EMSEletawi ድሮን ለአዲስ አበባ ሕዝብ? Mon 13 Jan 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 14 วันที่ผ่านมา +6

    በርቱ ጀግኖቻችን፤ ወንድማገኝ፣ ፋሲልና ፔተር። አቶ ግዛውን የበላው ጆቢራ አሞራ አልጮህ አለ።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 14 วันที่ผ่านมา +5

    Wendem again & fasel Thank you for everything 🙏🙏 ❤❤
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 14 วันที่ผ่านมา +3

    በቅድሚያ እላህ ሙሉ አፍ ይህን ይስጥህ 🤲
    አቶ ልደቱ ትልቅ የፖለቲካ ችሎታ ያለው ምሁር ነው ትልቅ ቺሎታም ያለው ባለምጥቅ አይምሮ ነው
    የአላማ ስው ነው ትግል በማስረ በመግደል አይቆምም ትግሉ ይቀጥላል🙏

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 14 วันที่ผ่านมา +13

    አብይ አህመድ የሚሉት የተረገመ ሰውዬ እንደኔ ያስጠላችሁ ካላችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 14 วันที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ መንግሥት በዚህ ደረጃ ከሕዝቡ ጋር ተፋጦ ምን ሊሆን ነው?

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ የሚጠብቀን ቸሩ መድኃንአለም ብቻ ነው።

    • @AbebechdestaWeldemariam
      @AbebechdestaWeldemariam 14 วันที่ผ่านมา +1

      እስቲ ጥበቃውን ዘርዘር አርገህ አርገህ አብራራልኝ?
      ግን የት ነው ያለኽው፡ሲዊዘርላንድ፡ ኖርዌይ፡....

    • @ZewfuMesele
      @ZewfuMesele 13 วันที่ผ่านมา

      በሚዲያ ጩኸት የሚታመን ቃል የለም ኢግዝአብሔር ሁሉን ይመረምራል ፍትሃዊ ውሳኔ ይወስናል።ከዝያ ስራው በሚፈልገው አካል ይገልጻል።

  • @khankorim2896
    @khankorim2896 14 วันที่ผ่านมา +3

    💚👍❤
    የትኛው አቅማቸው ስነልቦና ነው💚👍❤

  • @tkahsai2772
    @tkahsai2772 13 วันที่ผ่านมา

    Wow Adulis is a historic place in Eritrea 🇪🇷

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 13 วันที่ผ่านมา

    መፀፀት አልክ መፀፀትማ ቢያቁ እስካሑን ላለቀው ሕዝብ ይፀፀት ነበር😢😢😢አባገነን

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 13 วันที่ผ่านมา

    አይ አቶ ልደቱ ፣ዝም ብለው የራሳቸውን እምነት ማራመድ ማንም ባይከለክላቸውም፣በሰላማዊ ሰልፍ ባለብረት ለበሶችን ለማሸነፍ መሞከር ፣ሰዎችን ስለማያሳምን ፣እስኪ መጨረሻቸውን ለማየት ያብቃን!!!

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አመጣጡን ማን ያውቃል አዲስ አበባን ለማጥፋት ያዘጋጁት ድሮር ለእነሡ ቢሆን ያርገው እንበሌ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 13 วันที่ผ่านมา

    ሕብረተሰቡን ለማሳቀቅ 😢😢😢😢

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 14 วันที่ผ่านมา +1

    ህዝቡ እንደ ዜጋ የሚፈልገው ፍትህና ሰላም በኢትዮጵያ እንዲመጣ ብቻ ነው👈 እኔ ያልገባኝ ግን ህዝቡ የሚፈልገውን በለማድረግ እየፈሩ እስከመቼ መኖር አለባቸው⁉️⁉️

  • @getabirru705
    @getabirru705 14 วันที่ผ่านมา

    I like Wondemagegn
    U are much better than Sisay Agena .Go for !
    Ems Ethiopians sun

  • @AdisAdis-z1n
    @AdisAdis-z1n 14 วันที่ผ่านมา +2

    Amelachew new

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 13 วันที่ผ่านมา

    የእኛ ጠባቂ ድሮን አይደለም ድሮንን አመድ ሊያደርግ የሚችለው እስኳሁንም እየጠበቀን ያለው የማያንቀላፋው አምላካችን ዛሬም ነገም የሚጠብቀን እሱ ነው ድሮኑ አርፎ አራት ኪሎን ይጠብቅ

  • @seifudegu
    @seifudegu 14 วันที่ผ่านมา +2

    ህዝብ ከቀን ወደ ቀን ኑሮ እያስመረረው ባለበት ሁኔታ ይኼ የአብይ አገዛዝ ከዬት
    አምጥቶ ነው የጦር መሳሪያ በተለይም ድሮን እዬገዛ ህዝብን የሚያሰቃዬው?ብ
    ድርም ከሆነ ለህዝብ ኑሮ ማሻሻያ መዋል አይገባም ነበር ? ይኼ ሰውዬ
    ማነው አይዞህ ያለው? ክፉ ሰው ነው።

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በግሌ ልደቱን ይቅርታ እጠይቅዋለሁ

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማገኝ ፋሲሎ አሁን ይበቃል በቃ ህዝቡ ተሰቃየ ጦርነት አሰቃየው አሁን ይብቃችሁ ፊታችሁን ወደሰላም አዙሩ እራሩልን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabethe
      @elsabethe 14 วันที่ผ่านมา +2

      What do you mean, do you want Amhara people die they have to fight for their freedom

    • @tewodrosengda6939
      @tewodrosengda6939 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሰው እንዳይሞት እኮ ነው ሰው ካለቀ ለማን ይጠቅማል ?እወዳቹዋለሁ!!​@@elsabethe

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 13 วันที่ผ่านมา

      Esun hidena koshasha bushti segera-galla Abiyen anagerew!!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 13 วันที่ผ่านมา

    አብይ ነፍሱን በጨርቅ ይዞ ነው የሚዞረው
    ብልጽግና አቤት ፍርሀት በጦር መሳሪያ ብዛት አትድነም

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 14 วันที่ผ่านมา

    አለም ለምን ዝም አለ አቢይ እኮ ከአይስስ የባሰ አይስስ ነው ሰውዩው የአይምሮ በሽተኛ ነው ደም የለመደ ደም መጠጣት የለመደ ክፋ መንፈስ የሚጫወትባቸው ናቸው በአእላፋት ዝማሬ እላያቸው ላይ ያለው ክፋ መንፈስ ተጨንቆ አስጨንቋቸዋል በጥምቀት ደሞ ወይ ያንደፋቸዋል አሜን ያርግልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 วันที่ผ่านมา

    የአምሐራ ሕዝብ ሌሎችም ኢትዮጲያን ኦሕደድ ብልፅግና ቀሰበቀስ እየገዘገዘ ከሚጨርስህ ትመር እንደሆነ ምረር እንደኮሶ

  • @EthneshHunda
    @EthneshHunda 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ጥምቀት ሲመጣ ልማዱ ነው የመጣው ቢመጣ ማንም የሚቀር የለም ፈሪ ስለሆነ ነው እንደዚህ መቦቅቦቅ ሰይጣን ለማዱ ነው ባንዲራው እንደሆነ አይቀርም ምንም አያመጣም እኛ እንደሆነ ሞት አንፈራም

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 13 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ ድሮን ገዛን አሉ ምነው በእስቶክ ማከፋፈል ጀምረናል ብለውን አልነበረም። አይ የጨነቀ ዕለት!!! ይህንን ድሮን ኃላፊነት ለማይሰማው መንግስት አሳልፎ የሸጠ የየትኛው አገር መንግስት ይሆን

  • @elsabethe
    @elsabethe 14 วันที่ผ่านมา +1

    It's better don't go ato Eyalewe abye is cruel they will tohere you

  • @asmara3973
    @asmara3973 14 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂አቢዪ ሂዚቡን ለረፈጂ ነዉ

  • @AbebechdestaWeldemariam
    @AbebechdestaWeldemariam 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ato lidetuu is licensed political merchant!
    Don't trust him.
    በስላማዊ ትግል ሽፋን የጭቁኑን የአማራን ህዝብ የነፃነት ትግል ተከፍሎት እንዲያኮላሽ በኢትዮጲያ ታሪክ ለሁለተኛ ግዜ ተልእኮ ተሰቶት እየሰራ ያለ ሰው ነው፡፡

  • @EndyTek
    @EndyTek 14 วันที่ผ่านมา

    Late him go it is none of our business.

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 14 วันที่ผ่านมา

    የአዲስ አበባ ህዝብ ምትሉት አለ እንዴ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 13 วันที่ผ่านมา

    እናንተ የልደቱ ክደቱን ማንነት ኢትዮጵያን አማራን ምን ያህል በወያኔ ሴራ ምን ያህል ኧንደጎዳ ስትነግሩን ኖራችሁ አሁን ደሞ ትልቅ ጀግና ስራ መስራት የሚችል አርጋችሁ ታወራላችሁ ይሄ ን እየሰማ የአዲስ አበባ ልጅ እንኳን ሊነሳ እናንተን ማየት ማዳመጥ አይፈልግም እረ ተወ እናንተ ሳትነቁ ሰው ማንቃት አይቻልም ሚዲያውን የተቆጣጠራችሁ
    ልደቱ ክደቱ አብይ የፋኖን ለውጥ ቀልብስ ብሎ ነው የተጠራው

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ልደቱ እንደተለመደው ምርጫስለደረሰ ጆከር ለመሆን ነው ለመምጣት ያሰብከው?ክህደቱ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 13 วันที่ผ่านมา

    You don't no more Low in Ethiopia.
    There is no government.
    That's it.
    Stop Amhara genocide in Ethiopia.

  • @omo-o1b
    @omo-o1b 13 วันที่ผ่านมา

    ጥምቀት እስኪያልፍ የሚዋሽ ውሸት ነው ትንታኔ አያስፈልግም ብልግናን አለወቃቹም ።

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 14 วันที่ผ่านมา

    አቢይ በቁሙ እየቀዘነ ነው በዘር ቋት መግባት መጨረሻው ይሄነው

  • @abrahamworke4903
    @abrahamworke4903 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምድረ ሽንታም በለው እያላቹ ጦርነት ስትደግፉ ነበር እና ዛሬ ምን ተገኘ

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 13 วันที่ผ่านมา

      Ante bushti tilam condom cadre!!

  • @kalkidaneyebejal1756
    @kalkidaneyebejal1756 14 วันที่ผ่านมา +2

    አዎ ድሮን ለኛ መጠበቂ ምነው ቀናህ እንዴ ፡ የምትሉት ሲጠፋችሁ ነገር ለቃቅማችሁ ዜና ልትስሩልን ነው ወራዶች

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 14 วันที่ผ่านมา +2

      ፋራ፣አረመኔ

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 14 วันที่ผ่านมา +1

      @@kalkidaneyebejal1756 አብይ አህመድ የሚሉት የተረገመ ሰውዬ እንደኔ ያስጠላችሁ ካላችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @khankorim2896
      @khankorim2896 14 วันที่ผ่านมา +1

      አቅም የለውም ፈሳም

    • @khankorim2896
      @khankorim2896 14 วันที่ผ่านมา +1

      💚👍❤
      💚👍❤
      💚👍❤
      💚👍

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 13 วันที่ผ่านมา +1

      ከማን እና ከምን ነው እምትጠበቁት