ምን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  8 หลายเดือนก่อน +190

    ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን
    th-cam.com/video/42RK-5hrI2M/w-d-xo.htmlsi=80n3rd42zVkwcWMY

    • @promobile83
      @promobile83 8 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 หลายเดือนก่อน +4

      አረ ሐብትሽ ስልክሕን ፈልጌ ነበረ

    • @EyeyHhhd
      @EyeyHhhd 8 หลายเดือนก่อน +2

      Eshiiiiii

    • @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ
      @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሀብትሽዬ አረ እዳራሸህን እንደት ነው የማገኘው ወንድሜ

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 8 หลายเดือนก่อน +2

      ok

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 8 หลายเดือนก่อน +303

    ጀግና ጋዜጣ ነዉ የምትሉ👍👍💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጀግንነቱን በይፋ እያየንነዉ እናመሠግናለን

    • @munirahassen3760
      @munirahassen3760 8 หลายเดือนก่อน +2

      👌👌👌👌👌👌

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤Swodew

    • @tejitugutema1394
      @tejitugutema1394 8 หลายเดือนก่อน +3

      God bleeding out brother ⭐️💎♦️

    • @MegdelawitTesfamaryam
      @MegdelawitTesfamaryam 8 หลายเดือนก่อน

      Ezgabiher ytebqachu❤

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 8 หลายเดือนก่อน +38

    ከዘንድሮ መርማሪ ጋዜጠኞች ጀግና ናቸው።ለእናቱ ድንግል ማርያም ታፅናናት❤

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 8 หลายเดือนก่อน +195

    የመዳም ቅመሞች እስቲ 100ሺ እናስገባዉ ከዚህ በላይ ቁምነገር ምን አለ😢😢❤❤❤

    • @Arabu-g4i
      @Arabu-g4i 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኦኬ

    • @AszZsa-g9c
      @AszZsa-g9c 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ

    • @HahaHshs-u2h
      @HahaHshs-u2h 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ😢

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የምርእናስገባዉ ላረባቡትም እኳ ከዛ በላይ እያደረግን አይደል

    • @lemlemtakele4108
      @lemlemtakele4108 8 หลายเดือนก่อน +1

      Eshe

  • @MesifunMilkiyas-t3c
    @MesifunMilkiyas-t3c 8 หลายเดือนก่อน +24

    ኤሬ ይህ ልጂ የስንቱን ዕምባ ነዉ ያበሰው ኤሬ ተመልካቾች እስቲ Like subscriber በጣም ቀላል ነዉ አትለፉ እባካችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-nura
    @user-nura 8 หลายเดือนก่อน +128

    ለምንድን ነው ላይክ መተዳርጉላት ለዚህ ምርጥ ጀግና

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም በጣም ነው እሚያናድዱኝ

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ሰላደርግ አልፌም አላውቅም ደስ የሚል ልጅ ነው ሀብቴ

    • @HsdggSgsgwu
      @HsdggSgsgwu 2 หลายเดือนก่อน

      ታሪኩ የውሸት ነው

  • @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
    @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሀብቴ ጀግና ነህ ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምን ብየ እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ እራስህን እየጠበቅ

  • @Tamsge
    @Tamsge 8 หลายเดือนก่อน +109

    ሀብቴ ጃግና ጋዜጠኛ ባርታ ጌታ ከ ክፉ ሁሉ የታብካችሁ 👍✊✊

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 8 หลายเดือนก่อน +2

      Edemena tena yestek gen
      Heg Akal asketl Allah yetbek

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ወዮ እኔ ቃል የለኝም no koment

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 หลายเดือนก่อน +15

    አውሬ ነው አውሬ ነው ውይ እግዚያብሄር የስራህን ይስጥህ አረመኔ ያንተስ ከፋ ኧረ ወገን ጉድ ነው

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 8 หลายเดือนก่อน +93

    መቃብሩ ተቆፍሮ መታየት አለበት በናት ካለም ከሌለም አሳውቀን 😭😭

    • @eveali6794
      @eveali6794 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔውድድድ 😭😭

  • @GanatAA
    @GanatAA 8 หลายเดือนก่อน +8

    አች ግን ጨካኝ ነሽ ሳምት በሙሉ ዝም እኔ ብሆን ሰፈሩን ሯዳ ነበር የማደረገው አብትሽ አተግን ፖሊሶችን ቦነስካቸው 💪💪💪💪💪በረታልኝ ሀብትያ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 8 หลายเดือนก่อน +42

    የመጨረሻ ዘመን ልጅን አባት ሴገድል ያሳዝናል ጋዜጠኛው ተባረክ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀብቴ በጣም እንወድሀለን ግን እተርቪውን አጠር አርገው ላተም ለኛም ግዜ ቆጥብ ሙቸ ነው እምወድህ ግን ቀራርጠው እና ጀግና ነህ ሰላም ሁን❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 8 หลายเดือนก่อน +39

    ያችኝዋም ማውቅ 😭😭አለባት አውሪ መኦኑን እሷም ልጆ ከውለደች እንደሚግልባት 😭😭😭😭አድናት ያችንም ሴት 😭😭👍🏿👍🏿ላይክ ግጭ

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ የእኔ ሀሳብ ግን አሰወግድት ብሎ ለሰጣቸው መጠየቅ ነው እንደ እሱ ጨካኝ ሊሆኑ አይችሉም ገንዘብ ተቀብለው ለሌላ ሰው ሊሰጡት ይችላሉ እግዚአብሔር ይርዳት።

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 8 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአብሔርን ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጅግና ነው እግዚአብሔር ኃይል ሞገስ ይሁንህ ተባረክ

  • @Eniseno
    @Eniseno 8 หลายเดือนก่อน +14

    እባክ አምላኬ በእዚ አረመኔ አባት ላይ ፍርድክ ይፍጠን አብትሸም ከክፉዎች ሤራ ይጠብቅክ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 8 หลายเดือนก่อน +58

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮቺ በሙሉ እንኳን ለብረሀኑ ትሳኤው አደረሳቺሁ ሀብትሺ አተ ጀግና ለእውነት የቆምክ ወድማቺን ማስክ ተጠቀም

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 8 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️❤️✝️❤️🙏

    • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
      @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን እንካን ኣብሮ ኢደረሰን🙏🙏

    • @AishaAishaAisha-t9d
      @AishaAishaAisha-t9d 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የድግልእናቴ
      @የድግልእናቴ 8 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️👍

    • @Beti-sb4oe
      @Beti-sb4oe 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MesifunMilkiyas-t3c
    @MesifunMilkiyas-t3c 8 หลายเดือนก่อน +4

    አንቴ ጋዜጠኛ ስትሆን አነፍናፍ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ነህ ።
    እስቲ ይህን ኮመንት የምታነቡት ሁሉ Like 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 8 หลายเดือนก่อน +55

    የሀብትሽ ብልሀትነት የተለየ ነው
    ከውነት ጀግና ነህ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 8 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ካሜራዉ ይጥፋ እያለ ቀስ ብሎ ያወጣጣል

  • @bereketdiga9941
    @bereketdiga9941 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሀብቴ አንተ በጣም ጀግና ነህ ብቻ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን👍👍

  • @LinaKAdir-es8wy
    @LinaKAdir-es8wy 8 หลายเดือนก่อน +20

    ጋዘጤኛ በጣሞ የተዋጣለት ጀግና ነው በርታ የኛ አንበሳ የልጁ እናት አላህ መጽናናቱን ይስጣት የልጁ አባት ጨካኝ አረመኔ ነው ህግ ተገቢ እና አስተማሪ የሆነ አርምጃ ይውሰድበት

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነህ የኔ ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @Zed00-fw2ed
    @Zed00-fw2ed 8 หลายเดือนก่อน +27

    ጀግናነው በርታ ነገሮችን ማጣራት ትችላለህ ለላምህ ይብዛ

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጀግና ነህ አጠያየቅህ ስነስረአትህ በጣም ደስ ይላል😍😍💕💞💕💞🥰🥰እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 8 หลายเดือนก่อน +25

    ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ይዘመኑጀግነ ተባረክ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሄመ እሱም እንደ ልጅ መጋደል አለባት አንቴ የምትመካበት ንብረት የእሷው ይሆናል እግዚአብሔር ይገፀፃክ በእውነት ምን አይነት ክፉ አባት ነው ወይኔ ስግል ምድያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠቻው

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሐብቴ አንተ ጨዋ ወጣት ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ጨዋ ወጣቶች አምላክ ያብዛልን ለምትሰራውም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይባርክህ።

  • @አቡኡበይዳአቡኡበይዳ
    @አቡኡበይዳአቡኡበይዳ 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቡርቱ እና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አለላህ የግዝህ

  • @GhxBbx-j1i
    @GhxBbx-j1i 8 หลายเดือนก่อน +31

    እባክ ህወድሜ ግደሉ ተብለዉ የተሰጡትን ልጆቺ ፈልጋቸዉ አባትዮ ዉቢጨክን እነሱአይጨክኑም ምንአልባት ሳይገሉት ገድለነዋን ባለዉ እነሱጋር አኑረዉትይሆናን

    • @NetanetAbrham
      @NetanetAbrham 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የኔም አሳብ እሲ ነዉ እነሱ መፈለግ እና መጠነቅ አለባቸዉ

    • @fatumamohamedyassin2957
      @fatumamohamedyassin2957 3 หลายเดือนก่อน

      Menalbat weshetun yehon?

  • @elssaghezaee3176
    @elssaghezaee3176 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጅግና ጌዘጠኛ ነሕ በጣም ነው የማደንቅሕ በርታ በጣም አሲደናቅ ስራ እየሰራሕ የሰንት ሰው ሕወት እየታደግ ነሕ ዕድሜ ና ጤና ይሲጥሕ።

  • @NegasiBacha-uu3zc
    @NegasiBacha-uu3zc 8 หลายเดือนก่อน +28

    በርቱ ጀግናች ናችሁ የሀገር የወገን መከታ ና ጋሻ ናችሁ የመንግስት ከለላ ልታገኙ ያስፈልጋችሀል ብየ አስታያየቴን እሰጣለሁ እንደናተ ያሉ የሐገር ጀግኖች ይብዙልን ተባረኩ!!!

  • @ועח
    @ועח 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤ 🙏 ሀብትሽ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @RozaSied-j6n
    @RozaSied-j6n 8 หลายเดือนก่อน +19

    ፖሊሶች ሰራቸዉን እንደት በደንብ አይሰሩም ፖሊሶች ምንም አላገኙብኝም አላለም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሰዉ ለመደብደብ ቢሆን አንደኛ ናቸዉ 😢😢😢

  • @וואסיאברהם
    @וואסיאברהם 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀብቴ አንተ ብልህ ነህ ጀግናም ነህ እግዚአብር ይርዳህ

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 8 หลายเดือนก่อน +31

    ኑሮዘድሮ ያሄሩዘመን አባትበልጁ ጭካኔ😢😢😢😢ሀብትሽየ ኑርልን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነክ እስከጥግ ድረስ የማትሄድ ልጄ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 หลายเดือนก่อน +30

    መድሀኒያለም ይፍረድብህ ምኑ አረመኔ ነህ ሰው መሰል አውሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢 እመብርሀን ታፅናሽ እህቴ ምኑ አውሬ ላይ ጣለሽ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 8 หลายเดือนก่อน +6

    ለዚህ ጀግና ላይክ ማድረግ ይጠበቅብናል እንደሌሎች አድርጉልኝ እንኳ አይልም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤ ጀግናዉ ሀብትሽ ላንተ ቃላት የለኝም አላህ ትልቅ ቦታ ያድስ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ማርን ይቅር ብለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭ጀግና ጋዜጠኛ ሀብታሙ እግዚአብሔር ከኩፉ የጠብቃህ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 8 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግናነህኮ ሀብትሽ ቅመሞች 100k" እናስገባው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 8 หลายเดือนก่อน +4

    የባሰ አለ ሀገርክን አትልቀቅ አለ ያሀገሬ ሰው አቤት ጭካኔ መገን እማማ ኢትዮጵያ ምኑን ጉድ ነው የያዝሺዉ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 8 หลายเดือนก่อน +56

    ከእናቲቱ ለመላቀቅ ልጁን መግደል ከህሊና ወቀሳ መላቀቅ ይቻላል ጎዳና ተዳዳሪዎቹ ይጠየቁ እባካችሁ እነሱ ላይጨክኑ ይችላሉ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀፍታሙ ጀግናው የምንወድህ በስራህ የምንኮራብህ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ ልብህ አይቀይረው❤😢😢😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጎዳና ተዳዳሪዎቹን ፈልገህ ጠይቋቸው ምናልባት ልጅን አልገደሉት ይሆናል። አስቀምጠውት ይሆናል። በርቱ

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ። በእውነት ጀግናው ጋዜጤኛው በርታ 👍👍👍👍 👍👍👍👍👍🇪🇷🤝🇪🇹

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይታሰር አተ ጎበዝ ነህ ጀግና ጋዜጠኛነህ❤❤❤❤

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 8 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ክፉ ሰው ነው የወለደውን ያስገደለ እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ያሳዝናል

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሠውመቅረብ ፈራሑ እኔሥ ወይኔ ወይኔ እናትየዋ ፀናቱንይስጥሺ እናቴ ዩፍፍፍፍ

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጅግና🙏🙏🙏

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 8 หลายเดือนก่อน +17

    እንደትየገዛልጁን አቤትጭካኔ ውነትየህፃኑአምላክበቁምክያሠቃይህ😢😢😢😢😢😢

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጭካኔ አባት ሚለዉ ቃል ትርጉሙ ያልገባዉ አረመኔ ሰዉ ነዉ
    አይዞሺ የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሺ
    ሀብትሺ ጀግናዉ ጋዜጠኛ ለተከፉት ደራሺ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ/ችሁ❤❤❤

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ልብ የሚሰብርና የሚያሳዝን ጉዳይ ነው። ይህን አረመኔና ስግብግብ የምገልፅበት ቋንቋ የለኝም። ባጭሩ የሞት ቅጣት እንኳን ሲያንሰው ነው። እናቱ እ/ር ምህረቱንና መፅናናትን ይስጣት። ጎዳና ተዳዳሪዎቹ ተይዘው ለፍርድ መቅረብና መጠየቅ አለባቸው። ምንአልባት ባይገሉትና ህፃኑ በህይወት ቢገኝ ፀሎቴ ነው። ማርታም ተይዛ ለፍርድ መቅረብና መጠየቅ አለባት። ጋዜጠኛው ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል።

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይ እናተ ጅግኖች ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤እናት ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥሽ

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 8 หลายเดือนก่อน +14

    ሃፍትሺ የኔ መልካም በርታ ፈጣሪ ይ ጠብቂልን ጃግና ጋዜጠኛ ነሀ በርታ ብያሎ ኪ እንግድ 🥰🥰

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምናልባት አይገሉትም ይሆናን እባክህ ሰጠሆቸው ያለውን ሰወች ፈልጋቸው እባክህን

  • @nardoskahsay-j2i
    @nardoskahsay-j2i 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድሜ አንተንም እስክንድርንም ፈጣሪ ይጠብቃችሑ የሑሌም ፀሎቴ ነው በርቱ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔናት እግዚአብሔር ያጥናሽ እግዚአብሔር የጂህን ይስጥህ😢😢😢 ሰም አይገዛ የተረገምክ

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀብታሙ 👍👍👍👍👍👍 ካንተ በተለይ በተለይ የምው ከሚፈለገው ቦታ ስትደርስ ማንነትህን ገልጠህ ማስታወቂያ አሳይተህ ስለምትሠራ በጣም አደንቅህ አለሁ ሌሎች እደሌባ ከሰውቤት ገብተው ማንነታቸውን ለመግለጽ ይደናበራሉ ስለዚህ ያንተን አርያ ሌሎች እንዲከተሉ ባክህ ንገራቸው በተለይ እሴቶች

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በፈጣሪ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ? ጋዜጠኛው በጣም ምርጥ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ነገር ግን በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው

  • @smumd
    @smumd 8 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ጉደነዉ ያልተሰማ እንጂ ያልተሰራነግረየለም
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ እግዚኦ ምንአይነት ዘመን አባት ልጂን መግደል ያሳፍራል፣😭😭😭😭😭😭😭

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 8 หลายเดือนก่อน +6

    እረ እግር መንገድህን ልጅን አግቶ ሰወችን የሚያሰቃይ አለ ሰለሞን ሰይፉ ገብሬ እና ሚስት ተብየዋ እናት ተብየዋ ወንጀለኛ አገሬ ገብረ ህይወት ቢሸፍቱ እና ዱከም የሚገኙ ማፍያወች አሉ እና ጎራ ብለህ በጥፊ አጠናግረህ ልጁን ነፃ አውጣው።

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 8 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Habtamu for your help. Keep it up 👍👍

  • @AlemAlem-pj8wf
    @AlemAlem-pj8wf 8 หลายเดือนก่อน +7

    የምር ጀግና ነህ የዚህ ትልቅ ሰውዬ ሲያሳምነው WooW❤❤❤❤❤

  • @Melsa-r7j
    @Melsa-r7j 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀብቲሺ እባክህ ፍትህን አታሣያቸው ሠወቹ እዳይጎድህ ጀግና ልጅ

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 8 หลายเดือนก่อน +18

    የአላሕ አሕርዘመን እደትአባት በልጁ ይጨክናል ወይአምላኬ ምንያለዘመንነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @طيبهاحمد-ط5و
    @طيبهاحمد-ط5و 8 หลายเดือนก่อน +1

    መቃብሩየታይወይም ገዳይወቹ ይጠየቁ እደው አዝነው ደብቀውትከሆነ😢😢😢😢 ጀግናችን ፈጣሪ ከክፉነገርይጠብቅህ❤❤🎉🎉

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሀብታሙ፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡ስለሆናችሁ፡እንኮራባችኋለን። በርቱ።እንወዳችኋለን።ለጥረታችሁ፡እንደግፋችኋለን።

  • @mekdesalemu4800
    @mekdesalemu4800 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በወላዲተ አምላክ ስም ምንአይነት ጭካኔ ነዉ እኔን እህቴን እማምላክ ታፅናሽ

  • @TngFg-h2x
    @TngFg-h2x 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል ባልየው ለምን ችግሩን አይነግራትም

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምን አይነት ጨካኝ ነው😢 እኔኮ አውቆ መስሎኝ ነበር ተወገደ ሲል😢 ያሳዝናል በጣም ግን እሱ ብቻውን ሳይሆን የቀጠራቸው ገዳዮችም መያዝ አለባቸው አሁን ለገዳይ ከፍሎ ልጇን ከሚያሳጣት በሰላም ተፋቶ መርዳት አይሻልም ነበር አረ ጌታ ሆን ቶሎ ና😢😢

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 8 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢😢😢የአላህ ምን አይነት ጨካኚ ነዉ

  • @HirutMeteku
    @HirutMeteku 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚዩ ማህረነ ክርስቶስ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 8 หลายเดือนก่อน +22

    በፍፁም ላይክ አንረሣም አንተ ብቻ በርታ ❤❤🥰🥰🥰👍👍

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት ኣደረገዉ እግዝኦኦኦኦ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግኖች ለናተ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኣንበሶች ኣንበሳ ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 8 หลายเดือนก่อน +5

    አብሽር እህቴ አላህ ልጅሽን ይጠብቅልሽ የኢትዮጵያ ወንዶች ክፋታችሁ ሁሉም አይደለም አንዳንዶቹ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 8 หลายเดือนก่อน

    ኡፌፌፌ የኔ ውድ ኃያል ጀግኖች ሐፍቴና እስክንድር ኑሩልን በርቱልን ለእትዮጵያ ደራሾች ከእግዚአብሔር በታች❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaneshKebede-il5es
    @TesfaneshKebede-il5es 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሀፊትሻ ፈጠረ ይጠብቅ የኔ ጀግና

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 8 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢wayyoo kun bineesi malidha ilmo ofii moo wayyoo eyyu amane wajiin jirana yaa waqayyoo ati nu yadadhu maloo☝️🤲😭😭😭

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 8 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ጉድ ነዉ አባት ልጁን

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 8 หลายเดือนก่อน +1

    በስማም እንደዚህ ዘግናኝ ነገር ሰምቸ አላቅም።😢😢😢😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት አረመኔነው እግዝያብሄር ይቅበርህ ይድፍው አሀብትሺ ተባረክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kooketabdurahman5958
    @kooketabdurahman5958 8 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ ብቻ ያንሰዋል ለነዚህ ልጆች ፖሊስ የማይሰራውን ስራ አፍረጥርጦ ወንጀል እያወጡ ወላሂ ላይክ ምናምን ያንሳቸዋል ልናበረታታቸው ግድ ይላል እድሜ ይስጣችሁ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ በአደባባይ መሰቀል አለበት የምትሉ በላይክ ተባበሩንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 8 หลายเดือนก่อน +5

    እረጀግናው ይሄንጉድ እየሰማህ ቅንጭላትህ አለመበላሸቱ ኡፋ ስንቱን ጉድ አወጣሀው ዘድሮ😭😭😭😭😭😭😭😭😌

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዞኦ 😭😭💔💔እህህህ ልጅ ምንም የማያቀውን ልጅ 💔💔ሀብቴሽ ጀግና አይግልፅህም እኮ በርቱልን ለእናቱ ፅናቱን ይስጣት ይህ አረመኔ ነው አንተብሎ አባት 😭😭💔💔💔ፍሬ አይስጥህ

  • @TngFg-h2x
    @TngFg-h2x 8 หลายเดือนก่อน +38

    ይሄ ሰው ልጁን ያስገደለ አባት አረመኔ ሰው ነው የሞት ፍርድ ልታስፈርዱበት ይገባል ሀብታሙ አንተ ልዩ ሰው ነህ እንወድሀለን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ?.ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።

  • @umbekir1585
    @umbekir1585 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወድሜዋ እራሰህን ጠብቅ ሰው አውሬ ሁኗል

  • @MahartaSulito
    @MahartaSulito 8 หลายเดือนก่อน +2

    Aramani.abti.idae.ayinati.abati.alyhumi.ckyi😢😢😢😢😢😢😢.sigili.gobozi.geta.kate.gayhuni.wodime.barta❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 8 หลายเดือนก่อน +12

    ከዚ አዉሬ ጎን ሥትቀመጥ እራሡ ዘገነነኝ

  • @TigestBelete-pr6vq
    @TigestBelete-pr6vq 8 หลายเดือนก่อน +1

    Anbesa Gazetega ❤👍👍👌👋👋👋

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 8 หลายเดือนก่อน +11

    እህህህ አየ እምየ የኔናት አሳዘነቺኝ ወላሂ እናቱ 🥺🥺🥺😭😭😭😭💔

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚዎ ማህርና ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሀብትሺ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝዮ ማሀርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭