እናቴን ፕራንክ አደርጋለሁ ብየ በወጥንጨት አንጎራደደችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 730

  • @FelahTube
    @FelahTube 9 หลายเดือนก่อน +88

    ወይኔ ረምሊ ምን አለ አንድ ጊዜ ጠርጋሽ በነበር ክክክክ የእኔ እናት ቁርስሽን አልበላሽ አይይይ የእናት ነገር እኛስ ጊዜችንን ዕድማችንን በመዳም ኩሽና ጨረስን

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምአልሀምዱሊላህ

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ቁርሸየስሽን አልበላሽ ሲሉ አንጀቴ ሰፍ የእናት ፍቅርኮ ይለያል ቁጣቸውም የውሻሸት ነው😂❤❤

    • @Kiyaroyalfamily
      @Kiyaroyalfamily 8 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 3 หลายเดือนก่อน

      የኔዉዲህት አላህ ለቤተሠቦቻችን ያብቃን በሥዴት ላለነዉ መሽአላህ እናታችን እዲሜ ያሥረዝምልን ለመሆኑ ሥዴትን እይተሻል ኤህት

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 2 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ ጤናችን ይሰጠን ያረብ

  • @luluseid2357
    @luluseid2357 9 หลายเดือนก่อน +44

    አቦ ምርጥ እናት ረምላ አችኮ ምርጥ ሴት የሆሽዉ ምርጥ ቤተሠብ ስላሣደገሽ ነዉ ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለናትሽ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluseid2357
    @luluseid2357 9 หลายเดือนก่อน +42

    ረምላነበረች 2መቶሺ መግባት ያለባት የምር አስተማሪ አዝናኝ ቁምነገር የምታስተላልፍ አቶፈቶ ላይ ከምቴዱ ዳይ ወደረምላ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      አወ,አውነት,,ነው,,
      አስኪ,ደምሩኝ,በአላህ,,ከከከ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 หลายเดือนก่อน

      ታዳሰወይሜሮጠወሊላቡታንወ

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 9 หลายเดือนก่อน +20

    😅😅😅😅😅እኔ ባይታይልሺ ምን አሻኝ የኔ እናት ደሰ ሲሉ❤

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 9 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ የጣለበት ሺልቻ ይሰግዳል እረመዷን ብቻ ወላሂ ትክክል

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 9 หลายเดือนก่อน +22

    ከናትሺ ጋር የምትስሩት ነገር ፍታ ያርጋል ሥሩልን ባዲ እርምሊ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 9 หลายเดือนก่อน +4

      ወላሒ እኔም በጣም ነው እምወዳቸው አላህ እረጅም አመት ይስጠዎት ሥማቸው ደግሞ እንደ እናቴ ሥም ነው

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 9 หลายเดือนก่อน

      @@zeyne-u4s አይዋ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ እናቴ የረመዷን መቀባያነውእንዴ አሉ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 9 หลายเดือนก่อน +21

    አላህ ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልሸ ራምሊ እድለኛ ነሸ 😢 እኔም እናቴ ናፍቃኛለይ

    • @haweFekerReem
      @haweFekerReem 9 หลายเดือนก่อน

      ረምላየ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ኡፍ እንዴት እንዳለቀስኩ አልበላሽም ቁርስሽን ብለው ሲመጡ አይ ስደት አራራቀኝ ከእናቴ እንዲህ ነበር የምትለኝ አላህ በሰላም ያገናኘኝ ከእናቴ ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 9 หลายเดือนก่อน +7

    ደግ አረገችሺ እረምሊ እናቶች ምናምንቴ አይወዱም

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 9 หลายเดือนก่อน +9

    ረምላ የኔጀግና ግጥሞችሽን ሰወደው ማዘር ዘናአረገችኝ እረጅምድሜ ለናቶች አደይብትለሽ በሣቅ😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 9 หลายเดือนก่อน +20

    ኢትዮ ብር ነው እንጅ ማሻአላህ ቆንጆ ልብስ አለ
    እረምሊየ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 หลายเดือนก่อน

      አታያዙእገዳእኒብዙምይዠአልሂደኩም
      ብቻባለጠራሀወቹንያዙ1600ናችወ
      ክዚህ25ደራሀምንወ

  • @leylayimam
    @leylayimam 9 หลายเดือนก่อน +10

    እረጅም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ያረብ እራምላየ አላህ ይጠብቃችሁ ከነባለቤትሽ እናትሽ ልጆችሽ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤

  • @OsamaAlThomali
    @OsamaAlThomali 9 หลายเดือนก่อน +6

    እናት ያላችሁ እርጀም እድሜ ይሰጥላችሁ አላህ ❤ እኔሰ አልታደልኩም ሙታብኛለች አላህ ይርሀማት እጀ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኤኔም እዳቺውነኚ ውደ አላህ በጀነት ያኑርልን እኔስ መሶበር አቃታኚ ወይ አላስታመምኩ ወይ አልቀበርኩ ስደት ለይቶኚ ቀረ😭😭😭😭

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 9 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት አላህ እርሜ እና ጤና ይስጠቸው ❤❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 9 หลายเดือนก่อน +9

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ገና ርእሱን ታይ እየሳኩ ነው ረምሊ ባይታይልሽ ምናሸኝ እማማ የሺ ረጅም እድሜ ትክክል አላህን አምፄ

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔዉድድድድድ እናት አሏህይጠብቅልሽ ረምሊዬ ደሥሚትይኝኮ ላሀይማኖትሽ ያለሽክብርና ግልፅነትች!!! አሏህ ይጨምርልሽ

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 9 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ የሽዋ አላህ እድሜና ጤና ይስጡሁ ረምሊ የኔ ተጨዋች ሀቢብ አናፋር

  • @MKl-e9g
    @MKl-e9g หลายเดือนก่อน +2

    ከአንቺ እናትሽ ሁለት እጅ ይበልጣሉ እድሜ አላህ ይስጣቸው ለአንቺ እይታ ብየ አላህን ማመፅ አሉም

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሄ ረምላየ ወላሄ እናትሺን ስወዳችው እህህህ አላህ እረጅም እድሜ ይስልሺ

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወለሂ በስቅ በጠም ነዉ የሰቁኝ ማዘር የኔ እናት ረጂም እድሜ 🎉❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 หลายเดือนก่อน +10

    ወድማችን ምርጥ የሆነ ሥነምግባሩ ያማረ ወድ ልጅ እሄ ነዉ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 หลายเดือนก่อน +1

      እደኒባልንወእሱ
      እሷደሙእደኒቀልብልብያለች

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 9 หลายเดือนก่อน +7

    እናትያላችሁ እዲሜናጤናይስጥላችሁ❤

  • @toybatoyba5423
    @toybatoyba5423 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለብዙ ማስተማሪያ ይሆናል እናቶችን ለሚያስጨፍሩ እረጅም እድሜ እማየ

  • @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
    @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 9 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ናት አላህ ረጂም እድሜ ይስጣላችሁ

  • @nas7117
    @nas7117 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድስ ሲሉ እናትሽ 😂😂😂
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
    @እሙአህላምአልሀምዱሊህ 9 หลายเดือนก่อน +6

    😂🎉😂😂አየ እረምሊ ማታመጭው የለ እኛ እማነሰማው የለ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ማሻ አላህ ይጠብቃቹህ 😂😂😂😂😮😮😮

  • @Hayu2260
    @Hayu2260 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሀዩ ሞክሸ ትስቃለች ግራ ገብቷት ወደ እናቷም ወደ አያቷም ታያለች የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 9 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ አብሮ በሳቅ መሞት 😂😂ማሚየ አላህ ያቆይልን❤❤❤

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 9 หลายเดือนก่อน +3

    ክክክክ እመየዋ በጣም እወደዎታለሁ
    የረመዳን መቀበያ አላሉም

  • @hawahawa2214
    @hawahawa2214 9 หลายเดือนก่อน +1

    በሳቅ ገደላችሁኝ የኔ እናት ስወዳቸው እናትሽን ረምላየ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @susu21
    @susu21 9 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት መታደል ነዉኮ እረምሊ

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش 9 หลายเดือนก่อน +5

    እረጂም ለናተሽ ለሁላችንምእናቶች

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 9 หลายเดือนก่อน +2

    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ትላልቅ ሰወች የስልክ ነገር አይሆንላቸውም አንድ አጎት ነበረኝ አሏህ ይማረውና ልጁ ከውጭ ስትደውል ስልኩን አንስተን ስንሰጠው ስንቱን ጎራ ዙራ ነው ድምፃ እሚሰማኝ ጅን ጋ እማወራ ጅል መሰልኳችሁ እንደ እያለ ስልኩን ይጥልብን ነበር اللهم ارحم امواتنا واموات المسلمين يارب العالمين

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት አላህ ኸይር ሥራቸውን አላህ ይወደድላቸው

  • @hawamohammed5028
    @hawamohammed5028 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ሳኩኝ አላህ እድሜዋን ያርዝምልሺ❤❤❤

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላሃ ኡሚ❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይደግአደረጓት አንድግዜ ብትሏት ጥሩ ነበር ሳየወት አያቴን ስለሚመስሉኝ ደስይለኛል

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh 9 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂አይ ረምለዬ ሲቀሽ አሰቅሺኝ ያኔ ኢት አለህረጂጂጂም ኢድሜ ከጤነ ገር ይስጦት❤

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน +2

    ረምሊ,አችኮ,ቆጆ,አናት,,ቆጆባል,ነው,ያለሽ,ማሻአላ🎉🎉,መታደል,ነው❤❤

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ንቅለተከላነው እረምሊ እናትሽንአላህ እረጂም እዲሜ ይስጣቸው 🎉🎉🎉ባለቤትሽ አይናፋርነው

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 9 หลายเดือนก่อน

    ረምሊ የኔ ፍልቅልቅ። ከእማየ ጋር ደስ ስትሉ አላህ አብሮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ።

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 9 หลายเดือนก่อน +25

    እኔ ባይታይልሺ ምናሻኝ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 9 หลายเดือนก่อน +7

    እስይ ደግ አረጋሻለች ራሙ ይቅርብሽ ፕራኩን የሚባለው ከከከከከከ

  • @NoorAli-uz4ub
    @NoorAli-uz4ub 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቆንጆእናት እድሜሽን እረጅምያርግልኝ

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አሻኝ ባይታይልሽ አያቴን መሰሉኝ አይ ስደት ያያት ናፉቆት ሊደፋኝ ነው እናት እባቴ ጓደኞቼ ነው እሚመስሉኝ ትዝ አይሉኝም ግን አንዳንድ ግዜማ ምነው እነሱ ባላሳደጉኝ እላለሁ በፉቅራቸው የተነሳ 😢❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርች እረምሊ እማየ እድሜ ከጤና ሰቶ ያኑርልን እማ
    ረምሊ ደህና በራስሽ ቤተሰብ ሙድ እየያሽ ዘና በይልን 😂😂😂😂

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ. አላህ. ማዘር
    አይ. እናት. ትኑር. ለዘላለም. አልበላሽም. አለችው. የኔ. አዛኝ❤
    ልብሶቹ. ማሻአላህ

  • @saadaahmad6655
    @saadaahmad6655 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ የኔ ውድ እናት አላህ እድሚያቸውን ያስረዝመው

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ውድ እናት ደስስስስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረምላዬ ከ እሮቢት እሰከ ሰኛ ገቢያ አሳይን ፒያሳን ናፍቆኛል ሀገሬ በተለይ ከሸል እሰከ ቴሌ ፒያሳ በማታ በጣም ታምራለች አሳይንንንንንን

  • @Ruqya-p1z
    @Ruqya-p1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት የምወዳቼው እኮ በምክነያትነው የኔውድ እናት እደሜሁ እርዝም ይበል

  • @zinettiyob5697
    @zinettiyob5697 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ግን ልጆችሽ ተናትሽ ጋር ያላቸው ደስ ይለኝል

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ረምላየ ታው በተቻላችሁ ወንድሞቻን አለቁ በስውድ እስርቤት ፍትህ ጠይቁ ታው ከአላህ ሁሉንም ታገኙታላችሁ መንግስት እኮ በይስማ የአለም ህዝብ ይወቅል ይማል😭😭😭

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤ደሲ ሲሉ ማሻ አላህ ዋ እራምላ በወጥጨት እዳይጠርጉሽ 😂😂

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ታድለሽ እራምላ በናትሽ እጅ ትበያለሽ❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ❤

  • @HayaJamal-cn8kj
    @HayaJamal-cn8kj 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤❤

  • @HappyAstroStation-yh4ng
    @HappyAstroStation-yh4ng 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናትሽን እረጅም እድሜ አላህ ይሥጥልሽ

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 9 หลายเดือนก่อน +3

    ደሴ ትናፍቀኛለች አችን ሳይሽ እራምላየ😢😢😢

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 9 หลายเดือนก่อน +2

    ረምላ የኒ ሴት ❤🎉 እማማ ማሻ አላህ ❤

  • @اموامينات
    @اموامينات 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔእናት እረጂምእዲሜከጤናጋርይስጠዎት

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 หลายเดือนก่อน

    የኔውብ የኔደርባባእናት አላህ እረጂምእድሜ ይድጠወት አላህ የሻተበት የወጀል ስልቻ ሰላት የሚሰግደው በረመዳን ብቻ ሳህ የኔውድ እናት

  • @samiraali-x8n
    @samiraali-x8n 9 หลายเดือนก่อน +3

    እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @Hነኝወሎየዋ-b9b
    @Hነኝወሎየዋ-b9b 9 หลายเดือนก่อน +18

    ወላሂ ስወዳቹሁ😂😂😂😂

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤❤❤❤ ረምላዬ አትጃጃይ😂😂😂🏃🏿‍♀️🏃🏿‍♀️🏃🏿‍♀️

  • @zeynebawasihun2056
    @zeynebawasihun2056 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ደስ ሲሉኝ ረጅም እድሜ

  • @AaAa-op4ll
    @AaAa-op4ll หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ. ስወድሺ. ምንአለበት. አንድቀን. ባገኝሺ. እቅፍአርጌብስምሺ፣የሳቄምንጭ ሀዘኔን. ጭቀቴን የምታስረሺኝ❤❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህየ እንባየ እስከሚመጣ ነው እማየ ያሳቁኝ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠወት

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 หลายเดือนก่อน

    ማዘሯ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይሥጥልን የኔናት የኔ አያቶቼ ሁሉ አላህ ወሥዷቼዎልና እደ እርሠወ ያሉ እናቶችን ሣይ እቀናለዉ እና እናቴ እድሜሽን አሏህ ያሥረዝምልን ያረብ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኔናትዋ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ወገቧን በሏትማ እደጅል ብቻየን እስቃለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን እናቶቻችንን አይዋ ሀቢብ እደኔ ባል እሰው ፊት እድችም አድርጎ አያቀማጥለኝም ብቻችንን ብቻ መናፈሻ ቦታ ራሱ እጃችንን አንያያዝም ነው የሚለው አይደለም መላላጥ

  • @seadaederis3946
    @seadaederis3946 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረምሊናቴእናለልጀይሻአላሕለኢድ በምንልዘዝሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  8 หลายเดือนก่อน

      0914609597

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክ😂ባይታይልሽምንአሻኝ እድሜይስጣቸው እናታችን

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉድእናትአላህእድሜናጤናይስጥሺ ያረቢምርጥእናት❤❤❤❤❤

  • @እሮዳ217
    @እሮዳ217 หลายเดือนก่อน +1

    ኪኪኪኪኪ ዉየኔ በሳቅሙትኩ ድሠሴሉ እርሚናጢና ልናቶቺ እህቴ❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ ባይታይልሽ ምናሻኝ አሉ እድሜወ ርዝምምም ይበል❤❤❤❤❤

  • @sumeiyaali5092
    @sumeiyaali5092 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ኣላህ እድሜያቸውን ያርዝመው በእንባም በደስታም ነው ያየሁት ቪድዮወዉን
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ረምሊየ

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክማሚየኔናት አላህእድሜሽን ያርዝመው ደስስትሉ ታድለሽ ረምሊ

  • @Seaedmehemed
    @Seaedmehemed 9 หลายเดือนก่อน +8

    የዱላይቱነገር አያቴነው ያስታወሱኝ😂❤

  • @shamelahali1233
    @shamelahali1233 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ኡሙ አላህ ረጂም እድሜ ከጤነ ጋ ወላሃ ነፍቀኘለች❤❤❤ እነት

  • @sss2505
    @sss2505 8 หลายเดือนก่อน +1

    امي ሀቢበቲይ የኔውድእናት እረጅም እድሜየ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 9 หลายเดือนก่อน

    የኔቆጆ እናት አላሕ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ ዉድድድ ነዉ የማደርግልሺ
    አንች ሤትዮ ምድነዉ ማሬ ማሬ አላለም እሡ የዘመኑ ወንድ አይደለም ረሚሊየ ዉድድ

  • @hckid2748
    @hckid2748 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ናትእርጅም እድሜ ርሚላየ ሰወዲሺ❤❤❤❤

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ረምሊየ የኔ ቆንጆ

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 หลายเดือนก่อน

    የኔእናትአላህእድሜእናጤናለእናቶቻችን ምርጥእናትናት ጠረጋሺበሆነ ባልተቤትሺአይናፋርነዉ ጉበዝ በሶሻልሚዳመጃጃልአይፈልግም አትጃጃይአለችእናታችንትክል

  • @AkashKhan-d4s
    @AkashKhan-d4s หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ እድሜ ይስጠወት ኢማነዎ ደስስስ አለኝ

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በገሀድ እሾይጣን የኔናትየ አላህ እረጂም አመት ይስጥልን ለማሠርየ እረምላ ከ14 አይጨምርምእንዴ ክክክክ አምና ጀምረሽ 14 ትያለሽ ስንት ጌዜ እኔ ሶስት አመት ሆኖኛል ሥከታተልሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሳይሞላኝ ጀመርኩ አሁን ደሞ ይዠ እስክጨርስ እቀጥላለሁ ቁጥሩን ወድጀው እኮ ነው😂😂

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አላህ ረጂም እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayat6647
    @hayat6647 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት አላህ ይጦውል ኡምር

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 12 วันที่ผ่านมา

    ኪኪኪኪኪኪኪኪእድሜዋ እርዝም ይበል የረምላ እናት እደት ፈገግ እዳረጉኝ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ማሻ አላህ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ክክ ዳንስ ነው አሉ እረጅምእድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናትሺ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸዉ

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yenemar tekor alubgni yene enat rezim edme ketenagar ye nenat

  • @Umatika
    @Umatika 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለሀለሀ የኔእነትደግ አረጉሽ የረመደን መቀበያ ወይ አሉትክክክል

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @AlimaAbshiro
    @AlimaAbshiro 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አናት አድሜ ጤነ ያሰጣት ሰውደት

  • @HawaShume
    @HawaShume 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 9 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ የሻተበት የወንጀል ሺልችአ ሶላት እሚሠግደ የረመዳን ብቻ እውነት ነው የኔናት❤

  • @إكراماحمد-ي4ت
    @إكراماحمد-ي4ت 9 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ መሻአላህ እረጂምእድሜእስጥሁ እናታች ያረብ