ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👉Telegram ላይ ለመጠየቅና መረጃ ለማግኘት ይህን ይጠቀሙ👉t.me/docmedia_1991
የኪሎው መጠን ከአልትራሳውንዱ ውጤት ይኖራል? ዶክተሩን ረስቼ አልጠየቅኩትም ነበር አቀማመጡ ራሱ ወደ ላይ ነው ብለውኛል ብቻ አሏህ ቀላል ያድርገው የሌለን ህይወት የሚፈጥር የሆነው አሏህ ራስን ማዞር አይከብደውምና ተስፋዬ አሏህ ያዞረዋል አመጣጡንም አወላለዱንም አምላኬ ያሳምርልኛል ብዬ ነው
አብሽሪልኚ ሁቢ አላህ አለን እኔም 9ወሬ ነው
አብሽሪ አላህ ምን ይሳነዋል አላህ ገርበገር ያርግልሽ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ሙሉ ቀን ይስጠን
@@hadiyaashebre-vi4bv Enem 7 ware nw alzorem wedlay nw yetkemtaw bilewugnal
@@mixaaa5726 አብሽሪ መወለጃ ቀኑ ሲደርስ ይዞራል እኔ አልሃምዱ ሊላሂ ረቢል ዓለሚን በሰላምምምም ልጄ የአፍናኔ እናት ሁኜ አለሁ ስወልድም ራሷ ወደ ታች ዙሮ ነው የመጣችሁ አሏህ በእሱ ችሎት ምጡንም ገር አድርጎልኛል አልሃምዱ ሊላህ እና አብሽሪ ያንችም መውለጃሽ ሲደርስ ይዞራል ውሃ መጠጣት አብዢ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ
ሰላም ለዚህ በጣም ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ እባክህ ስለ ፅንሰ እንቅስቃሴ video ብትሰራልን
እኔም 6 ወሬ ህክምና ሂጀ አላውቅም በዱአችሁ አግዙኝ😢😢
እኔም
አብሽሪ አላህ አለሽ አሁን ሂጅ ፆታውም ይለያል እኔም እርጉዝ ነኝ አላህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቀን
ዶክተርየ እኔ አልትራ ሳውንድ ታይቼ አላቅም ግን በየወሩ ክትትል አለኝ ጤና ጣቢያ እና በምጥ ሰአት በእግሩ መጣ እንሽቴ ውሀው መጀመሪያ ፈሰሰ በመጨረሻም ታፍኖ ስለነበር ልጅሽን ልናተርፍ አልቻልንም አሉኝ😢😢ግን ምክንያቱ ምን ይሆን ??
ሌሎች በጤና ላይ የተሰሩ ቪድዮችን ከአዲሱ ቻናል ቻገኛላችሁ ፣ ሰብስክራይብ ለማድረግ 👉youtube.com/@DocMedia1991
selam Dr hedar 14 ላይ የመጨረሻ ፔሬዴን አየው አሁን ስተኛ ወሬ ነው ወይም መች ነው የምወልደው? betam chenekognal 😢😢😢😢
መቼ ወር ነው በነጮች. ነው ወይስ በእኛ አቆጣጠር ነው ቀኑ የመጨረሻ ፔሬድሽ ያለቀበት በእኛ ህዳር 14 በነጮች Dez 23 ነው የመጨረሻ ፔሬድ ያየሽው? እንደዛ ከሆነ ፔሬዲሽ ባለቀ በሳምንቱ አንድ ሳምንት ብለው በህክምና ይቆጥሩታል ያ ማለት ነሐሴ 24 ማለትም ከትላንት በፊት ዘጠኝ ወርሽ እንደገባኝ ምናልባት ወንድ ልጅ ከሆነ አምስት ቀን ይጨምራል ይባላል
እናመሰግናለን ዶክተር
አመስግናለሁ የኔም ጥያቄ ነበር ስለ አቀማመጡ
ሰለም ዶክተር choroid plexus cyst tirgum bitnegren?
ዶክተር እኔ 7 ሳምንቴ ነው ምግብ አልበላም በጣም ነው የሚያስጠላኝ እናም ልጀ ላይ ጉዳት ሊኖር ይችላልደ
በተደጋጋሚ የሚያስመልስሽ ከሆነ ጉዳት አለው፣ ህክምና አለው መታከም ትችያለሽ
እኔም በጣም
9Wer chershalew doc liju altegelebetem alegn ena gen huletegnash slehone bemt tweljalesh tebalkugn gn chenkognal mn tmekregnaleh
ሰላም ዶክተር 35 ሳምንት ሁኖኛል በቂጡ ተቀምጧል ብለውኛል እንዴት
ዶክተር እደማታልፈኝ ተስፋ አለኝ እና ዛሬ ሀኪም ሂጅ 8ወሬ ሊገባ /15 ቀን ነው የቀረኝ ሁሉም ሀሪፍ ነው. የልጀ ቅጭላትም ወደታች ዞሮል አሉ በዚህ ሰአት ቢዞር ችግር የለውም. በገጠረህ እዳታልፈኝ
አሪፍ ነው
ዳክተር እንዳታልፈኝ መልስልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ 1 ወር ሁኖኛል ሀኪም ስሄድ አይታይም ገናነዉ ብለው ቀጠሮ ሰተዉኝ መጣሁ በስንት ቀን ነዉ የሚስታዉቀዉ
ሰላም ዶክተር እኔ ስወልድ የልጄ አቀማመን ትክክል አልነበረም ማለት በእግሩ ነበር የተወለደዉ ለሁለተኛ ጊዚም ይፈጠራል
Doctor ene 36 samint newu ahun huletenga like newu aqemamexu begonu newu INA min lixebiq aprasiyon weyis mix limokir?
36ሳምንት በፔሬድ ነው ወይስ በU/s?
በ35 ሳምንት ምጥ ይጠበቃል ወይ
Dokter ene 26 samnte nw gn totaw ayastawkm alugn endet meleyet aychalm
@@neimakemal6548 er ፆታዉ cgr ylm wanaw tenga ona bslam tglalgl
yene demo docter menta nachu be ande etebt new alen ena mib lifetr yechilal ebakih ezew repaly lay negargn
አመሰግናለሁ ዶከተር የ3 ወር ነፈሰጡር ነኝ ሲያሰታዉከኝ ትናንሸ ደም ወጣኝ ችግር አለዉ
ሀዶከተር ሚስቴ 9ወር ገብታለች እና በቂጡ ነው የተቀመጠው አሉን ስለዚህ መደረግ አለብሽ አሉን ከዚህ በፈትም ተደርጋ ነበር ምን ትመከረኛለክ
ዶክተር እኔ ገና ሀኪም ቤት ሄድኩ እናም 7ወር ከሳምንትሺ አለችኝ እና ራሱ ከላይነው ታልዞረ በኦፕራሴን ነው የምወልጂውአለች ይዞራል ወይስ😢😢😢ጨነቀኝ
@@taibah1116 የመዞር እድል አለው
@@fikremartube1221 እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ ምንማረግ አለብኝ እድዞር ማለት ከኔ ምንድነው የሚጠበቀው
አብሽሪ ዱአ አርጊ እኔም ልክ እንዳንችዉ አሉኝ ዛሬ
እሺ❤@@abdrzakdino4131
እኔ 35'4ቀን ነኝ ነገር ግን ልጄ ለኔ እንቅስቃሴው መሰማት አቆመብኝ አክሜም ጽንሱ በቂጡ ነው አለኝ ምን ላድርግ
ይቅርታ! ባለቤትህ ናት?
ሲያሰታዉከኝ ትናንሸ ደም ወጣኝ ችግር አለዉ
ተደጋጋሚ ከሆነ ታይ
እኔ ግን እብሬቴ ያመኛል 5 ወሬ ገባ ምን ላድርግ የመጀመሪያ ሰለሆነ ምንም አላውቅም
እኔም ነው ምንዲ ነው መፍቴሄው
ሰላም ዶክተር 37 ሳምንቴ ነው ፅንሱ በቂጡ ቁጭ ብሏል አሉኝ ነገር ግን ሀሙስ ነው የታየሁት ማክሰኞ ነይና ፅንሱን ሊያምሽ ይችላል በእጅ እናዞራለን አሉኝ ምን ትመክረኛለህ
የመጀመሪያ ልጄን በምጥ ነው የወለድኩት
ይቻላል ግን በማዞር ሂደት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ፣ ኪሎው ወሳኝ ነው ከነሱ ጋር በደንብ መወያየት ትችያለሽ
አመሰግናለሁ ዶክተር🙏
ጤና ይስጥልን
አብሮ ይስጥልን
የጤና ፕሮግራሞችን በሙሉ ከዚህ በኋላ ከታች ባለው ሊንክ ላይ ነው የምሰራው፣ቤተሰብ ይሁኑyoutube.com/@DocMedia1991
ዶ/ር ባለቤት 9 እርጉዝ ናት እና ፅንሱ አቀማመጥ ትክክአደለም ተባልን እናም የመጀመሪያዋ ነው እርግዝናዋ ነው እናም በጣም ጨቆኛል መብቴ አለው
የትኛው የአቀማመጥ አይነት ነው አሏችሁይህን ቪድዮ እዩትth-cam.com/video/Y2NdrKKN2b4/w-d-xo.htmlsi=CcgjtgzGHlll0co_
በአትራሳውንድ ተይቼ ጭንቅለቱ እለይ ነው አሉን ችግር አለው ዶክተር
ስንት ወርዎ ነው?
5 ወር እየጨራስኩ ነው
@@djdjdjidkdjd1507 ገና ነው ፣ ቪድዮውን በደንብ አይተሽዋል?
39 samint laye min ayenti mefetihe new marege yalebin urgent.
የአቀማመጥ ችግር አለ ተባላችሁ?
@@fikremartube1221 ተልባ መብላት ችግር አለው ለ ነፍሰጡር ዶ/ር pleas
ዶኦክቶር እኔ 27ሰምንት ከ6 ቀኔ ነው BPD 6.84 cm አሌኝ ዬኔ ክሎ ደግሞ ክሎ 76 እንዴት ነው አርፍ ነዉ ወይ 👏👏
ከስትወርነው የሚታየው
ሰላም ዶክተር ልክ ነኸ እኔ.5 ወር አርትራአ ሳውድ ስታየኝ ዶክተር በጅዋአ ሖዴ ስትነካው እደፈለገ ይገለባበጣል
አሁን ስንት ወር ነሽ?
@@fikremartube1221 አሑን ሰባት ገባሑ
@@seadabedewi3490 ገና ነሽ ክትትል ብቻ አድርጊ
@@fikremartube1221 አዎ እሺ
@@seadabedewi3490 ሌሎች ቪድዮችን ከፈለግሽ በዚያኛው ቻናሌ ላይ ታገኛለሽ ፣ የጤና ቪድዮችን የምሰራው በዚያ ላይ ስለሆነ
እኔ 6 ኛ ወሬ ነው ግን እግሩ ከታች ነው አሉኝ ጭንቀት ላይ ነበርኩ ትንሽ ቀለለኝ አለኝ አንተን ስሰማ
እሽ አመሠግናለሁ ከዚህ በኋላ ላሉ የጤና ምክሮች ዶክ ሚዲያ Doc Media : ከላይ ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብተሽ መከታተል ፣ ጥያቄዎችንም መጠየቅ ትችያለሽ
አብሽሪ ገና ስለሆሽ ይገለበጥ ይሆናል ጎደኛ እራሱ ስትወልድ በግሩ ነበር የመጣው በሰላም ነው የወለደችው
@@ሀሊየርሱልወዳጂ ለሌሎች የጤና ምክሮች ይህን ይጠቀሙ th-cam.com/channels/WKVlAVziXRpPw1YImLx2vQ.html?Sub_Confirmation=1
እኔም 7 ወሬ ነው ግን እግሩ ከታች ነው ባመልያ ነው ካልዞረልሽ የምወልጂው አሉኝ 😭😭
እደት ወለደች ተገልብጦላት ነው ምጥ ሲይዛት ወይስ የኔም እግሯ ከታች ነው 9 ወሬም ገባ ጨቆኛል😢😢
ዶግተር ጥያቄ አለኝ መልስልኝ
ምን ነበር?
ዶክተር እኔ ዘጠኚ ወሬ ነው ሳምንት አስቸለታለሁ ግን ፈሳሺ አረንጓደ የመሠለ ይፈሰኛል ምን እደት ይሆን መልሱልኚ ወድሜ
9ወር ከ1 ሳምንት ማለትሽ ነው?
@@fikremartube1221 ከዘጠነኛው አንድ ሳምት ነው ያነሳሁት ያሰጋኚ ፈሳሹ ነው
ዛሬ ጠዋት በውስጥ መስመር ብዙ ጥያቄዎችን አይቼ ለመመለስ Live ገብቼ ነበር፣ አንድም ሰው አልተሳተፈም ፣ቪድዮው አለ እይው
ርእሱ ምን ይላለ ተደባለቀብኚ ዶክተር
@@زمزمزمزم-د5غ ይህን ሊንክ ተጠቀሚ th-cam.com/video/8a2uNYWRGyY/w-d-xo.html
ዶክታር እኔ የ6 ወር አርጉዝ ነኝ እና ልጁ እንቅስቃሴ የለውም 5 ወር ታኩል ሀኪም ሄጄ በ6 ወር ይንቃሳቃሳል ብለውኝ ናባር ማልስልኝ ቢዲዮው ቢቆይም
ሰላም ዶክተር ስለጦታ እኔ 5 ወር ሔጀ አትራሳዉድ ሳደርግ ወንድ ይመስለኛል አለ ዶክተሩ አሁን 6ተኛ ወሬ ስሔድ ደግሞ 85% ሴት የመሆን እድሉ ያሳያል አለ ፆታ ለማወቅ ያስቸገረዉ በዛ ላይ ፆታን በበርሰንት እንዴት ?
6ኛ ወር ላይ በደንብ ይታወቃል፣ እስኪ በአዲሱ ቻናሌ ላይ ለግንዛቤ እንዲሆንሽ ይህን ቪድዮ ተመልከችው 👉th-cam.com/video/FoCrqZt5sns/w-d-xo.html
በደንብ ይታወቃል በስድስት ወር አንዳንድ ጊዜ ፅንሱ ወፍራም ከሆነና የወንድ ልጅ ብልቱ ትንሽ ከሆነ ለመለየት ያስቸግራል ጓደኛየ ሴት ወንድ ሲሏት በመጨረሻ ልትወልድ ሳምንት ሲቀራት ነው እርግጠኛ ሁነው ወንድነው ያሏት ለካስ ልጇ ብልቱ ትንሽ ና ገባ ያለና ወፍራም ስለነበረ ስጋ ለብሶ ስለነበረ ነው ያጋጥማል እህቴ
🎉🎉🎉😢😢😢😢
ሰላም ዶክተር በ12 37 ሳምንቴ ነዉ 36 ሳምንቴ ላይ ultrasound ታይቼ አቀማመጡ በቂጡ ነዉ ብሎኝ ነበር ነገር ግን የእንሽርት ውሃሽ ብዙ ስለሆነ የመዞር እድል አለው ብሎኝ ነበር ሁለተኛኜ ነው ምን ትለኛለክ
በ12 37ሳምንት የሚሆንሽ በፔሬድ ነው? በultrasound?
በፔሬድ
@@MafiJolly ከ3/4 ቀን በኋላ ታይ የመዞር እድል ይኖረዋል
እርጉዝ ነኝ ክትባት ባልወስድ ችግር ያመጣል ❓ሌላኛዉ ክትባት አስፈላጊ ከሆነ ከስንት ወር ጀምሬ ነዉ የምከተበዉ❓
ክትባት ለምን አትወስጅም እህት ነብሰጡር የግድ ክትባት ክትትል ያስፈልጋል 😢
እኔ 27 ሳምንቴ ነዉ እና ክትትል ስሄድ አይረን ብቻ ነዉ የሰጡኝ ክትባት እንዳለዉ አላወኩም ነበር የመጀመሪያዬ ነዉ እና ችግር አለዉ
ሠላም
የኔ 4 oro gin minim
❤❤❤🎉🎉🎉😢
የልብ ምቱስ በስንት ጊዜ ይታወቃል
4ወር
ተኩተር አሁን ስምንት ወር ጨርሼሎሁ ህመም ምባል የለኝም ተመስገን እንቅስቃሴውም ጥሩ ነው ግን ስደት ነኝ ህክምና ህጄ አላቅም መዞር የምትለው ለገር ግን ህመም አይሰማኝም ማለት ነው እንዴት ልወቅ ??
መዞር መጀመሪያ በUltrasound ታይተሽ አቀማመጡ ትክክል አይደለም ተብለሽ ከሆነ ነው ፣ ምርመራ አድርገሽ የማታውቂ ከሆነ ጀምሪ ቢያንስ 1ጊዜ ultrasound መታየት ጥሩ ነው ፣ ሌሎች ምክሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጠቀሚና ሌሎች ጥያቄዎች ካሉሽ በዚያ ጠይቂኝ th-cam.com/channels/WKVlAVziXRpPw1YImLx2vQ.html?Sub_Confirmation=1
ታድለሽ
@@amaamm-bv5uk አሁንማ ወለድኩ ተመስገን
@@ታዘብኩሽአንችዓለምበጣም ደስይላል አድም ህክምና ሳታደርጊነው የወለድሽው እናስ በሰላም በቤትሽ ወለድሽ
እመ እኔ አልሄድም 9ስምንት ነኝ
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ
@@የውርጃመዳኒት የት ነህ
@@የውርጃመዳኒት ደደብ የለሽ መጠበቅ እጂ ከተፀነሰ እራስሽም ወንጀል ገብተሽ ሰወችን አታስገቢ
ፀሎትማ ሀይል አለው ብታምንም ባታምንም
👉Telegram ላይ ለመጠየቅና መረጃ ለማግኘት ይህን ይጠቀሙ👉t.me/docmedia_1991
የኪሎው መጠን ከአልትራሳውንዱ ውጤት ይኖራል? ዶክተሩን ረስቼ አልጠየቅኩትም ነበር አቀማመጡ ራሱ ወደ ላይ ነው ብለውኛል ብቻ አሏህ ቀላል ያድርገው የሌለን ህይወት የሚፈጥር የሆነው አሏህ ራስን ማዞር አይከብደውምና ተስፋዬ አሏህ ያዞረዋል አመጣጡንም አወላለዱንም አምላኬ ያሳምርልኛል ብዬ ነው
አብሽሪልኚ ሁቢ አላህ አለን እኔም 9ወሬ ነው
አብሽሪ አላህ ምን ይሳነዋል አላህ ገርበገር ያርግልሽ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ሙሉ ቀን ይስጠን
@@hadiyaashebre-vi4bv Enem 7 ware nw alzorem wedlay nw yetkemtaw bilewugnal
@@mixaaa5726 አብሽሪ መወለጃ ቀኑ ሲደርስ ይዞራል እኔ አልሃምዱ ሊላሂ ረቢል ዓለሚን በሰላምምምም ልጄ የአፍናኔ እናት ሁኜ አለሁ ስወልድም ራሷ ወደ ታች ዙሮ ነው የመጣችሁ አሏህ በእሱ ችሎት ምጡንም ገር አድርጎልኛል አልሃምዱ ሊላህ እና አብሽሪ ያንችም መውለጃሽ ሲደርስ ይዞራል ውሃ መጠጣት አብዢ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ
ሰላም ለዚህ በጣም ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ እባክህ ስለ ፅንሰ እንቅስቃሴ video ብትሰራልን
እኔም 6 ወሬ ህክምና ሂጀ አላውቅም በዱአችሁ አግዙኝ😢😢
እኔም
አብሽሪ አላህ አለሽ አሁን ሂጅ ፆታውም ይለያል እኔም እርጉዝ ነኝ አላህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቀን
ዶክተርየ እኔ አልትራ ሳውንድ ታይቼ አላቅም ግን በየወሩ ክትትል አለኝ ጤና ጣቢያ እና በምጥ ሰአት በእግሩ መጣ እንሽቴ ውሀው መጀመሪያ ፈሰሰ በመጨረሻም ታፍኖ ስለነበር ልጅሽን ልናተርፍ አልቻልንም አሉኝ😢😢ግን ምክንያቱ ምን ይሆን ??
ሌሎች በጤና ላይ የተሰሩ ቪድዮችን ከአዲሱ ቻናል ቻገኛላችሁ ፣ ሰብስክራይብ ለማድረግ
👉youtube.com/@DocMedia1991
selam Dr hedar 14 ላይ የመጨረሻ ፔሬዴን አየው አሁን ስተኛ ወሬ ነው ወይም መች ነው የምወልደው? betam chenekognal 😢😢😢😢
መቼ ወር ነው በነጮች. ነው ወይስ በእኛ አቆጣጠር ነው ቀኑ የመጨረሻ ፔሬድሽ ያለቀበት በእኛ ህዳር 14 በነጮች Dez 23 ነው የመጨረሻ ፔሬድ ያየሽው? እንደዛ ከሆነ ፔሬዲሽ ባለቀ በሳምንቱ አንድ ሳምንት ብለው በህክምና ይቆጥሩታል ያ ማለት
ነሐሴ 24 ማለትም ከትላንት በፊት ዘጠኝ ወርሽ እንደገባኝ ምናልባት ወንድ ልጅ ከሆነ አምስት ቀን ይጨምራል ይባላል
እናመሰግናለን ዶክተር
አመስግናለሁ የኔም ጥያቄ ነበር ስለ አቀማመጡ
ሰለም ዶክተር choroid plexus cyst tirgum bitnegren?
ዶክተር እኔ 7 ሳምንቴ ነው ምግብ አልበላም በጣም ነው የሚያስጠላኝ እናም ልጀ ላይ ጉዳት ሊኖር ይችላልደ
በተደጋጋሚ የሚያስመልስሽ ከሆነ ጉዳት አለው፣ ህክምና አለው መታከም ትችያለሽ
እኔም በጣም
9Wer chershalew doc liju altegelebetem alegn ena gen huletegnash slehone bemt tweljalesh tebalkugn gn chenkognal mn tmekregnaleh
ሰላም ዶክተር 35 ሳምንት ሁኖኛል በቂጡ ተቀምጧል ብለውኛል እንዴት
ዶክተር እደማታልፈኝ ተስፋ አለኝ እና ዛሬ ሀኪም ሂጅ 8ወሬ ሊገባ /15 ቀን ነው የቀረኝ ሁሉም ሀሪፍ ነው. የልጀ ቅጭላትም ወደታች ዞሮል አሉ በዚህ ሰአት ቢዞር ችግር የለውም. በገጠረህ እዳታልፈኝ
አሪፍ ነው
ዳክተር እንዳታልፈኝ መልስልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ 1 ወር ሁኖኛል ሀኪም ስሄድ አይታይም ገናነዉ ብለው ቀጠሮ ሰተዉኝ መጣሁ በስንት ቀን ነዉ የሚስታዉቀዉ
ሰላም ዶክተር እኔ ስወልድ የልጄ አቀማመን ትክክል አልነበረም ማለት በእግሩ ነበር የተወለደዉ ለሁለተኛ ጊዚም ይፈጠራል
Doctor ene 36 samint newu ahun huletenga like newu aqemamexu begonu newu INA min lixebiq aprasiyon weyis mix limokir?
36ሳምንት በፔሬድ ነው ወይስ በU/s?
በ35 ሳምንት ምጥ ይጠበቃል ወይ
Dokter ene 26 samnte nw gn totaw ayastawkm alugn endet meleyet aychalm
@@neimakemal6548 er ፆታዉ cgr ylm wanaw tenga ona bslam tglalgl
yene demo docter menta nachu be ande etebt new alen ena mib lifetr yechilal ebakih ezew repaly lay negargn
አመሰግናለሁ ዶከተር የ3 ወር ነፈሰጡር ነኝ ሲያሰታዉከኝ ትናንሸ ደም ወጣኝ ችግር አለዉ
ሀዶከተር ሚስቴ 9ወር ገብታለች እና በቂጡ ነው የተቀመጠው አሉን ስለዚህ መደረግ አለብሽ አሉን ከዚህ በፈትም ተደርጋ ነበር ምን ትመከረኛለክ
ዶክተር እኔ ገና ሀኪም ቤት ሄድኩ እናም 7ወር ከሳምንትሺ አለችኝ እና ራሱ ከላይነው ታልዞረ በኦፕራሴን ነው የምወልጂውአለች ይዞራል ወይስ😢😢😢ጨነቀኝ
@@taibah1116 የመዞር እድል አለው
@@fikremartube1221 እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ ምንማረግ አለብኝ እድዞር ማለት ከኔ ምንድነው የሚጠበቀው
አብሽሪ ዱአ አርጊ እኔም ልክ እንዳንችዉ አሉኝ ዛሬ
እሺ❤@@abdrzakdino4131
እኔ 35'4ቀን ነኝ ነገር ግን ልጄ ለኔ እንቅስቃሴው መሰማት አቆመብኝ አክሜም ጽንሱ በቂጡ ነው አለኝ ምን ላድርግ
ይቅርታ! ባለቤትህ ናት?
ሲያሰታዉከኝ ትናንሸ ደም ወጣኝ ችግር አለዉ
ተደጋጋሚ ከሆነ ታይ
እኔ ግን እብሬቴ ያመኛል 5 ወሬ ገባ ምን ላድርግ የመጀመሪያ ሰለሆነ ምንም አላውቅም
እኔም ነው ምንዲ ነው መፍቴሄው
ሰላም ዶክተር 37 ሳምንቴ ነው ፅንሱ በቂጡ ቁጭ ብሏል አሉኝ ነገር ግን ሀሙስ ነው የታየሁት ማክሰኞ ነይና ፅንሱን ሊያምሽ ይችላል በእጅ እናዞራለን አሉኝ ምን ትመክረኛለህ
የመጀመሪያ ልጄን በምጥ ነው የወለድኩት
ይቻላል ግን በማዞር ሂደት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ፣ ኪሎው ወሳኝ ነው ከነሱ ጋር በደንብ መወያየት ትችያለሽ
አመሰግናለሁ ዶክተር🙏
ጤና ይስጥልን
አብሮ ይስጥልን
የጤና ፕሮግራሞችን በሙሉ ከዚህ በኋላ ከታች ባለው ሊንክ ላይ ነው የምሰራው፣ቤተሰብ ይሁኑ
youtube.com/@DocMedia1991
ዶ/ር ባለቤት 9 እርጉዝ ናት እና ፅንሱ አቀማመጥ ትክክአደለም ተባልን እናም የመጀመሪያዋ ነው እርግዝናዋ ነው እናም በጣም ጨቆኛል መብቴ አለው
የትኛው የአቀማመጥ አይነት ነው አሏችሁ
ይህን ቪድዮ እዩት
th-cam.com/video/Y2NdrKKN2b4/w-d-xo.htmlsi=CcgjtgzGHlll0co_
በአትራሳውንድ ተይቼ ጭንቅለቱ እለይ ነው አሉን ችግር አለው ዶክተር
ስንት ወርዎ ነው?
5 ወር እየጨራስኩ ነው
@@djdjdjidkdjd1507 ገና ነው ፣ ቪድዮውን በደንብ አይተሽዋል?
39 samint laye min ayenti mefetihe new marege yalebin urgent.
የአቀማመጥ ችግር አለ ተባላችሁ?
@@fikremartube1221 ተልባ መብላት ችግር አለው ለ ነፍሰጡር ዶ/ር pleas
ዶኦክቶር እኔ 27ሰምንት ከ6 ቀኔ ነው BPD 6.84 cm አሌኝ ዬኔ ክሎ ደግሞ ክሎ 76 እንዴት ነው አርፍ ነዉ ወይ 👏👏
ከስትወርነው የሚታየው
ሰላም ዶክተር ልክ ነኸ እኔ.5 ወር አርትራአ ሳውድ ስታየኝ ዶክተር በጅዋአ ሖዴ ስትነካው እደፈለገ ይገለባበጣል
አሁን ስንት ወር ነሽ?
@@fikremartube1221 አሑን ሰባት ገባሑ
@@seadabedewi3490 ገና ነሽ ክትትል ብቻ አድርጊ
@@fikremartube1221 አዎ እሺ
@@seadabedewi3490 ሌሎች ቪድዮችን ከፈለግሽ በዚያኛው ቻናሌ ላይ ታገኛለሽ ፣ የጤና ቪድዮችን የምሰራው በዚያ ላይ ስለሆነ
እኔ 6 ኛ ወሬ ነው ግን እግሩ ከታች ነው አሉኝ ጭንቀት ላይ ነበርኩ ትንሽ ቀለለኝ አለኝ አንተን ስሰማ
እሽ አመሠግናለሁ ከዚህ በኋላ ላሉ የጤና ምክሮች ዶክ ሚዲያ Doc Media : ከላይ ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብተሽ መከታተል ፣ ጥያቄዎችንም መጠየቅ ትችያለሽ
አብሽሪ ገና ስለሆሽ ይገለበጥ ይሆናል ጎደኛ እራሱ ስትወልድ በግሩ ነበር የመጣው በሰላም ነው የወለደችው
@@ሀሊየርሱልወዳጂ ለሌሎች የጤና ምክሮች ይህን ይጠቀሙ th-cam.com/channels/WKVlAVziXRpPw1YImLx2vQ.html?Sub_Confirmation=1
እኔም 7 ወሬ ነው ግን እግሩ ከታች ነው ባመልያ ነው ካልዞረልሽ የምወልጂው አሉኝ 😭😭
እደት ወለደች ተገልብጦላት ነው ምጥ ሲይዛት ወይስ የኔም እግሯ ከታች ነው 9 ወሬም ገባ ጨቆኛል😢😢
ዶግተር ጥያቄ አለኝ መልስልኝ
ምን ነበር?
ዶክተር እኔ ዘጠኚ ወሬ ነው ሳምንት አስቸለታለሁ ግን ፈሳሺ አረንጓደ የመሠለ ይፈሰኛል ምን እደት ይሆን መልሱልኚ ወድሜ
9ወር ከ1 ሳምንት ማለትሽ ነው?
@@fikremartube1221 ከዘጠነኛው አንድ ሳምት ነው ያነሳሁት
ያሰጋኚ ፈሳሹ ነው
ዛሬ ጠዋት በውስጥ መስመር ብዙ ጥያቄዎችን አይቼ ለመመለስ Live ገብቼ ነበር፣ አንድም ሰው አልተሳተፈም ፣ቪድዮው አለ እይው
ርእሱ ምን ይላለ ተደባለቀብኚ ዶክተር
@@زمزمزمزم-د5غ ይህን ሊንክ ተጠቀሚ th-cam.com/video/8a2uNYWRGyY/w-d-xo.html
ዶክታር እኔ የ6 ወር አርጉዝ ነኝ እና ልጁ እንቅስቃሴ የለውም 5 ወር ታኩል ሀኪም ሄጄ በ6 ወር ይንቃሳቃሳል ብለውኝ ናባር
ማልስልኝ ቢዲዮው ቢቆይም
ሰላም ዶክተር ስለጦታ እኔ 5 ወር ሔጀ አትራሳዉድ ሳደርግ ወንድ ይመስለኛል አለ ዶክተሩ አሁን 6ተኛ ወሬ ስሔድ ደግሞ 85% ሴት የመሆን እድሉ ያሳያል አለ ፆታ ለማወቅ ያስቸገረዉ በዛ ላይ ፆታን በበርሰንት እንዴት ?
6ኛ ወር ላይ በደንብ ይታወቃል፣ እስኪ በአዲሱ ቻናሌ ላይ ለግንዛቤ እንዲሆንሽ ይህን ቪድዮ ተመልከችው
👉th-cam.com/video/FoCrqZt5sns/w-d-xo.html
በደንብ ይታወቃል በስድስት ወር
አንዳንድ ጊዜ ፅንሱ ወፍራም ከሆነና የወንድ ልጅ ብልቱ ትንሽ ከሆነ ለመለየት ያስቸግራል ጓደኛየ ሴት ወንድ ሲሏት በመጨረሻ ልትወልድ ሳምንት ሲቀራት ነው እርግጠኛ ሁነው ወንድነው ያሏት ለካስ ልጇ ብልቱ ትንሽ ና ገባ ያለና ወፍራም ስለነበረ ስጋ ለብሶ ስለነበረ ነው ያጋጥማል እህቴ
🎉🎉🎉😢😢😢😢
ሰላም ዶክተር በ12 37 ሳምንቴ ነዉ 36 ሳምንቴ ላይ ultrasound ታይቼ አቀማመጡ በቂጡ ነዉ ብሎኝ ነበር ነገር ግን የእንሽርት ውሃሽ ብዙ ስለሆነ የመዞር እድል አለው ብሎኝ ነበር ሁለተኛኜ ነው ምን ትለኛለክ
በ12 37ሳምንት የሚሆንሽ በፔሬድ ነው? በultrasound?
በፔሬድ
@@MafiJolly ከ3/4 ቀን በኋላ ታይ የመዞር እድል ይኖረዋል
እርጉዝ ነኝ ክትባት ባልወስድ ችግር ያመጣል ❓
ሌላኛዉ ክትባት አስፈላጊ ከሆነ ከስንት ወር ጀምሬ ነዉ የምከተበዉ❓