በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 775

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 9 วันที่ผ่านมา +78

    ያረቢ ለልጆቼ ስትል እድሜ ስጠኝ ክፉ እንዳያዩብኝ

    • @RahwaDawit-cp1my
      @RahwaDawit-cp1my 6 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን ያረብ

    • @sara-R4k
      @sara-R4k 3 วันที่ผ่านมา

      amiiiin😢😢😢

    • @رايدالمصعبي-س9م
      @رايدالمصعبي-س9م 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንያረብ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 3 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይኑርሽ 🤲🤲🤲እኔስ እናት ለመሆን አልታደልኩም 😢😢😢😢

    • @RabiaAsen
      @RabiaAsen 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 14 วันที่ผ่านมา +141

    እይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የተመኛችሁትን ሁሉ ይስጣቹ❤❤❤

    • @Naima-c5p
      @Naima-c5p 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንያረብ

    • @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
      @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 14 วันที่ผ่านมา +2

      amen❤❤❤❤❤

    • @ShattFvb
      @ShattFvb 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @WetrAsf
      @WetrAsf 13 วันที่ผ่านมา

      😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏

    • @ayutamiru786
      @ayutamiru786 13 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @CbHj-c6y
    @CbHj-c6y 14 วันที่ผ่านมา +54

    ገነት የጀራ እናቶች ብዙ አሉ ያችግን በጣም የበዛ መጥፎ እናት ነሽ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 13 วันที่ผ่านมา

      አብዛዘኘወቹ መጥፎ ነቸው ጥሩም ይኖራሉ

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 13 วันที่ผ่านมา

      ኡፍፍፍ😢😢😢ከባድነው ያላአባትህይወት

    • @Firdewus
      @Firdewus 6 วันที่ผ่านมา

      የናትያ ምንም ጥሩ የለውም መርዝናቸው😢😢

    • @ShewayeAdugha-w7h
      @ShewayeAdugha-w7h 6 วันที่ผ่านมา

      አረ ግፍ አትስሩ እናትና ልጅ​@@Firdewus

  • @Abcd-r4t
    @Abcd-r4t 13 วันที่ผ่านมา +23

    ያለእናት መኖር ምንኛ ከባዲነዉ😢😢

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 12 วันที่ผ่านมา +26

    በጣም ልብ የሚሰብር ፊልም ግን በፊልም ክፉ ሰወች የጃቸዉን ያገኛሉ በዉነተኛ ታሪክ ግን የተበደሉ ደጋግመዉ ይሰበራሉ😥😥😥💔💔💔

  • @HabibaMustefa-u9r
    @HabibaMustefa-u9r 14 วันที่ผ่านมา +43

    አላህ ሆይ ለልጆቼ ስትል እድሜ ስጠኝኝ

    • @ZiNa-gq6pv
      @ZiNa-gq6pv 11 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን ያረብ

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን🎉❤🎉

    • @اللالا-ق8ه
      @اللالا-ق8ه วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ አደራዉን ባል መቶልኝ ሚስቱሙታ ሁለትልጂአለዉ አሉኝ እቢአልኩ ሰዉ ነንና ፍፁም አይደለንም እናትያ መሆን አልፈልግምብያ መለስኩ

  • @AlmazeAsefa
    @AlmazeAsefa 6 วันที่ผ่านมา +7

    ከመስቀል ስር ያገኘሁሺ እናቴ ደግፊኝ 😭😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም አለሁ ትበልሺ እህቴ

  • @SalamSiso
    @SalamSiso 11 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ሆይ ከጀራ እናት ይጠብቀን እናቶችችን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hafrozmohammed
    @hafrozmohammed 5 วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪለልጆቻችንሲልእድሜያችንንያርዝመው

  • @hyatthyatt2003
    @hyatthyatt2003 14 วันที่ผ่านมา +97

    ድሮም የመጥፎ ሰዎች መጨረሻ አያምርም 😢ሁላችንም ፈጣሪ ከክፉነት ይሰውረን አሜን🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 14 วันที่ผ่านมา +1

      እህት ደምሪኝ

    • @NoraAdem-c6o
      @NoraAdem-c6o 13 วันที่ผ่านมา +2

      ene yadekubet nawo enate kemmotch buhala 😢😢😢😢😢💔😭😭😭😭

    • @Pnice-nu8fp
      @Pnice-nu8fp 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንኔን

    • @SurprisedClothes-fk7rj
      @SurprisedClothes-fk7rj 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን እህት እምዬ እናቴን ሺአመት ያኑርልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊❤❤❤❤

    • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
      @ኪያዬ-ቸ4ፈ 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንን

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 8 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም በእንጀራ እናት እጅ ባልኖርም ከልጀነቴ ጀምሮ ከ እንጀራናት ጋር የሚኖሩ ልጆች ሳይ ሁሌ አለቅሳለሁ

    • @ganetgarma
      @ganetgarma 3 วันที่ผ่านมา +1

      የጀራናት ክፋት ይታወቃል እኔ ያቃጠለኝ የሴትዬዋ ልጅ ናት

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 6 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ ልጅ ስወለድ በእንጀራ አናት አተስጠብኝ😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 14 วันที่ผ่านมา +27

    ያለእናት ሁሉም ነገር ባዶ ነው እናት ህይወት ናት የእንጀራ እናት የዚህን ያክል ክፋት ከየት ነው ማመጡት ከእንደዚህ አይነቶች እናት ብቸኝነትን ማደግ የመሰለ ነገር የለም ሰላም ጤና ለእናቶቻችን ለቤተሰቦቻችን ለአባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 14 วันที่ผ่านมา

      እህት ደምሪኝ

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @hyatthyatt2003
      @hyatthyatt2003 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ውዴ❤❤❤❤❤

  • @Topg-u6n
    @Topg-u6n 9 วันที่ผ่านมา +13

    አስለቀሰችኝ እፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ 14 วันที่ผ่านมา +27

    በዝች ምድር እንደ አስመሳይ ሰው ከባድ የለም😢😢😢😢😢

  • @SeadiSeadi-uw8te
    @SeadiSeadi-uw8te 14 วันที่ผ่านมา +21

    አይእናት😢ለዘላለም ትኑር አይቸዋለሁ

  • @Hogig-y3r
    @Hogig-y3r 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በጀራእናት ነው ያደኩት ግን እደዚህ አደለችም ባጣም ነበር እምተወደኚ ❤❤❤የኔ ውድ እናት በጣሪይ በሰላም ያገናኘን

  • @azmaraazma6747
    @azmaraazma6747 13 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ ና ታናሽ ወድሜ ከናትያ ጋ ነው ያደግነው አባታችን ግን ሰራ ውሎ እኛን ለማግኘት በጣም ይጓጓል ተኝተንም ካገኘን ምግብ በተዋል ቢባልም አይ እያየሀቸው ይተውት አቅርቢ ነው ሚለው እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ ❤እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ🙏❤

    • @Tigst-y6d
      @Tigst-y6d 13 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪይጠብቅልሺ

  • @BezaDese
    @BezaDese 7 วันที่ผ่านมา +3

    አምላኬ ሆይ እናቴን ለዘላለም አኑርልኝ ምግብ ካልበላሁ አልበላም የምትለዋ የኔ የዋህ ክብር ከልባቸው እናት ለሆኑ

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 14 วันที่ผ่านมา +21

    ያለቀስኩበት እራሴን አመመኝ ይሄን ህይወት ያላሳለፈ አለ ብዬ አላስብም😢😢😢😢😢

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 14 วันที่ผ่านมา +7

      እኔ አልሁልሽ እስከ አሁን ውስጤ በጥላቻ ተሞልቶ እማደርገው ጠፍቶኛል 😢😢😢😢

    • @AsQz-kg5zt
      @AsQz-kg5zt 13 วันที่ผ่านมา +2

      ሰው እኔን በእጃራ እናት በወለደቹም እናት እደዚ ይሆናል

    • @HAyatSeid-xf9qp
      @HAyatSeid-xf9qp 11 วันที่ผ่านมา

      መቸምየማረሳው የሂወት ታሪክአለኚ እሱንአስታወሰኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hmyoutube4054
      @hmyoutube4054 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@AsQz-kg5ztሁላችንም ነን ቁስል ስላለብን ነው የማያስችለን​@HAyatSeid-xf9qp

  • @ZhraA-g9s
    @ZhraA-g9s 14 วันที่ผ่านมา +56

    ስደተኛች አላህ የቤተሰባቻችንን ክፍ አላህ ይጠብቀን

  • @ZeynebaMohamed-q3o
    @ZeynebaMohamed-q3o 14 วันที่ผ่านมา +24

    ያረቢ የሰው ልጅ ክፋት

  • @zed8332
    @zed8332 13 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ እንኳን እናቴያ አለየሁሙ❤❤🙏 ልጅየ ግን በእናትያ እጅ ነዉ ያለዉ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይደረስልህ ልጅየ😢😢🙏ምን እየሁነክ ይሁን ልጅየ😢😢

  • @bellethuebellethue3267
    @bellethuebellethue3267 14 วันที่ผ่านมา +61

    ወይኔ ይሄን ህይወት አልፌዋለሁ በትንሹም ቢሆን😢😢

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @funnyday164
      @funnyday164 13 วันที่ผ่านมา +1

      እሰይ የታባታቸው

    • @Firdewus
      @Firdewus 6 วันที่ผ่านมา

      እኔም አልፌበታለሁ እናትያ😢😢😢ኡኡኡፍፍፍ

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 4 วันที่ผ่านมา

      የምርሺነው እደዚህ አይነት ሠውአለ 😢
      የኔውድ ከኛም አልፋ የኔልጂ እያሳደገችነው እርሜሺን ያርዝምልኚ የወድሞቼ እናት

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 13 วันที่ผ่านมา +14

    መጥፎሰው መጨረሻው አያምርም😢😢❤❤❤❤

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 14 วันที่ผ่านมา +11

    ደግአደረግሻቸው እነዚክፉወች

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 11 วันที่ผ่านมา +5

    ዲራማ መሆኑን እያዎኩ ጭንቅለቴን አመማኝ 😢😢😢😢 ያች ኪፉ ልጂ በሁሉ ድራማ ሴጠን ሆነ ነው ምትሰረው ክፉፉ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 14 วันที่ผ่านมา +14

    ኤጭ ስጣለቻዉ እነዚህ ሁለት ሴቶች በየ ቦታው የሰይጣን ስራ መርዝ😂😂😂

  • @Lkj-vc6iq
    @Lkj-vc6iq 14 วันที่ผ่านมา +13

    በጣምታሳዝናለች አንቺክፉየእንጀረእንናት

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 14 วันที่ผ่านมา +13

    በዚህ ምድር ላይ ከእግዚአብሔር በቀር ማን እንድ እናት 💔💔💔💔💔

  • @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
    @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ 14 วันที่ผ่านมา +12

    ድራማ መሆኑን እያወኩ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ልጅቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Saeda-y9m
      @Saeda-y9m 8 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ብታይ

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r วันที่ผ่านมา

      እኔስእህህ😭😭😭😭😭

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k 11 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው እኮ ምንም ፊልም ቢሆንም እኔን ግን አስለቅሶኛል

  • @HayatAli-b3b
    @HayatAli-b3b 3 วันที่ผ่านมา +2

    አደራህን አምላኬ ልጄ እራሱን ሳይችል እዳትወስደኝ 😢😢

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 13 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግና ሴት ማለት እንደዚ ነዉ👍

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ሆይ ልጂ ከሰጠህኝ ሙሞት የብኝም😢😢😢😢😢

  • @HodenSuleyman
    @HodenSuleyman 13 วันที่ผ่านมา +3

    ይቅርታ አርጉልኝና ይቺ ሴትዮ የእውነት ልጅ ያላት አትመስልም

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه 13 วันที่ผ่านมา +9

    እናትናልጅአፈርብሉ

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 14 วันที่ผ่านมา +8

    ግን ወንዶች ለምን እጀራ እናት ታገባላችሁ ሚስታችሁ በህይወት ከሌለች ልጃችሁን ለናታችሁ ሰታችሁ ሰራተኛ ይዛችሁ ማሳደግ አበቃ🙄

  • @bedrimussa4109
    @bedrimussa4109 14 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅቷ ሰት በላ የናቁት እንጄራ ሰዉየወ ሰበላ እጂሸ ይባረክ እያላት በላ

  • @KingKha-q2w
    @KingKha-q2w 8 วันที่ผ่านมา +5

    የኔም. ሂወት እንደዚህ. ነበር. አፈርብሉ. አስመሳይወች

  • @AszSw-x7e
    @AszSw-x7e 13 วันที่ผ่านมา +9

    የረቢ የሰው ክፋት😥😥😥አዑፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @SterPhone
    @SterPhone 9 วันที่ผ่านมา +3

    እስይ ይታባታችሁ እንድን ደስ ያላችሁ ላይክ❤❤❤❤

  • @AlmtAsbr
    @AlmtAsbr 14 วันที่ผ่านมา +8

    አሁንስ በጣም ነው ዬአስጠ ላችሁኝ ሁልግዜ ክፍት ነውዬም ታሳዬን ዬማትረቡ

  • @Sofia-is3nb
    @Sofia-is3nb 8 วันที่ผ่านมา +2

    ደግ አረግሻቸው ክፉወች

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄስ ፍልም ነው ግን እነነተኛ ታሪክ ለሚኖሩት አዘንኩላቸው😢😢😢😢😢😢😢

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም 10 วันที่ผ่านมา +3

    እኔን እና ወንድሞቼን አስታውስኝ😢😢😢😢

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf 14 วันที่ผ่านมา +11

    ትውልዱን ክፋት ብቻ አሥተምሩ የማትረቢ

  • @Semir71166
    @Semir71166 5 วันที่ผ่านมา +2

    እኔምበእንጅራ አናት ነወ ያደኩት በጣም ከባድነው 😭😭😭😭

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h 9 วันที่ผ่านมา +3

    Ene bihon welahi allah mskrenew afnchawan byat enenm yigdelugn enji 😢😢

  • @هلا-ق2ج
    @هلا-ق2ج 14 วันที่ผ่านมา +15

    ፂዎን እዚሚ ኪፉ ነሺ😮😮😮😮😮

    • @Hanimom-j9b
      @Hanimom-j9b 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 14 วันที่ผ่านมา +27

    ውይ ልጅቷ ስታሳዝን❤❤❤

  • @HawaAli-t1b
    @HawaAli-t1b 14 วันที่ผ่านมา +8

    ማነው እንደ እኔ ከቲክቶክ የመጣ ላይክ አድርጉኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @noor-xw9xq
    @noor-xw9xq 13 วันที่ผ่านมา +3

    የኔዉድእንደዚህነዋ አባቶንባታጣ ጥሩነበረ

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 14 วันที่ผ่านมา +7

    ደሥሚልፈልም ከፊሠወች መጀመሪያቸው ቢያምርም መጨረሻቸውግን እመኑኚ ለቅሧነው የህው በጨረሻላይ እጃላይወደቁ ያረቢአላህቤተሠቦቻችንንአንተጠብቅልን አሚንንበሉሉ

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 13 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @adanechdagafa829
    @adanechdagafa829 10 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ቢሆን እንደዚህ ነው እውነትሽን ነው ማባረር አብሽ

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh 9 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ያቃጥላችው

  • @ኑሩመሀመድ-ጨ3ቈ
    @ኑሩመሀመድ-ጨ3ቈ 11 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ የማታምሩ ሴቶች ሰይጣንናቸው

  • @AsSs-g8x
    @AsSs-g8x 7 วันที่ผ่านมา +2

    እየሞታቹ ነሩ በይወት ከለቹ ለልጆቻቹ የረቢ

  • @ZinatZi
    @ZinatZi 13 วันที่ผ่านมา +2

    እረስትመልከመልካምእናቶችአሉወላሂይችግንኡፍፍ😢😢

  • @Tsadkan-n5w
    @Tsadkan-n5w 9 วันที่ผ่านมา +2

    በዚ ሂወት ያለፍነውን ሰዎች ብቻ ነው የምናውቀው ዘመድ የተባላቹ ኣፈር ያስበላቹ እህቴን እራስዋን እንድታጠፋ ያደረጋቹቡኝ ሰዎች እበቀላቸዋለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HijazeCell-hk5mc
    @HijazeCell-hk5mc 5 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም እደዚህ ነበር የተሰቃየሁት😢😢

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 13 วันที่ผ่านมา +5

    እናቴ ህይወቴ የአንቺን ክፉ አያሰያኝ😢

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 13 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን ❤❤

  • @MessiPower-i7z
    @MessiPower-i7z 14 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ጌታን እንደዚህ በድለዋት መልሳ ብታስገባቸው መርዝ ሰተው ይገላቸዋል ጥሩ ውሳኔ አባት ግን በእንጅራናት መመራት የለበትም

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 14 วันที่ผ่านมา +9

    እኔን ቢሆን አንላቀቅም 😢😢 የኔማልቀሰ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 13 วันที่ผ่านมา +7

    ምን ጊዜም ቢሆን መጥፎ ሰዎች ለጊዜው ይሆናል ደስታቸው ግን መጨረሻቸው እሳት ነው😢😢

  • @MebrhitTeklay-z1z
    @MebrhitTeklay-z1z 13 วันที่ผ่านมา +5

    መን እደ እናት😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 13 วันที่ผ่านมา +3

    ማነዉእደኔበእናትያእየተሰቃየያደገዉ😢😢😢

  • @samishn9179
    @samishn9179 3 วันที่ผ่านมา +1

    ብቸኝነት በጣም ከባድ ነው የነ እህት

  • @HluZegadam
    @HluZegadam 13 วันที่ผ่านมา +4

    አንቺ ግን ምን አይነት ክፉ ሴት ነሽ የእናቴ ቢጤ

  • @noor-xw9xq
    @noor-xw9xq 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢አምላኬሆይ እናቴንጠብቅልኝ

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf 14 วันที่ผ่านมา +5

    ያንሣቸዋል ለበዳዮች ያንሣል መጨረሻውደሥሥሥሥአለኝ

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 12 วันที่ผ่านมา +4

    ወልዶ መለየት የሁሊም አሣቤ ነዉ በጀራነት መሠቃየት ልከ እደዚህ ነዉ የሚመሥለኝ

  • @የደሙፍሬነኝማኅተቤንዋ
    @የደሙፍሬነኝማኅተቤንዋ 14 วันที่ผ่านมา +4

    የክፉ ሰው መጨረሻው አያምርም እሰይ የእጃችሁን ነው ያገኛችሁት

  • @ባመጣምቅጠረኝ
    @ባመጣምቅጠረኝ 14 วันที่ผ่านมา +13

    ውይ ሉሊት ስታሣዝን😢😢😢😢

  • @jesuslord7978
    @jesuslord7978 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪዬ ልጆችን ለቆምነገር እስካበቃ እድሜው ስጠኝ

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 14 วันที่ผ่านมา +10

    ይች ልጅ ለምደነው ሁሊ ተበዳይ ሁና እምሰራው😢😢😢

  • @SwSw-v5z
    @SwSw-v5z 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስታስጠላሴትዲራማም ቢሆን እነዚህ አያደረግም😢😢😢😢😢😢😢

  • @kalfano537
    @kalfano537 10 วันที่ผ่านมา +3

    በዝች ልጅ ውስጥ የራሴን ሂወት አየውት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tarikkediro
    @Tarikkediro 14 วันที่ผ่านมา +9

    😢😢😢😢 በጣም ሚያሳዝን 😢

  • @ጋልራያ-ፈ7ኸ
    @ጋልራያ-ፈ7ኸ 2 วันที่ผ่านมา

    ኣፈር ያብላሽ የተረግምሽ 😢ኣይ እናት እናት የምትችለው ማንም ኣይችለውም❤😢😢

  • @Adanech-zl9ci
    @Adanech-zl9ci 14 วันที่ผ่านมา +5

    የወነት አለቀስኩኝ የንጀራ እናት እንደዚ ክፉናት እንዴ

  • @HhdHhhd-m3w
    @HhdHhhd-m3w 8 วันที่ผ่านมา +2

    Yenewam abate axagab maret nat issu sihed marz nat bazalayi sihir sartabiny 😢tasaqayyew 😢😢😢😢

  • @SaraSara-bs4zk
    @SaraSara-bs4zk 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንጅራናት ክፋቷ እንጅ ጥሩነቷ ሲሰራ ወይም ሲወራ አልሰማውም እኔ እናቴን አላቃትም ግን በእንጀራ እናት ነው ያደኩት ከእናት በላይ ሆና ነው ያሳደገችኝ

  • @DejeWondmneh
    @DejeWondmneh 2 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ሆይ ኑሪልኝ ከዚህ ከማየው አሳዛኝ ነገር ሰውሪኝ

  • @BinaymLeykun
    @BinaymLeykun 2 วันที่ผ่านมา +1

    Don't give up we ❤ you
    Ok ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoyeTarko
    @ErgoyeTarko 14 วันที่ผ่านมา +3

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረቢ አላህየ አትፈትነን ለሁላችን ልጅችችን ከጀራናት አድንልን የነላህ 😂😂

  • @DhdhfggfGgtgigh
    @DhdhfggfGgtgigh 14 วันที่ผ่านมา +5

    ይገባቸዋል

  • @HhdHhhd-m3w
    @HhdHhhd-m3w 8 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢unat yee injera innat kifatachw kazzim yebas naw wollahi 😢😢😢 yene siqayi kazim yekaffa naw 😭😭😭😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 14 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄ መልክት ለክፉዎች እንጀራ እናት ነው እንጀራ እናቶች አስቡበት

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 10 วันที่ผ่านมา +1

    እዲ አይነት ክፍ ስውችን እግዚአብሔር ይጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 วันที่ผ่านมา

    እሰይይይይይይይይይ የክፉ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው 😢😅

  • @ahmedebrahim199
    @ahmedebrahim199 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ክፍት የተሞላበት ሚልም እህህህህህህህህ ሠለቸኝኝኝኝኝኝ ወላሂ እዛሂሩት አብግና ገደለችኝ አቶ ሀያት ደግሞ በዚህ መጣሽ

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 13 วันที่ผ่านมา

      አዎ በጣም አቃጠሉን እኮ

  • @DghZxvhh
    @DghZxvhh 14 วันที่ผ่านมา +7

    ክፉ ሰዉ መቼም መጨረሻዉ አያምርም

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሐረግ ይለቀቅ የምትሉ

  • @HjjHuii-q9q
    @HjjHuii-q9q 3 วันที่ผ่านมา

    ያለእናቴመኖርከባድም😢😢😢😢😢

  • @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru
    @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru 2 วันที่ผ่านมา

    እደኔ ያለቀሰማነዉ እራበኝስትል ወላሂ እባየነዉየወረደዉ 😭😭😭😭

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ ልጅ ዱሮም በሆዱ ነው የሚያስበው ከነቃም ሁሉም ካለፈ ነው

  • @HikmaHashi
    @HikmaHashi 3 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube 3 วันที่ผ่านมา

    በመጨረሻም ጀግና