ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ትልቅ አስተዋፅኦ እናረጋችሁ ነው ግን የሁሉም እቃ ዋጋ ከማህበረሰቡ አቅም ጋር አይሄድም ስለዚህ ለነጋዴዎቹ ንገሩልን
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን
በአላህ የቲክቶክ አድናቂህ እና የምትለቃቸወ የምትለቃቸወ ነገሮች እጅግ ይጠቅማሉ ደምረኝ
የኢትዮ ነገር ዝም ብሎ እየገረመኝ ነዉ የትም የሌለ ነዉ እኮ የገባያዉ ነገር አሪፍ የሚባል የልብስ ቁም ሳጥን አሪፍ የሚባል አልጋና 2 ኮሜድኖ መልበሻ 3 ዱርጅ ያለዉ 3000 ሪያል ገዝተዉ ዝንጥ ያደረጋሉ አረቦቹ ቤታቸዉን እኛጋ አልጋዉ ብቻ የሁሉንም ወሰደዉ ገርሞ ያስገርማል
በጣም ወላ
የምበላም ውድ ሰዉ ብቻ ሪካሽ ነው
ይህ የሚያሳየውየገብያውን ዋጋ የሚቆጣጠር ሰለሌለ እካ ነው። ነጋዴውም ጋጠወጥ ነው። እኔ እማ በውነት ግራ ነው የሚገባይ ክፉ መናገርም እልወድም።
የነጋደው ነገር ሰልፍ ሳያስወጣ አይቀርም የኮንድድምንዬሙ ቤት ሌላው ቁርጠት ሆኖል
እዉነትለመናገር ኢትዮ ዉስጥ ገበያ በጣም ተጋኗል እዉነትነዉ ሰልፍያስወጣል እኛበሰዉሀገር ቤታችንን ልናሳምር እንለፋለን በእድህአይነት ወጭ እድሚያችን በሰዉሀገር መጨረስብቻሆነ መቃወም አለብን ለነሱም የሚሰሩት ማቴራል ዋጋ ቅናሽ ይሁንላቸዉ እኛም የምንገዛዉ ባቅማችን ይሁን ድምፃችንይሰማ
ይህን ዩቱበሮች ይግዙ እንጅ እኛ እመዳም ቤት ያለነ አቅማችን አይፈቅድም
ሳህ አድነገር በቤታችሳገዛ በሰዉሀገር መቅረታችንነዉ መግስትበገበያ ጉዳይላይ መግለጫ መስጠት አለበት
ክክክክክክክክክክክክ
የነገስታት አልጋ አይነት ያላችሁትን ወድጀዋለሁ ኢትዮጵያ የሚሰሩ ቤቶች ብዙ ጊዜ አነስ ስለሚሉ ቤቱን ሄዶ ለክቶ በዛ ልክ ልትሰሩ ትችላላችሁ በጣም አሪፍ ነው ጎብዙልን አገራችን ሁሉንም ነገር ከውጭ ከማስገባት ይልቅ አገራችን ውስጥ ብናገኝ እንዴት ጥሩ ነው ሁሉንም እቃወች ወድጃቸዋለሁ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ። በተቻለ መጠን በየ ግዜው የሚወጣውን ዋጋ ቢሆን ይመረጣል ።
ማሻ አሏህ ደስ ያለኘ ነገር በአገራችን የተመረቱ መሆናቸዉ ነዉ አሏህ አገራችንን ከፍ ያድርግልን ከሳም ጋር
ለምትሰጡን ኢንፎርሜሽን ከልብ አመሰግናለሁበሚቀጥል የፍርናሽ ዋጋ ኣቅርብሉን ደሞ በሁሉም እቃዎች ወደ ክ/ሃገር ትራንስፖርት ካላቸው ጠይቁልን
አገልግሎቶችን ሳይሆን ምርቶችን በማለት ይስተካከል። በተረፈ ጥሩ ነገር ስለምታቀርቢልን አመሰግ ናለሁ። በተለይ ቪዲዮዎችሽ መጀመሪያ ላይ '' ጤና ይስጥልኝ '' የሚለውን ሃረግ የምትናገሪበት ድምጽ ❤
የወርቅ የብር ዋጋ ጠይቂልን እባክሽ በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ
ወርቅ ግራሙ ሦስት ሺ፡ነው ብር አንድ ግራም 100 ብር ነው፡ከሁለት ወር በፊት ኢትዮ ነበርኩኝ
@@saraaamarech5920 ባለስንት ካራንት ነው 3ሺ ብር ማለቴ ለጠቅላላ እውቀት
@@eyerusfentaw2740 22 ካ ራንት
@@saraaamarech5920 አመሠግናለው የእኔ ውድ እህቴ
@@eyerusfentaw2740 እሺ፡ስደት፡ላይ፡ከሆንሺ፡ሳትገዚ እንዳትቀር እድሜ፡ከሰጠሺ፡ትጌጭለሺ፡ከቸገረሺም፡ትሸጭለሺ፡
ፍራሽ ብትጠይቂልን ብዙ አይነት አማራጭ ብታቀርቢልን እናመሰግናለን
ከምወደው እቃ አልጋ ና መጋረጃ ነው በጣም ሲያማምሩ ዋውውውውውው
አንቺ በርቺ ጥሩ ኢንፎርሜሽን እየሰጠሽን ነውእኛም እንዘጋጅበታለን ግን የአንዳንድ አልጋዎች ዋጋ ስሰማ እንቅልፍ ከአጋው ነው ወይ ብዬ ልጠይቅ ፈልግኩኝ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ካየን እራሱ በቂ ነው እናመሰግናለን አልጋው ግን አያቃዥም እንዴ ተወደደ 🙄🙄
😁😁😁😁
Kkkkkkk
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂
ሠላምን ለሐገራችንፍቅርን ለሕዝባችንያድርግልንቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
አሚን 🤲🌷🇪🇹🇪🇹🤲
በጣም ጥሩ መረጃ ነው!!! እናመሰግናለን!
እናምስግናልን ያለዉ ይግዛል እኔም አንድ ቀን ይልፍልኛና እግዛዉ ይሆናል ምን ይታወቃል
ፍት በሳውዲ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ዋው በጣም ገራሚ አልጋ ነው የምቲዙት
በጣም እናመሰግናለን ቀጣይ ስለ ካሜራ
ማን ይሙት 62 ሽህ ከተጋዛ አልጋ ተኝቼ እንቅልፍ ሊይዘኝ😒 ምኝታ ክፍሌ ሽህ ሽህ እያለ እየጮህ ሰላሜን ይነሳኝ ይመስለኛን።
ክክክ
🤣
ከከከ አሳቅሺኘ እህት
አሳቅሽኝ
ክክክክ ወይኔ በሳቅ
Yealegawochou waga kene ferasho new?
Will you please present price for shower cabinet and WC?
እናመሰግናለን 🙏 በጌታ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን አሳዩን የት የት መገኘት እንደምንችል ንገሩን?
ጎግል or እዚሁ ሰርች አድርግ የፈለግሽውን ሞያ አለ
ሆ እኛ የምንፈልገው በአቅማችን የሆነ እቃ ነው እንጂ አይተን ሰምተን የምናልፈልገው ነገር አንፈልግም በዋጋው የተነሳ የወደፊት ህልሜን አጨለመው ይሄን ሳይ ደሀ የሞይኖርበት ጊዜ መሆኑን ነው የተረዳሁት 😏🤔
❤❤❤
እኳ38 ቅናሽ. የሆነ ነው አለ እኳ ሆ😂😂😂😂
🤔😂
Khadejah ayizoshi andi qani yimolali
ክክክክክክክክክ.አይዞን
አረ ጉድ 40 60ሺ ሆ🤔 ለአልጋ አቤት ጊዜ በጂባ ተኚተን ነው ያደግነው ለሀብታም እንጂ ለደሃ አይሆንም ወርቅ ብር ወጋቸውን አቅርቢልን
በብሀረዛፈ እየሰራን እተኛለን 60 ሺ
ማነሽ ደምሪኝ ከምርጥ መደብ አድገን ሆ የማይሆ
@@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ ነይ
Ahune. Mafi. Jibaa. Mafi. Ensate 🤔🤔
ክክክክክክክክ
የኔ ቆንጆ የፍራሽ ዋጋ ሥሪልን ባክሽ
እኛ አሁን አልጋ አልተገረንም ያደግነው በመደብ ወይም በማዳበሪያ ፍራሺ ነው ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እሰረ ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖች
ቆይ ግን ኢትዮ የሚኖር ሠው መግዛት ይችላል ሐብታም ካሎኑ በስተቀር ሖሖ ምን ጉዲ ነው
ይገርማል 🙄😳ዛሬ ደም ግፊት ካልያዘኝ ጥሩ ነኝ
@@lidmek2127 ክክክክክክክክክክክ
በርቱ ወገን
አረ በጣም ውድ አይባልም ምክኒያቱም ዲዛይኑ ያምራል በኛ ሀገር እንደዚህ ያልሆነ ተራ አልጋ በቅናሽ ተብሎ 1100$ ነው የገዛሁት አይ እማይመጣ ነገር ነው የዚህ አይነት አልጋ አረቦች እና ቱርኮች ይሸጣሉ ዋጋው ከ3000$ በላይ ነው ስነፃፀር የኢትዮጵያ በጣም እርካሽ ነው ዋጋው !!
ላኢላ ሀኢለሏህ ወጋ አይንካም አላህ ላገራችን ያብቃን እፍራሽላይ እንተኛለን
Thanks,zim bilachu mayet aydelem like iyaregachu gbu
እናመሰግናለን ነገር ግን ወደ ክፍለ. ሀገር እንደሜልኩ አልጠየቅሽልንም ጠይቀሽ ብታሳውቄ መልካም ነው
kene ferashena beredelebesunaw?
አመሠግናለሁ የአልጋ ዋጋ ለማወቅ ፈልጌ ነበር
ምን ማለት ነው እውስትራልያ ጣውላ እና M DF ?
መደብ ላይ ብተኛስ ስንት የቸቸገረ ህዝብ ባለበት ሀገር የ62,000 ብር ሀልጋ ገዝቼ ከምተኛ።
የበሬሳ ፈርኒቸር ስልክ ካለሽ ንገሪኝ
ፍራሽ ብትጠይቂልን
የጀሞዉን አደራሻ ፃፉልኝ ስልክ ቁጥር
አልጋውን ካንች ጋር ካልሆነካማንም፡ጋር አልተኛበትምእንዴት ይመቼኝ ነበር
ቤቱ በኖረኝ እንጅ መደብ ላይ በተኛሁ ቀልደኞች 3 አመት የሰራሁበትን አልጋ ላይ ላውለው ምነው?
ትክክል ውዴ ከመደብ ከመሬት ተኝተን ነው ያደግን ጎመን በጤና😘😘
ክክክክሰ
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እረ እውነትሽን ነው
kene ferashu new?
Akerarebeshe betam new des ymilew
የክሽና ከበት ወይም የቃ መደርደሪያ ጠይቂልኝ
🤓ነግቶ በሂወት ልኑር አልኑር እርግጠኛ ሳልሆን ይሄን ሁሉ ገዘብ አውጥቼ አይኔ እያየ አልተኛም ስት ቁርስ በልተው ምሳ እምያገኙ ምስኪን ወግኔ እየተራበ እማ ይሄን አላረግም ምነው ሸዋ ጀነት ይማያስገባ 🙃ጉድ እኮነው 🤓
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ.ቁመሽ.ታድሪታዲያ.ባይሆን.የህፃኖቹን.ገዝቶእጥፍጥፍ.ብሎመተኛትጅ.
@@ወለተ.ስላሴ ክክክክቅ
እኮ ሆ ምን ብታምር እዱንያ ናት ቤት ስጠይቅ በነጥብ ግራየገባ ነገር ሆ ሆሆሆ
68ሺህ እ ዴት ነው መንታ መንታ ያስወልዳል?
መቼነው ካሜራ ማን እቃውን እሚያሳየን ሁሌም አንቺን ነው እሚያሳየው
ኧረ በሳቅ ሞትኩ የምር
Best furniture gorgeous
The price with vat or without vat?
የመጨረሻው ዋጋው ጥሩ ነው
የወርቅ ቅብ ዘመናዊ ጌጣጌጥሽ ዋጋቸውን ደረጃቸውን አቅሪብልን
አንደኛ እጅህን ከኪስ አውጣሁለተኛ መቼ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ቅኝ የተገዛው የንግድ ስም ሁሉ ወደ እንግሊዝኛ የተቀየረው ብጣም ነው የሚያዝነው በሀገራችን እንጨት በሀገራችን ህዝብ እዛው ሀገራችን እየተሰራ የፈረጅ ስምመስጠት ምን ይባላል መንግስት ንደዚህ የፈረንጅ ስም ለሚጠሩ የቀረጥ ጭማሪ ቢያደርግ በጣም ጥሩ ነው እኛ የኮራ ቋንቋ ያለን ህዝቦች ነን!!!!!!
አንቺ ምቀኛ ነገር ነሽ ኪስ ፊት
ምንም ምቀኝነት አይደለም ን ሁል ግዜ እውነት ሲነገር ያገሸግሻል ምንድን ው ምቀኝነቱ ማን እንደህንኩ የት ታቅይለሽ ባለጌ አንድ ሰው ሰውን ሲያናግር አክብሮት ያስፈልጋል ሁለት ኢትዮጵያ ሆነሽ ይሆናል ምቀኛ ምናምን የምትይው ውጪ ወጣ ብትዬ ግን ኢትዮጵያዊነት እንዴት እንደሚይኮራ ቋንቋችን እንዴት እንደሚያኮራን ይገባሽ ነበር ለምንግዜውም ምክርና ሂስ ይሰጥል እንጂ ስድብ የትም አያደርስም
ፍራሽ ይጨምራል?
የልጆች ተደራራቢ አልጋ 38,000 ብር ? ሊፍት አለው?
ክክክክ ደረጅ ነው
Ekawu konjo newu wagwu gin aykemsem hulum ekwochu
ለድሀ ተብሎ የሚሰራ የለም እንዴ? ሆሆ መደቤ ትኑርልኝ!
Iqawu ke aqime balay nw honom gn bertu Ayin ayinun iyayesh sawuyewun fegegi iyarekshiwu nw berchi😉
አረ ውሽት ብረሳችን ደዝይን ነው ምንጠቐመው የላል ክክ አንኮን የንጭት ሰረተኝ ኣልሁንኩ
እኔ እፈልጋለዉ የት ነዉ
Bemeketelewe. Sofa esekewagawe aseyene. Semonune
ሁለቱን ቀላቅለን አላለም ዘይትና ውሀ ማድር ግብ ነውደ🤔🤔
ሰላም እንዴት ነህ ስትባል ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ብትል
አልጋ ስትሰሩ ዝቅ አርጋቹሕ አትስሩ ,, ሲነጠፍ ሆነ ሲታይ አያምርም ,,, ከፍ አድርጋቹሕ ስትሰሩት ያምራል ,,,,,
በጣም ወድጀለው
የቃው ጥራት የመጀመሪያው ይበልጣል !!ብር ውድ ነው
yeee Ehiopa new gin yehe gud bela gondar
ካጋው ጋር ቁምሳጥን ለምን አይኖርውም??
አድ አልጋ 68,000 እና 62,000 እረ አገሬ ሀብታም ሆናለች እዴ ይሄን ያክል ለአልጋ ካወጡ ብየ ነዉ
ኤር አላህን ፍሩ ደሞ ላልጋ 2ሺ ምን አነስው ኢናኢሊላ
40 ሺ ምናምን ስትሉ ግን ትንሽ ሼም የም?
አስደነገጣችውኝ ስልሳ አምስት ሺ. መደብ ስርቼ. እተኛለውጂ.
🤔ቆይ 68 ሽ አውጥቸ ገዝቸ ተኝቸ ላድርር ነው ወይስ ብሬን እያልኩ ሳብድ እንዳድር ነው🙄🙄በእውነት አያስተኛም ያቃዣል ሆ ጭራሽኮ ዝቅተኛ ዋጋ ይላሉ
hhhhhhh
እንዴ 68,000 ብር አውጥቶ አልጋ ሚገዛ አለ ኢትዮጵያ ዉስጥ 🤔🤔
ጉድ እኮ ነው 😳🙄
ጉድ ነው 😳😂😂😂
የዘረፈ ይገዛል😂😂😂
ኧሯ ምንሼ ነዉ ሰላም ይሁንቺ ኮሮቶንም አጥፌ እተኛለሁ
Kenefrash new?
ማሸ አላህ ሰለምም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🌷😘🤲🌷🌷😍😍🥰🥰👍👍🙌
ያምራል ዋጋው ግን 🙆 ከባድ ነው
የመደብ ምኝታ ብታይ ሲመቺ60ሽ ትያለሽደ ዶማ
እስከነፍራሹ ነዉ ወይስ እንደት ነዉ? ግን በጣም ዉድ ነዉ
ወዳጆቼ አልጋ በጣም ወሳኝ ነገር ነው። በስራ የደከመ ጎንን ለማሳረፍ ብሎም ፍቅረኛዎ ላይ የማያዳግም የፍቅር እርምጃ ለመውሰድ ኪንግ አልጋን ይግዙ። የአልጋ ላይ ድሮን መባል አምሮታል ? እንግዲያውስ ኪንግ አልጋን ይሸምቱ ። ኪንግ አልጋ ሜዳ በሉት ፤ ፍቅረኛዎ ከፍቅሮ ድሮን ማምለጥ ይቻላታልን ?? በፍፁም 😛
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ኮሜትክክክክክክ
@@hayathayat6586 ይቅርታ እንግዴህ ጥሎብኝ አልጋ እወዳለሁ 🤣
kkkk አዝግ ግዛና እገዛለን ያልጋ ወዳጅ 😂😂
@@tsigealemayehu7960 አልጋነሽ ምን አልሽ ?
ምንም ያልጋ ላይ ድሮናችን 😂😂
ሙሉ ጎጆ መውጫ ለአንድ አልጋ ሆሆ
እስቲ ተኝታችሁ አሳዩን??
ሠላም ለአዳም ዘር በሙሉ ይሁንልን 🤲🤲🤲ሶፋ ክፍል ሀገር ትልካላችሁ እንዴ???
ይሄ ሀገሬን እሚዘርፍ ብቻ ነው እሚገዙን በል ከነሱ ውጪ በዜክ ድረጃ ህዝቤ አይገዛም
የሰው ልጅ ኣልጋ ሳይሆን ያጣው አንቕልፍ ነው ያጣው የኛ አሂት።አንቕልፍ ካገኘሽው ሰላም በይኝ ኣደራሽ
😃😃😃😃😃😜ለምን አጣሽ ሀሀሀ
Wy Ethiopyay Adegalch maker nw sasebew Gera Gebet yelgnle
የሆቴል አልጋስ?
እስከፊራሹ ነዉ እደ አልጋዉ የሚሸጠዉ ኑግሩኝ ባአላህ
Selam lezybet
ወው አራ ጂበ ጠይቅልን
የዱሮ የጥልፍልፊ ሽቦ አልጋ አለወይ ዋጋዉስ ስት ነዉ እሱን ገዝቸ እተኛዉ የምን 30ሺ /40ሺ ነዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አልጋ ስትሸጡ ዋናው ፌራሹ ምቹ መሆን አለበት ወሳኙ ፍራሽ ነው ከላይ ወበቱ አሕሮ ሲተኙ ካልተመቸ ዋጋ የለውም ጥራቱ ፍራሹነው
Ye kushin tayiq
ወይ ኢትዮጵያ
Hallo
ሠው ብቻነው የረከሠው
Enkilfe senore eko naw metagaw
አታምጣዉ ስለዉ አምጥቶ ቆለለዉ አለ 🤦♀️ ምን ጉድ ነዉ የመጣብን ዘንድሮ 👀👀
😀😀
ክክክክክክክክክክክክክክ
አዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ትልቅ አስተዋፅኦ እናረጋችሁ ነው ግን የሁሉም እቃ ዋጋ ከማህበረሰቡ አቅም ጋር አይሄድም ስለዚህ ለነጋዴዎቹ ንገሩልን
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
በአላህ የቲክቶክ አድናቂህ እና የምትለቃቸወ የምትለቃቸወ ነገሮች እጅግ ይጠቅማሉ ደምረኝ
የኢትዮ ነገር ዝም ብሎ እየገረመኝ ነዉ የትም የሌለ ነዉ እኮ የገባያዉ ነገር
አሪፍ የሚባል የልብስ ቁም ሳጥን አሪፍ የሚባል አልጋና 2 ኮሜድኖ መልበሻ 3 ዱርጅ ያለዉ 3000 ሪያል ገዝተዉ ዝንጥ ያደረጋሉ አረቦቹ ቤታቸዉን እኛጋ አልጋዉ ብቻ የሁሉንም ወሰደዉ ገርሞ ያስገርማል
በጣም ወላ
የምበላም ውድ ሰዉ ብቻ ሪካሽ ነው
ይህ የሚያሳየውየገብያውን ዋጋ የሚቆጣጠር ሰለሌለ እካ ነው። ነጋዴውም ጋጠወጥ ነው። እኔ እማ በውነት ግራ ነው የሚገባይ ክፉ መናገርም እልወድም።
የነጋደው ነገር ሰልፍ ሳያስወጣ አይቀርም የኮንድድምንዬሙ ቤት ሌላው ቁርጠት ሆኖል
እዉነትለመናገር ኢትዮ ዉስጥ ገበያ በጣም ተጋኗል እዉነትነዉ ሰልፍያስወጣል እኛበሰዉሀገር ቤታችንን ልናሳምር እንለፋለን በእድህአይነት ወጭ እድሚያችን በሰዉሀገር መጨረስብቻሆነ መቃወም አለብን ለነሱም የሚሰሩት ማቴራል ዋጋ ቅናሽ ይሁንላቸዉ እኛም የምንገዛዉ ባቅማችን ይሁን ድምፃችንይሰማ
ይህን ዩቱበሮች ይግዙ እንጅ እኛ እመዳም ቤት ያለነ አቅማችን አይፈቅድም
ሳህ አድነገር በቤታችሳገዛ በሰዉሀገር መቅረታችንነዉ መግስትበገበያ ጉዳይላይ መግለጫ መስጠት አለበት
ክክክክክክክክክክክክ
የነገስታት አልጋ አይነት ያላችሁትን ወድጀዋለሁ ኢትዮጵያ የሚሰሩ ቤቶች ብዙ ጊዜ አነስ ስለሚሉ ቤቱን ሄዶ ለክቶ በዛ ልክ ልትሰሩ ትችላላችሁ በጣም አሪፍ ነው ጎብዙልን አገራችን ሁሉንም ነገር ከውጭ ከማስገባት ይልቅ አገራችን ውስጥ ብናገኝ እንዴት ጥሩ ነው ሁሉንም እቃወች ወድጃቸዋለሁ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ። በተቻለ መጠን በየ ግዜው የሚወጣውን ዋጋ ቢሆን ይመረጣል ።
ማሻ አሏህ ደስ ያለኘ ነገር በአገራችን የተመረቱ መሆናቸዉ ነዉ አሏህ አገራችንን ከፍ ያድርግልን ከሳም ጋር
ለምትሰጡን ኢንፎርሜሽን ከልብ አመሰግናለሁ
በሚቀጥል የፍርናሽ ዋጋ ኣቅርብሉን
ደሞ በሁሉም እቃዎች ወደ ክ/ሃገር ትራንስፖርት ካላቸው ጠይቁልን
አገልግሎቶችን ሳይሆን ምርቶችን በማለት ይስተካከል። በተረፈ ጥሩ ነገር ስለምታቀርቢልን አመሰግ ናለሁ። በተለይ ቪዲዮዎችሽ መጀመሪያ ላይ '' ጤና ይስጥልኝ '' የሚለውን ሃረግ የምትናገሪበት ድምጽ ❤
የወርቅ የብር ዋጋ ጠይቂልን እባክሽ በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ
ወርቅ ግራሙ ሦስት ሺ፡ነው ብር አንድ ግራም 100 ብር ነው፡ከሁለት ወር በፊት ኢትዮ ነበርኩኝ
@@saraaamarech5920 ባለስንት ካራንት ነው 3ሺ ብር ማለቴ ለጠቅላላ እውቀት
@@eyerusfentaw2740 22 ካ ራንት
@@saraaamarech5920 አመሠግናለው የእኔ ውድ እህቴ
@@eyerusfentaw2740 እሺ፡ስደት፡ላይ፡ከሆንሺ፡ሳትገዚ እንዳትቀር እድሜ፡ከሰጠሺ፡ትጌጭለሺ፡ከቸገረሺም፡ትሸጭለሺ፡
ፍራሽ ብትጠይቂልን ብዙ አይነት አማራጭ ብታቀርቢልን እናመሰግናለን
ከምወደው እቃ አልጋ ና መጋረጃ ነው በጣም ሲያማምሩ ዋውውውውውው
አንቺ በርቺ ጥሩ ኢንፎርሜሽን እየሰጠሽን ነው
እኛም እንዘጋጅበታለን
ግን የአንዳንድ አልጋዎች ዋጋ ስሰማ እንቅልፍ ከአጋው ነው ወይ ብዬ ልጠይቅ ፈልግኩኝ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ካየን እራሱ በቂ ነው እናመሰግናለን አልጋው ግን አያቃዥም እንዴ ተወደደ 🙄🙄
😁😁😁😁
Kkkkkkk
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂
ሠላምን ለሐገራችን
ፍቅርን ለሕዝባችን
ያድርግልን
ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
አሚን 🤲🌷🇪🇹🇪🇹🤲
በጣም ጥሩ መረጃ ነው!!! እናመሰግናለን!
እናምስግናልን ያለዉ ይግዛል እኔም አንድ ቀን ይልፍልኛና እግዛዉ ይሆናል ምን ይታወቃል
ፍት በሳውዲ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ዋው በጣም ገራሚ አልጋ ነው የምቲዙት
በጣም እናመሰግናለን ቀጣይ ስለ ካሜራ
ማን ይሙት 62 ሽህ ከተጋዛ አልጋ ተኝቼ እንቅልፍ ሊይዘኝ😒 ምኝታ ክፍሌ ሽህ ሽህ እያለ እየጮህ ሰላሜን ይነሳኝ ይመስለኛን።
ክክክ
🤣
ከከከ አሳቅሺ
ኘ እህት
አሳቅሽኝ
ክክክክ ወይኔ በሳቅ
Yealegawochou waga kene ferasho new?
Will you please present price for shower cabinet and WC?
እናመሰግናለን 🙏
በጌታ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን አሳዩን የት የት መገኘት እንደምንችል ንገሩን?
ጎግል or እዚሁ ሰርች አድርግ የፈለግሽውን ሞያ አለ
ሆ እኛ የምንፈልገው በአቅማችን የሆነ እቃ ነው እንጂ አይተን ሰምተን የምናልፈልገው ነገር አንፈልግም በዋጋው የተነሳ የወደፊት ህልሜን አጨለመው ይሄን ሳይ ደሀ የሞይኖርበት ጊዜ መሆኑን ነው የተረዳሁት 😏🤔
❤❤❤
እኳ38 ቅናሽ. የሆነ ነው አለ እኳ ሆ😂😂😂😂
🤔😂
Khadejah ayizoshi andi qani yimolali
ክክክክክክክክክ.አይዞን
አረ ጉድ 40 60ሺ ሆ🤔 ለአልጋ አቤት ጊዜ በጂባ ተኚተን ነው ያደግነው ለሀብታም እንጂ ለደሃ አይሆንም ወርቅ ብር ወጋቸውን አቅርቢልን
በብሀረዛፈ እየሰራን እተኛለን 60 ሺ
ማነሽ ደምሪኝ ከምርጥ መደብ አድገን ሆ የማይሆ
@@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ ነይ
Ahune. Mafi. Jibaa. Mafi. Ensate 🤔🤔
ክክክክክክክክ
የኔ ቆንጆ የፍራሽ ዋጋ ሥሪልን ባክሽ
እኛ አሁን አልጋ አልተገረንም ያደግነው በመደብ ወይም በማዳበሪያ ፍራሺ ነው ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እሰረ ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖች
ቆይ ግን ኢትዮ የሚኖር ሠው መግዛት ይችላል ሐብታም ካሎኑ በስተቀር ሖሖ ምን ጉዲ ነው
ይገርማል 🙄😳ዛሬ ደም ግፊት ካልያዘኝ ጥሩ ነኝ
@@lidmek2127 ክክክክክክክክክክክ
በርቱ ወገን
አረ በጣም ውድ አይባልም ምክኒያቱም ዲዛይኑ ያምራል በኛ ሀገር እንደዚህ ያልሆነ ተራ አልጋ በቅናሽ ተብሎ 1100$ ነው የገዛሁት አይ እማይመጣ ነገር ነው የዚህ አይነት አልጋ አረቦች እና ቱርኮች ይሸጣሉ ዋጋው ከ3000$ በላይ ነው ስነፃፀር የኢትዮጵያ በጣም እርካሽ ነው ዋጋው !!
ላኢላ ሀኢለሏህ ወጋ አይንካም አላህ ላገራችን ያብቃን እፍራሽላይ እንተኛለን
Thanks,zim bilachu mayet aydelem like iyaregachu gbu
እናመሰግናለን ነገር ግን ወደ ክፍለ. ሀገር እንደሜልኩ አልጠየቅሽልንም ጠይቀሽ ብታሳውቄ መልካም ነው
kene ferashena beredelebesunaw?
አመሠግናለሁ የአልጋ ዋጋ ለማወቅ ፈልጌ ነበር
ምን ማለት ነው እውስትራልያ ጣውላ እና M DF ?
መደብ ላይ ብተኛስ ስንት የቸቸገረ ህዝብ ባለበት ሀገር የ62,000 ብር ሀልጋ ገዝቼ ከምተኛ።
የበሬሳ ፈርኒቸር ስልክ ካለሽ ንገሪኝ
ፍራሽ ብትጠይቂልን
የጀሞዉን አደራሻ ፃፉልኝ ስልክ ቁጥር
አልጋውን ካንች ጋር ካልሆነ
ካማንም፡ጋር አልተኛበትም
እንዴት ይመቼኝ ነበር
ቤቱ በኖረኝ እንጅ መደብ ላይ በተኛሁ ቀልደኞች 3 አመት የሰራሁበትን አልጋ ላይ ላውለው ምነው?
ትክክል ውዴ ከመደብ ከመሬት ተኝተን ነው ያደግን ጎመን በጤና😘😘
ክክክክሰ
ክክክክሰ
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እረ እውነትሽን ነው
kene ferashu new?
Akerarebeshe betam new des ymilew
የክሽና ከበት ወይም የቃ መደርደሪያ ጠይቂልኝ
🤓ነግቶ በሂወት ልኑር አልኑር እርግጠኛ ሳልሆን ይሄን ሁሉ ገዘብ አውጥቼ አይኔ እያየ አልተኛም ስት ቁርስ በልተው ምሳ እምያገኙ ምስኪን ወግኔ እየተራበ እማ ይሄን አላረግም ምነው ሸዋ ጀነት ይማያስገባ 🙃ጉድ እኮነው 🤓
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ.ቁመሽ.ታድሪታዲያ.ባይሆን.የህፃኖቹን.ገዝቶእጥፍጥፍ.ብሎመተኛትጅ.
@@ወለተ.ስላሴ ክክክክቅ
እኮ ሆ ምን ብታምር እዱንያ ናት ቤት ስጠይቅ በነጥብ ግራ
የገባ ነገር ሆ ሆሆሆ
68ሺህ እ ዴት ነው መንታ መንታ ያስወልዳል?
መቼነው ካሜራ ማን እቃውን እሚያሳየን ሁሌም አንቺን ነው እሚያሳየው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኧረ በሳቅ ሞትኩ የምር
Best furniture gorgeous
The price with vat or without vat?
የመጨረሻው ዋጋው ጥሩ ነው
የወርቅ ቅብ ዘመናዊ ጌጣጌጥሽ ዋጋቸውን ደረጃቸውን አቅሪብልን
አንደኛ እጅህን ከኪስ አውጣ
ሁለተኛ መቼ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ቅኝ የተገዛው የንግድ ስም ሁሉ ወደ እንግሊዝኛ የተቀየረው ብጣም ነው የሚያዝነው በሀገራችን እንጨት በሀገራችን ህዝብ እዛው ሀገራችን እየተሰራ የፈረጅ ስምመስጠት ምን ይባላል መንግስት ንደዚህ የፈረንጅ ስም ለሚጠሩ የቀረጥ ጭማሪ ቢያደርግ በጣም ጥሩ ነው እኛ የኮራ ቋንቋ ያለን ህዝቦች ነን!!!!!!
አንቺ ምቀኛ ነገር ነሽ ኪስ ፊት
አንቺ ምቀኛ ነገር ነሽ ኪስ ፊት
ምንም ምቀኝነት አይደለም ን ሁል ግዜ እውነት ሲነገር ያገሸግሻል ምንድን ው ምቀኝነቱ ማን እንደህንኩ የት ታቅይለሽ ባለጌ አንድ ሰው ሰውን ሲያናግር አክብሮት ያስፈልጋል ሁለት ኢትዮጵያ ሆነሽ ይሆናል ምቀኛ ምናምን የምትይው ውጪ ወጣ ብትዬ ግን ኢትዮጵያዊነት እንዴት እንደሚይኮራ ቋንቋችን እንዴት እንደሚያኮራን ይገባሽ ነበር ለምንግዜውም ምክርና ሂስ ይሰጥል እንጂ ስድብ የትም አያደርስም
ፍራሽ ይጨምራል?
የልጆች ተደራራቢ አልጋ 38,000 ብር ? ሊፍት አለው?
ክክክክ ደረጅ ነው
😂😂😂
Ekawu konjo newu wagwu gin aykemsem hulum ekwochu
ለድሀ ተብሎ የሚሰራ የለም እንዴ? ሆሆ መደቤ ትኑርልኝ!
Iqawu ke aqime balay nw honom gn bertu
Ayin ayinun iyayesh sawuyewun fegegi iyarekshiwu nw berchi😉
አረ ውሽት ብረሳችን ደዝይን ነው ምንጠቐመው የላል ክክ አንኮን የንጭት ሰረተኝ ኣልሁንኩ
እኔ እፈልጋለዉ የት ነዉ
Bemeketelewe. Sofa esekewagawe aseyene. Semonune
ሁለቱን ቀላቅለን አላለም ዘይትና ውሀ ማድር ግብ ነውደ🤔🤔
ሰላም እንዴት ነህ ስትባል ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ብትል
አልጋ ስትሰሩ ዝቅ አርጋቹሕ አትስሩ ,, ሲነጠፍ ሆነ ሲታይ አያምርም ,,, ከፍ አድርጋቹሕ ስትሰሩት ያምራል ,,,,,
በጣም ወድጀለው
የቃው ጥራት የመጀመሪያው ይበልጣል !!ብር ውድ ነው
yeee Ehiopa new gin yehe gud bela gondar
ካጋው ጋር ቁምሳጥን ለምን አይኖርውም??
አድ አልጋ 68,000 እና 62,000 እረ አገሬ ሀብታም ሆናለች እዴ ይሄን ያክል ለአልጋ ካወጡ ብየ ነዉ
ኤር አላህን ፍሩ ደሞ ላልጋ 2ሺ ምን አነስው ኢናኢሊላ
40 ሺ ምናምን ስትሉ ግን ትንሽ ሼም የም?
አስደነገጣችውኝ ስልሳ አምስት ሺ. መደብ ስርቼ. እተኛለውጂ.
🤔ቆይ 68 ሽ አውጥቸ ገዝቸ ተኝቸ ላድርር ነው ወይስ ብሬን እያልኩ ሳብድ እንዳድር ነው🙄🙄በእውነት አያስተኛም ያቃዣል ሆ ጭራሽኮ ዝቅተኛ ዋጋ ይላሉ
hhhhhhh
እንዴ 68,000 ብር አውጥቶ አልጋ ሚገዛ አለ ኢትዮጵያ ዉስጥ 🤔🤔
ጉድ እኮ ነው 😳🙄
ጉድ ነው 😳😂😂😂
የዘረፈ ይገዛል😂😂😂
ኧሯ ምንሼ ነዉ ሰላም ይሁንቺ ኮሮቶንም አጥፌ እተኛለሁ
Kenefrash new?
ማሸ አላህ ሰለምም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🌷😘🤲🌷🌷😍😍🥰🥰👍👍🙌
ያምራል ዋጋው ግን 🙆 ከባድ ነው
የመደብ ምኝታ ብታይ ሲመቺ60ሽ ትያለሽደ ዶማ
እስከነፍራሹ ነዉ ወይስ እንደት ነዉ? ግን በጣም ዉድ ነዉ
ወዳጆቼ አልጋ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
በስራ የደከመ ጎንን ለማሳረፍ ብሎም ፍቅረኛዎ ላይ የማያዳግም የፍቅር እርምጃ ለመውሰድ ኪንግ አልጋን ይግዙ።
የአልጋ ላይ ድሮን መባል አምሮታል ? እንግዲያውስ ኪንግ አልጋን ይሸምቱ ። ኪንግ አልጋ ሜዳ በሉት ፤ ፍቅረኛዎ ከፍቅሮ ድሮን ማምለጥ ይቻላታልን ?? በፍፁም 😛
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ኮሜትክክክክክክ
@@hayathayat6586 ይቅርታ እንግዴህ ጥሎብኝ አልጋ እወዳለሁ 🤣
kkkk አዝግ ግዛና እገዛለን ያልጋ ወዳጅ 😂😂
@@tsigealemayehu7960 አልጋነሽ ምን አልሽ ?
ምንም ያልጋ ላይ ድሮናችን 😂😂
ሙሉ ጎጆ መውጫ ለአንድ አልጋ ሆሆ
እስቲ ተኝታችሁ አሳዩን??
ሠላም ለአዳም ዘር በሙሉ ይሁንልን 🤲🤲🤲ሶፋ ክፍል ሀገር ትልካላችሁ እንዴ???
ይሄ ሀገሬን እሚዘርፍ ብቻ ነው እሚገዙን በል ከነሱ ውጪ በዜክ ድረጃ ህዝቤ አይገዛም
የሰው ልጅ ኣልጋ ሳይሆን ያጣው አንቕልፍ ነው ያጣው የኛ አሂት።
አንቕልፍ ካገኘሽው ሰላም በይኝ ኣደራሽ