ውድ ቤተሰቦቻቹ LIKE & share our video አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ All social media links 👇👇👇 linktr.ee/Sam_and_liha?ltsid=ccaab6c4-8604-40b8-bc58-d5d2edccb301 Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie? Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?
This is me when she held the ground knowing she had already made a mistake as if its not a big deal😀😂 I will definitely say Sam is such a caring and respecting young man and mainly he is good at handling emotions, my man would have ignored and left me without saying a single word😂Osacar for Liha! Wishing you a successful life ahead dears! We expect an explanation from Sam telling what he really felt inside then😀GOOD JOB LIHA again!
ውድ ቤተሰቦቻቹ LIKE & share our video
አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
All social media links 👇👇👇
linktr.ee/Sam_and_liha?ltsid=ccaab6c4-8604-40b8-bc58-d5d2edccb301
Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie?
Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?
p
አዲስ ነዬ ከመዳም ቅመም ነዬ አድናቄያቹ ነዬ
ትግስቱ ግን ገራሚ ነው ከምር ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅራችሁን ይጨምር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙏❤️
kkkk ካዝ ባፍት ራቁት ስት ዋኙ አልናበረም
የሚወድሽ ወንድ ማንነትሽን ያከብርልሻል ጀግና ወንድ ነህ
🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እህህህ ትግስቱ ወላሂ ሳላደቅ አላልፍም😹 የኔ ባል ቢሆን ማላመጫየን በጆሮየ አዙሮት ነበር😭
Kkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያንዛላችሁ ጎበዝ ነህ ወንድማችን ወይኔ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጀ ነው ቅዱስ ሚካኤልን ሲል ደስ አለኝ ወንድ ልጅ እንድህ በማይረባ ነገር ላይ ድርድር ሊኖረው አይገባም
Ewunet new ❤️❤️
ብዙጥዶች አይቻለሁ እደናተግን ምርጥ ጥዶች አይቸአላቅም 😘😘😘ፈጣሪይጠብቃችሁ
Owww 🥹🥹 thank you so much 😊
ሊሃየ ተይ ኣታድርቂው ኣንቺ በሱ እሱ ባንቺ ነው ማማራቹ ደሞም ሲያኮርፍ በጣም ነው ምያምርበት ሶ ኣይለያቹ በሳቅ ንሩ ሰሙኑን ደሞ ውበቱን ደፍቶባችዋል ደስ የሚል ትምርት ነው በተለይ ለሴት እህቶቻችን 👸&🤴❤🙌
Thank you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናንቴ ልጆች ፕራንክ ስትደራረጉ ቶሎ ተናገሩ እንዴ በሰቀቀን አለኩ🤨 ከኡን አሁን በጥፍ ላሳት እያልኩ💔 የምገርመዉ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ😂
😂😂😂😂😂
ውይ በአላህ ትግሥቱ ሌላ ወድ ቢሆን ጠፍጥፊሽ ነበር እሥካሁን ምችት ይበላችሁ እወዳችሁ አለሁ
😂😂😂💕💕💕
Man selhone new betifi milat mnm aynet mebet yelewm please mebteshen ewki yene enat
@@simalegadissa429 እሡ ትክክል ነሽ ግን የሠው ልጂ እኮን ፍቅረኛሽ. ኖርማን ጎደኛ እካን ያልሆነ ነገር ብታደርጌው ይመታሻን ያው ሠው ደሞ መብቱን ማወቅ አለማወቅ ሣይሆን ያሠው እሚናደድብሽ ሥሚወድሽ ነው እና ለዛ ነው
@@luluhabeshwete1131 lek nesh gnnn sejmer biwedsh aynekashm tesaseto kemetash demo yeheg bota mehed mercha new
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ብር በእኛ ላይ አይሰሌጥንም እግዚአብሔር ብቻ በሕይወታችን ላይ ይሰለጥናል እንጅ እወዳችሁሃለሁ 😍🙏
❤️❤️❤️❤️
እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ወላቂ ከምር በጣም ትግስተኛ አፍቃሪ ልጂ ነው የምወዲላችሁ ነገር ሁለታችሁም ትግስት አላቺሁ አይለያችሁ ያሠባችሁትን ያሳካላችሁ ውለዱ ክበዱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amennn 🙏🙏❤️
በጣምነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
የኔ ፍቅሮች ስወዳቹህ እኮ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያማረ ያድርግላቹህ🙏 እስከመጨረሻው አይለያቹህ😘😘 ሊዬ አልተቻልሽም😂ሳምዬ ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም👌
Thank u so much ☺️
የኔ ውዶች በትራሱ አሁን ካአሁን አፈነሽ እያልኩ ተሳቀቅኩ እኮ😢 አይለያችሁ
ማሻ አላህ ሶብሩ ወይም ትግስቱ የሚገርም ነው አሳቃችሁኝ
❤️❤️❤️
This is me when she held the ground knowing she had already made a mistake as if its not a big deal😀😂 I will definitely say Sam is such a caring and respecting young man and mainly he is good at handling emotions, my man would have ignored and left me without saying a single word😂Osacar for Liha! Wishing you a successful life ahead dears! We expect an explanation from Sam telling what he really felt inside then😀GOOD JOB LIHA again!
Thank u 😂❤️❤️❤️❤️
የኔ ዉዱች ሰታመሩ እግዚአብሔር አምላክ ፈቀራችሁ ይጨምራልች 🥰🥰🥰😘
በስዋ ነው የሚያልፍልህ ብዬ ነበር ያለሁ ልጅ የለም ዛሬ ደሞ በስዋ ነዉ የምታብደዉ ብዬ ነበር ብሎ ይልህ ነበር 😂😂😂የኔ ቀጫጫ ሊ እወዳችዋለሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
😂😂😂😂😂😂💕
🤣🤣🤣🤣
@@SAMANDLIHA የኔ ቤብሆች😀እዋዋን እወዳችዋለዉ በቃ እስዴሆም ቡና ጫወታ ሲኖረዉ ሁለታቹን እጋብችዋለዉ ጥላ ፎቅ እሩጫም
ሰላም እዴት ናችሁ አስተማሪ ነገር ነዉ ያቀረብሽዉ ብዙ እህቶቻችን ተታለዉ ይልካሉ እናመሰግናለን
Thank you so much ❤️❤️❤️❤️
ሊሀ ልጁን ጠበቅ አርግተሽ ያዥው የኔ ደረቅ በጣም ነው እምትመችኝ እሱ ደግሞ ከልብ ፍቅር ያለበት የወንድ ባህሪ ነው ያለው እመብርሀን እስከዘልአለም ትዳራችሁት ትባርክ😘😘😘
🙏🙏😍❤️❤️😍😍❤️
እር ግፉሺ ደሞ አርብ 😂😂😂😂ሲያሳዝን ትግሰቱ💓💓💓💓💗💗💖እናተ ሶሰት መቶሺ ገብታችሁማየት ምኞቴ ነው💛💚💛💜💜💜💜💜
Oww 🥹🥹🥹 Thank you so much
አድናቂህ ነኚ ወላሂ እዳታሳስችኚብለህ ውልቅ ስትል እደት እዳከበርኩህ
🥰🥰🥰🥰
@@SAMANDLIHA በርቱልኝ ሙሀባውን አላህ ይጨምርላችሁ😍
ሊ እና ሳም እንደ እናንተ የምወደው ጥንድ የለም መኮመት የጀመርኩት ለእናንተ ቪዶ ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ ሊዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቀጫጫ ውድድ ነው ማደርግሽ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ሃገሬ ስመጣ ባገኛችው ደስ ይለኛል
ያበደ ብራንክ ነው ሳም ግን ትግስቱን ሠጠው አባቴ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ😘😘😘
Amen 🙏❤️
ሰላም ለሁሉ ይሁን
በጣም ደስ የምትሉ ለሌሎች ተምሳሌ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ ፍቅሩን ይብዛላችሁ ኑሩ በፍቅር በደስታ
ፕራንክ ብሎ ዝም ነው ትችያለሽ አንተም ጎበዝ ነህ ኮሽተር አልክ እኮ 😄በጣም ሀሪፍ ትምህርት ያለው ሌሎቻችን ልንማረበት የምንችል ነው ብዙ ግዜ የዛሬን ብቻ በማሰብ ነገ ምን እንደሚፈጠር ባለማሰብና ባለማገናዘብ በራሳችን ላይ ችግር እንፈጥራለን ነገ እኛ ብንታመም ችግር ቢደርስብ. ሞባይላችን ቢጠፋ ወይንም ብንሰረቅ ስልካችን ውስጥ ወይንም ኒሞሪያችን ላይ አጓጉል ፎቶች መቀመጥ የለባቸውም ምክንያቱም በገዛ ስልካችን ውርደት ይመጣልና
Ewunet new thank you so much
የኔ ውቦች ሊሃዬ ስወዳችሁ እኮ ያደረግሽው ፕራንክ ይከብዳል ሊሃዬ ሳም ግን ሲያሳዝን እንባው ሁሉ መጣ እኮ ትዕግስቱን ግን በጣም ወድጀለታለሁ ፍቅራችሁ የፀና ይሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሁ ።
We love u ❤️
ትግስትህ biro waw የኔ ባል ቢሆን
ጥሬስን ያረግፍልኝ ነበር እስካሁን
ወለሂ ሰወደቹ ፍቅረቹ ለዘለለም የርግለቹ❤❤❤❣️❣️❣️❣️❣️😢
😍😍😍😍
አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የሱ ትግስት የሚገርም ነው
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውዶች
Amen 🙏
ወይኔ ትዕግስትህ👌👌የኔ የወደፊት የምለው ባሌ ድርግም አድርጎ ነበር የምጥለኝ በስልክ እንኳን አንደንድ ጊዜ እንደዚህ ስቀልደው ይናደድብኛል እናም በርቱ ስርብክራይብ አደርጋችኋለሁ አሁን ለሳሚ ስል ዛሬ ሰላሳዘንኸኝ
😂😂 thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ግን ምን ችግር አለው ብታረጉውቸው አይከፈልበት።
ስወዳችው ጎበዞች አይዞችው ብር በጊዜው ይመጣል ዋናው ጤንነት ብቻ ነው
Ewunet new ❤️❤️❤️
He is so cute and cool
ሰላም ለናተ ይሁን ይችንኩሚንት ለምታነቡ በሙሉ
ወቱ ከመቅረት አላህ ይጣብቀን
ማሻአላህ መታግስ ዋጋለው የሚባለወ
ለዛነወ በጣም ታጋሸ ነህ ፕረንኩ የሚስተምራ ቢሁን የተሻለነወ እኔግን ፕረክ አለወድም
❤️❤️
ጎበዝ ነክ ትግስተኛ የምር ወይስ ተነጋግራቹ ነው
ሊሀ ግን ነብስሸ አይማርም ሰራሽለት የለለ 😅😅😅 በአንድ ሳምንት 2ት ጊዜ 😳😳አተግን ትግስትህ 😳😳🥰🥰🥰😍 ይመቻችሁ 🥰🥰ጸጉርሽን ደሞ ወድጀዋለሁ ያምርብሻል 😍😍በርቱ አንተም አንጠርጥራት አንድ ቀን በናትህ ፕራንክ አርጋት 😅😅😅😅
😂😂😂❤️❤️❤️
ዋው ትዕግስቱ ይገርማል ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር በንዴት ጥርስሽን ቢያራግፈውስ?
የኔድጋይእራስ፡፡ቢሆን፡፡ያጣምመኝነበር😀😀😀😀😀😀😀ወድሜ፡፡ትግስትክ፡👌👌👌👌👌
❤️❤️
ክክ ተይ ምንም በሆን አያች ነዉክክክክ
ወይኔ ሳሚ ምስጋናህ በጣም ደሥ ይላል በውነት መበሳጨት ትጠላለህ
❤️❤️🥹🙏
የፍቅር ጥግ ደስ አይልም ታምራላቹሁ የመዳም ቅመሞቹ ጥሩባል ይስጠኝ
🥰🥰🥰🥰
ውይ ወላሂ ትግስቱ የሚገርምነው ሌላ ወድ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚማታው ፍቅራችሁን ያብዛው
Amennnnn 🥰
@@SAMANDLIHA እዳውነብስ ነገር 🌷ስወዳችሁ
ሰላም ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን ቸር አባታችን በሰማያት የሚኖር መደሀኒአለም
🙏🙏🙏
Oh my God l appreciate his patience!!!
ወላህ ልጁ ፊቱ ተቀየረ በማይቀለደው ቀልድ ጀግና ነህ ወላ ትግስትህ ይልመድብህ
❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው ምወዳቹ ትግስቱን ሳላደቅ አላልፍም
❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርገው ምርጦቼ በጣም እወዳችሓለው💋😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በስመአብ ትግስቱ
🥰🥰🥰
Liha I swear bxm edilenya nesh samin yemesele bal silalesh 😍😍
በጣም መጠንቀቅ ያሻሻል ባልሸ ብቻነው አንቺን ማየት ያለበት ።ምርጥ ባል ነው ያለሸ ።
Yewunet asazenegni ufffff
ዋው ትግስትህ
❤️❤️
የኔጌታ ትግስቱ የኔባል ቦሆን እዛው ነው እሚደፋው
😂😂😂
ገራሚ ትግስትነው ሊሀ ፍቅር የመጀመሪያ ካፕሎች ላይ ሴት እምወዳት ምትመቸኝ እውነተኛ አፍቃሪ እሶን አየሁ ይመችሽ አቦ
Oww 🥹🥹 najatye thank u so much love u too ❤️
ቅዱስ ሚካኤልን ሲል ደስ ሲል ስታስቀኑ አቃትሊው ሊየ❤❤❤❤ስወድሽ
😂😂 bedenb nw enji mnakatlew kezi buhala ema
ምንም አላደረግንም አላልክም ከኔዉጪ ገላሽን የሚያየዉ አለወይ ግን ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ
Kesu wuchi tadiya man yayewal 😧 🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ትእግሰት
ስታምሩ የኔ ውዶዎች
የኔ ድንጋይ እራስ እዚህ ቤት ናና ትግስት ተማር ከምትነዘንዘኝ እናተ ደሞ ትለያላቹ ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💘💘የኔ ማሮች
ሳሚዬ....ትግስትህ ግን ይገርማል😊😊
ቀጮየ ሰወዳችሁ ፈቅራችሁን ብዝትዝት ያድረግላችሁ ፈጣሪ
Amen 🙏
ስታምሩ
የኔ ውድ
ትግስቱ አለማድነቅ 👍👍
እነዚን ልጆች ግን ስወዳቸው 😍
❤️❤️❤️
ቆንጅዬዋች ስታምሩ ❤
የኔ ቢሆን ይጠፈጥፈኝ ነበር ትግዕስትህን ሳላደንቅ አላልፍም🙏
😂❤️❤️❤️❤️❤️💕💕🙏
የኔ ፍኑሩልኝኑሩልኝ❤😍😘
Tigistu migarmi new 👏👏👏👏
ደስ ስትሉ እኮ ፍቅሮች ናችው እኮ አገኘሽው አንዴም 2 ሠራሽለት ጎበዝ😍😍
Awooo😂😂😂
በጣም አሪፍ ኘራንክ ነዉ ሊሃዬ
🥹❤️❤️❤️❤️❤️
አላህ ይጨምርላችሑ
ኣቤት ትግስትህ ዌዉዉዉ🥰🥰🥰😘🥰
Yene weboch sam l respect ow tegstk god
ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
❤️❤️❤️
አፍጥጬ ቀረሁ ወላሂ😢🥺💓💓💓💓💓💓💓
በጣም ነዉ የሚወድሽ የምረ 👏👍
Enem betam ewedewalew
Xabiqanali yala yilaqaqi first
Telekuwal ❤️
Tadlesha begeta 😍😍
❤️❤️❤️❤️
ግን አንድ አልጋ ላይ እየተናችሁ እንዴት ሴኪስ አታረጉም ?? 😁
በጣም
ዋው ነው ትግስትህ አንች ቀጮ😘 ጠብቄ ተራሽን😂
😂😂😂😂❤️
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
በርቱ ምርጦች
🙏❤️❤️
Wooow gin betam tigistegna new
Liyayaaaaa atechaleshemi eko Yene fikir serasheleta sewedachu❤
Gena enasabedewalennn 😂😂😂🥰
ስወዳችሁ እኮ ዉዶች❤❤
❤️❤️❤️❤️
ትግስት 1111111 ማርያምን የኔማር😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሚሰኪን😂😂😂😂😂እናመሰግናለን አለ😜😜😜😜😜💝💜💜💜
😂😂😂
ይመቻችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️
አይይይይ አስደነገጠከኝ እኮ የኔ ቆንጆሆች በጣም ነው ምወዳችሁ
❤️❤️
ስወዳቹ ኢቲዮ ስመጣ ባገኛቹ ደስዪለኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Egnam des yilenal
ፍቅር ያብዛላችሁ
ወይ ሲፈራት እኔ ለአድ ደቂቂ አልታገሳትም
Mefrat eko adel ye fkru bzat new ❤️
lihaya yenawed ahun sam asazenegn endezih yleፈw pls 😃😃bebzu. 😘😘😘
Gena enasabedewalen 😂😂😂😂😂
😃😃 endalsh li sam halew engdi 💪
Yibada parak naw 😁😁😁 yilamadabachu Tokola manawa yasatamarashi bayi tanagari 😁😁
Alnagerm 😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ
Abo swedachu😍😍😍😍
Egnam ❤️
des telalchu fetarey yetbekachu💞💞💞💞💞💞
የኔ ፍቅል
🥹❤️❤️