habti -tube.well.come

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @eskedar-di1iq
    @eskedar-di1iq 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሀብትሽዬ እደምን አለሽ ዉዴ ደስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን😢🙏መልካም ጊዜ እመኛለዉ👍

  • @ፀታአሙዩቱብ
    @ፀታአሙዩቱብ 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሀብትነት ሰላም ሰላም ቤተሰብ እደትነሽ እደትናቺሁ ወድ ሀብትነት በጣም ደስየሚል ትዝታቀስቃሽ አወያይ እርእስነው ይዘሽልን የመጣሽው ሰለነበረን ደስየሚል ቆይታ ከልብ እናመሰግናለሁ

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሃብትሽዬ የምወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም በርቺ ጠክሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለችበት ጥሩ ቆይታ ነበር እስከምንገናኝ እናመሰግናለን መልካም ቆይታ እህቴ❤❤❤

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደሔና መጣሽ ሀፍትዬዬ እምወድሽ በጣምምም ደስስስ የምል ቆይታ ነቤር እናመሰግናሌን በቀጣይ ብድዮ እስናይሽ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ ዉድድ

  • @SeadaAhmed55
    @SeadaAhmed55 7 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ሠላም ሀብቲሽ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛ ደስስስስ የሚል እና ጥሩ ጊዜ ነበረን እናመሠግናለን በርች በሌላ ቪዶ እስከምንገናኝ ሠልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @Zahra-e3n
    @Zahra-e3n 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ዉሉ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ነው በርቺ 🎉🎉🎉ቩዶን አጫውቻለው

  • @AMELEGesit-r8x
    @AMELEGesit-r8x 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሀብትሽ ደስየሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን በሌላ ቀን አሰግንገናኝ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ በርች❤

  • @MahoJe-q7c
    @MahoJe-q7c 8 วันที่ผ่านมา

    selam selam inquan dehna metash yenekonjo selamish ybza yenbern koyta betam harif koyta neber habtsh hulacninm imiwokil ers neber yansashw yemir hulum yalebetn yasalefen tiztachn yastawosnbet mishtik neber ❤

  • @EyerusAbay-v4d
    @EyerusAbay-v4d 8 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላም ሀብትሽዬ እንኳን በስላም መጣሽ ስላመሽ ይብዛ ስላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁን እውነት ነው እኛ የትስድድንበት መክነት አልን የስው ልጅ ካልሚክናት ከሀገሩ አይ ውጣ በመክነት ነው እኔ ግን ስድተን እንደቀልድ ነበረ የጀመረኩት ግን መውጣት አቃትኝ በሆንም የተስደትኩት ለራሴ ነው ምንም ሳይስገደኝ አሪፊ ቆይታ ነው በርቺ ዉዴ❤

  • @FrdosMohamed-s4y
    @FrdosMohamed-s4y 8 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም እንዴት ነቸሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአላህ እዝት አየለያችሁ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነብር እነመሠገናለን😅😅😅😅😅

  • @የተንቢYouTube
    @የተንቢYouTube 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላምጤናይስጥልኝ ውድናየ ተከ በራቹ ቤተሰቦቻችን ሀብትሽዬ በርቺ በጣም ቆጅ ቆይታ ነበር እኔ የተሰድኩት መቀመጥ ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ስራ አፈጥራለው ብዬ ነው የተሰደድኩት ግን አልተሳካም እስከአሁን🎉😂😂

  • @Enduman-q6e
    @Enduman-q6e 8 วันที่ผ่านมา

    selam selam wud ena yetkenberachi ye hager ljoch endet nachihhu ene alhu dena negn alhamdulilah betam des mil koyta nebe r enamesegnalen

  • @hermela_tube
    @hermela_tube 8 วันที่ผ่านมา

    selame weda ehetachene enekane dehena metashe berche arefe ena dese yemele koyeta nebere enamesegenalene baleshebete selameshe bezete yebele ...❤❤

  • @Zahara_M
    @Zahara_M 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አርፊ ቆይታ ነበር ወደ ስዴት ለመምጠት የወሰንኩት በራሴ ፍቃድ ነው ብር ይተፈሰል ስሉኝ በቃ እንደዛ ከሆነ ቤቴን ሰርቼ እመለሰለሁ ብዬ ዛጭ አልኩበት ከዘስ የሰብኩ የለጠበኩት መሰነክሎች በዙ ይሄ አለሁ ዛጭ ብዬ ቀረሁ በርች ሀብታምዬ

  • @semu-x2p
    @semu-x2p 8 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ውድ እህቴ እንዴትነሽ እንዲሁም ውድቤተሠቦቻችን በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር ያሳለውነው እርዕስሽም ቡዙነገር ዘና አድርጎናል አስተምሮናል በሌላ እርዕስ እስከምንገናኝ ድረስ ሁላችሁም ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛዛዛዛዛዛ

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሀብታምየ እንኳን ደናመጣሽልኝ እጅግና ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ለማን ነው የተሰደዳችሁት ለሚለው እኔ ለማንም አልተሰደድኩ ለራሴና ለራሴ ነው ቢሆንም ግን አንድ ለራሴ አልሳካ አልሞላ ብሎኛል