መልካም ልማድን እንዴት ልጀምር? መጥፎ ልማድንስ እንዴት ላቁም? 6 ወሳኝ ልምምዶች! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • አንድን መጥፎ ልማድን ለማቆም ስኬታው መንገድ መልካም ልማድን መጀመርና ያንን ልማድ ካለማቋረጥ መለማመድ ነው፡፡ ይህንን የልማድ ለውጥ ለማድረግ የሚያግዙንን ስድስት ስኬታማ ልምምዶችን እንደመለከታለን፡፡
    #habitformation #goodhabits #newbeginnings
    t.me/Dreyob
    / naeleyob623
    / dr-eyob-mamo. .

ความคิดเห็น • 41

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ከፍለን በሌላ ቁንቁ የምንማረውን በራሳችን ቁንቁዋ በነፃ እድንማር ድል ሰለሰጠን እናመስይናለን:;❤

  • @fekededejene843
    @fekededejene843 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው። ዶር ኢዮብ እንዲህ ይለናል።
    መጥፎ ልማድን የማቆሚያው ዘዴ ጥሩ ልማድ መጀመር ነው።
    1. ፍጻሜአችሁን ምን እንዲሆን እንደምትፈልጉ ወስኑ
    2. ያንን ፍጻሜ የሚደግፉ ድርጊቶችን በየእለቱ አድርጉ
    3. ከፍጻሜአችሁ አንጻር እንቅስቃሴ ጀምሩ
    4. የተጀመረውን ነገር ሳይቋረጥ መደጋገም
    5. ልማድ ባደረግነው አንጻር ማንነትን መገንባት
    6. ማንኛውንም ጥሩ ልማድ በፍጹም አለማቋረጥ

  • @wakjiradenbi827
    @wakjiradenbi827 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አመሰግናለሁኝ በጣም ተለዉጫለሁኝ አንተ በምታካፍለን ሀሳቦች በሙሉ!!!

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ለመሆን በኢየሱስ እመን

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ዶክተር ቆንጆ ሃሳብ ነው🙏🙏

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽአመት ኑርልን

  • @kasechkibreab953
    @kasechkibreab953 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr.

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @abimelechzewdu1162
    @abimelechzewdu1162 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @henokachalu
    @henokachalu 2 ปีที่แล้ว +1

    betam konjo hasab new dr amesegnalew tetekmebetalew

  • @fitsumbalcha5061
    @fitsumbalcha5061 ปีที่แล้ว

    wow doctor good

  • @YeabsraAfework-yl5wp
    @YeabsraAfework-yl5wp 4 หลายเดือนก่อน

    Tanx Doctor

  • @tagesehalibo3438
    @tagesehalibo3438 ปีที่แล้ว

    ኧራ ዶ/ር ደስ ይላል። ተበራክልን

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot sir🙏

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว

    Wow!!! Thank you, for sharing ❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว

    እተገብረዋለሁ አመሰግናለሁ። ዶ/ር

  • @amazingnature8518
    @amazingnature8518 ปีที่แล้ว

    Thanks dr

  • @saradav2853
    @saradav2853 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለን

  • @asnfworku8519
    @asnfworku8519 ปีที่แล้ว

    Greet

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tesloachrut901
    @tesloachrut901 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Dr for great change your doing by teaching

  • @manewolde516
    @manewolde516 ปีที่แล้ว

    Thank you, I appreciate the lesson you share with us. It is life changing.

  • @mameye7
    @mameye7 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek dr Eyob

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 ปีที่แล้ว

    Welcome Doc

  • @azeb2300
    @azeb2300 ปีที่แล้ว

    Dr betam new menamesegnew

  • @seada4722
    @seada4722 ปีที่แล้ว

    Thank You Dr 👍👍🙏

  • @dorifile8121
    @dorifile8121 2 ปีที่แล้ว

    Nama fooyya'aa ta'uun barbaada bartee gaarii horachuun barbaada.
    I want to become a better person and I want to develop good habits.

  • @semirabirhanu3427
    @semirabirhanu3427 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bureyhtube981
    @bureyhtube981 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @nathanaelz566
    @nathanaelz566 ปีที่แล้ว

    Great idea!

  • @solution365
    @solution365 2 ปีที่แล้ว

    Thanks alot

  • @zebibtesfagiorgis6839
    @zebibtesfagiorgis6839 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @zahrasaid4255
    @zahrasaid4255 ปีที่แล้ว

    Lmn gin indazih ayinet TH-cam channel bizu like and view yelewum

  • @marechtefera3683
    @marechtefera3683 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚🙏🙏🙏

  • @zahrasaid4255
    @zahrasaid4255 ปีที่แล้ว

    Sew. Bamaytekmewu video layi distracte yihonali gin indazih ayinet video yemayewu betam wusn sew nw guys niqu irasachun bamayihon gizachiwun atatfu don't waste your time guys life is too short so ...,....

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว

    Thank you doctor❤

  • @adanechadmassu8505
    @adanechadmassu8505 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @enyewdegaga3207
    @enyewdegaga3207 ปีที่แล้ว

    Thanks doctor

  • @mahlettesfaye1694
    @mahlettesfaye1694 ปีที่แล้ว

    thank you Dr