ማኅሌት ዘልደት - በሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @ገየ
    @ገየ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት የስመዓልና መምህር ሊቀ ጥበቡ

  • @ቃልኪዳንሲሳይ
    @ቃልኪዳንሲሳይ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክትን የሰማልን የትህሳስ ቅድስ ገብርኤልን ወረብ ልቀቁልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 5 ปีที่แล้ว +1

    beewnet atinten yemialemlem zemarie new abatachin yeagelgelote zemenewoyen yarzemelen.

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 ปีที่แล้ว

    ኃሙስ ተኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓመተ ምሕረት፡፡ ሥብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ ፡፡
    ክቡር መምህር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ አሜን፡፡

  • @samuelnegash491
    @samuelnegash491 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና

  • @Menuymesleke7944
    @Menuymesleke7944 5 ปีที่แล้ว +4

    ወረብ ዘልደት
    ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት(2)
    ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል(2)።
    --- በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል፤
    እፎ ተሴሰየ/፪/ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ።
    ሃሌ ሉያ/፪/ ንሰብኮ ለእምዘርኣ ዳዊት /፪/
    ወተወልደ በስጋ ሰብ /፪/
    --- ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ/፪/ ሥጋ ኮነ
    ወተወልደ በሥጋ ሰብእ/፫/።
    --- አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል /፪/ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ።
    --- ትምክሕተ ዘመድነ/፪/ በወሊዶተ ዚአከ
    ይእቲ እግዝእትነ/፪/ ማርያም ድንግል።
    --- ምልጣን: ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ እምቅድስት ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ አማን፣ መንክር ስብሐተ ልደቱ።
    --- እስመ ለዓለም:
    ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።
    --- ዕዝል
    : በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኩሉ ዓለም ።
    --- ምልጣን:
    በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ።
    --- አመላለስ:
    ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/ ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/

  • @teklutewelde803
    @teklutewelde803 6 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ኣባ ታቺን

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @wedikdusan2713
    @wedikdusan2713 7 ปีที่แล้ว +3

    God bless abatchn bereketachu ydregn lene hatihategba ljachu

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 7 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን

  • @wayzema6175
    @wayzema6175 7 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @ሱርያልዕዝራሱቱኤል
    @ሱርያልዕዝራሱቱኤል 7 ปีที่แล้ว +4

    Zmare melakt yasemaln

  • @TheFi123456
    @TheFi123456 7 ปีที่แล้ว +2

    Bereketwo yiderebin kibur abatachin!! Can you please post for Timket as well? God bless!!

  • @አንድለናቱሽለጠላቱ
    @አንድለናቱሽለጠላቱ 7 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @rayumamedia738
    @rayumamedia738 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!