እርሱን በመፈለግ ምን አገኝኛለሁ? (ክፍል 3) • Pastor Eyasu Tesfaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @rb2782
    @rb2782 4 วันที่ผ่านมา +11

    ጌታ ሆይ እርዳኝ እንደ ፍቃድህ እና ስርአት እንተን መፈለግ እንድችል, በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን. ፓ/ር አንተ መቼስ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም🙏🏼🔥🔥🔥

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ አንተ ሁሌም የእኔ እና የቤቴ ክብር ነህ አመሰግንሃለሁ ።❤🙏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልን 🙏🏿አሜንንን ❤️❤️❤️

  • @Azt189
    @Azt189 2 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተማረከ ነገር ያስጥላል 🙏🏿አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንን የተበዘበዝኩት እጅግ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር የሚፈልግ ፀጋ ያብዛልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿1❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aregashgamlak9679
    @aregashgamlak9679 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን 🙏🏻❤️🙏🏻❤️

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 วันที่ผ่านมา +2

    Pastor your blessed thank you

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፖስተር

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይበባርክሕ ትምሕርቶቹ ሑሉ ዉሥጤን ያጠነክረኛል።አሜን አሜን አሜን።

  • @ShilohChinka
    @ShilohChinka 3 วันที่ผ่านมา

    geta yebarekehi pastor nehi ahunim abzito yibarkhi.

  • @alem8640
    @alem8640 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen geta yibarkih pastor

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 วันที่ผ่านมา

    GBU more and more ❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🏼👏❤❤❤

  • @edengezehey2177
    @edengezehey2177 3 วันที่ผ่านมา

    Tebark Pastor

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 3 วันที่ผ่านมา

    Tabarake 🎉🎉🎉

  • @magda3015
    @magda3015 3 วันที่ผ่านมา

    Amen amen

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 3 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤❤❤

  • @slyanaabraham
    @slyanaabraham 3 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 3 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeen ameeeen 🙊 ♥ ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💥💥💥💥💥💥👍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meronhile7925
    @meronhile7925 3 วันที่ผ่านมา

    A men

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1 ነገሥት 8:46፤ የማይበድልም ሰው የለምና አንተን ቢበድሉ፥ ተቈጥተህም ለጠላቶቻቸው አሳልፈህ ብትሰጣቸው ሩቅ ወይም ቅርብ ወደ ሆነ ወደ ጠላቶች አገር ቢማረኩም፥
    1 ነገሥት 8:47፤ በተማረኩበትም አገር ሆነው በልባቸው ንስሐ ቢገቡ፥ በማራኪዎቹም አገር ሳሉ ተመልሰው፦ ኃጢአት ሠርተናል፥ በድለንማል፥ ክፉንም አድርገናል፡ ብለው ቢለምኑህ፥
    1 ነገሥት 8:48፤ በማረኩአቸው በጠላቶቻቸው አገር ሳሉ በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው ወደ አንተ ቢመለሱ፥ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ወደ ምድራቸው ወደ መረጥሃትም ከተማ ለስምህም ወደ ሠራሁት ቤት ቢጸልዩ፥

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሳይያስ 49:24፤ በውኑ ብዝበዛ ከኃያል እጅ ይወሰዳልን? ወይስ የጨካኙ ምርኮኞች ያመልጣሉን?
    ኢሳይያስ 49:25፤ እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፦ በኃያላን የተማረኩ ይወሰዳሉ፥ የጨካኞችም ብዝበዛ ያመልጣል፤ ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፥ ልጆችሽንም አድናለሁ።
    ኢሳይያስ 49:26፤ አስጨናቂዎችሽንም ሥጋቸውን አስበላቸዋለሁ፥ እንደ ጣፋጭም ወይን ጠጅ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ፤ ሥጋ ለባሹም ሁሉ እኔ እግዚአብሔር መድኃኒትሽና ታዳጊሽ፥ የያዕቆብ ኃያል እንደ ሆንሁ ያውቃል።

  • @nekodimos
    @nekodimos 3 วันที่ผ่านมา

    የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ቁጥር 36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ?

  • @AyuBelay-y9z
    @AyuBelay-y9z 3 วันที่ผ่านมา

    እወዳችኋለሁ በጣም background ነጮን ቀይሩት አይኔን ልታጠፎት ነው በናታችሁ ሰማያዊ አድርጉት ።

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤