አስለቀሰችን | ከ 5 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍሬ ማማዬን ጥላ ከአገር ወጣች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +109

    እኔም ልጆቸን ለማሳደግ ስራ ካቆምኩኝ 3 አመት ሊሆነኝ ነው ስራ ልጀምር ሳስብ ከልጆቸ ጋ መለያየትን በጣም ይጨንቀኛል::በሠው ሀገር ለሚከራተቱ ጀግና እናቶች ክብር ይገባል የልጅን ናፍቆት ችለው ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ነገን በተስፋ ለሚጠብቁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +7

      ብሩ ምንም ይቅር ብለሽ ይጆችሽን አሳድጊ ቆሎም ተበልቶ። ጎበዝ እናት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@be8cab እነደማመር

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን የማዳም ቅመሞች ልጅ ቤተሰብ ትተን ይዘናል መከራተት

    • @tsehayabebe2367
      @tsehayabebe2367 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ያየው ብቻ ህመሙን እሱ ብቻያውቀዋል

  • @helenmitu6386
    @helenmitu6386 2 ปีที่แล้ว +42

    ማሚቶ አሳዘነችኝ እናት ለዘላለም ትኑር ኡፍ ማን እንደናት ቶዴም ምርጥ አባት ነው ግን የፍሬን ቦታ ማንም አይተካም ማማዬ የከፍት ያ ነው መሰራት ደግሞ ግድ ነው የአሳብሸ ይሳካ ፍፌታ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +32

    😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ፍርዬ ጀግንነትሽ በዚህ አወኩት በማሚቶ ጨክነሽ በርቺልኝ ማማዬ ሂወት እንዲህ ናት የኔ ጣፋጭ ትመጣለች እኔ የመኖሬ ተስፋዬ አንዷን ልጄ ጥዬ ከመጣሁ 3ዓመት ሞላኝ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ አስለከሳቹኝ 🥺🥺በሰላም ተመለሽ ፍርዬ

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh egziabeher ke anchi gar yehun

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ ปีที่แล้ว

      @@meazamamo488 አሚን እህቴ 🥺🥺🙏🙏🙏

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 ปีที่แล้ว +6

    ተጠንቀቂ ቦርሳሽን ዱባይ ለንግድ የምትሄጂ ከሆነ፣ ኪሳውላቂ ብዙ ነው፣ በፍጹም ቦርሳሽ ከላይሽላይ አውርደሽ ካውንተር ወይም ጠረጴዛ ላይ እንዳታስቀምጪ፣ ለራስሽ ልብስ ስትለኪም ቢሆን፣ አንድ ናይጀራዊት ሙሉ ቦርሳዋን ከ$30ሺህ ዶላርና የካናዳ ፓስፖርቷን ተውስዶባት ሰው እንደሞተበት ስትጮህ አይቻለው፣ ጥንቃቄ፣ የኛ ሰዎች ራሱ በዚ የተሰማሩ አሉ ጥንቃቄ፣ ሰላም መንገድ።

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዬ በሰላም ተመለሺ
    እኔ እህቴ አሜሪካ ነበረች ሆኖም ልጆቿ አንድም ቀን ተለያይተው አያቁም ከትምህርት ቤት ውጪ ሞል እንኳን ስትሄድ ትተሽን አትውጪ ይዘሽን ሂጂ ይሏት ነበር የነበራቸው ግንኙነት ጥብቅ ነበር ሆኖም ትንሽ ያማትና ነይ ፀበል ተጠምቀሽ ለ15 ቀን ትመለሻለሽ ብላት ልጆቹን ተለይቼ እንዴት አድርጌ የሚል መልስ ሰጠችኝ ዞሮ ግን የ3ቀን በሽታ እህቴን አጣሆት ልጆቿም መቀበል እስከሚያቅታቸው ድረስ ጭንቀት ውስጥ ገብተው በጣም በብዙ ትግል ከነበሩበት ስትረስ በመጠኑም ቢሆን ወጡ ፍሬ ልልሽ የፈለኩት እንደተረዳሽኝ አምናለሁ ልጆችን ለቀቅ አድርገሽ ማሳደግ መለመድ አለበት ምክንያቱም ሰዎችም አይደለን የሚገጥመንን አናቀዎም ልጆቹንም በስትረስ አላስፈላጊ ህይወት ውስጥ እንዳናስገባቸው መጠንቀቅ አለብን ማማ መልመድ አለባት ከት/ቤት ስትመጣ አንዳንዴ እቤት አትቆያት ትልመድ ቤት ትተሻት መውጣት ትልመድ ነገሮች ቀላል ይሆናሉ ያስተምራል ያልኩትን ነገር ነው ያካፈልኩሽ ቅር እንዳይልሽ አደራ
    ሰላም ተመለሽ

  • @zed9732
    @zed9732 2 ปีที่แล้ว +170

    ኡፍፍፍፍ 😭ልጅን ጥሎ ስደት በጣም ያማል ፍርዬ እኳን ቶሎ ተመላሽ ነች አለንጂ የማዳም ቅመሞች 💔

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +5

      በአላህ ደምሪኝ ዉዴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 እህቴ ደምሪይ

    • @oumabdulwehab2562
      @oumabdulwehab2562 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔ አለሁ አይደል በ3 አመቱ ጥየው አረብ አገር ኧረዳ ምንም ደስታ የለኝም ወላሂ

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነው እኔም እንድህ እንደዋዛ አለፈ ልጅን ።

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እመቤቴን ዋጥ አርጋ እንባዋን ያዘችው 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +14

    ማማዬ የኔ ፍቅር 😢በሰላም ትመለስላችሁ መልካም መንገድ ፍርዬ

  • @nathandaniel4003
    @nathandaniel4003 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ፍርዬ ችለሽው ነው እንጂ ያንች ይብሳል በውስጥሽ እያለቀስሽ እናትነት በጣም ከባድ ነው ውዴ በሰላም የሄድሽበትም ተሳክቶልሽ ተመለሽ

  • @samritube5151
    @samritube5151 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አጀቴን በላችይ የኔ እናት ግን ማማዩ በጣም ጨዋ ልጅ ናት ያለማልቀስ በጣም ጥራለች ግን ከፍቷታል እመብረሐን ታሳድግላችሁ ፍርየም መልካም ጉዞህ በሰላም ነይልን

  • @bezagetachew9973
    @bezagetachew9973 2 ปีที่แล้ว +35

    ለልጅም ለእናትም ከባድ ነው በሰላም ተመለሺ ፍሬ

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
    @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 2 ปีที่แล้ว +17

    ስሚቱን አዉቀዎለሁ እናትና ልጅ መለያየት በጣም ከባድ ነዉ እኔ ልጄን ስለያት ከአደየም ሁለትየ እኔም ልጄም ተፈትነናል አልሃምዱሊላ እድሜ ለናቴ አሳደገችልኝ አሁን ግን ትንሽ ወራቶች ቀርተዉኛል ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር አብሬ ለመኖር ኢሻአላ በአላህ ፍቃድ

    • @myhero6436
      @myhero6436 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳድግልሽ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +34

    ዉዶቼ እኔ ሥደት ሥመጣ ከደሴ አ አ ሥመጣ ለሊት ሥቅሥቅ ብላ ያለቀሠችዉ አሁን ሥፍሥፍ ያደርገኛል አላህ በሠላም ያገናኘን የተለየ ሁሉ በሠላም ያገናኛችሁ።

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያገሬ ልጁ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 2 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ እኔ እራሱ የምር ነዉ የከፋኝ በሰላም ተመለሽ ፍርዬ❤❤❤❤❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይ እማቲ ሸራተን አለች ጎብዝ , እንዲያው ነው እንጂ ልብዋ በጣም ከፍትዋታል የኔ ወርቅ, በሰላም ያገናኛችው❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
    @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍሬ ሳያችሁ ሁለየም እቅናለሁ እኔ ልጄን በአንድ አመቷዋ ነው ጥያት የሄድኩት ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን. አሁን. አምስት አመቷዋ እና በስርአት እንኳን በስልክ አላገኘትም መልካም ጉዙ ፍርዬ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 2 ปีที่แล้ว +179

    ግን እኔ ለምን አለቀስኩ 😢በእወነት ማማዬ አሳዘነችኝ እናት እኮ ሂወት ናት ሽአመት እናቶችን ያኑርልን♥️

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም አለቀስኩ ኡፍ

    • @metadeltube1
      @metadeltube1 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnt new yene Melkm

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 2 ปีที่แล้ว

      ግን፣ለምን፣ከፍ፣ሳትል፣ተዉሻት፣ለማኑም፣አይዞሽ፣እሜቴ፣ካንችጋር፣ትሁን፣ልጅሽን፣ባለቤትሽን፣ትጠብቅልሽ

    • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
      @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

      😭😭በጣም

    • @nejibanegn2120
      @nejibanegn2120 2 ปีที่แล้ว

      ወለሂ እበዬ ማቆጦጠር አቃታኝ አለሀ በሰለም የጋናኝቹ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ለምን አለቀሰኩ እናት እኮ ሸአመት ለሁሉም እናቾችን ፈጣሪ እረጅም እደሜ እና ጤና ያኑርልን

  • @giftysergut2782
    @giftysergut2782 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ እኮ😭 ማማዬ😘😘😘😘

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ልጄ ሆዴን እንዳታባባው ፀበል ልሄድ ነው ብዬ ነው የተለየኋት ብቻ ስለሁሉ ፈጣሪ ይመስገን ዛሬ ደውዬ እንኳን ደስ አለሽ ጥርሴን ነቀልኩ እያለችኝ አይ መራራቅ ብዙዎቻችን የዛሬው ቪዲዮ ወደ ትዝታ ወሰደን በሰላም መተሽ በሰላም ተመለሺ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +25

    😭😭😭ኡፍ ሚጣዬ በጣም ከፍቷታል እንደዋቂ ዋጥ አርጋው ነው

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 ปีที่แล้ว +38

    ፍርየ አብሽሪ የ 4ወር ህፀን ትተው በሠው አገር እየኖሩ ነው እንዳንቀበልሽ እሠው ቤት ነን አህለን ብለናል ኡብሽሪ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว

      ለምድነውየምትሃድውውው

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 2 ปีที่แล้ว

      @@aiahwekei7138 ለሥራ ነው ቶሎ ትመለሣለች

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞአችሁ። በርታ/ ጭክን በሉ። ህይወት ዋጋ ያስከፍላል።
    ዋናው አላማ ነው።

  • @hani6647
    @hani6647 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማማዬ የኔ አስተዋይ ቻል አድርጋው ነው እንጂ በጣም ከፍቷታል ፍርዬ አንቺም እኮ ዋጥ አድርገሽው ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በመንገድሽ ሁሉ "መንገድህን ለ እግዚአብሔር አደራ ስጥ" እሱ ይከተልሽ የሀሳብሽ ሁሉ ይሙላ መልካም መንገድ 🛩🛩 እኔ እራሱ ፍርዬ እንዴት እንደከፋኝ የእውነት አለቀስኩ ከፋኝ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ ከቤተስብ መለየት ከባድ ነው በተለይ ልጅን ተቶ መውጣት ይከብዳል በሰላም ግቢ መልካም የስራ ጊዜ

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ጉድ የኔይትስ አድ ቀን ለራሱ መለየት አትፈልግም ስታሳዝኑ😍😍😍😍😍

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +18

    ኦፍፍፍፍ ልጅ ጥሎ እሰው ሐገር ከባድ ነው አይዞሽ ትመጣለች ማማዬ እኔ አለሑ 5አመት ሙሉ ገና በ4አመቷ ጥያት ሱቅ ልኪያት ነበር የመጣው ከሱቅ ስትመጣ አጥታኝ የሖነችው አሉኝ ቤተሰቦቼ 😭😭😭😭ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን 🙏

    • @መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ
      @መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ 2 ปีที่แล้ว +1

      በላም ያገናኝችሁ

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

      @@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ አሜን 🙏አመሠግናለሁ

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd 2 ปีที่แล้ว

      አይይይ የኛ ስቃይ ከባድ ነዉ እኔስ ነገ እመጣለሁ ብያት እደጠበቀች ልጄ 5 አመት መላኝ ፍፍፍፍ ከባድ ነዉ 4 አመቷ ነበር ስመጣ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      የኔማር ኡፍፍ አላህ ያገናኛችሁ በሰላም

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደግሞ ሂዲ ልጆች ጋር ተጫወት ብየ ከጎረቤት ልኬው ነው የወጣሁት ሲመለስ የሆነውን ሲነግሩኝ አዲ ወር ዲረስ እዳለቀሰ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ስሜቱ ከባዲ ነው ይህው 5አመቴ በናፍቆት

  • @TrueMekdesTesfa
    @TrueMekdesTesfa 2 ปีที่แล้ว +2

    @Frie Dagi Family
    ፍሬዬ አይዞሽ! አምላክ ጥብቅ ያረግልሻል በውዱ እና መልካሙ ባልሽ ውስጥ ሆኖ:: በብዙ የአንቺ እና የዳጊ ቤተሰቦች በዙሪያ አሉላት:: የአንቺ ድርሻች just Trust GOD! አምላክ እኮ ሚፈልገው እርሱን ነው ከእኛ ፍርዬ! ምንም አታሳቢ! ሚያሳስበን እና ሚያስጨንቀን ያው የፈረደበት ዳቢሎስ ሀሳባችንን እየተጠቀመ ነው ጭንቅ ጥብብ እድንል ሚያረገን:: ሙሉ በሙሉ Trust GOD. አንቺንም ዳጊንም ማማዬንም የፈጠረ አምላክ ሁላችንም ውስጥ አለ:: ይቅናሽ በሄድሽበት! ሁሉ ለመልካም ይሁንላችሁ! በርቱ! እዲህ ስልሽ ግን ቀላል ነው ማለቴ አይደለም ግን the more you trust GOD, the more you start to relax! MUCH LOVE ❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ደህና መጣሽ ፍሬ መዳም ቤት ባልሆን እንቀበልሽ ነበር ❤️🤗

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰቦች ውድድ ልጃችሁን በጥበብ እያሳደጋችሁ ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว +15

    እናትናት ይለያል እኛም ከልጆቻችን ስንለይ ስቆቃ እማይቻል ነበረ 5 አመት አስቆጠረን😭😭😭😭☝

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      7አመቲ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      እደመጣሁ።ማልቀሰንበር።ሰራይአሁንጨክኒ።ቆጨአልኩ

  • @zadebarkote3818
    @zadebarkote3818 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄን ስሜት የደረሰበት ብቻነው የሚይቀው ማማዬ አይዞሽ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከሀገሬ ስወጣ የ5 አመት ልጄን ጥዬ ነው ሁለት አመት ነው እምቀየው ብዬ 16 አመት ሙሉ ልጄን ትቼ ዛሬም እሷ የኑቭርስቲ ተማሪ ዋሆናለች ስደት ቀልድ አይደለም ማሚጦዬ ለሁለት ቀን ተንሰፈሰፈች አይ ልጅ የኔ ማልውስ ምን ይሉታል ኡፍፍፍ ማሚጥዬ የኔ የዋህ

    • @frifrometopia2902
      @frifrometopia2902 2 ปีที่แล้ว

      Sedet kifu enem ye 1 amet lij astengich wetch le 2 amet by ehew lje 11 ametu enem salayew gin ymesgen yhun ehte aykfash temesgen ydegulin

  • @merhawit2977
    @merhawit2977 2 ปีที่แล้ว

    እረ እደውም ጠንካራ ናት ማማዬ ቆንጆ ሰው እደመሸኘት አስቀያሚ ነገር የለም

  • @الوبابهالوبابه
    @الوبابهالوبابه 2 ปีที่แล้ว +3

    ትራሴ በሸቀ እናት ለልጇ ያላትን ፍቅር ልጂ ለእናቶ ያላትን ፍቅር ምሥጥ ብየ ወሏሂ ስቅስቅ ብየ ያለቀስኩት አየ እናት አቤት የማሚቶ ስረአት

  • @mekdytizefamily6143
    @mekdytizefamily6143 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርየ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅን ጥሎ አገር መውጣት ይቅርና እዚሁ ሆኖ እንኳን ለስራ ጥዋት ወጠሽ ተመልሰሽ እስክታያት ይጨንቃል ማማየ አይዞሽ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 ปีที่แล้ว +4

    ስደት ክፉ ነው ።የተሰደድነው ሰዎች እኛ እናውቀዋለን ።ፍሪዬ እህቴ የተባረከ እና የተቀደሰ እንጀራ ይሁንልሽ ።እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ ።በሰላም ግቢ

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 2 ปีที่แล้ว +39

    እኔ ልጀን ከተለየሁ 5አመቴ አላህ በሰላም ያገናኘን የኔ ውድ ልጅ❤

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሩኝ ዉዶቸ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +5

      እኛ የመዳም ቅመሞች ጠካሮች ነን አልኸምዱሊላህ ልጆቻችን ጥለን አላማችን ግቡ አድረሰን ያለን ስንቶቻችን ነን

    • @ኡምኢክራም
      @ኡምኢክራም 2 ปีที่แล้ว

      @@jemilaatube1904 እሺ

    • @ኡምኢክራም
      @ኡምኢክራም 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 እሺ

  • @ነኝቢትኢብራሂም
    @ነኝቢትኢብራሂም 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ የኔእባ ምን ይሉታል 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍእናትነት እናቴ ናፈቃኝ አለይ የኔ ዉድ እኔ 10አመት በናፍቆትአለዉ ማማየ አይዞሽልኝ

  • @zenashfantahun922
    @zenashfantahun922 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ እናትነት ከባድ ነዉ አንጀትሽ እዴት እደሚሰፈሰፍ ሳስበዉ አስለቀሽኝ አይዞሽ በሠላም ተመለሺ ፍርዬ😘😘

  • @bza7792
    @bza7792 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍርየ በሰላም ግቢ ቶሎ ተመለሽላት ለማሚቶ ❤🥰🦋

  • @betslot9715
    @betslot9715 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ እግዛብሔር ያሰብሽዉን አሳክቶልሽ በሰላም ተመለሺ ማሚቱ አይዞሽ ጀግና አባት አለሽ የሚንከባከብሽ እኔ ልጆቼን ጥዬ ስመጣ የ 2 ልጆች ነበሩ ስሜቱ አዉቀዋለሁ ፍሬ አንቺ ለስራ ነዉ ሳምንትም ላትቆይ ትችያለሽ እግዛብሔርን አመስግኚ ብዙ እናቶች ተለይተን ኑሮን ለማሸነፍ ዋጋ የምንከፍል ስላለን ቶዴ በል ቻለዉ

    • @bhryahyru3284
      @bhryahyru3284 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር እየኖርነው ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +7

    እዳታይነቶችን አባቶች ያብዛልን በውነት ምርጥ አባት እኔግን ቶንዴ ካገር ልወጣነው ብለህ ማሚቶን ፕራክ እድታረግልኝ እፈልጋለሁ እናቷ ስትመጣ ለናትና ላባቷ ያላትን እሪያክሽን አሳዬን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍ የኔ ቅመም 😭😭😭 አስቀሰችኝ አይዞሽ ቶሎ ትመጣልሽ አለች እንኳን ደናመጣሽ ፍርዬ ወይልካምቱ ዱባይ የሀቢቢቲ ፍርዬ 🌹🌹🌹😘😘😘❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አለሁ አደል ከልጄ 5 አመት ተለይቼ ሞልቶ ላይሞላ ኑሮ አሸንፋለሁ ብየ😭😭😭

  • @hasettube
    @hasettube 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬ አይዞሽ ከባድ ነው በጣም ከልጅ መለየት እንኳን አዳር ለውሎም መለየት ከባድ ነው መልካም ጉዞ ላንቺም ደግሞ ማይክ ብትጠቀሙ አሪፍ ነው ድምፃችሁ ትንሽ ርቋል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍሬ ዋጥ አፈረገሽው ጎበዝ ነሽ 👍እኔ ብሆን ስንት ጊዜ አልቅሻለሁ ማሚቶ አይዞሽ 😥🥰😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ መልካም ጉዞ ማሚቶ የኔ ቆንጆ ከፍቷታል እኮ አይዞሽ በሰላም ትመለስልሽ ቶንዴ በደንብ ተንከባከባት ምርጥ አባት ነህ 🥰

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይይ ማሚቱዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትመጣልሻለች ፍርዬ በሰላም ነይልን ✈️✈️✈️🌹🌹🌹

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በአላህ አይ ኑሮ አስቸጋሪ ነው እኔ ወላሂ ወልጄ የትም መሄድ አልፈልግም ነይ በቃ እንቀበልሻለን የኔ እናት ስታሳዝን ልጅቱ ምን አለበት አገራችን ጠንክራችሁ ብትሰሩ የኔ ማር

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ልዩ ማማዬ ኡፋፋፋፋ ማማዬ እና ፍርዬ እና ቶዴ ሳሳዝኑ ፈጣር ይጠብቄችው

    • @danaethio
      @danaethio 2 ปีที่แล้ว

      ማማዬ ደምሪኝ እኔም ቤተሰብ ሆኛለው

  • @seniadseniad7492
    @seniadseniad7492 2 ปีที่แล้ว

    እሄቪዲየዉ፣በጣምነዉ፣ያስለቀሰኝ፣ጠካራሴትነሽ፣ፎሬ፣አይዞሽ፣ጠክሪ፣እኔም፣የሁለት፣አመትልጅ፣ጥዬመጣሁ፣በሠላም፣እድንገናኝ፣ዱአ፣አረጉልኝ፣የማዳም፣ቅመሞቼ፣በረቱልኝ፣አላህ፣ከናተጋይሁን

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍርየ በሰላም ነይልን ስራ ሁነን ባንቀበሌሽም ❤ ማሚቶየ አይዞሽ ከአሠት በፊት እኮ ያለ ተወንዴ አይሆንልሽም ነበር አሁን ደሞ ወደ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ያገናኛችሁ

    • @mandaramabdara5987
      @mandaramabdara5987 2 ปีที่แล้ว +1

      አየዙሸ አባቱ አል አተሰቢ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@mandaramabdara5987 እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ጉዞ የኔ ማር ነይ እንቀበልሻለን🙏❤❤❤

  • @banchieyasu8052
    @banchieyasu8052 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት አሳዘነቺኝ እናት እኮ ሂወት ናት አስለቀሳቹህኝ

  • @siflegsihtahun
    @siflegsihtahun 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ማማቶ አርቀሰች አስለቀሰችኝ የኔ ውድ በሰላም ገብተሽ በሰላም ተመለሽ ፍሬ የማርያም አይዞሽ የኔ ውድ

  • @rahwawesena7914
    @rahwawesena7914 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሚቶዬ አይዞሽ ቶሎ ትመጣልሻለች አባቢም አለልሽ ሰላም ጊቢ ፍሬ

  • @neemaebarahim
    @neemaebarahim 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጀን መሰለችኝ የኔም ልጅ እንደዚህ እባዋ እየረገፈ ነው የተለያየነው እሄው 9አመታችን ከተለያየን ያአላህ በሰላም ያገናኛችሁ ኡፍፍፍፍ መላዬት ባልኖረ

    • @addisken24
      @addisken24 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሰላም ያገናኝሽ ።አይዞሽ ፀልይ።

  • @samrawittesema6939
    @samrawittesema6939 2 ปีที่แล้ว +48

    በጣም ነው የሚከብደው እናትነት ከባድ ነው

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 2 ปีที่แล้ว

      በጣም፣አሳዘናቹኘ፣እኔም፣5ልጅ፣2ልጅ፣ጥዬ፣ተሰደድኩኝ፣በተሌ፣ህጻአኑ፣ልብሲ፣የዞብኘ፣ወሰድኩበት፣የነገር፣ሁሌም፣ይረብሸኘአል፣ቢቻአ፣አልሀም፣ድሊላአህ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር አይዟሽ በሰላም እንደሂደች በሰላም ትመለስልሽ አለች ማማዬ የኔ ውብ ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 ปีที่แล้ว +21

    ውድ የሀግሬ ልጆች በስደትያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ወይኔ ማማየ አይዞሽ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 2 ปีที่แล้ว

    አስለቀሰቺኝ ፅይምነቷ ውፍረቷ የእኔልጅ ትመስላለች አሏህ ያሳድጋት እኔም ልጄን ትቼ ሳኡዲ ስመጣ በጣምነው ያለቀስኩት ያን ቀን አስታወሰችኝ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +14

    ልጅቱግን በስመአብ ያሳድግላቹ ቅመምነች

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ አይይይይይ እናት ግን ሳታያት ነውጅ መሄድ ካየቻት ትናፍቅ የለደ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይ የኔ ማር እንዴት እንደምታሳሳ!
    😔😍❤😘
    ለሆነለትስ ልጅን ትቶ የትም አለመሄድ ነው።
    ተለይታችሁ በስደት በናፍቆት እየተንሰፈሰፋችሁ ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ፈጣሪ የምትገናኙበትን ቀን ያቅርበው!
    🤲🤲🤲

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 2 ปีที่แล้ว +1

    አለው አይደል እንዴ እኔ ትቻት ወጥቼ የቀርዉት አንችስ ለትንሽ ቀን ነው አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ ከልጄ ለየኝ 😢😢😢😢

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ማሚጦዬ አይዞሽ እኔ እንኳን ገቢያ እናቴ ስትሄድ ይደብረኛ ነበር አሁን ግን 5 አመቴ በስደት 😥😥😥 ፍሬ በሰላም ይመልስሽ እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰🥰

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጀን አስታወስኩ ስመጣ እያለቀሰ ጨከንኩበት እፍፍፍፍፍ ሁል ጊዜ ራሴን እወቅሳለሁ እኔም ተጎድቸ ልጀንም ጎድቸ አይዞሽ ማሚዬ ቅመም😍😍😍😍😍

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ መቼም የመጣሁበትን ቀን እንደረገምኩት ሁለት አመት ሊሞላኝ ነው በሰላም ከልጆቻችን ያገናኘን ያረቢ

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 ปีที่แล้ว +5

    በሰላም ተመለሽ ፍሬ ማማዬ ውዴ አይዞሽ

  • @addisken24
    @addisken24 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው አይደለም ህፃን ትልቅም ቢሆኑ መለየት ከባድ ነው።በእኔ እምነት ገንዘብ ከልጅ አይበልጥምና ባልሽንና ልጅሽን ጥለሽ ባትሄጂ እመርጣለሁ።የትዳር አጋርን ጥሎ እሩቅ መሄድ በትዳርሽ ላይ ዋጋ ሊያስከፍልሽ የሚችሉ ነገሮች ሊመጡ ይችላሉ።እናም የእህትነቴን የምመክርሽ ገንዘቡ ጥንቅር ብሎ ይቅር ባለቤትሽንና ልጆሽን አጥብቀሽ ያዢ።ያላችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ።

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +8

    *ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ እኔም አብሬሽ ከፋኝ በዚህ መልኩ ስንቶች ያለእናት የሚያድጉ አሉ ጨቅላ ሆነው ትተዋቸው ሄደው አድገው የሚመጡ አሉ ፍርዬ በሰላም ለሀገርስ ያብቃሽ*

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዬ. በሰላም. ደርሰሽ ተመለሽ. እመቤቴ ማርያም በመንገድሽ ሁሉ ከፊት ትቅደምልሽ. ማማዬ ግን አሰለቀሸችኝ. ልጅን. መለየትበጣም ከባድ ነዉ. ፍርዬ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር. ጥንካሬዉን ይሰጥሽ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว +4

    ማማዬ አይዞሽ ጨዋ ልጅ አይደል እንደ ፍርዬ መልካም ጉዞ እመብረሃን ከፊት ከኃላ ትሁንሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @emutube9137
    @emutube9137 2 ปีที่แล้ว

    ምለየት ከባድነዉ እኔ የዛሬ 5 አመት ሰለይ እድህነዉ ያለቀስኩ. ዛሬም አስለቀሳቹሁኝ. ኮሜት መጣፍአልወድም ነበር ዛሬግን ሆድሰለባሰኝ ጣፍኩ. አይመለየት አይኑ ይጥፋ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር አይዞሽማማዬ ፍርዬ በሰላምያገናኛችሁ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምን እደምል አላቅም ፈጣሪ አይይብሽ ልልጅ ያለሽ ፍቅር ፈጣሪ አይፈትንሽ እናት የሆነ ከባት እያላት ፍሬ በሰላም ተመለሺ

  • @nardiyebabey5216
    @nardiyebabey5216 2 ปีที่แล้ว +3

    ማማዬ አይዞሽ የኔ ጣፋጭ ፍሬዬ በሰላም ግቢልን

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ማሚቶዬ አስለቀሳችሁኝ ከልጄ ጋር ለ11 አመት በስደት ተለያይቻለሁ አባቷም በስልክ እንዳገኛት እንኳን ፍቃደኛ አይደለም ግን ከፋኝ በጣም ፍሪታ በሰላም ተመለሽ

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema 2 ปีที่แล้ว +25

    እናት አለመሆኑን ልጅ አለመዉለድ ከወለዱ ኋላ ጥሎ አለመሂድ አሉ ግን ስደት አለያይቱን አለን በናፍቆት ስቅይት እያለን 😥😥

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ

    • @danaethio
      @danaethio 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፈጣሪ ሰብስቦ ከልጆቻችን ጋር እንድንኖር ይፍቀድልን

    • @danaethio
      @danaethio 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb ደምሬሻለው ደምሪኝ እማ

    • @emayoutube65Ema
      @emayoutube65Ema 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እረ ደምሪሻለሁ ውድ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ የኔጣፋጭ ማሻአላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ማሚቱዬ እማ ትመጣልሻለች አይዞሽ

  • @biniyamalebachew8591
    @biniyamalebachew8591 2 ปีที่แล้ว +12

    ውይ እኔ ለእናንተ ጨነቀኝ ፍርዬ መልካም መንገድ

  • @emaema2263
    @emaema2263 2 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኡፍ ማማዬ አይ ፍሬ ለሰአተረ ከእናቴ ጉያ መለየት ሞት ነበር በጣም ነው የምቀርባተረ ቡና ስጠጣ አላምናትም መንገድ ስትሄድ ልብሷን ጎትቼ አለቅም ወሰድሽኝ በትዝታ መቀረራባችሁን ቀነስ አርጊ ከአቧቷ ከአንተ ጋር መተኘሐት አስለምጃት

  • @leyutube414
    @leyutube414 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ❤❤❤❤❤ እፈፈ ምን እንደምል አላውቅም 😭😭ቶሎ ነይላት ባክሽ እኔ ያለእናት ስላደኩኝ እናት ከልጅዋ ስትለይ ሳይ ይከፋኛል።

  • @jemihussen1189
    @jemihussen1189 2 ปีที่แล้ว

    ማሚቶ ማር የሆንሽ ልጅ ስርዓትሽ ደስሲል ፍርየ በሰላም ተመለሽ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 2 ปีที่แล้ว +28

    ውይ ስታምሩ እናትነት ይከብዳል

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ግዕዞ ንኹሉኹም ገያሾ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@rahmasuleman740 ውዴ ደምሪኝ

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 2 ปีที่แล้ว

    እናተግን ምን አስባችሁ ነው ድሮ ልጂ እያለሁ ከቤተሰብ የተለየሁትን እስር ውስን በጣም ነው ያስለቀስችሁኝ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ፍርየ በሰላም ተመለሽ

  • @ااال-ش3ع
    @ااال-ش3ع 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔቆንጆ አሰለቀሰችኝ 💚😘

  • @sosinamekoya2458
    @sosinamekoya2458 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ፍርዬ በፈጠረሽ ሁለተኛ ጥለሻት እንዳትሄጅ በጣም አለቀስኩ አንጄቴ ተንሰፈሰፈ ሁሉም ጥንቅር ይበል ልጅሽን አታሳቂያት

  • @hghg5376
    @hghg5376 2 ปีที่แล้ว +7

    አለቀስኩ ልጅ ትዝ አለችኝ አይይይይ መለየት ስንት አመቴ ልጀን ካየሁት 💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥ስደት አምስት አመቴ ከተለየሁት

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 2 ปีที่แล้ว

      Agzosh hulum yalfal bee fetare🙏

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ፓራንክ መስሎኝነበር እፍፍፍ እመቤታችንን በሳላም ትመልስሽ

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii 2 ปีที่แล้ว +30

    አስለቀሱኝ😥😥😥😥 ኧረ አልቻልኩም ወላሒ አይ እናት

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ለምንድነው ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት የእውነት. ፍርዬ በስላም ግቢልኝ የኔውድ

  • @zahera2172
    @zahera2172 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ዱባይ ማማማ አብሽሪ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዬ መሄዴነው ብለሽ ሳይ እዉነት አልመሰለኝም እናትነት ከባድ ነው እኔም እለቀስኩ ማማን ሳይ ለማንኛውም እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ ፍርዬ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ልጄን በተኛችበት ነዉ ጥያት የመጣሁት😢

    • @adisalemerdado7743
      @adisalemerdado7743 2 ปีที่แล้ว +3

      ዊይይ እግዚአብሔር አምላክህ በሰላም ከልጂሽ ጋራ ያገናኝሽህ እንዴት ሾክ እንደርጋኝ የወለደ ያቃል አይዞሽ

    • @ኡሙኢዘድን
      @ኡሙኢዘድን 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወላሂ እንዴተኛ ነው የመጣሁት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@adisalemerdado7743 እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 2 ปีที่แล้ว

      Enem asetegnichew new yewetahut 1 amete ke 8 weruu neber egeziabeher yimesegen ahun 4 amet lihonew new

    • @سلامهمحمد-ص5ز
      @سلامهمحمد-ص5ز 2 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍ እኔም በተኛበት ነው የመጣሁት

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንዴት ሆዴ እደባባ እንዴት እዳለቀስኩ ማርያምን ልጄን ጥዬ የሄድኩበት ጊዜ ነው ትዝ ያለኝ😭

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 2 ปีที่แล้ว +4

    Mother's are really hope for whole world, They are basese of family.

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ እና ጣፋጭ አንጀቴን በላችሁኝ ከባድ ነው ግን ጠንከር ማለት ነው ምንም አይደል ለበጎ ነው ሰላም ግቢ በሰላም ደሞ ተመለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 ปีที่แล้ว +8

    Oh she is so cute may God bless her 🙏💖

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማሚቶ አሳዘነቸኚ ምክንያቱምከባድ ነው ፍሬምጠካራሁኝ ጅግናነሺ እርዳለግን ቢሆን ለናተከባድ ነው ከማመለየት ተለማመዱ ጥንካሬን