አንገርጋሪ እስመ ለዓለም እና ኪዳን ሰላም ዘጥቅምት መድኃኔ ዓለም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @getinetemiyu812
    @getinetemiyu812 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእርስዎ ጥዑም ዜማ ነፍሴ ሀሤትን ትሞላለች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ያድልልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @Dawitmelese-b5d
    @Dawitmelese-b5d 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የኔታ

  • @tigstugetaneh3997
    @tigstugetaneh3997 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ድንቅ ነው!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ::

  • @fikertaIMRKB16
    @fikertaIMRKB16 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwot yesamelen

  • @DnglMaryam-bz9ku
    @DnglMaryam-bz9ku ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @andekidane383
    @andekidane383 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ይስጥልን የኔታ

  • @tezarehenos64
    @tezarehenos64 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቴለግራም ትምህርት መደብ ኣሎ ዲዩ።

  • @timotewos101
    @timotewos101 ปีที่แล้ว +2

    የኪዳን ሰላም ይትፌሣሕ ልብኪ ነው ለምን የኔታ?

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ፥
      ምነው ጥያቄ አለዎት?

    • @timotewos101
      @timotewos101 ปีที่แล้ว +2

      @@-lisanuzeyared
      የኪዳን ሰላም ምንድነው?

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      @timotewos101
      ግልጥ ያርጉት ጥያቄዎትን

    • @timotewos101
      @timotewos101 ปีที่แล้ว +2

      @@-lisanuzeyared
      ተመየጢ ነው ወይስ ይትፌሣሕ ልብኪ ነው

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      @timotewos101
      ሰላም ለመጽፋት ከሆነ እና ለበዓሉ ከታዘዘች አዎ ተመየጢ ትባላለች።
      እንጂ በኪዳን ሰላምነት እነ ይእቲ ማርያምን ወክላ ሳይሆን ዝም ብሎ ሰላም ይባላል ።
      በአጭሩ ከመስከረም ፳፮(26) እስከ ቁስቋም ድረስ የሚጸፋው ኪዳን ሰላም ይትፌ… ልብኪ ነው ሌላ አይጸፋም ።
      ሰላም ከሆነ አዎ ተመየጢም ትጸፋለች ያ ማለት ሰላም እና ኪዳን ሰላም ልዩነት አላቸው ማለት ነው።
      ኪዳን ሰላም ከተጸፋ ኪዳን ይደረሳል ሰላም ብቻ ከተጸፋ አቡነ ደግሞ ኑዛዜ ሰቶ መተው ነው።🙏