ጎንደር የበለሳው ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ የቅዱሱና ንጉሡ የላሊበላ ቅርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • Gondar Zoz Amba rock hewn church

ความคิดเห็น • 35

  • @GeremewGimale
    @GeremewGimale 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሄኖክ እጅግ እናከብርሐለን የኢትዮጵያ መዳረሻ ስላጎበኘን።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ ነው ሌላ ላሊበላ ነው ያስሳየህን🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቅዱስ ገወርጊስ ለቦታው ያብቃን🙏🏿🙏🏿

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ኢትዮጵያችን ሚስጥር ነሽ ሁሌም!ማያቁሽ ይጠሉሻል የተጠሉ ስለሆኑ ኑሪልን ለዘላለም ክብርሽ ከፍ ብሎ💚💛❤😍
    የምን የአለም ቅርስ ነው የኢትዮጵያዊያን የአባቶቻችን የፀሎት እና የእምነት የጥበብ ምጥቀት ነው።ያልታየበት ምክንያት ለበጎ ነው ግን ለችግሩ መድረስ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን የተዋህዶ አማኞች በግሌ ዝግጁነኝ የአቅሜን ልለግስ።አባቶቻችን ክበሩልን ኩራቶቻችን😍🙏🙏🙏

  • @אסצילהטשאגר
    @אסצילהטשאגר หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመጎብኘት እና ለመባረክ አብቃኝ አሜን
    ወንድማችን ይህንን ጥንታዊ እና ቅዱስ ቦታ ስላሳየህን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አሁን የምር ከአይምሮዬ በላይ እየሆነ ነው እንዴት አድርገው ነው የሰሩት ሆሆሆሆሆሆ

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ድምፂህን ራሱ በጣም ደስ ይላል ገዳሙ ለማየት ጋጉቻለው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚደንቅ ጥበብ ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ከክፉ ይጠብውልን ስላሟን ያብዛል እና እኛንም ለቦታው ያብቅይን

  • @abiyhailu6229
    @abiyhailu6229 4 ปีที่แล้ว +4

    "ከንጉሡ ሰለሞን መቅደስና ጥንታዊ ከሆነችው ከሙሴ ድንኳን ይልቅ እግዚአብሔር ለመረጣት መቅደስህ ሰላምታ ይገባል።"(መልክአ ላሊበላ)

  • @bero431
    @bero431 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow. It is a great evidence that our forefathers were the sole engineers of the mighty churches in Lalibela.

  • @TeshomeLema-bg7nu
    @TeshomeLema-bg7nu 7 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ በለሳ ዞዝ አንባ ጊዮርጊስ

  • @teferrahailu9528
    @teferrahailu9528 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful & Historical films.

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 ปีที่แล้ว

    በዓይን መጥቸ ለማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ምኛቴን እንዲያሳካልኝ እለምነዋለሁ ።

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 ปีที่แล้ว

    Am a big fan of this channel. Learning so much about our amazing Ethiopia 💕

    • @eneyeshbirhanu8962
      @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว

      ለአስጉብኝዎች ክበር ይስጥልን

    • @eneyeshbirhanu8962
      @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว

      ወደገዳም ስትሄዱ ሥርዓቱንጠብቁ ሴቶች ፀጉራችሁን ሸፍኑ ነጠላ ልበሱ

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በረከታችሁ ይድረሰን
    በርቱልን
    በመፀሀፍ መልኩ ለትውዱ አዘጋጁልን
    በፍ ዘራሽ ተበክሎአል
    እውነተኛውን እድናቅ አልተደረግም
    አገራችን እንዳናቅ አጥብቀው እየሱሩ ነው😭😭😭😭
    ትውልዱን ታደጎት እባካችሁ😭😭😭😭
    አድካመረ እንደሆነ አቅ አለሁ
    ቢሆንም እውነት ቢዘገይም ይገለጣል
    እባካችሁ ለትውልዱ ድረሱለት😭😭😭😭

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +2

    ትውልዱ ለምንድነው በትምህርት ቤት ሰለታሪክ። እንዳይማር የሚደረገው
    ስለእግዚአብሔር ለትውልዱ እርዱት 😭😭😭😭
    በትበምርት ቤት መሰራት አለበት
    😭😭😭😭
    የምእራበሰዊያን የመረስፍፍበት
    የኛን እንዳናቅ የሚደረገው እስከመቸ ነው😭😭😭😭

    • @marumekonnen5605
      @marumekonnen5605 4 ปีที่แล้ว

      እናተ፡ይህን፡ያስተዋወቃችሁትን፡ላመሰግን፡እወዳለሁ።ታሪክ፡እዉነት፡እና፡ በአንድ ፡የሆነ፡ጊዜ፡የተከሰተ፡የዚን፡ጊዜ፡ብሎም፡ከዚያ፡በፊት፡የነበረዉን፡የወደፊቱንም፡እድገት፡አመላካች፡አሻራ፡ነው።ይህንን፡አሻራ፡ጠባቂ፡ትውልዱ፡ነው።
      ስለሆነም ፡አሁን፡መደረግ፡ያለበት፡እናተ፡ከዚህ፡ምስላችሁ፡የሚታየው፡እና፡የአካባቢው፡ተወላጆች፣ታዋቂ፡ግለሰቦችን፡ጥሪ፡በማድረግ፡ከከአገር፡ውስጥ፡እስከ፡ውጭ፡አገር፡ያለውን፡አገር፡ወዳድ፡ወገንን፡በማስተባበር፡መሰረት፡ያለው፡ቋሚ፡የሚሆን፡መስራት፡አለብን፡እላለሁ።

  • @yaderaw
    @yaderaw ปีที่แล้ว

    ዞዝ አንባ በሊቦ አውራጃ በበለሳ ወረዳ በጓህላ ም/ ወረዳ ዙይዝሀዬ ተብሎ ይጠራ የነበረው በዛሬው አጠራር ምስራቅ በለሳ በሚል ሳይጠራ በ960ዎቹ አብዩቱ ፍንዳታ ወቅት በዚህ፣አካባቢ ነበርኩ ከመና ወንዝ ዳርቻ በገላ ም/ ወረዳ
    አባይ ኪዳነምህረት የቆሎ ተማሪ ነበር በልጅነቴ
    ዞዝ አንባን ቆላ አሙሲትን አስታውሳለሁ አካባቢው ኢህአፓ የሚባል መቀመቅ ድርጅት ከመቆጣጠሩ በፊት በዛ ነበርኩ
    ኢህአፓ በለሳን አጥፎቶ የጠፋ የነ አዲሱ ለገሠ ታምራት ላይኔ በረከተ መርገም ወዲስምዖን የበለሳ ጥፋት ተዋናይ ነበሩ ያ ለኔ እስከ መጨረሻዋ ህይወቴ አብሮኝ ይኖራል

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የማመሥግነዉ

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ሆይ ቤትክን ለአለም ታምራትን ግለጥ አለምም ትስገድ እግርህ ስር የውደቁ ቤትክንም ጠብቅ ጥበብክንም አሳይ የሰማይም የምድርም ባለቤት ነህና እውነት እኛ ኢትዮጵያውያኖች ፈጣሪ ይታረቀን የሃገራችን ወግ ባህልና ሃይማኖት ትተን የውጭ ተከታዮች ሆነናልና ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን ከዘመናዊ ባርነት ያውጣን ይታደግን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስላሳወቃችሁን ታሪክና ቅርሳችነን ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ላሊበላ ቤተ አማኑኤልን ይመስላል 🙏

  • @samirasss4669
    @samirasss4669 4 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bz3853
    @bz3853 4 ปีที่แล้ว +1

    By Ethiopians for Ethiopians and restored and studied by Ethiopians. What can be done to help and restore these priceless artifacts. My view is that primarily the restoration should be to put them back in proper use as churches and monasteries and work with the fathers and mothers to learn. Tourism is the last thing in my opinion. Studying and understanding these places by Ethiopians. Can we form some kind of society or group?

  • @AbyssiniaMedia1980
    @AbyssiniaMedia1980 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፀበል ቤቱንና አባ ዉሳዴን ለምን አላሳህነም?

  • @chinagedi1925
    @chinagedi1925 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopiayea emama 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ

  • @haniasay8908
    @haniasay8908 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ አገሬ ያንች ድቅ ሚስጥርሽ ተወርቶ አያልቅም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 หลายเดือนก่อน

    አማራ ክልል እንደመሆኑ መጠን መንግስት ምንም ግድ አይስጠውም! እንዳውም በአንፃሩ ማጥፍት ነው የሚፈልገው! ሆንም ግን ብአካባባው ማህርስብ እውቅና ሳስጠው እና ይህን የመስለ ድንቅ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ሳይታወቅ መቅርቱ እጅግ ያሳዝናል ይቆጫል😢 ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው ይፍ ሆኖ ህዝብ የሚጎርፍበት ቦታ ይሆናል!

  • @hanannassir2418
    @hanannassir2418 4 ปีที่แล้ว

    Matadel nawe aewnet

  • @nebiutessema3865
    @nebiutessema3865 4 ปีที่แล้ว

    አቀራረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ፤ የዚህን ቅድስ ስፍራ /መካን መሰረታዊ ታሪክ ያልተካተተው ለምንድነው?

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว +2

    እስከ ጫማችሁ አትግቡ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว

    እናንተ ወጣቶች ከኋላሁናች ቄሱ ጋቢና ቢሆኑ ክርብ ለሚሠጠዉ ክብር ስጡ ማለት በወሬ መሆን የለበትም