ብሩኖ ፈርናንዴዝ - የማይለግመው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 เม.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 45

  • @leulgebre7488
    @leulgebre7488 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዩናይትድ ብዙ የቡሩኖ ዕዳ አለበት። ቡሩኖ በዚህ የወረደ የዩናይትድ ውስጥ ምርጥ ዓመታቱን መጨረሱ ያሳዝናል።

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 2 หลายเดือนก่อน +19

    ቡሩኖ የዩናይትድ ሞተር ነው። ያለ ጉዳት ያለ ድካም ከመጣ ጀምሮ ያለ እረፍት በሁሉም ሊግ እያገለገለ ያለ ሰው ነው። ክብር ይገባዋል።

    • @DailyWord3832
      @DailyWord3832 หลายเดือนก่อน

      Physically durable , like xhaka.

  • @SamuelKassa-jb1lk
    @SamuelKassa-jb1lk 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ርእሶችን ከየት አንድአምታመጣቸው የምገረምብህ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ 👍👍👍

  • @jonathannigussie2812
    @jonathannigussie2812 2 หลายเดือนก่อน +4

    After Rooney he is the one for our team. How much i love this guy, truly red by Blood!

  • @chakamedia2839
    @chakamedia2839 2 หลายเดือนก่อน +7

    I believe he is one of the best midfielders in the premier league for the past 5yrs. I always admire him when I see Manchester united. Unfortunately he is the one who critsized always when Man united fails. He deserved so much love.....

  • @EsubeKebe
    @EsubeKebe 2 หลายเดือนก่อน +5

    Wow bruno beka kal ysleghm betham enodhalen ke fergusen buhala mirthu ❤ magnifico❤

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብሩኖ ጀግና ተጫዋች ነው የማንቼ የጀርባ አጥንት

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርምሀል የደጋፊው ፅናት መቸም የሚናወጥ አይመስልም ❤

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም የምከራከረው በዚህ ልጅ ምክንያት ነው እጅግ ነው የምወደው

  • @fitsumhaftu9256
    @fitsumhaftu9256 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቡሩኖ ዕድለኛ አይደለም በሲቲ ወይም ደግሞ በሊቨርፑል ቢጫወት ኖሮ ለባለንድኦር የሚታጭ ተጫዋች ይሆን ነበር

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 2 หลายเดือนก่อน +1

    ንጭንጩን ቢተው ከዚህም በላይ ያበራ ነበር:: ❤❤GGMU❤❤

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ለሲቲ ቢጫወት የሚመጥን ተጫዋች ቢባል ብሩኖ ብቻ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም እንደውም ሳስበው እየባከነ ያለ ምርጡ ተጫዋች እንሆነ ይሰማኛል በየትኛው የክለቡ ዝቅታና ከፍታ ያለማቋረጥ አንድ ተጫዋች እሱ ብቻ ነው በተረፈ አዩ በሚጣፍት አንደበትህ ስለተረከው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am united fan❤ Bruno አይደክሜው እኔ ለሱ ይደክመኛል😤
    አላዛር ምርጣችን respect !!✌️

  • @user-qd4ze6bn3m
    @user-qd4ze6bn3m 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @matiyasasefa6286
    @matiyasasefa6286 2 หลายเดือนก่อน +1

    He is the best

  • @matiyasasefa6286
    @matiyasasefa6286 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam tilk techawach nw ye Manchester ende budin dekama slehone nw enji lela club wey gobez cherash techawach binor be united
    Club wust btam be premier league ke hulu yelake techawach yemihon ymeslegnal

  • @hagosbirhanu5787
    @hagosbirhanu5787 2 หลายเดือนก่อน

    Very interested you speak about Bruno😊

  • @negassagissila3937
    @negassagissila3937 หลายเดือนก่อน

    Perhaps this is the only program that I have a different opinion with.

  • @Goytay
    @Goytay 2 หลายเดือนก่อน

    Keep going Aliz❤❤❤

  • @HenokAsefaw-iy3ct
    @HenokAsefaw-iy3ct 2 หลายเดือนก่อน

    Magnifico bruno

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome አሌ አሌ አሌ

  • @mandelabekele2664
    @mandelabekele2664 2 หลายเดือนก่อน

    Wow Betam Des Yelal Zare Gena Sele Man. United Melkam negern tenagerk

  • @mulualemtemesgen8095
    @mulualemtemesgen8095 2 หลายเดือนก่อน

    Eara tewu subscribe eyaderegachehu.... ye mingzeme mirt sport journalist alezzzz

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 2 หลายเดือนก่อน

    ሱሴ❤❤❤

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 หลายเดือนก่อน

    Abo ምን ላድርግክ አሌካ Best ጋዜጠኛ 🙏🌟💥🌟🌟💥❤

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 2 หลายเดือนก่อน

    አንበል መሆን አይችልም እውነት ነው

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj หลายเดือนก่อน

    ይገርምሃል ብሩኖ በጣሞ የማደኖቀዉም በጣም የሚያሳዝነኝም ተጫዋች ነው......
    ከማንም በላይ ይለፋል ከማንም በላይ ስኬታማ ነው.... ነገር ግን እንደ ሌሎች ትልቅ ተጫዋቾች እራሱን አላስከበረም 😡
    አሁን ያለበት ክለብም ለሱ አይመጥነውም የሚገባውን ክሬዲት ከመስጠት ይልቅ እንደ ተራ ተጫዋች ስህተት ሲሰራ ጠብቀው ያንጓጥጡታል....
    የማንችስተር ዩናይትድ ቤተሰቦችች ያልተረዱት ነገር ቢኖር ቡድኑ ያለሱ ባዶና እርስ በርስ የማይግባቡ የማይከባበሩ ስብስብ መሆኑን ነው 🤙
    ሌላው እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር ብሩኖ የተጫዋችነት ዘመኑ ሲያልቅ ድንቅ አሰልጣኝ ነው የሚሆነው....
    ብሩኖ እኔ ቤት ሁሉም ቦታ አለ.....
    Respect our Magnifico 😘😇

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 หลายเดือนก่อน

    Bruno nechenachanetu enji mirt amakay new

  • @CheraYedage
    @CheraYedage 2 หลายเดือนก่อน

    alexo anten madamat kajamarku 4 ameta nw endata ayinat gazetagna yetim ayigegnm

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አሊዝ አይለግምም

  • @AbrhamKassa-cj3xc
    @AbrhamKassa-cj3xc หลายเดือนก่อน

    Asgedom gn unitedn betam teweksaleh negative ngr tabezaleh aregagaw

  • @-ij7zd
    @-ij7zd 2 หลายเดือนก่อน

    One of the reasons united can't keep the ball for a second.

  • @fitsum106
    @fitsum106 2 หลายเดือนก่อน

    ማንችስተር መጫወቱ እድለኛ አይደለም

  • @user-hn3zy9bl8i
    @user-hn3zy9bl8i 2 หลายเดือนก่อน

    ብርኖ ይለያል ስለ ብርኖ ቃለት የለኝም ?

  • @hailetadele8612
    @hailetadele8612 2 หลายเดือนก่อน

    በግሉ ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን በዚህ ሰዓት ለቡዱኑ አስፈላጊ አይደለም።

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 หลายเดือนก่อน

    አልቃሻ ነው

  • @user-zt6up2cg1v
    @user-zt6up2cg1v 2 หลายเดือนก่อน

    As a united fan , i really hate bruno coz of his mouning behaviour and killing his teammates attitudes.

  • @shashaman702
    @shashaman702 2 หลายเดือนก่อน

    Iyelegeme tiru betechawete....nechnacha indet indastelagn...mount bitekaw arif neber

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib 2 หลายเดือนก่อน

    HI & 10Q FC.ብሩኖ ምርጥ ተጫዋች ነው። ስታቱ እንዳለ ሆኖ በምናየው ግን የሚያበላሻቸው ኳሶች ዩናይትድ ላይ ከሚደረጉት ሙከራዎች መጠን ጋር ተመሳሳይ ነው። በቴን ሃግ ስር አልተሻሻለም እንደውም ወርዷል አጨዋወቱም የማስመሰል ሆኗል።

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse5931 2 หลายเดือนก่อน

    He is not my type especially in big games, he doesn't want to take any Responsibility for his faults, unnecessary shots, he can't dominate mid field especially in narrow space,,,,,

  • @onelove-1994
    @onelove-1994 2 หลายเดือนก่อน

    ሜዳ ውስጥ የማላይበት ቀን ቅርብ ቢሆን ምኞቴ ነው። ንጭንጩ፣ እጁን እያወናጨፈ የሚያደርገው ግርግር ሁሉ ነገሩ ይደብረኛል።

  • @AbelSisay-di2pv
    @AbelSisay-di2pv 2 หลายเดือนก่อน

    ብሮኖ የዪናይትድ የልብ ምታችን ነው