ዕንቁ (ክፍል 44)

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 354

  • @geesaus
    @geesaus 3 วันที่ผ่านมา +21

    የቁዬ እናት ደስ ብሏት ማየት የሚፈልግ ❤😢

  • @Soryen-tc5ov
    @Soryen-tc5ov 4 วันที่ผ่านมา +26

    አረ አዜብ ተጃጃለችልኝ😂😂😂😂😂እሳይ እንደኔ ባዜብ ደስ ያለው👍👍👍ግጩኝ

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 4 วันที่ผ่านมา +93

    የታመመው ሰይፍ ከምን ደረሠ አልተሻለውም ሚስኪን አሏህ ያሽረው😢😢😢😢😢😢

    • @user-rz9xl2jm2n
      @user-rz9xl2jm2n 3 วันที่ผ่านมา +2

      የውሸት ራሱን አስተው ፊልም ሲያሰሩት የእውነት ሁኖ ቁጭ😅😅

    • @mametomeri
      @mametomeri 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@user-rz9xl2jm2n

    • @Hawleta
      @Hawleta 2 วันที่ผ่านมา

      ኧረኔምምእደውኣላህየሽረው

    • @Hawleta
      @Hawleta 2 วันที่ผ่านมา

      ጉድ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 4 วันที่ผ่านมา +56

    አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት የጊዜ እንጂ የሠው ጀግና የለውም እንቁ በማሸነፏ በጣም ደስስ ብሎኛል

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ ❤🎉

    • @Fadoo-jk5tq
      @Fadoo-jk5tq 3 วันที่ผ่านมา

      @Genzeb-m8u እሺ

    • @NghGv-s1f
      @NghGv-s1f 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤

    • @Fadoo-jk5tq
      @Fadoo-jk5tq 2 วันที่ผ่านมา

      @NghGv-s1f እሺ

  • @SomasudAhmed
    @SomasudAhmed 4 วันที่ผ่านมา +12

    ወዬኔ አዜብ 😅😅😅😅😅😅እንቁ ደስተሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה 4 วันที่ผ่านมา +14

    እንቁ በማሸነፏ ደስ ብሎኛል,ሰይፈ ከምን ደረሰ 🎉❤❤

  • @MySamsung-h2l
    @MySamsung-h2l 4 วันที่ผ่านมา +60

    ዱአ አረጉልኝ እሁድ ነዉ በረራየ አልሀምዱሊላህ 6አመት ሁኋላ ከናቴጋ እረመዳን ላሳልፍነዉ ያረብ😢😢

    • @ጤናየወረታ
      @ጤናየወረታ 4 วันที่ผ่านมา +3

      ታድለሽ በሰላም ግቢ እህቴ

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 4 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ዉድ አሏህ ይከተልሽ ❤😢

    • @የወሎዋቆጆ-19
      @የወሎዋቆጆ-19 4 วันที่ผ่านมา +1

      ማሻላህ ታዲለሺ አላህበሠላም ላገርሺ ያብቃሺ

    • @mihretsahle-p1y
      @mihretsahle-p1y 4 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ያገናኝሽ🥰❤

    • @Saeda-y9m
      @Saeda-y9m 4 วันที่ผ่านมา +1

      ማማየ አላህ በሠላም ለሃገርሽ ለቤተሠቦችሽ ያብቃሽ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 4 วันที่ผ่านมา +22

    ❤❤❤ እንቁ የእውነት ጠንካራ ሴት , እንቁ ነች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 4 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ

    • @Hawleta
      @Hawleta 2 วันที่ผ่านมา

      እኔንም

  • @fffd7766
    @fffd7766 4 วันที่ผ่านมา +30

    ❤❤❤❤❤❤45 ዕንቁዬ የኔ አበባ ጠካራ ነት የምትሉ 👍ብቻ❤❤

  • @GenetEbabu-e6k
    @GenetEbabu-e6k 4 วันที่ผ่านมา +22

    ኧረ ሰይፈ ይመለስ ውይይይይይይይይይይ

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 วันที่ผ่านมา +28

    የሰይፈንና የእንቁን ጉዳት እንዳታሳዩን ከዚ ቡሀላ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 วันที่ผ่านมา +16

    እንቁ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 4 วันที่ผ่านมา +24

    ዕንቁየ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ መልካምነት ለራስ ነው 👍👍👍👍ግጩት 😊😊

  • @waaa4954
    @waaa4954 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንቁ ማታባ ስምር 😍😍😍😍😍😍ባል ማታብ ❤️❤️

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 วันที่ผ่านมา

      ባለ መታብ ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sabiyasook4562
    @sabiyasook4562 3 วันที่ผ่านมา +8

    እንቁና የኣሁኑ ሰይፈ ግን ደስ ሲሉ❤❤❤

    • @MarfamarfaOmarlove
      @MarfamarfaOmarlove 3 วันที่ผ่านมา

      ያምራል የምር ያሑኑሰይፈን😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @DbdbdnBb
    @DbdbdnBb 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሠይፈ ግን😢😢😢😢የናፈቀው

  • @Semirabakr
    @Semirabakr 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሠይፈ ይመለስ✋

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 3 วันที่ผ่านมา +6

    ይኸኛው ሠይፈ ግን ፈታ ያለ ነው ይመቸኛል

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣቹ እንቁ ደስ ብሏት ስላየ እንደኔ ደስ ያለው 👌👌👍

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 4 วันที่ผ่านมา +9

    እሰይ አዜብ እኳንም የጅሽን አገኘሽ😂😂😂😂

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 4 วันที่ผ่านมา +36

    ድምፃችን ይሠማ ሰይፈ ይመለስ ይመለሥ ይመለሥ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SdFg-y3p
      @SdFg-y3p 4 วันที่ผ่านมา +3

      ታምማለው ብሏል እስኪ ሰው ተረዱ

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 3 วันที่ผ่านมา +2

      ታሞን በፆለታቹህ እስቡት የኔ ድቡሽቡሽ በሰላም ይመለስ

  • @الحمدلله-ز6ك3و
    @الحمدلله-ز6ك3و 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዘሬ ጁማ ነው ሳሉ አላነብይ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ❤❤

  • @richፋድሻ
    @richፋድሻ 4 วันที่ผ่านมา +6

    Wow ድስ ሲል ❤️❤️❤️😁🤣🤣

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይፈ ግን ተሻለው እግዚአብሔር ይማረው🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 วันที่ผ่านมา +29

    አረ ሰይፈን አንጥሉን እሄኛው ልፍስፍስ ነው ቆስጠን ብለክ ትዳርክን አትመራም እንዴ😡😩😩😂😂😂

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 3 วันที่ผ่านมา +1

    እቁየ ቀን ሲወጣላት እንዴኔ ደስ ያለው 👍👍

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wow sefin inqu fiqrachu siyamire🥰🥰🥰

  • @Yerayawa1234
    @Yerayawa1234 2 วันที่ผ่านมา

    ሰይፈ እግዚአብሔር ይማርህ 😌🙏እንቁ የኔ ሙሉሴት🎉❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 วันที่ผ่านมา +119

    ረመዳን እየዳራሰ ነው ማነው እንዳኔ ዳስ የለው 👍👐🙏🎉❤

    • @Dycg-fb2kc
      @Dycg-fb2kc 4 วันที่ผ่านมา +13

      የከፋው እደኔ😂

    • @Salam-qh9ym
      @Salam-qh9ym 4 วันที่ผ่านมา

      አለሁልሽ ማሬ​@@Dycg-fb2kc

    • @BitaBita-d9g
      @BitaBita-d9g 4 วันที่ผ่านมา +2

      ene bechinket lmot new 😢

    • @Nandohassen
      @Nandohassen 4 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ❤❤

    • @Tigst-c8t
      @Tigst-c8t 4 วันที่ผ่านมา +3

      ስራዉንሳስብ😢😢😢😢

  • @מולונשמולה
    @מולונשמולה 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይህኛው ሰይፈ የስምርት ወድም ይመስለኛል መልኩ❤

  • @AmriaarebGelan
    @AmriaarebGelan 3 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ጁማአ ይየሁንላች

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ቀጣዬላይ አዜብ ከዚህ የከፋ እንጠብቃለን

  • @fayyine.galataa1210
    @fayyine.galataa1210 4 วันที่ผ่านมา +6

    Ayii azepii akkana tatee namni namati gifii oluu bodeen isaa kanaa baqaa jabadhuu danda.ii❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @biliselemmi
      @biliselemmi 3 วันที่ผ่านมา

      Seefaan sun isu kana moo anuma qofaatti gaaffii ta'emoo

    • @nouraaaa7655
      @nouraaaa7655 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@biliselemmikabira ture dhukubiasatera😢😢

    • @MaskiAduna
      @MaskiAduna 2 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa dhuqubee moo sefuu 😢😢😂😂

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ሰይፈ መቸነዉ ተሽሎት የሚመጣዉ😢😢 ያለሱ ደስአይልም ድራማዉ እጂእጂ ብሎል😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 วันที่ผ่านมา +5

    Wellcom❤❤❤

  • @Mimimesaye
    @Mimimesaye 3 วันที่ผ่านมา +5

    አዲሱ ሰይፌ አሪፍ ነው ዴስ ይላል ❤️❤️❤️❤️

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንቁ ግን መረጋጋት ያስፈልግሻል ባህሪሽ ጥሩ ከሆነ ሰው ስታናግሪ በቀናነት አናግሪያቸው ። መልካም ሰው ከሆንሽ የምታጭው የለም 👌

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 4 วันที่ผ่านมา

    እንቁ የእውነት ጠንካራ ነሽ ኣይዞሽ ❤❤❤ወይኔ ኣዜብ ይገባሻል😂😂😂😂😂

  • @MeremK-y8p
    @MeremK-y8p 4 วันที่ผ่านมา +14

    ረመዳን ከሪም የረሱልወዳጆች እስቲ በላይክ ግጩኝ

    • @Mareme-zu9pd
      @Mareme-zu9pd 4 วันที่ผ่านมา

      ሶሉአለነብይ

  • @Zahra-e1n6q
    @Zahra-e1n6q 4 วันที่ผ่านมา +5

    አወይመለስሰይፋአንበዝህደስታእሱቢሆንአቤትአረይመለስ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዜብ በመሸረፏ ደስ ብሎኛል ተቃጠይ

  • @ሪች21
    @ሪች21 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋይ የኛው ሰይፈ ይምጣልኝ ኡኡኡ😢😂😂😂😂😂😂

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw 4 วันที่ผ่านมา +2

    WOW WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 3 วันที่ผ่านมา

    ኽረሰይፊያእዳትነህአልተሻለህምእግዚያብሄርይማርህ

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 4 วันที่ผ่านมา +10

    gurbaan iddoo seyfa bu.e kun naaf ta.era isiniif ho like godha 🥰🙏

    • @khadijaali7352
      @khadijaali7352 4 วันที่ผ่านมา +1

      Seyfi durani dabeessa fakkata 😂😂yaa rabbi nifi dhisii mee

    • @Ubii-g6r
      @Ubii-g6r 4 วันที่ผ่านมา +1

      Anaf in tane Sayifa nuf hadebi'uu😭😂

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 3 วันที่ผ่านมา +2

    አዬ አዜብ😅😅😅

  • @TigestNegatu-m5f
    @TigestNegatu-m5f วันที่ผ่านมา

    ይመለስ

  • @zainba6421
    @zainba6421 4 วันที่ผ่านมา +4

    አዚብ የግባሻል አቸ የማትርቢ 😂😂😂😂

  • @heymZenebe
    @heymZenebe 4 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል❤

  • @حنان-ع6ع
    @حنان-ع6ع 4 วันที่ผ่านมา +2

    ስይፍይመለስ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 วันที่ผ่านมา

    አይ አዜብ መጨረሻሽ እንዲህ ይሆን 😅ሰይፈ ቆራጥ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ❤️

  • @KamilaHosin
    @KamilaHosin วันที่ผ่านมา

    እስይአዜብ 😂😂😂😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y 4 วันที่ผ่านมา +6

    .ደባሪት እንደዛሬ አላሳቅሺኝም ከደረጃ በሳቅ ተከረበትኩልሺ😂😂😂😂😂😂😂

    • @belayhunAbush
      @belayhunAbush 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 4 วันที่ผ่านมา

      ተረፍሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @የማርነኝየሚካኤልልጅ
    @የማርነኝየሚካኤልልጅ 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኑሀሜን እንዳትሞት መፀለይ ነው ቲጂ ከአዜብ ትበልጣለች በክፋት😢😢😢😢😢😅😊

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q 4 วันที่ผ่านมา +4

    ያኘዉ ሰይፈ ተሻለዉ ንገሩን

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አላሀምዱልላህ ረብለ አለምን❤❤❤❤

  • @SamSung-mx5lw
    @SamSung-mx5lw 3 วันที่ผ่านมา

    ዋው ያሁኒ❤❤❤ብድረ ከፋይነው😂😂

  • @علمعلي-ص3ص
    @علمعلي-ص3ص 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልጃቸዉ ግን መቸነዉ የሚታየዉ

  • @weynshetcheber
    @weynshetcheber 3 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ሰይፈ እምን ደረሰ😢😢❤❤❤

  • @DerartoDerarto
    @DerartoDerarto 2 วันที่ผ่านมา

    Wow dess yilal

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 วันที่ผ่านมา +1

    እቁ ስስቅ አይቸአላውቅም ❤❤❤

  • @beydaSadik
    @beydaSadik 3 วันที่ผ่านมา

    እቁዬ ድምፅሽሽ❤❤❤❤❤❤

  • @TsegayneshDube
    @TsegayneshDube 4 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ማነው እንዲነ እኑቁየሟድዎ ❤❤

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 4 วันที่ผ่านมา +3

    የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ አላህ ለሁላችንም የእረፍት እጀራ ይስጠን አሚን

  • @XilmaMubarak
    @XilmaMubarak 4 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome 2❤🎉🎉

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 4 วันที่ผ่านมา +1

    Inqu kifil 45 ilaqaq ❤❤❤❤❤

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 2 วันที่ผ่านมา

    Inqu kifil 45 ilaqaq ❤❤❤❤❤😊😊

  • @KonjitPawlos
    @KonjitPawlos 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ azeebe issyaiiiiiiiii

  • @Ubii-g6r
    @Ubii-g6r 4 วันที่ผ่านมา +3

    Seyfa machenew mimaxewu🥲🥲🙏

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 4 วันที่ผ่านมา +14

    ሰይፈ ተሻለዉ ዎይ ጠይቃቹህ ንገሩን ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው ያሳስበናል እባካችሁ 🥰🥰

  • @Madena45
    @Madena45 วันที่ผ่านมา

    ሰይፈ😢

  • @Buzayehu-xh5iy
    @Buzayehu-xh5iy 4 วันที่ผ่านมา

    አሪፍድራማነውቀጥሉበትእንቁበማሽነፍበጣምደስስብሎኛል

  • @SunamayaVanamaya
    @SunamayaVanamaya 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሠይፍ ይምጣ የምትሎ 1ቁጥርርር መረጡ ያጀመአ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiyuu-Tube
    @Kiyuu-Tube 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አዜብ 😂😂😂😂

  • @KadejhAli
    @KadejhAli 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለተኛውሰይፌይችልበታል❤ግንየመጀመሪያውቦርጩአካሀዱ،መልካምነቱናፈቆናል😊😊😊

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv 3 วันที่ผ่านมา

      ቦርጩ😂😂😂ይናፈቃል እንዴ😂

    • @KadejhAli
      @KadejhAli 3 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣

  • @GanetAdeiss
    @GanetAdeiss 4 วันที่ผ่านมา +2

    wow

  • @MaskiAduna
    @MaskiAduna 2 วันที่ผ่านมา

    Azebi hojii shee nyatee dhugaa😂😂😂😂😂

  • @sntayehukebebew4215
    @sntayehukebebew4215 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ዛሬስ እነ ወይዘሪት አዜብ😂😂😂

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 3 วันที่ผ่านมา

    እንቁ እና ሰይፉ በጣም ታምራላችሁ እንቁ ውነት አላት ማፍቀር አንድ ነው አዜብ በጣም ነው ለወንድሜ የሚከፈለው ከፍልቨል ግን አሁንም ገንዘብ ጉልበት አይሁንም ይቅርታ ይበልጣል እንቁ ወነወድን ሴት ይቨንፍል ይባላል አደል የአዜብ ጉደይ ቀሰ ብለቨ የምታሰክኪው አንቺ ነቨ ትግስት ተባይ ጊዜ መስታወት ነው ይባላል የለ ተማሪ ከአዜብ ጉልበት የፍር ነው

  • @fftata1307gmilCombadirFfat
    @fftata1307gmilCombadirFfat 3 วันที่ผ่านมา

    Azemii 😮😮 aksaa tee 😂

  • @JdjdJdjd3rj
    @JdjdJdjd3rj 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ አዜብና ናሀዊሚን😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @mayakabsh5515
    @mayakabsh5515 4 วันที่ผ่านมา +2

    Qoyi Qoyi ye iqu lije mefesi nawu inde mayeti feligalo genegari kalachu😂😂

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጆግራፋአልተማርሽምደአያዜብአሳቅሽኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል አዜብ እደዚህ ሆና አየን😂😂😂😂😂

  • @ZemzemSeid-x1f
    @ZemzemSeid-x1f 4 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የኑሀም እህት ያላት ፍቅር ለህቷ ደስ ስትል

  • @EmaewedshalewSsss
    @EmaewedshalewSsss 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሠይፈና እቁ ሲያወሩ ከመች መች ተጣሉ እያልኩ በሠቀቃን ልሞት ነው ከተጣሉ በጣም ኢደብራል ድል ለእንቁ

  • @AhyfTig
    @AhyfTig วันที่ผ่านมา

    የእንቁ ደስታ ያስደሰታቹሁ

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 4 วันที่ผ่านมา

    እሰይ አዜብ 😅😅😅😅😅

  • @Zbx-b9v
    @Zbx-b9v 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሠይፈንአጡልን ምንምአልጣመኝም

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 4 วันที่ผ่านมา +4

    ተራሽ ነዉ እርር በይ ያችእቁ እያሳረረችኝ ትላለች ደሞ ስታቃጥያት ኑረሽ አዜብ የጅሽ ነዉ

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 4 วันที่ผ่านมา +14

    አድሱሰይፈየተመቸው

    • @SdFg-y3p
      @SdFg-y3p 4 วันที่ผ่านมา

      ቋቅ ብሎኛል😅

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 3 วันที่ผ่านมา

    የአይኗ የፀጉሯ የጥፍሯ ኧረ እግዚአብሔርን አመስግኚ ስለ ሰጠሽ ውበት ሁሉም ነገሯ አርቴፊሻል ልቦና ይስጥሽ ኖአሚን የምትባይው

  • @Lubaba-v1r
    @Lubaba-v1r 4 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ግዜ እድህነዉ ማሸነፍም እዳለ መሸነፍም አለ

  • @SanayitAsnake
    @SanayitAsnake 4 วันที่ผ่านมา +5

    Ye inqu lij mache new yemitayew😂

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g 4 วันที่ผ่านมา +1

    💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍

  • @zhraAhmad19
    @zhraAhmad19 4 วันที่ผ่านมา +2

    ደመሩኝ በናታችሁ🥰❤❤

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝዉዴ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ❤

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 4 วันที่ผ่านมา +9

    ስዞር ስዞር ቆይቸ መጣሁ ደከመኝ ቡና፣ወይም ሻይ ካብዙኝ😢እእእእእ

    • @Astaludejene
      @Astaludejene 4 วันที่ผ่านมา +2

      ☕️☕️ ችርስ😅🤣🤣🤣

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 4 วันที่ผ่านมา +2

      ነይእኔቤትልጋብዝሽ😅😅😅

    • @SdFg-y3p
      @SdFg-y3p 4 วันที่ผ่านมา +1

      ☕☕☕☕ ላንቺ ያልሆነ ነገር ይበጣጠስ😅❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 วันที่ผ่านมา +1

      የት ሄደሽ ነው 🤣🤣

  • @Buzayehu-xh5iy
    @Buzayehu-xh5iy 3 วันที่ผ่านมา

    ድምፃችንይሠማስይፍይመለስይመለሥይመለሥ

  • @HirutAbriham-hr3hb
    @HirutAbriham-hr3hb 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን እሔኔን ሰይፋ አልወደድኩም ሰይፋ ይመለስ😢

  • @HabtamArega-fl5ll
    @HabtamArega-fl5ll 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው ግን እንደኔ የሆፊለም የደበረዉ