አዛምድ - AZAMD Full Amharic Movie 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • New Ethiopian Movie 2023 - አዛምድ - AZAMD Full Amharic Movie 2023 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
    #EthiopianMovie
    #AZAMD
    #SalkanTube
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube

ความคิดเห็น •

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +82

    መጨረሻው ልብ ይሰብራል ይህ ፊልም ለብዙ እህቶች ማንቂያ ደውል ነው ምንም ቢመጣ ነፍስ ላይ መወሰን የለብንም ህዚህች ምድር ላይ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ሞት ነው እደ የምንመለስ መስሎን በነፍስም በስጋም ለምን እንሞታለን ለችግሮች ሁሉ መፍትሄ አለው እናመሰግናለን ምርጥ አገሪኛ ፊልም ነው

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi ปีที่แล้ว +651

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይሙላ አሜን❤❤❤❤❤

  • @BereketFikre-rj8qw
    @BereketFikre-rj8qw ปีที่แล้ว +32

    በስደት ያላችሁ ሁሉ በስራችሁ ተከናወኑ ይህን ኮሜንት ላምታነቡ በሙሉ መልካም ነገር ተመኘሁ

  • @Mesfin-Abay
    @Mesfin-Abay ปีที่แล้ว +85

    ከስንት ጊዜ በኋላ አማርኛ ፊልም ተሰርቶ አየሁ እናንተ ግን ብቻ ፊልም ስሩ ደስ ስትሉ ምርጥ ጥምረት እስቲ የወደዳችኋቸው

  • @mirafgetamesay7809
    @mirafgetamesay7809 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሰሌ 1 ተዋናይ ከሁሉም ትበልጥብኛለህ🥰🥰🥰የኔ ንጉስ😇😇

  • @MuluShebiru
    @MuluShebiru ปีที่แล้ว +83

    🖐ተምሬበት ስህተቴን አርሜ ህይወቴን እየቀጠልኩ ነው። ሌሎች ወጣቶች ግን ሱስ ውስጥ ያላቹ ለአፍታ ደስታ ብላቹ የነገ ህይወታቹን እያበላሻቹ እንደሆነ በማወቅ ተመለሱ! 👍 amazing movie with amazing message.

    • @jonsnow-m4f
      @jonsnow-m4f ปีที่แล้ว +7

      ከምኔው ተምህረበት ህይወትህን ቀጠልክ

    • @MuluShebiru
      @MuluShebiru ปีที่แล้ว

      @@jonsnow-m4f ፊልሙን አይቼ አደለም የተውኩት። አሁን 4 ወር ላይ ነኝ ከተውኩ! 20 አመቴ ነው አሁን። ከጀመርኩ 2 አመት ይሆነኝ ነበር! ከቤተሰብ ፣ ከዘመድ ያጣላል! ከጓደኞችክ በታች ያረግሀል! አላማ ቢስ ያረጋል። ብቻ ብዙ... ዙሪያክ ብዙ ደስተኛ ሚያረግ ነገር እያለ እሱን ካላገኘክ ብቸኛ እንደሆንክ እንዲሰማህ ያረግሀል። በቃ በአጭሩ ደባል ሱስ ክፉ ነው! በጊዜ ካልነቃህ ደሞ የነገ ህይወትክንም እንደ ጎርፍ ጠራርጎ ይወስደዋል። ስንት ሰዎችን አስተውያለሁ! በጫት ብቻ ህይወታቸው ምስቅልቅል ያለ። የወር ደሞዛቸውን ጫት ቤት አሲዘው በየቀኑ ሚቅሙ አሉ💔 ብቻ ወንድሜ ሱስ ገዳይ ነው። አሁን ላይ እኔ ከውሀ ውጪ ምንም ወደ አፌ አይገባም። ልኑር ለእናቴ! አንገቷን አላስደፋት! ልድረስ ለሀገሬ! ሸክም አልሁንባት!👍

    • @dilepeter6080
      @dilepeter6080 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @ራህራህ
      @ራህራህ ปีที่แล้ว

      @@jonsnow-m4fክክክ በቅፅበት

    • @gd-ny1vb
      @gd-ny1vb ปีที่แล้ว

      ተመስገን 🎉🎉

  • @Hayile2
    @Hayile2 ปีที่แล้ว +503

    ማነው እንደኔ ኮመንት አንብቦ ፍልም የሚያይ??😂

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +194

    በሰደት ያለችሁ ሀሳባችን ሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😊

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 ปีที่แล้ว +253

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 ปีที่แล้ว +54

    መቼም መስፍኔ ጠጆ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል አቦ ይመችህ

  • @adenaabera4905
    @adenaabera4905 ปีที่แล้ว +127

    አገራቺንን ሰላም ያርገልን ቸሩ አባታቺን እኛንም ስደኞች ለአገራቺን ያብቀን አሜን(3)🤲🤲🤲

    • @selinat34
      @selinat34 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ገባ ገባ በሉ ምርጥ አርቲስቶችን ከማሮጥ ስር ጋሮ መጥተዋል

    • @AshuTamire
      @AshuTamire ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @gezahegnwerkineh633
      @gezahegnwerkineh633 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤ፋ​@@azebtufa7389

  • @otelootelo9172
    @otelootelo9172 ปีที่แล้ว +82

    በስንት ጊዜ አችን ቆንጆ ፊልም አየን ክበሩልን አርቲስቶቻችን ✌️✌️✌️🙏🙏🙏

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 ปีที่แล้ว +13

    መጨረሻውን እንድህ አልጠበኩም ነበር ቢሆንም በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናተው የዱሮወቹ ትሻሉን አላችሁ ካሁኖቹው ተዋናይ ይመቻችሁ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 ปีที่แล้ว +36

    ያፍታ ያልከዉ ጥፋት የዘላለምን ህይወትህን ይነጥቅሀል👌👌👌👌👌ትክክል አርቲስት ሰለሞን ሙሄ🙏🙏🙏

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 ปีที่แล้ว +34

    Wooow እንደዚህ እውነተኛ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር ሰሌ በጣም ነው ምናመሰግነው እንወድሃለን እናከብርሀለን 1 ደኛ 🥰🥰🥰

  • @AmenAssefa-rt1yw
    @AmenAssefa-rt1yw วันที่ผ่านมา

    የእውነት እኔ አማርኛ ፊልም እንደዚህ ፍፃሜው ውስጤን ይረብሸኛል ብዬ አላሰብኩም ይህንን ፊልም የደረሰው ሰው በጣም ነው ያስጠላኝ እንዴት ፍፃሜውን እንደዚህ ያደርገዋል ማርያምን በጣም ነው የተናደድኩት

  • @JerryLi-i6w
    @JerryLi-i6w ปีที่แล้ว +156

    እደዚ አይነት ምርጥ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር❤❤

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን መቼ ነው ማይሽ ድምፅሽን ምሰማው???

    • @smilemx6702
      @smilemx6702 ปีที่แล้ว +5

      ይሄም ምርጥ ተብሎ?? ይሄ ፊልም ከ10 ቢሰጠው ቢበዛ 3.5 ነው!!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @yourtube7830
      @yourtube7830 ปีที่แล้ว

      enem betam!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee ปีที่แล้ว +2

      Ere betam yastelal. Horrible ending

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 ปีที่แล้ว +44

    የሚገርምና ትልቅ አስተማሪ የሆነ ፊልም ለጊዜዊ ስሜታችን የምናስቀድም ሰዎች የራሳችንንም ሆነ የሌሎች ሰዎችን ሂይወት እንቀጥፋለን በስሜታችን ከመጓዛችን በፊት ቆም ብለን እንሰብ ወገን 😢😢😢😢😢

    • @orocell2369
      @orocell2369 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏💓💓💓💓

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 ปีที่แล้ว +16

    የሰውን ችግር ቀርበን ከመናገራችን ይልቅ ጭረሽ ወዳማይወጡበት መካራ እና ችግር እናገለጣቸዋለን ሰዎች በጭራሽ አይረዱልንም 😭 በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማራን

  • @ribkabekabil8837
    @ribkabekabil8837 ปีที่แล้ว +7

    ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን ሁሌም ለችግሮች መፍትሄ አለ አለመናገር ብቻ ነው መፍትሄ የማይሆነው አዳማጭ አገኘንም አላገኘንም ችግሮችን ግን ለሰው ማካፈል ወሳኝ ነገር መሆኑን ያስራዳል

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official ปีที่แล้ว +3

    ሰለሞንን በጣም እወደዋለሁ።እሱ ስላለ ነበር ያየሁት። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። የምትተርፍ መስሎኝ ፊልሙ ሊያስጠላኝ ነበር። አጨራረሱ አንደኛ😊። ሂወት sad ending ይበዛባታል። ያን ነው ያሳያችሁን።

  • @beharefeta
    @beharefeta ปีที่แล้ว +1

    አስከዛሬ comment anbebe አንጂ ጸፌ አላቀም ይሄ ፊልም ግን በ አወነት 1 ኛ ነው ሁሉም ሰው ቢያየው የመመክረው ናው በዚ አጋጣሚ የሃገራቺን የፊልም ደረጃ በዚ ሳመንት ሀሪፍ ፊልሞች አያየው ናው አየተሻሻለ ናው ፊልም ሰሪዎች ሊማሩ ይገባል

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +9

    😢መጨረሻውን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር
    ጥፋት ራሱ ሰውን ፀፀት ውስጥ ይከታል አጠገባችን ያሉ ሰዎች ካልተረዱን መጨረሻው እንዲህ ነው የሚሆነው ያሳዝናል😢

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +42

    የገጠር ልጅ አልያም የከተማ ሆኖ ደሀ ከኖረበት ፊልሙ የሌለ ነዉ ሚያምረዉ 😍

    • @tigistmolla30
      @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +1

      Eshi mama adrigeshalew

    • @tigistzeleke5007
      @tigistzeleke5007 ปีที่แล้ว

      ​@user-nq5ne9ik2dእሽ እኔ አድረግልሻለሁ❤

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d ปีที่แล้ว

      ኤክዛትሊ የሃብታም ቀበጥ ነው ያስጠላኝ

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 ปีที่แล้ว +25

    እኔ እደስደት የሰለችኝ የለ ምናለ አገሬ ሰላም ሆኖ አገብቼ መኖር እደናፈቀኝ ሰደት በችግር ላይ ችግር ነው ሚደረበው😢 አላህ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ❤

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ ปีที่แล้ว +2

      እኔም የነ ውድ ምርር ብሎኛል መሄድም ብፈልግ አሁን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ሳስብ ያስፈራል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢😢😢😢

    • @miskbintseid3915
      @miskbintseid3915 ปีที่แล้ว

      @@ፋኑየጌታሊጅ አሚንን ውዴ

    • @Balem_C
      @Balem_C ปีที่แล้ว +2

      Lehagerachu yabkachu

    • @LamriLamri-i4h
      @LamriLamri-i4h ปีที่แล้ว

      Amen

  • @abrishterefe1188
    @abrishterefe1188 ปีที่แล้ว +13

    በህይወታችን ስንኖር በግልጽ መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም ህይወት ይቀጥላል አገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 ปีที่แล้ว +14

    እንደዚህ እውነተኛ ፈልም ማየት ናፍቆኝ ነበር በጣም እናመስግንለን ከልብ❤❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @UserName-s9w
    @UserName-s9w ปีที่แล้ว +2

    እስካሁን ካየዋቸው ፊልም ምርጡ ነው 😮😮😮❤❤❤

  • @selamdemissie7267
    @selamdemissie7267 ปีที่แล้ว +3

    አይይይ የሀገሬ ፊልም። ሁሌ ተሥፋ መቁረጥ፣ ሁሌ መድኃኒት ተግቶ መሞት፣ እብደት፣ መጨረሻው ተገማች መሆን። አረ መፍጠር ሠማይ ቢሆንባችሁ ቢያንስ ኮርጁ። አረ ኮርጁ።

  • @nejaali5801
    @nejaali5801 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚደቅ ፊልምና ድንቅ ተዋናዮች!!
    በአሁኑ ግዜ ፊልም ብለው የሚሰሩት ልክ ከፈብሪካ እንደሚመረት እቃ ገባ ወጣ አደረጉት !!

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว +3

    ሁለዬ አዳይነት ፊት ሰልችቶን ነበር የነ ሄኖክና የነ ማክቤልን እደዚህ የድሮወቹ ፊልሙኳ አሪፍ ባይሆን እነሱ ስለተወኑት ብቻ በጣም ነው በፍቅር የማየው ታው ቶሎ ቶሎ ኑልን❤😊

  • @aziza2714
    @aziza2714 ปีที่แล้ว +48

    ቃልዬ በጣም ጎበዝ አርቲስቶች አሉበት 🥰🥰 ቃልዬ ደሞ ያቺኛይቱን ቃልዬ አስታወሽኝ መሐረቤ የሚለው ፊልም 🥰🥰🥰🥰

    • @aziza2714
      @aziza2714 ปีที่แล้ว

      አወን አውቃለሁ ግን አስታወሰችኝ ነው ያልኩት

    • @MettyUmeta
      @MettyUmeta ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-ku8nk2qp3c Esti esiwa yetsafechiwn bedemb anbbi

    • @RuthYemaryamlij
      @RuthYemaryamlij ปีที่แล้ว

      Kal adelchim

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว

      ይችም ጎበዝ ነች በጣም

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 ปีที่แล้ว +2

      ስማቸውም ስነስረአታቸውም ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላሉ

  • @Sura1996-w4i
    @Sura1996-w4i ปีที่แล้ว +5

    የምር በሌላ ፊልም ሲሞቱ ተከፍቼ አላቅም በዚ ፊልም ግን ስትሞት የምር ከፋኝ በጣም አስተምራችሁኛል ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካቹ ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ

    • @djangot1381
      @djangot1381 ปีที่แล้ว +4

      Movie ተርከህ አይደለም ኮሜንት ማድረግ ያለብህ በአጠቃላይ ስለ movie ው ያለውን ይዘት እንጅ የአንተን ኮሜንት የሚያዮ ሰዎች movie ውን ሳያዩ መጨረሻውን ያውቁታል ::

    • @Cinematic-i8v
      @Cinematic-i8v ปีที่แล้ว +1

      ​@@djangot1381በትክክል

  • @habenhaile4869
    @habenhaile4869 ปีที่แล้ว +1

    የኣማርኛ ፊሊም ማየት ማስጠላክ ኮ መጨራሻውን ነው ደግመ ኣማርኛ ፊልም ኣለምየት ቃል ገብቸኣለው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 ปีที่แล้ว +18

    ጠጆ ንፍቅ ብሎኝ ነበር :: ጠጆ ምርጥ አክተር

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +6

    WOW .Amazing. ፈልምን ዛሬ አየኁት ቃልዬ ሶል መስፍኔ ክብር ይስጥልን❤❤❤

    • @s0lomon150
      @s0lomon150 ปีที่แล้ว

      @user-nq5ne9ik2d በደሥታ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ ปีที่แล้ว +5

    #ለምን ይሆን #የገጠር ነገር ሁሉም ነገር የሚያምረው ? አስባችሁታል ምርጥ የከተማ ልጅ ሆነው #የገጠር አለባበስ ፣ ጸጉር አሰራርና ፣ የንግግር ዘይቤ በገጸ ባህሪ መልክ እያከናወኑ እንኳ እንዴት ደስ እንደሚል ሳስብ ፤ #ኦርጅናሉን የገጠር ሰው ቢሆኑ ብዬ ሳስብ እንዴት ይሆን እላለሁ ፤ ብቻ የገጠር ነገር ይመቸኛል ፤ መውደዴም ልክ የለውም ባይገርማችሁ የገጠር ዘመዶቼን አሳሳማቼው ፣ ፍቅራቼው ፣ ርህራሄያቼው ይታዬኛል ሲስሙኝ የሚሰማኝ የደስታ ስሜት እርቄ ባለሁበት አገር ይናፍቀኛል ።

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf ปีที่แล้ว

      እህህህ በጣም እንጂ እኛ የገጠር ልጆች ናፍቆቱ ገደለን በስደት

    • @SenaitSeni-pi7ps
      @SenaitSeni-pi7ps ปีที่แล้ว

      የምርህን ነው

  • @AmareEjjigu
    @AmareEjjigu ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይከብዳን እኛ ወንዶች ማገናዘብ አለብን ብየ አምናለሁ ።በኡነት ራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ።በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው በነሄኖክ ድንቁ ፊልም ደንቁረን ነበር። ርእስ እንኳን አይችሉም

  • @mercybayissa
    @mercybayissa ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ መጨረሻው በጣም ያስጠላል 😭😭😭 ያሳለፈቺው ፈተና የበቃት ነበር 😭😭😭 ግን አሪፍ ነው 🙏🙏🙏

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 ปีที่แล้ว +1

    ሶስታችሁንም በጣም የምወደሰችሁ አርቲስቶች ናችሁ አንድ ላይ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል :ከዘህ የተሻለ ፊልም መስራት ትችሉ ነበር ግን እንኳንመጣችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wofesenbta6114
    @wofesenbta6114 ปีที่แล้ว +30

    አመቤቴን አደዚህ አይነት ፊልም ማየት ናፈቆኝ ነበር😢

  • @teklemehari2025
    @teklemehari2025 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ሰዎች እኛጋ ያለ ሰው ችግር የማይገጥመውና የማይሞት ይመስለናል፡ ስሜታዊ ሁነን በህይወታችን ትልቅ ስተት እንፈጽማለን።በዚ ምክንያት ደሞ ፈጣሪ የማይወደው የዘላለም ፀፀትና ሀጢያት ውስጥ ሁነን መኖር ከባድ ነው። ፊልሙ መጨረሻው በጣም ያማል😢 አሪፍና አስተማሪ ነው😊
    ሰላም ለኤርትራውያን 🇪🇷ና ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉዉዉ የሚገርም ፊልም ነዉ😭😭😭
    ጎበዞች እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ነው❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ፊልም ደራሲውን ሳላደቅ አላልፍም ❤❤❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለናዝህ ለሦስት ድንቅ አርቲስቶችም 🙏

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 ปีที่แล้ว +6

    Wawww ጠፍተዉ የነበሩ ዉድና ተናፋቂ አረቲሰቶች❤ ድንቅ አጨራረሰ ገና ዛሬ ፊልም አየሁ😊😊

  • @SaudiEthio
    @SaudiEthio ปีที่แล้ว +15

    ሤት ልጅ ሆኖ መፈጠር ለካ ፈተናነው እህቶቼ እራቹን ጠብቁ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +13

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው የሚገርም ታሪክ ያለው ዋው

  • @yordibayu678
    @yordibayu678 ปีที่แล้ว +5

    አሁን አሁን በቃ ፊልም ማየት ልጀምር ነው ቲኒሽ አሪፍ እየሆነ ነው ደሞም ድሮ ምናውቃቹ አርቲቶች ብቅ ብቅ እያሉ ነው ምንውዳቹ በዚው ቀጥሉበት

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 ปีที่แล้ว +3

    የመጨረሻው ንግግር የፊልሙን ሙሉ ሃሳብ በጥሩ ሁኔታ ነው ጠቅለል አድርጎ ያቀረበው። አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ♥️♥️♥️ኡፍፍፍፍፍፍፍ መጨረሻዉ ግን ሲያስለቅስ 😢😢😢😢

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሀሳብ መልእክት ቀላል የሚመስሉ ዋጋ እዲ ያስከፍሉናል ምርጥ ትወና እናመሰግናለን ሰሌ መስፍኔ ቃልዬ

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa ปีที่แล้ว +4

    ህይወት እንዲህ ናት እንደፈለገች የምትሾፍረን እንደፈለገች የምትጋልበን እምታድነን የምታነሳን በፈቃዳችን ሳይሆን በፈቃዷ የምታኖረን በተለይ በተለይ ደሀን ምንም የሌለውን ያጣውን የገረጣውን የምታነጣ ተስፋ ነጣቂ ምቀኛ ናት ህይወት ስኖር የተማርኩት ምንም ከሌለህ ምንም ነህ ቅዱሱም እርኩሱም የሚጋልብህ አህያ ነህ እንዲኖርህ ኑር ካልኖረህ እንደበጸሎት መርዝህን በጊዜ ጠጣ ህይወት ላላቸው ማር መዳኒት ስትሆን ለሌላቸው መርዝና ኮሶ ናት

    • @olyad27
      @olyad27 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ ነገር ግን ካልኖረህ እንዲኖርህ መስራት ነው እንጂ ያንተ መሞት ማንንም አይጠቅምም ወንድሜ

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም በጣም በጣም ሚገርም ፊልም ነው በጣም አስተማሪ አይገርምም የብዙ ሰው ቤት or ሂወት ምያንካካ እና ምያስተምር ይመስለኛል thank you 🙏🙏

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዋዉ ፊልሞቻችን የመመለስ ተስፉ አላቸዉ በጣም ነበር እዲህ ያማር የተዋበ ያልተጋነነ አስተማሬ ፍልም ሰለሰራችሆልን ጊዜአችሆን ሰአታችሆን ሰዉታችሆ ከልባችሆ ሰለሰራችሆት እናመሠግናለን 😢🙏👏👏👏

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +6

    ወንዶች ተማሩበት ትንሽዬ ለናንተ ትንሽዬ ስህተት ለሴቷ ህይወት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍላት ህልሞን ማንነቷን አለፍ ሲል ሂወቷን ያሳጣታል እባካቹ እንደው እራሳቹ ይህንን ስህተት እየተነጋገራቹ መፍትሄ አምጡ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ፊልም ነው ሰሌ መስፍኔ ቃልዬ ናፍቃቹን ነበረ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በረቱልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +6

    ኤጭ ሲያናድድ መጨረሻው በፀሎትን ባትገሏት😢አሪፍ ነበር ግን ገራሚ ፊልም ነው ድርሰቱ አሪፍ ነው በርቱልን ጠጆ እና ሶል ቃል 🥰🥰

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 9 หลายเดือนก่อน +1

      Be eyesus sim yamshal ende endet yefilm mecheresha yinegeral fara

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 9 หลายเดือนก่อน

      @@melattibebu2555 🤣🤣🤣ፊልም እኮ ነው ደግሞ ለፊልም በኢየሱስ ስም ማለትሽ አንቺ እራሱ ሰገጤ አይደለሽም እንዴ🥺

  • @mesi6350
    @mesi6350 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ፊልም ነው ትንሽ አስለቀሰኝ እንጂ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @mesi6350
      @mesi6350 ปีที่แล้ว

      @user-nq5ne9ik2d esh wude

  • @ፍቅርየክርስቶስባርያ
    @ፍቅርየክርስቶስባርያ ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው እንደቀልድ ያደረግነው ነገር የዘላለማችንን ይነጥቀናል 😢😢😢😢😢😢

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው ዋው እንደዚህ አይነት ፊልም ናፍቆኝ ነበር በጣም ደስ የሚል እና መጨረሻው ያሳዝናል ❤❤❤ በጉጉት እና በስስት ነው ያየውት በርቱ ፊልም ማለት እሄ ነው ። ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf ปีที่แล้ว +30

    እናተ ትሻሉናላችው የድሮዎቹ በርቱልን ❤❤

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 ปีที่แล้ว

    Waw ኣማርኛ ፍልም ትቸዉ ነበር ሰምኑን ኣርፍ ፍልም እየተለቀቁ ነዉ እዉነት የዲሮዎች እንካን በሰላም ተመለሳቹ ሴልየ ሁላቹም ❤ ምገርም ነዉ

  • @brukbruk-vo2gi
    @brukbruk-vo2gi ปีที่แล้ว +3

    እውነት እላቿለሁ እንደዚ ፊልም ጊዜዬን ሰጥቼ ደስ ብሎኝ ያየሁትን ፊልም ረስቻለሁ።

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku ปีที่แล้ว +2

    የመምህር ደሞ አነስተኛነው ከባድ ነው ለኛ እውቀት እየደከሙ ሶልዬ ስወድክ ሁላችሁም ምርጥ ነው

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว +13

    ሀቢብቲ😂የኛ ወዶች አረበኛ ተማሩ ሴቶቹ ወዶችን ስታወሩ አረበኛ አትቀላቅሉ😂

  • @DawitJago
    @DawitJago ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አና የተዋጣለት ፊልም ነዉ ትንሽ የሚያሳዝነው መጨረሻው ነው ግን አስተማሪ እና አሳዛኝ ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን ቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክ❤❤❤

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በስንት ጊዜ ፊልም መጣ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +1

    የሚያሳዝን የሚያስተምር ፈልም ነው እናመስግናለን ህይወት እኛ እንደፈለግናት ሳይሆን እሳ እደመራችን ነው የምንኖረው መጨረሻው ያሳዝናል በትሽ ነገር ትልቁን ህይወት ማጣት

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +12

    ሰለሞን መጨረሻ ላይ የተናገራቸው ንግግሮች በጣም ትምህርት ሰጪ ናቸው

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +2

    ፓ መጨርሻው 😢ትንሽ ጥፋት የዘላለም ስህተት ሞት በእውነት ምርት ፊልም ነው 🎉

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ ปีที่แล้ว +7

    ፊልምኮ እናንተ ስሩ ለዛ አለው ናፍቃችሁን ነበር የምር የአሁኑ ትምህርት የለው ቀልድ የለው ለዛ የለው 😢

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኛዘመን የተረገመሰውለሰውየሚጨካከንበት ሆነ😢😢

    • @በንትመሀመድ
      @በንትመሀመድ ปีที่แล้ว

      @@የእዮብእናትነኝ አወ በጣም ያስጠላል እውነት

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 ปีที่แล้ว +2

    Best Film....እርግጥ ነው አንዳንዴ ትንንሽ ጥፋቶችን ለመሸፈን ብለን በጣም ከባድ ፈፅሞ የማናስተካክለው ጥፋት እንሰራለን።

  • @keyalove8997
    @keyalove8997 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሀገሪችንን ሰላም ያርግልን አሪፍ ፍለም ነው በርቱልን

  • @Kalye-yb9rf
    @Kalye-yb9rf ปีที่แล้ว +2

    ኦፍ መጨረሻው የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +3

    በፂን ለምን😢 ከምትገሏት ተጋብተው ምናምን ይሻል ነበር እሱም እውነቱን አዋቃል😢ግን አሪፍ ነው በርቱልን የምወዳችሁ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያስተምራል ምንም ቢሆንም ግን በህይወት መወሰን የልብን ም ሁሉ አላፊ ነው

  • @tube2790
    @tube2790 ปีที่แล้ว +11

    የውነት ሳልቃን ቲዩብ አንደኛ ነው❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው በጣም ያሳዝናል ግን የተዋጣለት ፊልም ነው ሰሌና ጠጆ ስወዳችሁ

  • @MikiBlessed
    @MikiBlessed ปีที่แล้ว +8

    ፊልም ከነ ሙሉ ክብሩዋ❤❤

  • @GenetAsfaw-j4r
    @GenetAsfaw-j4r ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ፊልም ነው ታላቅ ትምህርት የምንማርበት

  • @BsBd-ch5qg
    @BsBd-ch5qg ปีที่แล้ว +4

    ጅዳወች እባካችሁ ለአላህ ሥትሉ ሥራ መጀመአ ፈልጉልኝ😢😢

    • @foziya-z4e
      @foziya-z4e ปีที่แล้ว +1

      እኔ ከአስራ አምስቀን ቡሃላ እወጥለሁ ከስራ ለእረፋት አምኝ እስከዛ ከለሸ እኔን ትተኪኝ አለሸ አልመለስም ስለምቆይ እናማ አላህ የስገኝልሸ ሁቢ

    • @BsBd-ch5qg
      @BsBd-ch5qg ปีที่แล้ว

      @@foziya-z4e ነይ በውሥጥ ውዴ

    • @BsBd-ch5qg
      @BsBd-ch5qg ปีที่แล้ว +1

      @@foziya-z4e ዜሮ አመሥት ዘጠና ዘጠኝ ሠማና ሥድሥት ሠባ ሁለት ሠላሣ ስድሥት

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁ ፈልጉላት😢😢😢😢

    • @AlemTsegaye-s4b
      @AlemTsegaye-s4b ปีที่แล้ว

      Tiliq timirit yemigemyibet film nw ..

  • @fozi-pr2wq
    @fozi-pr2wq ปีที่แล้ว +2

    ኤጭ ወደዛ አልበዛም እንዴ ምንድን ነው ጠቅላላ የኢትዬጵያ ፊልም ሤትን የሚጨቁን በቃ የኢትዬጵያ ፊልም ሤት ልጅ ሣትፈልግ ትወለዳለች ሣትፈልግ ትኖራለች ሣትፈልግ ደግሞ ትደፈራለች ከዛ ትሞታለች ጠቅላላ አሁን የሚሠሩት ፊልም እንዳለ ሤትን ልጅ የሚበድል ፊልም እንዴ ሤትን ልጅ አክብሯት እንጂ ብዙ ገንዘብ አውጥታቹሁ ምትሠሩት ነገር ነው እሥኪ ሤትን ልጅ በአክሽን ፊልም አሣትፋቸው
    እሥኪ ሤቶች ጀግና እራሣቸዎን የሚጠብቁ ከራሣቸው አልፈው ሀገር የሚመሩ ሀገር የሚቀይር ሥራ ሠርተው እንያቸው እስኪ ሤት ልጅ ጨካኝ አረመኔ ሆና እንያት ወላሂ እኔ በጣም ነው የተናደድኩት በዚ ፊልም ድርሠቱም ዳይሬክተርነቱም ሁሉም ያሥጠላል የምር ትልቅ ቦታ እደርሣለሁ ብላ የወጣች ሤት ትሞታለች አሥተማሪው ከሚያሥተምራት ልጅ ጋር ይተኛል ምኑ ነው የዚህ ፊልም አሥተማሪነቱ

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 ปีที่แล้ว +4

    ናፍቃቹኝ ነበር በጣም አስተማሪ ነው❤❤

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፊልም ነው
    በስንት ጊዜው የሚገርም ፊልም አየው ተመስገን

  • @almu-zc7fz
    @almu-zc7fz ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም በርቱልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ 🙏

  • @seblework-cy3tv
    @seblework-cy3tv 25 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ እናተ ስሩ በቃ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 ปีที่แล้ว +5

    ደም ያለው ፊልም ነው ተመችቶኛል❤

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻው እንዲህ ባይሆን ጥሩ ነበር ግን ለየት ያለ ነገር ነው ያሳያችሁን❤❤❤❤

  • @legese103
    @legese103 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ተዋናዮች ከምርጥ ደራሲ ጋር
    እናንተ ፊልም ሰሩ❤❤❤❤❤

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ናችሁ እንዲህ ነው ፌልም የምር ወድጂዋለሁ ከዜህ የተሻለ ስራ እጠብቃለን

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተማሪ እውነተኛ ፊልም ስላሳያችውን በርቱልን ❤️🙏

  • @sntuMehamed
    @sntuMehamed ปีที่แล้ว

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤ አስታየት ለመስጠት ያሀለ ሰለሞን እና መስፍን የተፈነከቱት ቦታ ቁሱሉ በአንድ ቀን መፈታቱ የፊሉሙ ከብር ትንሽ አውርዶታል

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል ዋው ፈታ ዘና እዮት❤መጨረሻውዃን................

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @habtambelay-sw9mt
    @habtambelay-sw9mt ปีที่แล้ว +3

    አስተማሪ እና በዉነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ነዉ

  • @DjxjDkxjx-kn6hx
    @DjxjDkxjx-kn6hx ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቃል ስወድሽ ኮ እነ ሰሌ የኔ አስቂወች ሁለታችሁም ስትመቹኝ ኮ መጨረሻው ቢሳዝንም አሪፍ ፍሊም

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው ደስ ይላል ያላያችሁ ገብታችሁ እዩት ይመቻችሁ ፡፡

  • @abemediaextra
    @abemediaextra ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ፌልም ነው😢 ሂወት እዲህ ነው ምነው ሄኖክ ድቁ ሲያዝገን ነበር ድንቅ ድርሰት ነ ትወና

  • @menelikanteneh6637
    @menelikanteneh6637 ปีที่แล้ว +4

    Why is it mostly our movies that end up in tragedy 😢 it depresss me out 💔 0:58