ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከባድ ጥያቄ! ለ 20 አመት ሰላት አልሰገድኩምና የሃያ አመት ሰላት ሙሉ ቀዳ መክፈል አለብኝ ወይ? ሀጅም አድርጊያለው! | በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2020
  • ከባድ ጥያቄ! ለ 20 አመት ሰላት አልሰገድኩምና የሃያ አመት ሰላት ሙሉ ቀዳ መክፈል አለብኝ ወይ? ሀጅም አድርጊያለው! | በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)

ความคิดเห็น • 63

  • @user-jh8zt1gl9z
    @user-jh8zt1gl9z 3 ปีที่แล้ว +18

    ኡዝታዝ ሸህ እብራሂም ሲራጅ አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው ያረብ መልካም ስራቸውን ተቀበላቸው ያረብ ያሯህማን አተእዘንላቸው

    • @ZainabZainab-jo3qg
      @ZainabZainab-jo3qg 3 ปีที่แล้ว

      ያረብ አላህይዘንላቸው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 ปีที่แล้ว +1

      አላሕ በጀነትቤት ኑረያረግለወት

  • @mediinoali6382
    @mediinoali6382 3 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ ጀንተ ፈረዱስ ኑር አድርግላቸው ያረብ ጣፍጭ ተሠምቱ የማይጠገብ የአላህ እዘንልኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cd5op6bz3m
    @user-cd5op6bz3m 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ቀብሮትን በኑር ያድምቅሎት ሸሃችን 🙏🙏🙏

  • @sofiamohammed6922
    @sofiamohammed6922 3 ปีที่แล้ว +6

    ሼህ ኢብራሂም አላህ ጄነተል ፍርደውስ ይወፍቀወት ዳእዋ ውን ሳዳምጥ ዬሞቱ አይመስለኝም ካገር እገር ቀይረሖን እንጂ አልሞቱም

  • @user-wj7py3pl2y
    @user-wj7py3pl2y 3 ปีที่แล้ว +5

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
    ሼህእብራሂም ሲራጂ እራህመቱሏሂ አሌህ ያረብ አሏህ ይዘንልህ በጀነት ያኑርህ አሏህ መቃብርህን ይነዉርልህ መልካም ስራህን አሏህ ይቀበልህያረብ ያአሏህ በራህመትክ እዘንለት ያከሪም!

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭🤲🤲አላህ ይርሀመወት ኡሰታዝና ሁሌም ዳዋወን ሰስማ በሂወትያሉ ነው የሚመሰለኝ አላህ ሰራወትን ይቀበልወት በጀነት ያሰደሰትወ ለኛም አላህ ይዘንልን

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ ኡስታዝዬ አላክ በራህመቱ ጀነተል አእላ ያስቀምጥልን ድምፁን ስሰማ እርብሽብሽ ነው የምለው ዱንያ ጠፊናት አላህ አኸይራችንን ሳያምርልን ጥሩ አሻራ ጥላን የምንሄድ ያድርገን ሸህ ኢብራሂም ሲራጂ ምርጥ አስተማሪያችን ነበሩ ዱንያ እንድህ ናት

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ጀነተል ፈሪዱሥን አላህ ዪወፍቅህ ኡሥታዝ ያረብ 😢😢 የረሡል ጉረቤት አላህ ዪወፍቃቹሁ ያረብ

  • @najetbintassefaaslfiya8885
    @najetbintassefaaslfiya8885 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አላህ የጀነት ያርግህ ያረበል አለሚን ያረህማን ሮሂም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላህ መልካም ስራዎትን ወዶ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅዎት ያረብ ጀኧዛአኩም አላህ ኸይር

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 ปีที่แล้ว

    የአላህ መጨረሻችንን አላህ ያሣምሪልን ያረብ😢😢😢

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ ኡሲታዝ አለህ ነቢሰቹንይመረቹ በዚባጡሩስረቹ አለህ ፈረዳዉሰልጀነት ይወፊቀቹ ወለሂ ያጣበኩት ደዊነበር ጀዛኩሙለህኸይረን 👍👍👍👍👍👂👂✅✅✅✅✅😭😭😭😭

  • @user-jm5lc7um9k
    @user-jm5lc7um9k 3 ปีที่แล้ว

    አላህየዘንልህኡሠታዝና

  • @hayateshetu9282
    @hayateshetu9282 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይራህማችሁ አላህ ቀብርህን ኑር አላህ ያድርግላችሁ

  • @user-dh9gm1gk9t
    @user-dh9gm1gk9t 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ኢብራሂም ሲራጅ አላህይራሀማቸው

  • @user-hk2jf6bz7y
    @user-hk2jf6bz7y 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቅሁ

  • @abdumd2702
    @abdumd2702 3 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️
    አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
    ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
    ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
    ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
    ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
    አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
    ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
    ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
    ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
    ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
    ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
    ብለው ...ሲጠይቁት
    ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
    ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
    በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
    ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
    ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
    1፦ሙናፊቆች
    2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
    3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
    የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
    ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
    ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
    በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
    አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
    ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
    ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
    😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭
    ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
    ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
    እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አርገህ ግደለን ሼር አሩጉት አህባብ

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb 3 ปีที่แล้ว

      ያረብብብአላህሙሲምአዲረጎ እንደፈጠረን መጨረሻቺንንምያሳምረልን

    • @user-yj2po7hb4p
      @user-yj2po7hb4p 3 ปีที่แล้ว

      ስለላሁ አለይ ወስላም ያርብ አላህ ጠብቀን ከጀሀነም እሳት ያርብ

    • @rahmarahmawati6258
      @rahmarahmawati6258 3 ปีที่แล้ว

      ሡባሀን አላህ

    • @user-xy3te9wj9n
      @user-xy3te9wj9n 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ግማሹንነዉያነበ ብኩት አዎፍበሉኚ

    • @user-ww6to9cr6i
      @user-ww6to9cr6i 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቀን አፉ ከተባሉት ያድርገን ያረብ

  • @user-eb6yy8lf7l
    @user-eb6yy8lf7l 3 ปีที่แล้ว

    አላህ የርሀምኩም ያረብ

  • @loababh2210
    @loababh2210 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርሀምክ ኡስታዙና ጀነተል ፊርዳውስ አላህ ይወፍቃችሁ የአላህ

  • @user-lr7dz9pv6b
    @user-lr7dz9pv6b 3 ปีที่แล้ว

    አለህ በጀነት ያኑሮት ኡስታዝነ

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነተልፊረዶሰን ይወቅህ እዙታዜ ያረሒም

  • @gentjemal1580
    @gentjemal1580 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታ አላህ በጀነት ያኑሮት

  • @afssyse9095
    @afssyse9095 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራህምሁ በጀነት አላህ ያበስራችሁ

  • @seadaendris4946
    @seadaendris4946 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራሀምክ ኡስታዝና😭😭😭

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ስላም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ የሼህ አላህ ቀብሮትን ኑር የድርግሎት ያረብብብብብ😥😥

  • @hikmakemal1892
    @hikmakemal1892 3 ปีที่แล้ว

    አአላህ ይረሀማቸዉ በሰማነዉ ምንጠቀም የረገን

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 3 ปีที่แล้ว

    ጀነትለ ፈርዶሰ አላህ ይውፈቃቹ ያርቢ

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @aminatawel4728
    @aminatawel4728 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ህየር ስራህን የቅበለሁ ኡስጣዛችን

  • @sakinatube8923
    @sakinatube8923 3 ปีที่แล้ว

    رحيمهو الله

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍአላህ በጀነት ያኑርህ ኡስታዝ ያረብ

  • @shagaashagar4789
    @shagaashagar4789 3 ปีที่แล้ว

    Ustazuna Allah Jenetul firdows yiwefikot

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅክ ሸይኻችን

  • @user-jz4gh7vq5x
    @user-jz4gh7vq5x 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለ ሼክአለሀየቂረ

  • @user-td9ch7ys4t
    @user-td9ch7ys4t 3 ปีที่แล้ว

    ዋለኩመእሠላመ
    አላህጀነተፍርዷሥየወፍቃችሁያረብ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 3 ปีที่แล้ว

    ወስታዜ።አላህይዝነችችሁ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 ปีที่แล้ว

    Allah yerhamu

  • @user-ob4vv8oo8l
    @user-ob4vv8oo8l 3 ปีที่แล้ว

    الله جنه الفردوس يوفقك

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርሀሞት

  • @obseabasimal3
    @obseabasimal3 3 ปีที่แล้ว

    Innallillahi waiinallillahi rajiun may Allah swt grant him in janatul make his soil simple on him we missed him

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ውዶች ላዳምጥና መጣሁ

  • @pophosi3522
    @pophosi3522 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ወሂድ ነዉ

  • @abdulla3910
    @abdulla3910 3 ปีที่แล้ว

    ሠለም አሊይሙ ወራህምቱ ላሂወበረካቱ ውዱቺ እኔ በጣም ሁሉም የልብጨንት ይሁን ጥቁአለኝ እባኪቸሁ ቁጥረ ካላቹሁ ሸረአረጉለኝ ያለፈቱሁ

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @melkawbezabh5105
    @melkawbezabh5105 3 ปีที่แล้ว

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢

    • @aliasd7573
      @aliasd7573 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይራህምህ

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +1

      @@aliasd7573 አሚን 🤲

  • @seadaassen4016
    @seadaassen4016 3 ปีที่แล้ว

    የእኔም ጥያቄ ነው እስኪ ላዳምጠው

  • @MmMm-wy9to
    @MmMm-wy9to 3 ปีที่แล้ว

    የአቦሀይደር፡ኪታቡተውሄድ፡፡ከጣዩንልቀቁልን፡በመጠባበቅመቸንጀምሬ

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 3 ปีที่แล้ว

    😓😓😓😢😢😢

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢☝

  • @nuurallslaamtube2997
    @nuurallslaamtube2997 3 ปีที่แล้ว

    Jzkl