይጠብቀን እዴዚህ ከመጃጃል ለምነትህ አስብበት
ፍቅር ረጋ በዬ እንጂ ተደማመጡ አስቡና ወደ አንድ ሀያማኖት ተጠቃለሉ
እንዴት እንዳስጠላችሁኝ
በሀይማኖት እንዳትደራደር በሀይማኖትሽ እንዳትደራደር እቺ ምድር ሃላፊ ናት ምድር የኛ አይደለችም ኮንትራት ኖሮ ነች ለየትኛው ጊዜ ሃይማኖት ጭራሽ በሀይማኖቷ ተዳዳሪ ወይም በሃይማኖት እንዳትላቸው
ጪቅጪቅ አላበዛሽውም ትበጠረቃለይ❤❤❤❤
ታታጃጅለኝ ቶሎ ውሰደኝ አሉ 😂😂
ፍቅር የሚሏት ጤና ይጎድላታል
ከሃይማኖት ውጭ ለሆነ ሰው ስደት የምትሄድ
Toye
Sofe xefa beselam newa
Begeta🙏🏻
lijitu min tadereg eshi esu enbi silalt iko new aydel lemehed yewesenechew eshi kekerech bohala mindinew tesfawa .
ፍቅር ተብየዋ ከመጣች ጀመሮ በጣም ነው ያሥጠላችሑን
Filim atisirubgn selechen
መሰቀልልልብሰነዉ ያረህማን
ሚስኪን እግዚአብሔር ቶፋ አሳዘነኝ ልጅቷ ግን ታጥባ ጭቃ ናት ተመልሳ እዛው ናት
እነ የፈራሁት የሆነ ነገር አስነክታበት እንዳይሆን በእልህ ።
እሱ ይለምናታል እሷ ትኮራበታለች እወድሻለው አፈቅርሻለው አለ ከዛ በላይ ምን እንድሆን ፈለክሽ ጩሄት ብቻ ስጀመርም ሁነታዋ አላማረኝም ነበር።
አለሃ ጃሃናብ ይዉሳድክ እሻለ ባክት
ከተተዋደዱ ከቀረች ወደሱ ሀይማኖት ትገባለች
Fikir ❤️❤️❤️ Toye please Atiraraku sidet metifonnew😭
ቶፋ አላህን ልትፈራ ይገባል ወላሂ በሀይመኖትህ አደራ ነግሬሀለሁ ትስለም ተጋቡ አለቀ ካልሆነ አትጃጃሉ እጭ😏
ይሄልድሊከፍርአስቧልአላህይድረስለት
Good luck guys 🙏
መለያየት ካለባችሁ በፍቅር በሰላም ተለዬ አንችም ስደት አይጠቅምሽም ስደት እድሜ ይጨርሳል ነገሮችን ለመርሳት ብለሽ ካገር መራቅ አይሆንሽም ቶየ ላች ባል ባይሆንም ምርጥ ወድም ይሆንሻል በፍቅር ብቻ ለኔ ይሆናል ብለሽ ባታስቢ
እረ በአላህ ወንድ ወንድ ሽተት ትደብራለክ
አንድ የሚረባ ትምህርት የሜሆን የማታሳዩ ሁሌም አንድነገርየሚያስጠላ ጭቅጭቅ የማይሆን ነጠር ትለቃላችሁ የህፃን ስራ
Kerma sydelem inde yetemelesechew yemin gura new ante kemehal weta minim comonsense yelehim tegabtew yemyfatu asmeselkachew
😢enidazarem alalakasikum Batam yasazagn fikire nw
ያረብ አላህዬ እነኚህን ሰወች ከአይናችን አጥፋለን አንተ አኗር የምትባል ባገኘሁህ ደስ ባለኝ ተዋቸው አንተ አሰማም ሙስሊምና ክርስቲያን በአንድ ቤት አይሆንም ትስለምና አግባት ትማር ንፅፅር መፅሀፍ ገዝተህ ስጣት ከዛ ትወስን
ወሬኛ የመሀመድን ተረተረት ከመፅሀፍ ቅዱሰ እኩል ታደርጉታላችሁ
ኮሜት ላነብ ነው የገባውት
Ahi lemdenhew ymethgi erhi besmami bhyi ftri feri aysazenesmi bentesi tregew
Man yemyluh mekary neh leraseh yalawek gebteh tifeteftaleh
ሀይማኖቱንካልቀየርእዳትቀሪፍቅርየኔውዲ
💔💔💔💔😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አይ ፍቅር ፍቅር እኮ ከበድነዉ
በርግጠኝነት መስተፋቅር ኣርጋበት ነዉ 😊
ከቻላቹ ቤት ዉስጥ ኣስራቹ ለ3ቀን ቁርኣን ቅሩለት ስልኩም ንጠቁት ከዛ ነገር ሁሉም ነገር ይፈታል
እሱ ኣሁን ራሱ ኣደለም ዉስጡ እንደ ኣዲስ ተቀይረዋል ሚስኪን😊
አረእኔራሱ😢ክርስታን😢አፍቅሪሁለይእሱነውማስበው😢😢😢😢😢😢 ምንይታውቃል😢😢😢😢😢😢
Toye chalo ahun ken anu kiyu bet wad ate metohal😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Haymanotun lilewet kehone 😂😂😂😂😂
ውይ ቶየ እምትባል እሳትን ነው እምትመርጠው ደም ለካፊር አኡዙቢላህ
አቤት ምን አገባሽ ካፊር ሠው አይደለም በናተ ቤት እኳን ካፊር ያልሆነውን ብንሆንስ😏😏😏😏
ምን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች ምላሣም
እረ ሶፊ በሰላም ነው ወንድሙ አደለክ ሲያብድ እሰረው
አረ ቶሁት ፍቅር ካባድ ነው ዎዴ ትዳር ግብ ሃይማኖት እሱ ሃይማኖት ታማላሺ ሴት ልጅ ናት ድርቅ አትሁን ዋንሁ ነገ ር ፍቅር ነው
አትጫማልቁ 🙄