ዩቱዩብ ላይ ብዙ እይታእና ሰብስክራይብ ማግኛ | Get More Views with Cards & End Screens on YouTube | Abugida Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 189

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว +9

    ሪዩዝድ ለተባላችሁ መፍትሄ
    th-cam.com/video/DNQyaq-D7K4/w-d-xo.html

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      አረ አቡጊዳየ ይሄዉ ሠቤ አልጨምርአለሥአቴምእደዛዉ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲ ዮቱበር የሆንኩ በአንተ ነው ችግሩ like ብቻ ነበር የማርግልህ ያንተ ቪዲዮ ሁለ የማይው በተለቪዝዖን ነው የማይህ ስለ ሁሉም ነገ በቃል ስላገኘሁህ በጣም ነው ደስ ያልኝ ተብርክ እኔ ቤትስብ የሆንኩት የዛሬ 10 ወር ነው አንድ ቀን ትስፋ አለኝ እቤቴ ጎራ እንደምትል ( ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ይባላል የለ ) ባትመጣም ባንተ በምታስተምረው ነው ዮዑቱቤ የቆመው እጅግ አመሰግናለሁ ለማጋነን አይደለም በዚህ እድሜ አልሸነግልህም አሁን የለቀቅከው አይቻለሁ ደግሞ እጠቀማለሁ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      ፀጊዬ በጣም አመሠግናለሁ አንቺ ቤትም በደንብ እመጣለሁ እሺ በርቺልኝ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

      ቴዲ ክበርልኝ በተስፋ እጠብቃልሁ 🙏

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX 3 ปีที่แล้ว +2

    ma bro yabede new...arif new.bertalen..gn.1 Teyaki alegn yekim short post madrigiyaw almetalegnm lemnden new bro meleselegn eskahun tebiku gn almetam,lemnden.new.aytek zem datelegn bra.

  • @photoende8181
    @photoende8181 3 ปีที่แล้ว +3

    Abugida temechegnaleh

  • @BerbirMereja
    @BerbirMereja 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ሁሉ ትምህርቶችህን በእንግሊዘኛ ነበር ምንፈልገዉ አሁን ግን በራሳችን ቋንቋ ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን፡፡
    እኔ ሁሌም መጀመሪያ በቴሌግራም ነዉ ሚደርሰኝ ኖቲፊኬሽኑ፡፡ በዛዉም የአቡጊዳን ቴሌግራም ጆይን አድርጉለት፡፡
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gediongaming1975
    @gediongaming1975 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ቴዳ

  • @Ethiopianeducation
    @Ethiopianeducation 3 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ ትልቁን የትምህርት ቻናል Ethiopian Education ን በመቀላቀል ከ Elementary እስከ University ይማሩ።

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን መልካም ሰው

  • @ታናሾዋማዳምሠአዲይ
    @ታናሾዋማዳምሠአዲይ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ድስ ኮፕ ሁሌም ክፍትነዉ ችግር አለወይ

  • @JamikTG
    @JamikTG 3 ปีที่แล้ว +1

    Its very helpful video tedy....tnx

  • @awetf1983
    @awetf1983 3 ปีที่แล้ว

    ቴዳየ አንተ ምርጥ #ኢትዮጵያዊ #እዳንተ አይነቱን ቅንና ምርጥ ሰዎች ያብዛልን ባንተ ምክንያት ብዙ ማላውቀውን ነገር #ተምሪያለሁ የሚገርም #ፀጋና #ጭንቅላት አለህ ደግሞም #እየተተጠቀምክበት ነው የኔ ምርጥ #ኢትዮጵያዊ #ወድሜ #ቴዳየ(አቦጊዳ) አከብርሀለሁ 👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹One love Ethiopia !!

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ እህቴ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว +6

    ማነዉ ከእኔጋ የአላህን ቃል የሚየስታዉስ ቁራአን የሚቀራ አላህን የሚያስታዉስ ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ✅🙏

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ከልብ እናመሠግናለን ለማመስገንም ቃል ያጥረኛል ብቻ ባለህበት ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛልን ሁሌም የምታስተምራቸው በሚገባን መልኩ አሪፍ ነው ቴዲ የእውቀት ምንጫችን ነህ 🙏🙏🙏

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    Super super nice video sharing my friend stay connected thank you again 🙏🙏

  • @ታናሾዋማዳምሠአዲይ
    @ታናሾዋማዳምሠአዲይ 3 ปีที่แล้ว +2

    እድግ በልልን

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว

    እናሠግናለን ጥሩ መረጃነው የሠካፈልከን ወድማችን👍

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምትሰጥን ወንድም ተባረክ ቴዲ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቴዲ መልካም ሰዉ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +7

    ሊቀ ሰማዕት ሆይ የኢትዮጵያ ገበዝ ነህና ሀገራችን ጠብቅልን!!!
    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @Ethio-p
      @Ethio-p 3 ปีที่แล้ว

      Amen..

    • @ኤልሻዳሄ
      @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @rimhtube3879
    @rimhtube3879 3 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ ቴዲየ ምርጥ ሰው ነህ ኑርልን

  • @MehadiiTube
    @MehadiiTube 3 ปีที่แล้ว

    Abugida Media. Thank You ❤️

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቴድየ ሰላምህ ይብዛ

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም ቴዲ በርታልን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየኸን ክበርልን👏

  • @kiyatube3334
    @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲየ እንኳን ደህና መጣህ የኛ መልካም

  • @ስደተኛዋTube
    @ስደተኛዋTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላማቹሁ ይብዛልኝ የዋነዛ ልጅ ች ኑሩልኝ እወዲችአለሁ አከብራቸዋለሁ ውድድድድየኔማሮችብረቱለኝ😍😍😍😍😘😘

  • @fafiborenatube
    @fafiborenatube 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቴዳ ወንድማችን የኛ ቅን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

    ሼር ላይክ ወንድሜ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የአለህን ሳትሰስት ሼር ስላደረክ ክበርልን

  • @samritube645
    @samritube645 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቴዳ እሄን ያሳየኸን ቀን አስተካክያለሁ ሲታይ እራሱ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሠግናለን የኔ ቅን መልካምነትህን ፈጣሪ አይለውጥብን ገና ብዙ እንማራለን ካንተ ሳትሰስት ለምትሰጠን እዉቀትህ እጅግ አድርገር እናመሠግናለን

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድሜ!!

  • @warqiitube3386
    @warqiitube3386 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ነው እናመሰግናሌን👍

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምህ ብዝዝት ይበልልኝ ቴዲዬ ውድ ወንድሜ በጣም እናመሰገናለን ስለመልካምነትህ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 ปีที่แล้ว

      ማራኪየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይልኝ

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲሻ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ታናሾዋማዳምሠአዲይ
    @ታናሾዋማዳምሠአዲይ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነዉ የምናመሰግነዉ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴድ ከልብ እናመሰግናለ የምታሰተምረን ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚ እና ወሰኝ ነው በርታ

    • @abetube9444
      @abetube9444 3 ปีที่แล้ว

      በተሰብ እንሁን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ቴዶዬ

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @munatube4052
    @munatube4052 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወንድማችን እኳን ደህና መጣክ በጣም ጠቃሚ የሆነት ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏👌

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 ปีที่แล้ว

    እሺ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሞክሬው ደሞ እመጣለሁ ቴዲዬዬ የኔ መልካም ወንድም

  • @fandisha288
    @fandisha288 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam mefelgew Mereja nw Ameseginalew

  • @user-nujemu-
    @user-nujemu- 3 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ቅን ነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባርከላህ ወንድማችን ወላሂ በጣም ግልጽ ልጅ ነህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @selamleeethiopia2011
    @selamleeethiopia2011 3 ปีที่แล้ว

    like bexami xeqamii merejaa new wandimaachin tebarikilin

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 3 ปีที่แล้ว

    በረታወድምምርጥትምህርትነው

  • @smedia4175
    @smedia4175 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fatumayoutube8259
    @fatumayoutube8259 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ውድማችን

  • @abweddingtube3154
    @abweddingtube3154 3 ปีที่แล้ว

    Tedo betam enamesgenalen fetari yebarklen Enwodehalen Demo bagegnhe endet des balegn ewunet tedo

  • @senaytube2114
    @senaytube2114 2 ปีที่แล้ว

    በልጅነታችን አቡጊዳ ብለን እንደተማርን አሁን ደግሞ በአቡጊዳ ሚድያ እየተማርን ነው።

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግላሁ ወንድሜ!!!

  • @ERMIYASEG
    @ERMIYASEG 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ብሮ ምርጥ ሰው! ግን አንድ ነገር ግር ብሎኝ ነበር ቴዳ ዩቲዩብ ቪዲዮ ላይ ከ ጎግል ፎቶ አውርደን ብንጠቀም ኮፒ ራይት ያስብልብናል ወይ?

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ

    • @mesitubu6057
      @mesitubu6057 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እስኪ አብረን እንደግ

    • @TAS27483
      @TAS27483 3 ปีที่แล้ว

      @@mesitubu6057 ነይ በታማኝነት

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረክ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 3 ปีที่แล้ว +1

    Best youtuber ever my bro respect

  • @ethiomedia3504
    @ethiomedia3504 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢሄ ቻናል ሽልማት ይገባዋል ቴድዬ ለምታስተምረን ሁሉ እናመሰግናለን ክበርልን

  • @kokikoki3918
    @kokikoki3918 3 ปีที่แล้ว

    ውድሜበርታልኝ እናመሰግናለን

  • @HolisticMedia4342
    @HolisticMedia4342 3 ปีที่แล้ว

    Thanks ረቡኒ

  • @azkar8021
    @azkar8021 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመሰግናለሁ አንተኮ ትለያለህ👍👍👍👍👍🌹

  • @felanatube
    @felanatube 3 ปีที่แล้ว

    ቴዶ ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለው ወንድሜ

  • @yasinmuzayin697
    @yasinmuzayin697 2 ปีที่แล้ว

    Iwent astemari nek thinks

  • @bradmedia7829
    @bradmedia7829 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Teddy I share this video to my friend.

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲያችን ሰላምህን ያብዛው አቦ በጣም እየተማርን ነው ከልብ አመሰግናለሁ ይሄንን ግሩም የሆነ ቻናል ላገኘሁት ሰው ሁሉ ለማስተዋወቅ በ ዝግጁ ነኝ በዚህ አጋጣሚ ፈቃድህ ኮሆነ ቻናሌን ክፈተውና ጎብኘው ማስተካከል ያለብኝ ነገር ካለ ለመማር ዝግጁ ነኝ እጅግ አድርጌ በድጋሚ አመሰግንሀለው

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @HadraBet
    @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

    Waw this is very important knowledge good work Ted

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 3 ปีที่แล้ว

    ቴድየ እናመሰግናለን

  • @tigistdreamtube7025
    @tigistdreamtube7025 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምርጥ እናመሰግናለን ሰለቅንነትህ🙏❤

  • @tube-hx7ve
    @tube-hx7ve 3 ปีที่แล้ว

    ው3ድሜ ተባረክ

  • @FafiBabo839
    @FafiBabo839 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን

    • @jesitube9987
      @jesitube9987 3 ปีที่แล้ว

      አቡ ሁሬይራ(ረ ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል አንድ ሰው ለሌላ ሰው እንዲሰግድ የማዝ ብሆን ኖሮ ሚስት ለባሏ እንድትሰግድ አዝ ነበር።
      ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል #አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 ปีที่แล้ว

      ፋፊየደምሪኝ

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo 2 ปีที่แล้ว

    Arifi newi

  • @mohi_nat
    @mohi_nat 3 ปีที่แล้ว +2

    First

  • @rozajabir
    @rozajabir 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እር ኑረልልልልልንንንንን

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴድየ ውደ የኔ መልካም ክበርልን ሸር ላይክ💗💗💗💗💗

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu 3 ปีที่แล้ว

      ወደቤቴ ነይ ውደ እኔ መጥቻለሁ

    • @haeyetail3944
      @haeyetail3944 3 ปีที่แล้ว

      @@abayneshbrhanu እንዛመድ በቅንነት

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu 3 ปีที่แล้ว

      @@haeyetail3944 እሽ ሀዮ መጣሁ

  • @addisken24
    @addisken24 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ እናመሰግናለን።በርታ የቴዲ ቤተሰቦች ዜና ለመስማት ብቅብላችሁ ቤተሰቤ ሁኑ።

  • @jebatamedia5636
    @jebatamedia5636 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡጊጋ ቴዶ ጀግና ናህ ባንተ ስንቱ ዩቲዩበር ሆነ አስተዋዉቅልኝ ባንድ ቃል

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም video ነው ክበርልኝ ሼር ላይክ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 ปีที่แล้ว

    thank you biroye

  • @Tegenutube
    @Tegenutube 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቴዲ

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቲዴሻ

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛነኝብየተቀድሜያለሁ #ወንድሜቴድበጣምእናመሠግናለን ካለስቸገርኩህ ቻናሌንፈትሽልኝ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ እናመሰግናለን ።
    ።። እስኪ እንደማመር ኑ

  • @hayattubec7mc6hm8g
    @hayattubec7mc6hm8g 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ወድም በርታ

  • @zdhanytube6955
    @zdhanytube6955 3 ปีที่แล้ว

    Wwwww btam enamsegenalen

  • @Ethio_Addis_Zena
    @Ethio_Addis_Zena ปีที่แล้ว

    thank you

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ትልቅ ምስጋና በዛውን ደምሩኝ

  • @tube-hx7ve
    @tube-hx7ve 3 ปีที่แล้ว

    አይ የኛ ሰው ምናል ላይክ ብታደርጉት። ለኛው የሚጠቅመውን ነው የሚያስተምረው ይህን ጊዜ የማይጠቅም ነገር ቢሆን ፍል ነው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 ปีที่แล้ว

    Btseb 👍👍👍👈

  • @devatube7167
    @devatube7167 2 ปีที่แล้ว

    betam tiru timihrt new teddy bertallin

  • @ethiopianfuntiketok5885
    @ethiopianfuntiketok5885 3 ปีที่แล้ว

    ቴዳየ ❤❤❤

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌

  • @ቀለምሀገሯንናፋቂ
    @ቀለምሀገሯንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    TiDAy🙌👍👍

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 3 ปีที่แล้ว

    ቴዳየ ጠክር ቤተሰብእንሁንማሮች

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 ปีที่แล้ว

    ቴዶ በጣም አሪፈ ነው እዚህ ላይ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ በለፈው በሊቪ ላይ ልጠይቅ ነበር ጥያቄ በዝቶባችው ሰለነበር አልፈው ነው ካርድ ላይ እንዴት ሊንክ እንደማደርግ ልጥይቅ ነበር እራሰክ ሰራክልኝ ቪዲዮው ጥያቄ ተመለሰ 👉😍 አመሰግናለሁ

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 3 ปีที่แล้ว +2

    እሽ አንደኛ ነኝ ወደቤቴ ኑ እኔም እመጣለሁ ውዶቸ እንደማመር

  • @Kami.Tube1
    @Kami.Tube1 ปีที่แล้ว

    waw

  • @gediongaming1975
    @gediongaming1975 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዳ ጌም ላይ ጠፍተሀል
    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lekaentertainment2583
    @lekaentertainment2583 3 ปีที่แล้ว +1

    Tediye AdSense lay ye mollaanu sim innaa ye Bank account lay yalleewu sim ye teleyyaayye bi hoon chigir allewu ?

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤✅

  • @halimayoutube3839
    @halimayoutube3839 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ረሂማዩቶብ
    @ረሂማዩቶብ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላተይሁን ቴድየ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው. ቁጥርህን በጣም ፈልጌዋለሁ. እደት ላግኝ. በፈጣሪ መልስልኝ

  • @zm5638
    @zm5638 3 ปีที่แล้ว

    Teker lemon ateleklegem hult canal ne and selk yeserahaun

  • @saraa2501
    @saraa2501 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @onlylove-og6es
    @onlylove-og6es 3 ปีที่แล้ว

    🥰👍