አበባ አየሆሽ Amharic Ethiopian New Year Bible song for kids/የልጆች መዝሙር/Sunday school songs/animation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
  • Amharic sing along Children Bible song አበባ አየሆሽ
    AI-generated
    አበባ አየሆሽ
    Celebrate the Ethiopian New Year (እንቁጣጣሽ) with this joyful and uplifting Bible-inspired version of Abeba Ayehosh! Join the children as they sing, play the traditional kebero drum, and carry vibrant Adey Abeba flowers, spreading love and blessings to their neighbors. 🌼🎶
    መኃልየ 2 (Song of Solomon)
    11፤ እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።
    12፤ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
    14፤ በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።
    #EthiopianNewYear #BibleSong #AbebaAyehosh #ChristianMusic #AdeyAbeba #GospelMusic #NewYearCelebration #EthiopianTradition
    #አበባአየሆሽ #ኢትዮጵያ #አደይአበባ #መጽሐፍቅዱስ #ክርስቲያን #አዲስአመት
    መዝሙር 102 (Psalms)
    27፤ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።
    ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
    በእግዚአብሔር ፍቅር የበረታሽው ልጅ ሆይ
    #enkutatashi #ethiopiannewyear #amharicbiblesong #እንቁጣጣሽ #መዝሙር #አዲስ_ዝማሬ #አዲስአመት

ความคิดเห็น •