Henok Getachew - Lanchi - ሔኖክ ጌታቸዉ - ላንቺ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025
  • Henok Getachew - Lanchi - ሔኖክ ጌታቸው - ላንቺ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Music From Henok Getachew........Lanchi:
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #henokgetachew #lanchi #amharicmusic #amharamusic #amharic #ethiopiantiktok #habeshamusic #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmusicvideo #henokgetachewnewmusicvideo2022 #lanchimusicvideo #ሔኖክ_ጌታቸው # ላንቺ #ethiopiannews #ethiopiannewstoday #ethiopiansong #ethiopianmovie #ethiopia
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

ความคิดเห็น • 609

  • @yeabJUNIOR10
    @yeabJUNIOR10 2 ปีที่แล้ว +136

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ዘፈን በጣም የተመቸኝ🤔

    • @Yengatchora
      @Yengatchora 2 ปีที่แล้ว +3

      hulem arif nw zefnochu😍😍😍

    • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
      @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      ለስተኛ ጊዜ ሳዳምጠዉ 😋😊😂😂

    • @fantagole8230
      @fantagole8230 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው ምወደው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jamilanegash3845
      @jamilanegash3845 ปีที่แล้ว

      Ere enmm❤

    • @HayatHayat-zn6mf
      @HayatHayat-zn6mf ปีที่แล้ว

      Enes 24 seat dagagimew yemisamaw ❤❤❤

  • @Messay2012
    @Messay2012 9 หลายเดือนก่อน +82

    ከቲክ ቶክ ትሪንድ በኋላ ወደዚ የመጣ 🙌🙌

  • @nureman9211
    @nureman9211 2 ปีที่แล้ว +36

    ሔኖክ ትለያለክ ምርጥ ድምፅ ና ምርጥ ክሊፕ ነዉ ምርጠ ነዉ ❤❤❤😘😘😍

  • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
    @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +31

    ሂኒ አልበም መቼ እጠብቅ ዘፈኖችክ አደኞች ናቸዉ አካሁኖቹ ዘፋኞች አትወዳደርም 😍😍😍😍

  • @Devidalx
    @Devidalx ปีที่แล้ว +19

    ሁሉም ምርጥ ነው ልብ የሚነካ ዘፈን

  • @KidistTamrat-o3u
    @KidistTamrat-o3u 5 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄ ልጅ ምርጥ ነው ❤❤😊
    ድምፅ🎉
    ትወና🎉
    መልክ🎉❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 ปีที่แล้ว +23

    ቴዲ እንዴታባህ ነው ምታምረው ሞዴላም እንደዛው አንድላይ ስታምሩ።ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ዉዴ🙏🙏🙏ለኔ 100% ተመችቶናል ለናንተስ እንዴኔ ከተመቻቹህ እስኪ ፍቅራቹን አሳዩኝ💓

  • @Nura_Tubers
    @Nura_Tubers 2 ปีที่แล้ว +60

    I am from Uganda 🇺🇬 I love Ethiopia 🇪🇹 Music 🎶
    I can't stop listening to this song every time. Nice work! Keep it up.

    • @teshomebitta7373
      @teshomebitta7373 2 ปีที่แล้ว +2

      thank you so much Sebo

    • @KidJohn-ln3ju
      @KidJohn-ln3ju ปีที่แล้ว +1

      @@teshomebitta7373 qq

    • @KidJohn-ln3ju
      @KidJohn-ln3ju ปีที่แล้ว +1

      Q

    • @jerriyjerriy3316
      @jerriyjerriy3316 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@teshomebitta73732 0:09tt.🎉🎉part eyàc bbhhf8
      Wpzthvtokn

  • @fritayemafiafroadinaki6551
    @fritayemafiafroadinaki6551 2 ปีที่แล้ว +43

    Wow ቪዲዮ ድምፅ ገራሚ ሥራ ሄን መልካም ዕድል ወድምዬ 🔥❤️❤️

  • @tdcouple1
    @tdcouple1 2 ปีที่แล้ว +128

    ከሔኖክ አልበብ እየጠበቃቱ ያላቹ 👍

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +32

    ዋዉ ምርጥ ድምፅ
    በርታ መልካም እድል my bro👍👍👍👍

  • @selamt9067
    @selamt9067 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ምርጥስራ ነው ከጠበኩት በለይ ነው

  • @issabara
    @issabara 2 ปีที่แล้ว +21

    J'ai aimé depuis Burkina Faso 🇧🇫💪

  • @kalkabe
    @kalkabe 2 ปีที่แล้ว +23

    ምርጥ ግጥም , ዜማ እና video 😍😍😍

  • @amanuelasmare8281
    @amanuelasmare8281 6 หลายเดือนก่อน +2

    am from Canada i love listening to Ethiopian Music, good job bruh

  • @djmackethiopia
    @djmackethiopia 2 ปีที่แล้ว +14

    አንደኛ ነው ሄኒ መልካም ዕድል ጊልዶ ትችላለህ!!!!!!!!!!

  • @tibebe9196
    @tibebe9196 2 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ዘፈን ነው💯 በርቱ

  • @Simamanofficial
    @Simamanofficial 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ቆንጆ ነው 👏👏👏
    የተመቸው like 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yaredgetaneh721
    @yaredgetaneh721 2 ปีที่แล้ว +33

    የአንተ ዘፈን ይለያል። ከልቤ ነው የምወድህ በርታ ። ትለያለህ😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @nureman9211
    @nureman9211 2 ปีที่แล้ว +24

    ብዙ ነዉ ብዙ አብረን ያሰለፋነዉ
    አምሳሌን ተኪሊኝ በምናቤ ያሰብነዉ
    እንዴት እኮ እንዴት በአንቺ የምጨክነዉ
    ክፋሽን አላነሳም ደጉን ቀን አልረሳም😍

  • @dagi_lyrics3
    @dagi_lyrics3 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ዘፈን wow 👏👏👏😍😍😍

  • @robel8118
    @robel8118 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄኒዬ ልክ እንደመጀመሪያው ስራ ያሁኑም በጣም አሪፍ ስራ ነው በጣም ወድጄዋለው በርታ ሀሪፍ ድምፅ ነው ያለህ

  • @tilahun9188
    @tilahun9188 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄኖክ ዋው ምርጥ ስራ👍👍

  • @g-oi9dr
    @g-oi9dr ปีที่แล้ว +1

    ሄኒ እኔ እጃ በጣም ነው ስራዎችሕን የምወዳቸው ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ

  • @mubtg
    @mubtg 2 ปีที่แล้ว +6

    🔥 ❤ 🔥 ❤ 🔥 ❤
    Talented! ምርጥ ስራ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @نعيمةنعيمة-خ7ظ
    @نعيمةنعيمة-خ7ظ ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠው ግን ማነውውውውው ደግሞ እኮ ተጋብዥዥዥ😢😢

    • @جميله-ل5ش
      @جميله-ل5ش 2 หลายเดือนก่อน

      ዋውማስታወሻሽነዋ

  • @sntayewhawi-o7d
    @sntayewhawi-o7d 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ ከቲክቶክ ላይ ስምቻለሁ ነዉ የሰማውት እና በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ

  • @yihunebirhanu1367
    @yihunebirhanu1367 2 ปีที่แล้ว +2

    Yimr yihe lij yimiserachew sera wow wow amazing work nachew yimayiselechu

  • @ማኪባ-ጰ4ነ
    @ማኪባ-ጰ4ነ หลายเดือนก่อน

    እሂን ሙዚቃ ማነው እደኔ ሚወደው ሄኖክ ወርቅ ሰው❤❤❤❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว +2

    the music ,, mlodey ,,, zaema ,, wonderful nice music ,, we thankyou musian henok getachew ,,

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 2 ปีที่แล้ว +16

    Heni መቸም ልዩ ነህ የነ ጀግና ብዙ ትችላለህ ሁለም አድናቅህ ነኝ በርታ ካንተ አልበም እንጠብቃለን 🤲🤲

  • @NetsanetZerihun-cj1gu
    @NetsanetZerihun-cj1gu ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ፡ስራ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍ያንተስራ፡ሁሉም፡ሚገራርም፡ነው🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @Beki_-fh2gk
    @Beki_-fh2gk 8 วันที่ผ่านมา +1

    ልቤንይነካዋል❤ሄኒዬ

  • @mandefirotefera5710
    @mandefirotefera5710 2 ปีที่แล้ว +3

    henok sound 100%,gildo kinbir 100%, bertu egziabher hagerachinina hizbochuan yibark.....

  • @Herumekonen1222
    @Herumekonen1222 7 หลายเดือนก่อน +4

    I have a 6 months baby when she listed this songs she was so happy

  • @abebemola1831
    @abebemola1831 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @enyewgebrisha9946
    @enyewgebrisha9946 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ ስራ ነው መልካም ዕድል

  • @GelilaGelilamusa
    @GelilaGelilamusa ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ሄኖኬ በርታ ☺😍😍👏👏

  • @Meri_we
    @Meri_we 9 หลายเดือนก่อน +1

    I'm from 🇪🇷Eritrea .ma fovrite song i love Ethiopia🇪🇹❤❤❤❤

  • @menot19
    @menot19 2 ปีที่แล้ว +3

    1ኛ ነው የምር ሄኒ በርታ😭😭❤❤❤

  • @wasihunliben5484
    @wasihunliben5484 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow...Wow...Wow
    Amazing voice with best Video clip. That is why we eager to wait this music clip.Good luck Bro & wish you all the best.

  • @anuuu1843
    @anuuu1843 2 ปีที่แล้ว +52

    ላንቺ እንጂ ማዝነው ጠዋት ማታ
    ብዬ አትኖርም እኔን ረስታ
    እኔማ ላንቺ እንጂ ማዝነው ወዳጅ ክዳ
    ብዬ አትለምድም የትም ሄዳ።
    ልቤ እሷ ጋ ነው.......🖤🖤

  • @hamzainza
    @hamzainza 2 ปีที่แล้ว +6

    ትመቸኛለህ ድምፅህም የለለ ነው ሌላም ጨምርልን 🥰🥰🥰🥰

  • @abrahamelias7065
    @abrahamelias7065 2 ปีที่แล้ว +9

    The promising young Talent Singer

  • @ErmiyasEndashaw
    @ErmiyasEndashaw ปีที่แล้ว +3

    Yabede new man i hope nege lay arif bota endemagegnh alteraterm fetarim yrdah

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 ปีที่แล้ว +38

    Good luck bro 👏👏🦁🦁

  • @Jon_daniell
    @Jon_daniell 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ብቻ ነው የተመቸኝ ወይስ ሁላቹውም👑❤...የተመቻቹ እስቲ Like

  • @burakbgentle5798
    @burakbgentle5798 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow wow wow
    በጣም ምርጥ ቪዲዮ ምርጥ ሙዚቃ በርታ bro

  • @hope2633cu
    @hope2633cu ปีที่แล้ว +3

    Topppp😢😅😅😢😮😅😅 heni hope from india ትላለክ😢😢😢😢

  • @GetachewTeshale
    @GetachewTeshale ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ነው በዙ አብረን ያሳለፍነው
    አምሳሌን ልተኪለኝ በምናብ ያሰብነው
    እንዴት ነው እኮ አንዴት ባንቺ ምጨክነው ክፉሽን አላነሳም ደጉን ቀን አረሳም

  • @asrie_dagnachew
    @asrie_dagnachew 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እሚገርም musica ነው በርታ ወንድሜ

  • @HayatGebru
    @HayatGebru 6 วันที่ผ่านมา +1

    I Love You Heni ILike Music❤❤❤❤

  • @بدرالميزاني-ظ1ط
    @بدرالميزاني-ظ1ط หลายเดือนก่อน

    የእውነትሄኒበጣምአሪፍሙዚቃነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jonathanesknder8596
    @jonathanesknder8596 2 ปีที่แล้ว +26

    i don't have words for this talented person. I listening slow and modern music mixing 👍👍👍

  • @mintesnotzerihun5990
    @mintesnotzerihun5990 2 ปีที่แล้ว +8

    Great Song and Acting 👏 👍 👌 waiting for the Album 🙏 🤲 🙌

  • @CarabDuubo
    @CarabDuubo 10 หลายเดือนก่อน +4

    Good morning 🙏🏼

  • @football2you1
    @football2you1 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥዬ ሙዚቃ ነው 👌

  • @abrehamdemis6354
    @abrehamdemis6354 2 ปีที่แล้ว +3

    It so beautiful 😍.... I love all thing the music ..video... beziw ketel heni

  • @hanantheshe501
    @hanantheshe501 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing 💯 😮 👏 😍 ethiopian ethiopia 🇪🇹 ♥️ ❤️ 💖 😍 👏 🇪🇹 ♥️

  • @سوليس-ر8ك
    @سوليس-ر8ك 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሙዚቃ በጋንዳር ጎዳናዎች እሰማ ነበር ሙዚቃውንም ወድጄዋለሁ ግን አማርኛ ቋንቋ አልገባኝም እና ዛሬ በአጋጣሚ በቲቪ አገኘሁት።

  • @amhappy5383
    @amhappy5383 2 ปีที่แล้ว +12

    Henokyie enwedehalen Good job 😘😘😘😘😍

  • @fgff4871
    @fgff4871 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ስራ ነው 👍

  • @mengstuykdstkidanemhretlji5908
    @mengstuykdstkidanemhretlji5908 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄና ምርጥ ትመችኛለሽ እኮ በርችልኝ👌👌👌👌👌 መልካም እድል

  • @MartaMatiwos
    @MartaMatiwos 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good luck

  • @solomeadam4262
    @solomeadam4262 2 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ ስራ ነው በርቱ

  • @natnaelhailegebreal2026
    @natnaelhailegebreal2026 2 ปีที่แล้ว +2

    Aba arif sra👍👏
    Hulachum selamachhu ybza

  • @ENDALAWETREN
    @ENDALAWETREN 9 หลายเดือนก่อน +162

    Who come from tik tok 😂😂with me

  • @BOLEENTERTAINMENT
    @BOLEENTERTAINMENT 2 ปีที่แล้ว +6

    Great Job Heni ⭐️🌟

  • @miheretyohannes8879
    @miheretyohannes8879 2 ปีที่แล้ว +7

    ሄኒ አቡ እውነት ምንም እንከን አልባ ስራ 😍❤️😍😍🥰😍😘Bizu nw bizu yasebinew 🥰😍🥰😘

  • @beki-m7y
    @beki-m7y ปีที่แล้ว +2

    wow des yemil zefen new yimechk abo

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 3 หลายเดือนก่อน +2

    Who is listening 2024 ❤ ?

  • @hayredinhasen1283
    @hayredinhasen1283 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት

  • @beamlakamare2175
    @beamlakamare2175 ปีที่แล้ว +2

    በጣም፡ደስየሚል፡ዘፈን፡ነው፡በርታ

  • @KalabAmanuel-c7k
    @KalabAmanuel-c7k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሔኒ ድምጽክ ይለያል ደስ የምትል ልጅነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍

  • @YalewWorku-o3w
    @YalewWorku-o3w 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሄና በጣም ትችላለህ wow😮 ብያለዉ አንተ ከ90ዎቹ ጋር ነዉ የምትመደበዉ ከዘንድሮዎቹ በፍጹም አትነጻጻርም ❤🎉

    • @Official-se1pv
      @Official-se1pv 6 หลายเดือนก่อน

      ምን አልክ የኔ አልያስ መልካ🤤🤣

  • @tsehaygobena9414
    @tsehaygobena9414 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ♥በርታ

  • @በውቀትአስምር
    @በውቀትአስምር 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው በርታ

  • @bruktayitdanal9654
    @bruktayitdanal9654 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄኖክዬ ያበደ ነዉ ምርጥ ስራ 😍😍😍😍😍😍

  • @madhntgirma-kp9mm
    @madhntgirma-kp9mm ปีที่แล้ว +5

    Love music 😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘ciming soon 😉

  • @lilwase209
    @lilwase209 2 ปีที่แล้ว +2

    Nice work brother I lv it🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyasuking4739
    @eyasuking4739 2 ปีที่แล้ว +3

    Arif sera,gobz zefagn neh

  • @walelignabebaw9384
    @walelignabebaw9384 2 ปีที่แล้ว +5

    YE HANOK ADNAKIWECHE 👍👍👍GECHU

  • @HagosAgaro-s9n
    @HagosAgaro-s9n 2 หลายเดือนก่อน +1

    divi i like this music❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunsomasoma-ib9mj
    @zerihunsomasoma-ib9mj ปีที่แล้ว +1

    oh henok your is very wonderful. so, please continue by this way.

  • @nigatyeemebirehanelij8185
    @nigatyeemebirehanelij8185 2 ปีที่แล้ว +2

    I am in love with is music god jop hena 👏👏👏👏👏👏👏

  • @RobelBeleste
    @RobelBeleste 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሙዚቃ ትዛታ አለኝ

  • @kussiabekele6051
    @kussiabekele6051 2 ปีที่แล้ว +5

    tiru akm alek bedenb sirabet yihem betam arif new bertaln👍👍❤

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 11 หลายเดือนก่อน +2

    Hena❤

  • @mebaasefa2617
    @mebaasefa2617 2 ปีที่แล้ว +2

    woww arif sra new 👏👏👏👏

  • @TesfayeWelo
    @TesfayeWelo 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjit1628
    @konjit1628 2 ปีที่แล้ว +2

    Gildo new zefenun yasamerew featuring eyegeba ena music 🎶🎶🎶🎶

  • @RAJUsmart-g7m
    @RAJUsmart-g7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀኖክ ያንተ ዘፈን ስሰማ ቺክዋ ትዝ ስትልህ

  • @nuterentartamant8650
    @nuterentartamant8650 2 ปีที่แล้ว +3

    wow bro

  • @Yab_Royall
    @Yab_Royall 9 หลายเดือนก่อน +1

    hena album eyexebekn new 😍😍😍

  • @BedhadhaBosee-pm8kv
    @BedhadhaBosee-pm8kv ปีที่แล้ว +1

    Very nice musi3

  • @SamaharmenteSamaharmente
    @SamaharmenteSamaharmente 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ታሪክ 😢😢

  • @JunidineUlgaga
    @JunidineUlgaga 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውስጤ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiofunny13
    @Ethiofunny13 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 bzu gze degagme new yesemawt

  • @LetayLetay-xd7xq
    @LetayLetay-xd7xq ปีที่แล้ว +2

    J7 selassian.adi daero good sing heny bro

  • @eyobtari513
    @eyobtari513 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ