Good job, brother. You are a very incredible job. You did keep it up the good job. Thank you for showing this emzing church and our orthodox history 🙏. God blessed all countries and .
Emperor Menilik & Emperor Haile Selassie, great men of modern day Ethiopia & Africa as a whole. Known to the world still to this day! Students are taught about them in African history all over the world. Legends. Orthodox Church is rich in historic collections. Our pride!
Thank you the custodian for your time and indepth explanation. I learnt much from this show. The artifacts need a better protection and a big history museum. Please mobilize the citizens to contribute for this mission. May God bless you both!
What a splendid story. what a splendid, magnificent kings; dumbfounded Ethiopians. Ethiopians heydays was conspicuous. Sadly this whole history became as preposterous as never happened, as never been there. But here I really want to appreciate the curator. He explained things as thoroughly as enough to rejuvenate the courage. And also I want to extend my gratitude to the master of ceremonies. Deep gratitude for the ancients!
Ya but contextually if he mentioned Minilik 2nd we know the year and during the next explanation he mentioned it exactly 1883. If I made a mistake I apologize please
I love you,Elsiye. You have such a positive vibe, and your enthusiasm is so contagious and infectious. God bless you, and I can't wait to try this hair and whole body mask.
ቀሲስ ብሩክ በጣም ይገርማል ለቤተክርስቲያናችን ብቻ ሳይሆን ለሃገራችንም የተሰጠህ ሰው፡፡ በነገሮች ሁሉ ጸንተህ የምትገኝ የአላማ ሰው ነህ፡፡ ስላሴ ሕይወትህን ቤትህን ይባርኩልህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግዜ ምርጥ ሰው ነህ በርታ ተባረክ፡
እጅግ በጣም ታሪክን የሚገልጽ ነው ❤
በተለይ የኢንጅነሩ አገላለጽ አርኪና ግልጽ የሆነ ነው❤ ሣላሴዎች ይባርካችሁ 🙏😍
እህቴ ኢንጂነር አይደሉም የቤተክርስቲያናችን ምርጥ አገልጋይና ምሁር ናቸው፣ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ብሩክ ዋለልኝ ይባላሉ፣ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡
ኟሀ ጀሸሰቀረ@@eskedargebremichael8793
የሚያውቅ ስው ሲናገር እንዴት ደስ ይላል እግዜር ይስጥልን❤❤❤
አስጎብኝዉ እጅግ የሚደነቅ እዉቀት ችሎታ ኢትዮጵያዊ ኩራት ትህትና የተላበሱ ናቸዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን
ማራኪ ወግ ስራዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው። ዛሬ ደግሞ በጣም አድናቂህ ነኝ። 🎉 ላይክ! ላይክ! ላይክ!
ዛሬ ግሩም ድንቅ ቦታ ላይ ዉለሀል አንተም ተምረህ ለኛም ግሩም ድንቅ ትምህርት ሰጠኸን ተባረክ
ምግብ መቀማመስ ማንም አያጣዉም ቀጥል ማራኪ ታሪክ አቀረብክልን ሐገርህን እወቅ ይሉሐል ይኼነዉ
የቤክረሰተያን ሰላሴ አማኝ አገልጋይ ተባረክ ከበር ሰላሴዎት የድካምህን ይክፈሉህ ዕድሜ ጤና ሊኖርህ እለምናሎ ።
በስመአም አስጎብኚው ከአቤል ጋርም ያደረጉትን አይቻለሁ .... ያለው እውቀት እርጋታው የሚያስረዳበት አንደበት በእውነት በጣም የሚያስገርም እውቀቱ ምጡቅ ሰው ነውና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን ልጄ ተባረክ :: በጣም አዳማጭ ነህና 👌🙏...
የህይወት ቁጥር- 7 ነው
ስላሴዎች - ቁጥር 7 ናቸው
እኚህ አስጎብኚ ህይወታቸው በ7 መሰረተ ምሶሶ እዛው ቦታ ላይ የተመሰረተ ነው በዚህ ልክ ስለ ስላሴ ካቴድራል መንፈሳዊና ታሪካዊ እሴቱን አውቀው ባያስረዱን ነበር የሚገርመው !
ታናሽ እህቴ ስምንተኛ ክፍልን እዛው ግቢ ስላሴ እለመንተሪ ትምህርት ቤት ስለተማረች የካቴድራሉን እያንዳንዱን የውጭ አካሉን አውቀዋለሁኝ !
ወር በገባ በ7ኛው ቀን አባቴ ጥዋት ሄዶ ሻማ አብርቶ እያለቀሰ ሲጸልይ ነው እያየሁኝ ያደኩት ስለሴ ቤተክርስቲያን ግን ምንም እውቀት እንደሌለኝ ነው አሁን የተረዳሁት !
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ስላሴ ቤተክርስቲያን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ስለሚመስለኝ አይስበኝም ነበር ልጅ እያለሁኝ አሁንም የተሻለ እሳቤም የለኝም የባለወልድን ያክል !
ክርስትናን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ታሪክ በሙሉ የያዘ ግዙፍ ተቋም ቢሆንም ራሱ አሁንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መስሎ አይታየኝም አሁንም ለምን እንደሆነ አላውቅም ! የቤተክርስቲያኑ የሆነ የውስጥ ክልሉ ድረስ እስከነ ጫማ ስገባበት አይቻለሁኝ ለዛ መሰለኝ ወይ ደግሞ የውስጥም የውጭም አሰራሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለማይመስል ይሆን አላውቅም ብቻ አሁንም ትልቅ ቅርስ ቤት እንጂ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ሊመስለኝ አልቻለም !
ደርግ የገደላቸው ሰዎች ተብሎ ግራውንድ ውስጥ ሙዚየም ተሰርቶ እለመንተሪ በምንማርበት ዘመን ሰቆቃ እየነገሩ እያሳዩ አስደንብረውኛል ለዛ ይሁን እንዴ ግን !
አስቡት እንግዲህ ተወልጄ ያደኩት ኦልድ ኤርፖርት ነው የተማርነው አራት ኪሎ ነው ለምን ቤተሰቦቼ ከስላሴ ቤተክርስቲያን እና ከመስከያዙና መድሃኒያለም ጋር ከባድ ቁርኝነት ስላላቸው ጥዋት ስራ ስገቡና ከስራ ስወጡ ሳይሳለሙ አያልፉም ነበር መስከያዙና መድሃኒያለም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሲመስለኝ ስላሴ ግን የካቶሊክ ነው የሚመስለኝ !
እንደ እኔ ችግር ያለበት ሌላ ሰው ይኖር ይሆን ግን ?
ተረድቼሃለሁ በውጭ ሀገር መሃንዲስ ስለተሰራ ነው@@user-cd9bt9bn9k
በጣም እስደናቂ አይቼ የማላውቀውን ታሪክ ነው ያስጎበኘህን እናመሰግናለን በተለይ እድሜ ጠገብ የብራና መፅሐፎች እና አልባሳት፣እርሶች የቤተክርስቲያን ውስጡ በጣም ድንቅ ነበር በማስጎብኘት ብቻ ገቢ በማስገባብ በጣም መጠቀም ያለበት ቤተክርስቲያን ነው ይደንቃል ኦርቶዶክስ የታሪክ ማህደር ናት።💚💛❤🙏አስጎብኝ እጅግ የሚገርም ጥሩ እውቀት በትህትና ጋር በደንብ ስላስጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏
ዶክተር ብርክ የተዋህዶ እንቁ በጣም ነው የምወደዎት❤❤❤❤
ሥራችሁን ይባርክላችሁ ።
ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ሚስጥራዊ ቦታዎችን አደባባይ ባታወጡት ደስ ይለን ነበር ።
ዘመኑና ወቅቱ ይሄን ለማሳየት የሚከብድበት ሳአት ነዉ።ከተሳሳትኩ ይቅርታ ።
እጅግ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ደስ የሚል አቀራረብ ነው።ካሜራ ማኑ ግን አብሽቅ ነው አስጎብኚው ሲያወራ እሱን እሱን ይቀርፃል ስለሚያወራለት ነገር ለምን እንደማይቀርፅ አልገባኝም።የተከለከለ ነገር አይደለም።በተረፈ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ።
ግዝሽ እና ሁላችንንም አጋዝዕተ ዓለም ስላሴ በእያለንበት ይጠብቀን!
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን ሣርዬ ቆንጆ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ማራኪ ወግ ለምን ቀን ተቀየረ ማክሰኞ ነበር ?
አሜን
Amen
Good job, brother. You are a very incredible job. You did keep it up the good job. Thank you for showing this emzing church and our orthodox history 🙏. God blessed all countries and .
አብርሀሙ ስላሴፍፃሜውን ያሳምሩልን
Abet Ewoket, abet agelalse,
May God bless you forever, Engeeiner.
Wow amazing great story wonderful thank you for share brvo
" እጅግ በጣም ይገርማል"
ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ብሩክ ዋለልኝ ።
እንዴት ይህን ዕድሜ ጠገብ
መንበረ ፅባዎት ካቴድራል ቤተክርስቲያን ።
ታሪክ ምንም ዓይነት ወረቀት
ሣይመለከቱ በቃል ሲያስጎበኙኽ ለመግለጥ ቻሉ ? እራሳቸው የታሪክ መዝገበ ቃላት ናቸው ።
ግዝሽ
በጣም አመሰግናለሁ
የሚደንቅ ነው ።
Emperor Menilik & Emperor Haile Selassie,
great men of modern day Ethiopia & Africa as a whole. Known to the world still to this day! Students are taught about them in African history all over the world. Legends. Orthodox Church is rich in historic collections. Our pride!
አቤል ብርሃኑ በጥሩ ሁኔታ አስጎብኝቶናል አንተም በጥሩ ሁኔታ እንደምታስጎበኘን እርግጠኛ ነኝ ለምርጥ ፕሮግራሞችህ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
በጥኡም ቃል ተገልጦል ..thank you a lot god bless you both ...i'm legesse....
አፌን ከፍቸ በግርምት በማላቀው ስሜት ውስጥ ሁኘ ጨረስኩ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለልጀ ኢትዮብያ ስገባ የምወስደው እምነቱን ታሪኩን እዲያቅ አደርጋለው እኔኮ በውጭ እየመጣው እሄዳለው ብዙ አምልጦኛል እናመሰግናለን ማራኪ ወግ🙏
በቃ ትክክለኛው የአማርኛ ገለጻ ማለት ይህ ነዉ መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው በመገረም የተከታተልኩት
አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ
እሚገራርሙ ታሪኮችን እንድናቅ እያደረከን ነው በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎ። መልካም ሰው።
እግዚአብሔርን የሚፈሩ መሪዎች ምን አይነት ድንቅ ግዜ ነው
Betam gerum program new. Egziabhare yestelen.
Wow በጣም ደስ ብሎናል ግዞዬ ከበዝ አስጎብኚ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!
Very educating video
Thank you Maraki weg !!!
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራት ነች፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይል ነች፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህይወት ነች፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅርስ ነች፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታሪክ ነች፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለኢትዮጵያውያን ማንነት መገለጫ ነች፣ አንቺን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥረኛል
ለትውልድ የሚጠቅም ነው።
እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Thank you the custodian for your time and indepth explanation.
I learnt much from this show.
The artifacts need a better protection and a big history museum. Please mobilize the citizens to contribute for this mission.
May God bless you both!
What a splendid story. what a splendid, magnificent kings; dumbfounded Ethiopians. Ethiopians heydays was conspicuous. Sadly this whole history became as preposterous as never happened, as never been there.
But here I really want to appreciate the curator. He explained things as thoroughly as enough to rejuvenate the courage. And also I want to extend my gratitude to the master of ceremonies.
Deep gratitude for the ancients!
እኔ ኡሮቶደክስ አደለሁም ግን አስጉብኜው እንዴት ትልቅ ሃይማኖት ኢትዮጵያ እንዳላት ያስረዱን ይመስገናል ግን የገረመኝ ግብፅውች እዜች ቤ|ክ ተከበረው ቡታ አላችው ግን እየሮሳሌም ውስጥ የኢትዮጵያን ጋር ጉን ለጉን ቤ|ክ አላችው እዜ አገራችን በክብር ቡታቸው አለነካንም ግን እየሩሳሌም ውስጥ የኢትዮጵያ ኡሮቶዱክስ ቡታ ለመውስድ የሚደረጉትን ኡሮቶዱክሱች ዝም ማለት የለባችውም እላለሁ።
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለሀገሬ ታሪክ ማወቅ በጣም ፍላጎት አለኝ ነገር ግን ይህ ሰው የአመተ ምህረት ስህተት አይቼበታለሁ አጲ ሚሊልክ 1983 በህይውት አልነበሩም በዚህን ወቅት በመንበረ ጰባወት ቤተክርስትያን ቅጥር ግቢ ውስጥ የባለወልድን ቤተክርስትያን ገነቡ ይላል 1983 ከእንጦጦ ወደ ዋናው ቤተመንግስት ሲዘዋወሩ ነው የሚለው ይህን ስህተት አርመው ትውልዱን አታሳስቱ ለራሳችሁ ተሳስታችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ገናና እና በጣም ረጅም ታሪክ ነው ያላት ከአለም ሁሉ ቀደምት ነን በታሪክ ባለን በመልካሙ ታሪካችን እንኮራለን አመሰግናለሁ
Ya but contextually if he mentioned Minilik 2nd we know the year and during the next explanation he mentioned it exactly 1883.
If I made a mistake I apologize please
ማራኪ ወግ ዋዉዉዉ ታድለህ በውን አይተኸው ለኛም አሳየኸን ኑርልን እንወዳሀለን፡።
ማራኪ ወግ ዛሬ ያቀረብከው ፕሮግራም? በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ታሪካዊ ቦታ ነው:: በተለይ ከሀገር ውጭ ላለነው በግልፅ እንድንመለከት ስላደረግክ እናመሰግናለን ተባረክ🙏🏾
ተመሥገንነው እግዛቤር በቤቱ ያጽናን
ታሪኩን በደብ አርጎ ያወቀ ጎበዝ ሰዉ ነዉ.
ማረኪ ሾ ከቡዙ እንደሰያምየህ አስደናቂ ገራሚ አገራችን ተቀምጠን ምን ም የማናቀው ተመሰጨ በቱኩረት ሰለአሥጎበኘሀኝ በጣም በጣም በትህትና አድናቆተየና ምስጋና ላቀብልህ ክበር
አቤል የወይኖ ልጅ አሳይቶናል ደስ የሚል አንጀት የሚያርስ ማብራሪያ ተባረኩ
Thank you it was interesting, I know the church but I have never seen it in detail like this ❤
እረ እድለኛ ሰው ነዎት ❤❤❤ እግዛብሄር ይሙላው
ሊቀትጉኃን ቁጥር ላይ ቢጠነቀቁ ጥሩ ነው ፣አፄ ምንሊክ በ 1983 ከእንጦጦ ቤ መንግሥታቸውን ብለው ጀመሩ ...ይቅርታ ብለው 1893 ብለው አርሙት
Thank you for showing up
በርታ ጥሩአቅርበኀል።
Thank you so much Maraki Midia!!!!!!!!!
Well done!
I love you,Elsiye. You have such a positive vibe, and your enthusiasm is so contagious and infectious. God bless you, and I can't wait to try this hair and whole body mask.
what? wrong place?
ሁሉም ግሩም ነው። ከ አክሱም ፅዮን ቀጥሎ ሁለተኛ ከሆነ በምን መለኪያ ነው ብቸኛ መሾሚያ የሆነው ሃሳቡ ይጣረሳል።
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አክብሮ ተከብሮ የኖሩ መርነባራት እግዚአብሔር ልብ
Ijin be Af yemiyaschin Tarik nw! Zeyigerim!
ለአሰጎብኚው ዕድሜ ከጤና ጋራ እመኝልሀለሁ።
ከሜልበርን
በላቸው ደምሴ ነኝ
I love orthodox forever
በጣም የሚያስገርም ነው ይህንን ትልቅ ታሪክ እስካሁን ለጉብኝት ክፍት ያለማረግ ያስቆጫል ትልቅ የቱሪስት ገንዘብ ትልቅ ገቢ የሚገኝበት ነው እስከዛሬ ብዙ እስከዛሪ ለምን ተዘጋ _አይ ኢትዬጽያ ሌላው አገር ቢሆን
ትክክል የማይስለች ውበት❤❤❤
Desi yemili tariki ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን : እናንተን የመሠለ አያሣጣን ።
ጥሩ ነው የሄ ሁሉም ብር ከወጣበት አየቀር ትንሽ ከጉን ሰፊ ማድረግ አየሻልም
ቅርሶች ባይነካኩ እንዲሁም ለደህንነት በመስታወት ዉስጥ ቢቀመጡ።ከሌብነት በተጨማሪ የተፈጥሮ ወይም ሰዉ ሰራሽ( እሳትን ጨምሮ) ቅርሶች ሊጠፉ ስለሚችሉ ቢታሰብበት እኔ ኦርቶዶክስ አይደለኸዉም ግን በመዋጮም የመስታወት ካዝና ( water and fire proof)ቢሰራ።
ማራኪ የሆነ ፕሮግራም ግሩም ነበር ላንተም አይዲያ የሰጠህ እንዲህ ቦታዎችን ታሪክ የምታቆይበት
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ቆሻሻውን እራሱ ለማሳት እርዳታ መጠየቅ የሳዝናል ምችግራ የካዋ ጦና አካባቢው ቆሻሻውን ቢያነሱት እፍረት ነው 😢😢😢😢 ያልፍል ጃ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ
i liked the cinimatography
Enamesegnalen bro
ሁሉ በሚዲያ መታየቱ እጅግ አስደንግጦኛል ። የማይነገሩ ፣ መታየትም ያልነበረባቸውን ነገሮች ታዝቤአለሁ ።
የኢኦቤ እንደ ቅርስ የምትቆጠር ናት ለኔ ::
የቤተክርስትያኗ ቅርሶች በደንብ ተጠብቀው መቀመጥ አለባቸው!... ይሄ የኃይማኖት ጉዳይ ብቻ ኣይደለም ! የክርስትያኖችን ሙስሊምች የሙስሊሞችን ክርስትያኖች መጠበቅና ለትውልድ ማስተላለፍ አለባቸው!
የፎቁ ዲዛይን እጅግ ያምራል❤❤❤
እጅግ ድንቅ ጥበብ
እዬ ቪዲዮ ሚዲያ ላይ መውጣት የሌለበት ነዉ
Betam betam des yemile new leka endihen alen.
Betam des yemilaw tarik seretwe yemetute jegenoche makaber asekeren Kewechi meto mekeberu keber lejegenochachen keber lenegusachen keber yegebal.
Tadiya bezih 4 amet rase berasachen yetelalekenew ayasazenem leman keber new? Orthodox selalehone becha new, gen egziabiher ferde alew
አስጎብኝ እንግሊዝ እፍ ባትጠቅም መልካም ነው አስተማሪዋን ተዋህዶን እያገለገልክ ስለሆነ
ታቧት የሚቀመጥበት ቦታቸው በጫማ ቤተመቅደስ በጫማ መቼ ነዉ ግን የቤተክርስቲያን መከራ የሚያበቃው 😭😭😭😭
ደነዝ!
በጫማችን የገባነው ቤተክርስቲያኗ እድሳት ላይ ስለሆነችና ታቦቱም ስለሌለ ነው ብለዋል እኮ።
@@michaelg9664 ስድብ ነዉ ጨንቅላት የሞላው ወይም የሞላብሽ 😡
@@ruthwolde2751 አመሰግናለሁ እህቴ❤🙏
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Amen e/r yakbreln
በስማም ታሪክማወቅ ይጠቅመናል አዳሜ ነይተማሪ ሀይለስላሴ እዴነቸው እዴናቸው የምተሉ ገልትወች ኑእንወቅ ታሪክ ፌስብክለይ አትጫጩ❤❤❤
ሰላም ለሁላችን ለምድራችን ይሁን
ማራኪ እባክህ በጣም ፈልጌህ ነበር እና አንተን እማገኝበትን አድራሻ ጠቁመኝ በጣም ፈልጌህ ነበር
@@hayatnesro1427 0900394646 on telegram
በጣም ይገርማል
እኔ ለአባቴ ለስላሥእልካለው🎉🎉🎉❤
Eski visit adrgun❤ welcome
These all historical items should be kept in secure place . This museum unfortunately doesn’t look safe.
መረጃህ ሙሉ ይሁን እኛ ከአንተ በፊት በ አቤል የወይኗ ልጅ አይተነዋል
wow wow wow
እንዴት ቤተክርስቲያን ያልወነ ሚዲያዎች እንዴት የቤተክርስቲያን ለሰው የማይታዩ በዛላይ ቤተመቅደስ ነጠላ እንኳን አለበሰም እንደፈለገ ነበር በእጁ ሲነካካ ነበር ለምን ድነው ግን ሁሌም ጊዜ የቤተክርስቲያን ሁሉ ነገር ሚዲያዎች ላይ ለምን በጣም ነዉ የሚያናድደኝ 😢በዛለይ እኮ የቤተክርስቲያን ሚዲያዎች እያሉ በማንም ለብር ለሚነግዱት ሚዲያዎች ነዉ ለእዚህ እኮ ነዉ የቤተክርስቲያን ሚዲያዎች ብዙዎች ሰው ተከታይ የሌለው 😢 ከእዚህ በዋላ እንደዚህ አይነት የቤተክርስቲያን ያሉትን ነገር ሚዲያዎች ላይ ባታወጡ በጣም አሪፍ ነዉ ለህዝብ ለማስተላለፍ ከተፈለገ የቤተክርስቲያን ሚዲያዎች አሉ 😢😢
ጥሩ የታሪክ ቤተመዛግብት ነው:: ብዙው ግን ተረት ይበዛበታል ያልተረጋገጠ ታሪክ! እኔ ማንንም ቤተሰብ የውሸት ታሪክ አላስጎበኝም:: ንግስተ ሳባ ኢትዮጵያዊ ናት? ከሆነችስ የየትኛው ብሄር ነች? እሺ ይህን ሁሉ እንቀበል! ሞእ አንበሳ ዘነገደ ይሁዳ የተባለው ኢየሱስ ብቻ ነው:: ቢሆንስ ይሁዲነት ሀይለስላሴ በምን አገኙ!? 😢😢😢 ቤተክርስቲያን ከዚህ ራሷን ማውጣት አለባት::
የባለወልድ ቤተክርስቲያንን አስመልክቶ ″በ1983 አጼ ምኒሊክ ቤተመንግስታቸውን ከእንጦጦ ወደዚህ በሚያወርዱበት ጊዜ …″ ተብሎ የቪዲዮው 9ኛው ደቂቃ ላይ የተገለፀው መረጃ ጊዜው 1883 ይመስለኛል ፤ ቢስተካከል፡፡ ግዜ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች እንደ ቻናሉ ስም እጅግ ማራኪ ናቸው ፤ በርታ፡፡
መሥቀሉ ይነሣ። እያራመድን ያለነው የኢሉሚናቲ እምነትን ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤waw
ዛሬ ድንቅ ነገር አየን 🫢
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያልተገለጹና የተደበቁ ብዙ ድንቅ ነገር አሏት
በተለያ የ 500 ዓመት እድሜ ያለው ድጏ እድሜው እንዲሁ በቀላሉ የሚታይ አይደለም
የታዴዎስ እጅ የተባለውስ አውነት ከውስጡ የእጁ አፅም አለ ማለት ነው ?
አሰጉበኝውም ሆነ ጋዜጠኛው እንደዚህ አይነት ቦታ ሲገባ ጓንት ይደረጋል በተለይ እቃዎች ሲነኩ።
Ye Selaawoch kiber yesfa.
The most expensive for me, mossy thelat.
How do people outside Ethiopia contribute ?
Thank you