እሳት የሚተፋ ዘንዶና ጥምቀት በኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በጥምቀት በአል ላይ ተሸክመው የወጡት ዘንዶና የጀርባ ታሪኩን ይወቁት
    Support this Ministry with
    cash.app/$Tizitaw1
    venmo.com/u/Ti...
    paypal.me/tizi....
    / tizitaw.samuel
    / kesistizitaw
    / album .
    amzn.to/2WmvvIh

ความคิดเห็น • 569

  • @TesfayeMekuriya-o5x
    @TesfayeMekuriya-o5x ปีที่แล้ว +7

    በጣም ታምራላችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 3 ปีที่แล้ว +58

    እናንተ ፀጋው የበዛላችሁ የአባቴ ብሩካን እውነትም ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው አሁንም ቀሪው የከበረው የወንጌል አገልግሎታችሁ እጅግ የተባረከ ይሁንላችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ::

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 3 ปีที่แล้ว +123

    አንድለይ ሳያቹ እንዴት ደስ እደሚለኝ ጌታነው ሚያውቀው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ

    • @bk7202
      @bk7202 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም እንደዛው
      ጌታ ይባርካቸው
      አንተም ተባረክ

    • @1Hagere
      @1Hagere 3 ปีที่แล้ว

      ውሸት ሌቦች ናቸው

    • @brendasaad685
      @brendasaad685 3 ปีที่แล้ว

      ወይ እኔም ደስ ይለኛል ዘመናችን ይባርክ

    • @temesganwarku3451
      @temesganwarku3451 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @HiwiJesus
      @HiwiJesus ปีที่แล้ว

      Amen inem betam new Des yalegn betam new miwedachu

  • @simedinku1322
    @simedinku1322 3 ปีที่แล้ว +76

    ንጹሐን የክርስቶስ ወንጌል ለመመስከር የተመረጣችሁ ጀግኖች። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ረድቶአቸው በንስሃ ካልተመለሱ ያመለኩት ዘንዶና እባብ እንደሆነ ምህረት የለውም የራሱን አላማ ካስፈፀመባቸው በኋላ ጠራርጎ ይውጣቸዋል ካልተመለሱ የሚጠብቃቸው ይህ ነው ምክንያቱም የክብር አክሊልና ሽልማት ላገለገሉት ያለው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +66

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ከዚህ ኮታት ያወጣን በእውነት ስለ እናንተ ቃል ያጥራኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዜ💕💕&ኤርሚ💕💕🙏🙏

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too bro wow

    • @iwutbortocan3567
      @iwutbortocan3567 3 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤝🤜🤛👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🥛🥛🥛🥛tabarkuuuuuuu geta iyesusi yibarakachuuuuu wowowowow heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee 🤲🎻😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iyoelgizachew7610
    @iyoelgizachew7610 ปีที่แล้ว +1

    Tezetaw yemelewete miknyat nek geta yibark

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +20

    የሚዘምር እንዳለ በማስተዋል ይዘምር : ደስ ያለው ይዘምር ትዜ አገልግሎትህ ይባረክ ኤርሚ ተባረክ

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +2

    የዘመናችን ጳውሎሰ እና ጴጥሮሰ ብያችኋለሁ የምታገለግሉት ጌታ በነሱ ላይ ያፈሰሰውን መንፈሰ ቅዱሰ በናተም ላይ ያፍሰሰ ሁሌ አንድ ላይ በታገለግሉ ደሰ ይለኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ALEXLEOSUS
    @ALEXLEOSUS 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks!

  • @aberasheyob3902
    @aberasheyob3902 ปีที่แล้ว +1

    ትዜ እና ኤርም በአዉነት እግዚአብሔ አምላክ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ። እግዚአብሔር ለብዙዎች መዳን መንገድ አድርጎ ይጠቀማችሁ።

  • @MershaZeleke-g3t
    @MershaZeleke-g3t 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተን በዝህ ዘመን ህዝቡን ከጭለማ ሊያሥመልጥ ያሥመለጣችሁ ጌታ ይባረክ በርቱ ኤርሚና ትዜ ጌታም ህዝቡም ከጎናችሁ ነን የሚረግማችሁ የተረገመ ይሁን

  • @SimegnJoooh
    @SimegnJoooh 5 หลายเดือนก่อน

    Tize My heart is Touched by this Song Thank You So much

  • @lemaberhanu2119
    @lemaberhanu2119 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የአባቴ ብሩካን

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 3 ปีที่แล้ว +18

    የዘንዶው መንፈስ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !!!

  • @PetrossBonkalo
    @PetrossBonkalo หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta egziabher amilak yibarikachu tabarskuuuu geta egziabher amilak sile tengrw negr

  • @brendasaad685
    @brendasaad685 3 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቹ ጌታ አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባርኩ መታደል እኩ የጌታ መሆን ዘመናቹ ይባርክ

  • @selamawitabebe1472
    @selamawitabebe1472 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን እየገለጣችሁ ስለሆነ ብዙ ነፍስ እያዳናችሁ ነው ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደሙ በግባራቹ ላይ ይሁን

  • @netsanettillaye9019
    @netsanettillaye9019 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ የረዳን ከማይመች ሰፍራ በደሙ የሠበሠበን የገዛን ስሙ ይባረክ

  • @emeymekseb469
    @emeymekseb469 3 ปีที่แล้ว +5

    You guys both of you you are my blessing that jesus gave me when I listen to your thoughts I become powerful jesus is king for ever and ever.

    • @alemayehueshete9458
      @alemayehueshete9458 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር። ዘመናችሁን ይባርክ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว +26

    በናተ የሚጠቀም እግዚአብሔር ነው ጥሩ አገልግሎት ነው እውነትን ግለጡ ይሄ ትውልድ ጠፍቶል ሳቃችሁ ሞገስ አለው ውድሞቼ በርቱ

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አብዚቶ አብዝቶ ይባሪካችው ታባራኩ ቅዱሠንዬዬዬዬዬ

  • @gywla7260
    @gywla7260 4 หลายเดือนก่อน

    የኢየሱስ በጐ ወታደሮች በዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen 🙏 Egziabhier amlak yemesgen

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 ปีที่แล้ว +1

    አሁን በቅርብ በአገረ ብራዚል ሰይጣንን ሲያስመልኩ የሰይጣንን ስእል ይዘው ከፍ አርገው ሲያሳዩ ክርስቶስን ሲያንገላቱ የሚያሳይ ፌስቲቫል አሳይታ እግዚአብሔር በቁጣ አጠፋቸው ባአገራችን እንደዚ አይነት ነገር መደረጉን ስሰማ በጣም ዘገነነኝ

  • @Pitanc
    @Pitanc ปีที่แล้ว

    Ke Chaina Hager asmetitewit yihonal Zendowin.

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 7 วันที่ผ่านมา

    ከጌታ ያልሆነ ማንኛውም የዲያብሎስ ስራ ሁሉ በጌታችን ወንጌል የፈረሰ ይሁን!!

  • @yishakmidakssobeyeneyishak3571
    @yishakmidakssobeyeneyishak3571 2 ปีที่แล้ว

    Geta abesto yebarkachw betam ewodachwalw ewnet selamtastmru..geta zemanchwen yebarkaw

  • @UaeUae-t1y
    @UaeUae-t1y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yadnal eyesus❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemtesfaye9132
    @aynalemtesfaye9132 3 ปีที่แล้ว +44

    ዋው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ ፓውሎሶች በርቱ እውነቱን ግለቱ ብዙ ነገር እድናውቅ እረድታቹናል ከጎናቹ ነን!!!

    • @iwutbortocan3567
      @iwutbortocan3567 3 ปีที่แล้ว

      🎻😭🤲💔💔💔💔💔💔tabarkuuuuuuu 👐👐👐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 ปีที่แล้ว +62

    ጌታ ሆይ የኔን እንኳ አይን አብርተህ እውነትህን ገልፀህልኛል ለኔ የራራህ ልህዝቤ እራራ🙏😭😭

  • @Desta78
    @Desta78 2 ปีที่แล้ว

    Tebaraku

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ነው።ጌታ ይሂን መርዝ ከምድራችን ይንቀለው

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 3 ปีที่แล้ว +2

    Tabaraku tize and ermi wud wademochachn Egziabher Kiberu Xeklilo yused kibr yemigabawu La Egziabher Aba la Egziabher wold።la Egziabher menfes kudu la ade amlek yewun

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow des stlu swedachu.wste HOLLY SPRIT slale sayachu pastor Tize ena wengelaei Ermy nefse sgaye desysegnal real GodMen nachu .HalelutaGeta ymesgn tebareku.❤❤❤💯💯💯🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @kibex2023
    @kibex2023 ปีที่แล้ว

    abet geta yibarki Tiziye

  • @natanassefa9347
    @natanassefa9347 3 ปีที่แล้ว +6

    በዘመናችን እናንተን ያስነሳልን አምላክና አባት የእስራኤል ቅዱስ ሰም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜንንን ተባረኩ

  • @bahruabogalebahrua9385
    @bahruabogalebahrua9385 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝዬና ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ጌታ በእናንተ ብዙዎቹ ንእያሰመለጠ ነው ጌታ ይባርካችሁ።

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ የጌታ ምርጦች እንወዳችዋለን

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 2 ปีที่แล้ว +1

    “ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፦ አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።”
    - ራእይ 13፥4
    ይህ ትንቢት በምድሬ ኢትዮጵያ ላይ አያለሁ ብሎ ማሰብ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
    ቸር አባት ሆይ የተኛ መንፈሳቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አንቃላቸው

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x 9 วันที่ผ่านมา

    እኳንም አገኘኸኝ አምላኬ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያን አስብ

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን መዝሙር እያለቀስኩ ነው ምዘምረው😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭እሚገርመው ይሄ መዝሙር እየሱስን ያስተዋወቀን መዝሙር ነው ምክንያቱም አያስተምሩንማ እኛ ምናመልከው ማርያምን እና መላእክትን ነው እየሱስ የገባን አሁን ነው እይ ኦርቶዶክስ ሲቀልዱብን ኖሩ ግን አዳኙ ደረሰልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @berhantekla2608
    @berhantekla2608 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ብርክ ያድርግህ ያብዛህ

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 3 ปีที่แล้ว +12

    Amen amen. ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @abebadesta7762
      @abebadesta7762 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ወንድሞቻችን!!!!!

  • @mekelti3035
    @mekelti3035 2 ปีที่แล้ว

    Eyesus geta new
    Geta eyesus yibarekachu
    Amen Amen Amen Amen

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ
    ይበርከችሁ!!

  • @berhanumarkos9237
    @berhanumarkos9237 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የወነጌል አረበኞች ናችሁ ተባረኩ።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 ปีที่แล้ว +1

    paster Ermias and paster Tizitaw you are heroes of God

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 3 ปีที่แล้ว +3

    ትዜ ኤርሚ ተባረኩ እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይባረክ ለምልሙ ተባረኩ እንወዳችሃለን።

  • @zinashshumi591
    @zinashshumi591 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku yeabate birukan

  • @nefisa
    @nefisa 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ትምህርታቹ ተመችቶኛል

  • @MebratuOsa
    @MebratuOsa 3 หลายเดือนก่อน

    god bless you tize

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu ปีที่แล้ว

    Wuddiii yetelechihu nachu Eg/r kenante gar yihun❤❤❤❤

  • @adduyegetaliji739
    @adduyegetaliji739 3 ปีที่แล้ว

    Selamachihu yibza geta igzabher zemenachihun yibark tsegawu yibzalachihuuuuuuuuuuuuu💯❤💝🙏👏🙌

  • @bonituwario5450
    @bonituwario5450 3 ปีที่แล้ว +5

    Our Jesus , He is a son of God and True and powerful Lord 🙏
    God bless you brothers .

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ይገርማል እኔ ምንም አላውቅም ይህን ሁሉ በ18 ዓመት ነው ቤተሰብ ትቼ ወደ ጌታን የተቀበልኩኝ። ተባረኩ

  • @danijesus264
    @danijesus264 ปีที่แล้ว

    Egzianher yebarkachehu... two brother..

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +14

    Thank you guys to sharing us 🙏🏽 you guys are our blessing ❤️

  • @yyouapy4012
    @yyouapy4012 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በትክክል ኤርምያስ ትዝታ ጌታ ይባርካችሁ

  • @EsraelTefera-k1u
    @EsraelTefera-k1u 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምገርው መዝሙር 74፣14 ላይ አንቴም ዘንዶውን መታህ ለኢትዮጵያውያን ምግባቸውን ሰጠ ይላል ናእ/ር ዘንዶውን እስክ መታ ድረስ ኢትዮጵያ ዘንዶ ታመልክ ነበር ማለት።

  • @betiayeleabeje5741
    @betiayeleabeje5741 19 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @adanechmantose6102
    @adanechmantose6102 3 ปีที่แล้ว +2

    Our precious brothers almighty God bless you.

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቤቱን የሚጠብቁለት መላዕክት አጥቶ ነው በእባብ የሚያስጠብቀው ጌታ ሆይ ማረን

  • @zinashdebisha7831
    @zinashdebisha7831 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን በመግለጥ ተባረኩ

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእውነት የጨከናችሁ ተባረኩ አብራችሁ ማገልገላችሁን ቀጥሉ ፍቅራችሁ ከዚህ በበለጠ ይቀጥል

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏻❤️🙏🏻

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው ልዩ የወንጌል ተልእኮ ነው ድንቅ ነው ተባረኩ ተባረኩ

  • @caa7291
    @caa7291 3 ปีที่แล้ว +2

    ዎንድሞቼ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ተባሬኩ

  • @AmeleworkWoldekidan-o1c
    @AmeleworkWoldekidan-o1c 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @PetrossBonkalo
    @PetrossBonkalo หลายเดือนก่อน

    ጌታ,ይበርከችሁ,❤❤❤❤❤

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 3 ปีที่แล้ว +10

    God bless u abundantly Ermi and tizu

  • @dembeledesalng2882
    @dembeledesalng2882 3 ปีที่แล้ว

    E/g yibarkachu bartu wagchu kafi yalnawa .

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 3 ปีที่แล้ว +2

    Say say eyoses gata now elelellllllllllllllll elelellllllllllllllllllll elelelelllllllllllllllll elelelelllllllllllllllllllll we love you. Tabarke

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 ปีที่แล้ว

    Kibir ena Hayil letaredew yeEgziabher Ab beg, kemutan letenesaw, keyihuda neged lehonew anbesa, leEyesus Kristos yihun! Ewedachihualehu yeGeta serawitoch. Geta Eyesus Kristos yibarek!!!!!!!! Kezelalem eskezelalem ersu bichawn yinegsal! Kibir lesilase! Eyesus yadinal! Halleluyah! Tebarekachihual! Eyesus Kristos betolo yimetal!!!!!

  • @eshetumekonen5763
    @eshetumekonen5763 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቼ ተባርኩ

  • @TekleSisay
    @TekleSisay 2 ปีที่แล้ว

    thank you tize geta yiberki! we love you!!!!!

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @Ephiephi1998
    @Ephiephi1998 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሩ ድንቅ ነው።
    ድምፁ ም ምርጥ ነው።
    ተባረኩ ወንድሞች።

  • @fentaalem2000
    @fentaalem2000 2 ปีที่แล้ว

    ጌታያባረካችሁ

  • @marcusweldemichael1087
    @marcusweldemichael1087 13 วันที่ผ่านมา

    GBU❤❤❤

  • @IssaKhazem-ic6jh
    @IssaKhazem-ic6jh 10 หลายเดือนก่อน

    Tebareki🤷 6:17 6:19

  • @serki24fe76
    @serki24fe76 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen ermi selam teztaw selam lenant yehun

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 ปีที่แล้ว +19

    ኢየሱስ ጌታ ንው

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @aminashinawi-im5wk
    @aminashinawi-im5wk ปีที่แล้ว

    ዎይ ጌታ ሆይ ህዝብን መልስ ምንም የ እምነት ምንነት ሳይገባቸዉ የሚከተሉትን አይናቸዉን ግለትላቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭ዎንድሞቼ እናንተን ጌታ ጨርሶ ይባርካችሁ ፀጋዉን ያብዛላቹ አዲናቅያቹ ነን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gedadjillo3259
    @gedadjillo3259 2 ปีที่แล้ว

    ሲመስለኝ ሙሴ በፈሪኦን ቤት አድጉ እስራኤላውያንን እንድያስለቅቅ በሚስጢር ጌታ ለእራሱ እንዳዘጋጀው ልክ እንደዛው የእናንተም እንዲሁ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይባረክ በዘመናት መካከል ልሰራ ያለውን እርሱ ያውቃልና።
    እንግዲህ ሁለታችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ ለተጠራችሁለት የወንጌል አደራ በርቱ እንደ ሙሴ በቤታቸው አድጋችኋል ደግሞም ከፈሪኦን ግዞት የጌታን ለጌታ እንድታስመልጡ በርቱ ። ደግሞም እፀልይላችኋለሁ ፣ተባረኩ፣ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ። እወዳችኋለሁ

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow my beloved brothers. I love ❤ you.

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj ปีที่แล้ว

    ጌታይባርካችው

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 ปีที่แล้ว +1

    Tlzy and Samy God bless you more and more!!!!

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 3 ปีที่แล้ว +1

    Gata yosed yebarkashe. Erme tezeya we love you. Tabarke

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 3 ปีที่แล้ว +3

    ያባቴ ብሩካን ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ለኢዬሱስ ይሁን አሜን!!!

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 3 ปีที่แล้ว +6

    AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah! God bless you abundantly my brother for such a blessing song! May God almighty bless you both for everything you doing to serve our heavenly father God! Stay blessed forever!

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 2 ปีที่แล้ว

    God bless u both.

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mihretbesufekad9841
    @mihretbesufekad9841 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 3 ปีที่แล้ว +24

    እናተ ወንድሞቼ እውነትን እንዲህ ቁልጭ አድርጋችሁ እየሱስን በማሳየት ያላችሁን ትጋት እጅግ ደስ ይላል ዎጋችሁ ትልቅ ነው ተባርካችሁ ቅሩ።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ምህረት ይሁን። ተባረኩ

  • @titantitu
    @titantitu ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ ።ለናንተ እንደበራላቹ ለሌሎችም እንዲሁ ይብራላቸው።