ከመስለም ይልቅ ኃይማኖት አልባ መሆንን መርጬ ነበር!! ||የኔ መንገድ ||MinberTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @alemantube
    @alemantube 2 ปีที่แล้ว +465

    አላህ ዘንድ ተቃባይነት ያለው ተወዳጁ ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፨

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว +1

      masallah Masallah Allah with you Sofia Kong l Love you much

    • @mustafajouwar9122
      @mustafajouwar9122 2 ปีที่แล้ว +2

      👍

    • @mustafajouwar9122
      @mustafajouwar9122 2 ปีที่แล้ว +1

      Masha allah

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

      አይመስለኝም መንፈስ ቅዱስን እስክታውቁ በዚሁ ትቆያላችሁ

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +427

    ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ውብ ሀይማኖት እስልምና ብቻና ብቻ ነው💞💞💞💝💝

    • @እሙነኢማቢንትአህመድ
      @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว +10

      እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችንን አሏህ በድንሽ ጠካራ ያድርግሽሽ አልሀምዱሊሏህ

    • @seblekonjo8481
      @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +5

      አሚን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው💝

    • @ghfyhyutuggy825
      @ghfyhyutuggy825 2 ปีที่แล้ว +9

      ማሻአላህ እህታችን እንኳንመጣሽልን

    • @seblekonjo8481
      @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +2

      💞💞💞

    • @b.6015
      @b.6015 2 ปีที่แล้ว +8

      ማሻ አላህ አላህ ያፅናሺ ማማየ ለኔም ለናቴ ደአ አርጊልኝ

  • @ብርቴሰለምቴዋ
    @ብርቴሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +288

    ማሻአላህ እኔም ሀገሬ ስገባ እቀርባለሁ እሻአላህ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለመግለፅ ከባድ ነው እስልምና የልብ ብረሀን እስትንፋሴ

    • @seaditube3092
      @seaditube3092 2 ปีที่แล้ว +3

      ሱብሀንአላህበጣምይገርማል🥺

    • @jamelayesuf4097
      @jamelayesuf4097 2 ปีที่แล้ว +8

      ሀያት ሰለምቴዋ እንሻአላህ ለ ሀገርሽ ያብቃን እዛ ያድርሰን እንጠብቃለን

    • @ብርቴሰለምቴዋ
      @ብርቴሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@jamelayesuf4097 እሻአላህ

    • @tinatubeyoutube967
      @tinatubeyoutube967 2 ปีที่แล้ว +5

      የኔም ሀሳብ ነው ኢንሻ አላህ

    • @mohammedhussen2219
      @mohammedhussen2219 2 ปีที่แล้ว +2

      በኛ ቻናል መቅረብ ትፈልጌለሽ በዚሁ ስደት ላይ በምን ላግኝሽ?

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 ปีที่แล้ว +268

    ያ የማይሞት የማያንቀላፋ ህያው ዘላለማዊ ሃያል የሰማይ የመሬት ባለቤት የሆነው ሰዎችን መላክቶችን ነብያቶችን ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረው አላህ ታላቅ ነው ምስጋናና ክብር ለሱ ብቻ ይድረስ አሜን☝🏼🤲🏽

  • @أمعسمان
    @أمعسمان 11 หลายเดือนก่อน +26

    ኣናሊላሂ ወኢናአመላይሂ ራጁኡን ወንድማችን ሡለይማን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ይስጣቸው🤲🤲🤲🤲

  • @ياواسعالمغفرااغفرليابي
    @ياواسعالمغفرااغفرليابي 2 ปีที่แล้ว +98

    ወሏ አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቀውና ኢትዩን በሙሉ ያሠልማት ነበር በንፅፅር የኢሥላም ጀግና

    • @msnadia7588
      @msnadia7588 2 ปีที่แล้ว +9

      ሂዳያ በአላህ እጅ እንጅ በአቡ ሃይደር አደለም በምንናገረው ጥንቃቄ እናድርግ በንጽጽር ብዙ ቢያስተምር ብዙ ሰው ለመስለም ሰበብ ይሆን ነበር በይ

  • @Zebiba123w
    @Zebiba123w 2 ปีที่แล้ว +119

    ሚስጥር ምናምን የሌለበት ለሁሉም ማስረጃ መልስ ያለው ኢስልምና💕😍😘

    • @fatumafyoutube1695
      @fatumafyoutube1695 2 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ሚስጥር እዳልሽ አሁን እየሰማሁት ስመጣ ገባኝ ክክክክ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you

    • @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
      @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ ኢስላም ላይ ለሁሉም መልስ አለ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ኣርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም ኣርጎ ይግደለን

    • @አበባይ
      @አበባይ ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 ปีที่แล้ว +219

    መሻ አሏህ አሏሁ አክበር 🥰
    ሰለምቴ የሚለውን ቃል እንዴት እንደምወደው በጀባሩ ልዩ ክብር ውዴታ አክብሮት አለኝ🦋 ለሰለምቴዎች በርቱልን ሁላችንም በኢስላም ኖረን በኢስላም የምንሞት ያድርገን ♥️🤗

    • @Jaalannee
      @Jaalannee 2 ปีที่แล้ว +3

      አሚን ያ ረብ

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 2 ปีที่แล้ว +3

      አሏሁመ አሚን

    • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
      @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን ያረብ

    • @fetiyayeeslamlijh7505
      @fetiyayeeslamlijh7505 2 ปีที่แล้ว +1

      Amin yarbii😭

    • @fetiyayeeslamlijh7505
      @fetiyayeeslamlijh7505 2 ปีที่แล้ว +7

      እኔም የሰለምኩ ሰሞን በተሰቦቼ ሰያስጨንቁኝ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ብየው ነበር አልሀምዱሊላህ ያአ ራህማን አላህ መጨርሻችንን አሳምርልንን

  • @Hanif323
    @Hanif323 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ይዘንልህ ወድሜ ከምወደው ፈጣሪህ ጋ ተገናኝህ አላህዬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
    ሞቴን በሻሀዳ ሀያቴን በኢባዳ አርግልኝ

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 2 ปีที่แล้ว +55

    ሠበሀን ኣላህ ኣልሐምዱሊላህ እኔም ከሠለምኩ 10ኣመቴነው ግን ዛሬም እደኣዲሥ ሥሜትነው የሚሠማኝ

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 11 หลายเดือนก่อน +11

    ወደ እኼራ መሄድህን ሰማሁ😢ወንድሜ አላህ ይዘንልህ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ። ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ

  • @neeuneeu5678
    @neeuneeu5678 2 ปีที่แล้ว +48

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ከተቀበልኩ 9 አመት አስቆጠርኩ ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር
    ወንድማችን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀግና ነህ በርታልን

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว

      እንኮንም አላህ መራሺ እህቴ

  • @ggh9022
    @ggh9022 11 หลายเดือนก่อน +20

    አሏህ ለጀነት ይበልህ ያረብ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ለእኛም አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን😢😢😢

    • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
      @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 9 หลายเดือนก่อน

      ማለት ሙቷልዴ ???

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቅርብ ጊዜ ነው የሞተዉ ​@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      ሞተእኮአላህጀነተልፍርደሦይወፍቀው​@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    • @nasrakadir8207
      @nasrakadir8207 8 หลายเดือนก่อน

      አው

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +90

    የኔ ቆንጆ ሰወድሸ ከኔበላይ አሏህ ይውደድሽ የምታቀርብያቸው ሰዎች ገራሚ ታሪክ ነው ያላቸው በርችልን 👍👍💪💪👏👏😍

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 ปีที่แล้ว +17

    አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ በቃላት መግለፀ አልችልም ደስታውን ለውስጥ እሚሰጠውን ሰላም

  • @emuisa9540
    @emuisa9540 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም ሱለይማን አላህ ይረሃምክ ያረብ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ

  • @semiramuhammed5327
    @semiramuhammed5327 ปีที่แล้ว +49

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን... በሀቅ መንገድ ላይ ሆነህ ወደ አኼራ ስለሄድክ አላህ ይዘንልህ

    • @ggh9022
      @ggh9022 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ትክክል በእስምና ላይ መሞትን የመሰለ ትልቅ ስኬት የመሰለ የለም አሏህ ለጀነት ይበለው

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @BilalWerku-yg1og
      @BilalWerku-yg1og 11 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽ ነው ታሞ ነበር እንዴ

    • @ms2736
      @ms2736 9 หลายเดือนก่อน

      ሞቷል ?

    • @ggh9022
      @ggh9022 9 หลายเดือนก่อน

      @@ms2736 አወ አሏህ ይዘንለት

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 11 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ይዘንልህ ወንድሜ 😢😢አይ ዲኒያ አላህ ጀነተፊርደውስን ይውፍቅህ ያረብ

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 11 หลายเดือนก่อน +1

      Amiin😢😢😢😢

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +87

    አቤት ውበት ሱባሀንአላህ ወላሂ ውበት በእስልምና እንዴት እንዴሚያመር ማሻአላህ ተባረክአለህ ፊቱላይ ውበት ይንፀባረቃል ወላሂ ሱባሀንአላህ

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 2 ปีที่แล้ว +163

    بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم.

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ እንዴት ነው ጎንደር?

    • @Seidtaha
      @Seidtaha 2 ปีที่แล้ว +3

      @@islamispeaceforme4636 አልሃምዱሊላህ የታሰሩት ወንድሞቻችን አልተፈቱም ድምፅ እንሁናቸው

    • @fashionzone1512
      @fashionzone1512 2 ปีที่แล้ว

      4444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444

    • @mariyamethopia5304
      @mariyamethopia5304 2 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍♥️😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺

    • @sadawalykuemselamweorahmtu6642
      @sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 ปีที่แล้ว

      Msahsa Allah allahue Akbar
      Allahue Akbar
      Allahue Akbar

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +27

    ሚምበር ላይ ሚሰሩ ስራዎች ድንቅ ናቻው ከሚስ ምሽት እና የኔ መንገድ ይላያል
    በርቱ አለህ የወደደውን ይመራል እነዛ በምግብ ቢያታልሉ አላህ በእውቀት ሞልቶ ከነሱው ይልክና በምግብ የተሻጡትን በእውቀት አንፆ ይማልሳል ሱብሃክ ረበና ሰቢት ና አላ ዲኒክ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube ปีที่แล้ว +12

    ያኢላሂ ይሄ መንገደኛ ሞተ ብለዉኝ ባለፈዉ አመት ባየዉም ዛሬ መልሸ ላየዉ ነዉ ልቤ በጣም አዝኗል ወላሂ ያረቢ አላህየ ለጀነት ያድርግህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም አላህየ ቤተሰቦችህን ያፅናና እስልምናንም ይወፍቃቸዉ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እዳች ሁኛለሁ ውደ ላይ መጣሁ አላህ ይዘንለት ዱኔ እድዚህ ናት እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @gghghgghghhj
      @gghghgghghhj 7 หลายเดือนก่อน

      ኢናሊላሂ ወኢና አለሂ እራጂኡ አላህ ይዘንልህ

    • @مدينه-ج8ض
      @مدينه-ج8ض 3 หลายเดือนก่อน

      እናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጂኡን ሙትልእንደ በአላህ አልሀምዱሊላ እንኳን በቀጥተኛውመንገድ የሄደአላህየ የእኛንም ሀቲማአንተ አሣምርልን ያረብብብብ

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +21

    አልሀምዱሊላ የሰጠህኝ ነገር ብዙነውና ሱመ አልሀምዱሊላ🙏💝💝💝💝

  • @ሜላትምርቴ
    @ሜላትምርቴ 2 ปีที่แล้ว +106

    ባቸ እንደምቀሪብ ተስፍ አደሪጋለሁ እሽአላህ 10 አመት ሞላኝ እስልምን ከተቀበልኩ

    • @msnadia7588
      @msnadia7588 2 ปีที่แล้ว +1

      💕💕💕

    • @zyinbmuhammad1947
      @zyinbmuhammad1947 2 ปีที่แล้ว +1

      Masalah

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም አገር ስገባ ኢንሸሀላህ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +4

      ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል አላህ በእስልምናችን ይግደለን መጨረሻችን ያሳምረው እናንተንም እኔንም

    • @iubaba1059
      @iubaba1059 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ያፅናሺ

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 2 ปีที่แล้ว +89

    ሶፍየ ናፍቀሺን ነበር እስኪ የሶፊ አድናቂ በላይክ ግጩኝ

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว +19

    ማሻ አሏህ
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አልሀምዱሊሏህ አለ ኒዕመተል ኢስላም 🕋🕋🕌🕌👍👍👍🇪🇹

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب ปีที่แล้ว +11

    አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይዎፍቅህ ያረብ😢😢😢😢😢

    • @Seda2023-k3o
      @Seda2023-k3o 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

  • @saralove6759
    @saralove6759 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔንም አድቀንጠብቁኝ እዚቻናል,,ኮመንታሮች😍😍😍😍

    • @bintomer
      @bintomer ปีที่แล้ว +1

      ኢሻ አላህ

  • @cvg8293
    @cvg8293 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ. እናንተንም እኛንም. በመንገዱ ላይ ያፅናን.

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 🇪🇹🙏

  • @zewduop
    @zewduop ปีที่แล้ว +24

    ዛሬ መሞትህን fb ላይ አየው አላህ ይዘንልህ ቀብርህን ኑር ያርግልህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ

    • @Seda2023-k3o
      @Seda2023-k3o 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 10 หลายเดือนก่อน +5

      *_እኔም ሠምቸ ዳግም መጣሁ ሀቂቃ ማመን አቅቶኛል ሞት ሁለየ አድስ ይሆንብናል ወይስ ለኔ ብቻ ነው ብቻ አላህዬ ለሚወደው ባሪያው እንጂ ለሌላ የማይሠጠውን ሀይማኖት አላህ ወፍቆት በእስልምናው ላይ ፀንቶ አንድን እና ብቸኛውን አምላክ ስለተገናኘ ምስጋና ከጥራት ጋር ለአለማቱ ጌታ ይገባው ፈሊላሂል ሃምድ ወል ሚና ያረህማኑ ገደብ በሌለው እዝነትህ ይሄን ባሪያህን አቀማጥለው_*

    • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
      @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 9 หลายเดือนก่อน

      ሞተደ😢 ​@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህን ጌታ

  • @SusuAbdullah-i6y
    @SusuAbdullah-i6y 11 หลายเดือนก่อน +8

    الله يرحمك ويجعل مثواك الجنه إلى جنة الخلد يارب 🤲🤲🤲

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የሚወደውን ያቀናል ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን
    ለሰለምቴወች ትልቅ ክብር አለኝ ሀቂቃ በታሪካቸው በሚደርስባቸው ፈተና ጥንካሪያቸው ያስደምመኛል
    ለአላህ ብየ ሁላችሁንም እወዳችኀለሁ
    መንገድ ለጠፋባችሁ አላህ መንገዱን ያብራላቸው

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +11

    አህለን የኔ ምንገዶች አልሀምዱሊላህህህህህ እደት ደስ ይላል በአላህ እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ ወንድም ሱለይማን አላህየ ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያወን ይስጥልን ለእኛም እስቲቃማወን ይወፍቀን

  • @ኢልሀምYouTube
    @ኢልሀምYouTube ปีที่แล้ว +28

    አይ ዱኒያ ኢንተርቪው ከተደረገ አመቱ ባመቱ ከጌታው ተገናኘ አላህ ይዘንልህ ወንድሜ😢😢😢😢

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሙቷልእዴ

    • @NejatEbrahim-h8r
      @NejatEbrahim-h8r 11 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይዘንለት አላህ የ ዎደደዉ ሆነ

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጨጂብ መመርጥ ነዉ

    • @Vip55-gm6vz
      @Vip55-gm6vz 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሞቶልደ ኧረመልስ

    • @Halima-p8o
      @Halima-p8o 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ​@@Vip55-gm6vz

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 2 ปีที่แล้ว +10

    ማአሻአላህ ያኔ ተሳዳቢዎቹ እኮ ክብርን መንካትብቻ ሳይሆን የሰዉ መብት መርገጥና ያላቸዉ ጥላቻ እኮነዉ አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን ጌታ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว +31

    ሱባሀን አሏህ እዲህ አውቆ እውነቶን መርምሮ መጣት ምንኛ ያማረ ነው ወድማችን እሱሌማን እንኳን ወደተፈጠርክለት አሏማ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራህ አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ &ያሳምርልን አተን አሏህ ፈቅዶ እና ወዶ ቀጥተኛውን መገደ መራህ ቀሪዎችንም አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ አልሀምዱሊሏህ አለ ኒአመተል ኢስላም አሏህ ሆይ ሙስሊም ሁነው ተወለደው ሙስሊም ነንእያሉ ብዙ ስህተት ላይ ያሉትን በሙሉ አ ተው ሂዲያ ስጥልን በዚህ አጋጣሚ ዶአ አድርጉልኘ የኔ ቤተሰቦች ሁሉም ሙስሊም ናቸው ግን ሙስሊም በቻ መሆን በቂ አደለም ከቤተሰቦ ቸ ውስጥ አድም ሰው በዲኑ ጠካራ የለኘም ለዛ በጣም ይከፋኛል እኔም ስደት መጥቸ ነው ወሊላሂል ሀምድ ከጨለማ ወደብረሃን የመጣሁ ምንም እንኳ እውቀት ባይኖረኘም ወላኪን ቢንስ እንኳ ሀራ ም እና ሃላል ለይቸ አውቃለሁ እናም በዶአቹህ አትርሱኘ አሏህ ሂዲያ እዲሰጥልኘ ቤተሰቦቸን ሀገር ስገባ እኮ የሚደርስብኘን ፈተና ሳስበው አለመግባትን እመርጣሉሁ ግን ግሞ በቃ ሊህልድ እና ሞት ሳይቀድመኘ የምችለውን ላድርግ እሌለሁ በቻ
    እኔም አሁን ላይ በህመም ምክንያት ከዲን እዎቀቴ ርቃለሁ ያጀማል ኸይር ከናተ ዶአ እፈልጋለሁ ራእይ እና ኽልም ነበረኘ በቂ እውቅት እዲኖረኘ እፈልጋለሁ በዲኔ ለዛም ዲኔን ለማወቅ ደፋ ቀና ስል በማሀል ያልጠኩት ክስተት መጣ ያ አሏህ ውሳኔ ሆነ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      you're right about that tanks

    • @patimaawol4549
      @patimaawol4549 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሸሪ ሁቢ አሏህ ያሸርሸ ቤተሰቦችሸንም አሏህ ይምራችው

    • @ruqiyaabdllah1446
      @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว +1

      @@patimaawol4549 አሚንንን

    • @elfeelfe9104
      @elfeelfe9104 2 ปีที่แล้ว

      alha afiyah yadirgish betasabochishinim alh hidayh yisitachwi

    • @swaa3739
      @swaa3739 2 ปีที่แล้ว

      አሏህ ያግራልሽ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ አለይክ የኢስላም ውበት በፊት ላይ ይታያል። አንድ ሰው ኢስላምን በትክክል ለተገበረው በፊቱ ላይ ኑር አለው

  • @kedo1418
    @kedo1418 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሸአላህ እናትህን አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራት አንተንም እኛንም አላህ ያፀናን መጨረሻችን ያሳምርልን አሚን በሉ

  • @Fetitube24
    @Fetitube24 2 ปีที่แล้ว +29

    ማሻአላህ ወንድም የፊትህ ኑር ብቻ ለሌሎች ምሳሌ መሆን ይችላል አላህ ሁላችንንም ሀቲማችንን ያሳምርልን በርታ

    • @abdisahajo4270
      @abdisahajo4270 6 หลายเดือนก่อน

      Interviewnm mamotinm zare now yesamhut 21/5/2024 اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه 😢😢😢betam des yml interview neber

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +27

    ትክክል ውንድማችን እስላም ሙሉ ነው ለጥያቄወቹ ሁሉ ምልስ አለው ሰላም አለው እውነት አለው ኢስላም ሰላም ነው እንካን ወደተፈጠርህበት እስልምና መጣህልን ወንድማችን አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ

    • @farusnuri977
      @farusnuri977 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የገረምኘ ወንድም የሰለፈዉ ወጣ ወረድ በጣም ሁለቱ ነዉ የደመቱኩቱ አላህ የጨምረለሽ

    • @bcdbb6936
      @bcdbb6936 ปีที่แล้ว +1

      Alhamdullilh alla nhemtal Islam

    • @bcdbb6936
      @bcdbb6936 ปีที่แล้ว +1

      Alhamdullilh alla nhemtal Islam ❤

    • @bcdbb6936
      @bcdbb6936 ปีที่แล้ว +1

      ALLAH wakbur

    • @bcdbb6936
      @bcdbb6936 ปีที่แล้ว +1

      Alhamdullilh alla nhemtal Islam ❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ ወንድማችን እንኩዋንም አላህ ቅፕጥተኛውን መንገድ መራህ ጥንካሬውንም አላህ ይስጥህ ልባችንን በቀና መንገድ ላይ አላህ ያጽናን

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ማሻ አላህ አላህ ሆይ ያጠመመውን የምመልሠው አተ ነህና እናቴን አተው መልስልኝ ያከሪም ያወዱድ ያጀባል ያረሂም ያረዛቅ አተ አይቸግርህም ኢንሻ አላህ ተሥፋ አልቆርጥም የኔ ጌታ አታሣፍረኝም

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 ปีที่แล้ว

      አልህምዱሊህ ሱመ አልህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 2 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላህ አላ ዲነል ኢስላም ::ከእውቀታችን አንፃር ቢጎድልብንጂ ኢስላም ለሁሉም ነገር መልስ አለው ለከል ሀምዱ ወሹክሩ አላህ እንኩን ቀጥተኛውን መንገድ መራህ ወንድማችን ኡስታዝ አቡሃይደር የብዙወች መስለም ምክንያትንልቸው እድሜና ጤናይስጣቸው ሞክሺየ የኔዋመንገድ አቅራቢ አላህ ይጠብቅሺ

  • @mekiabdulhadi1751
    @mekiabdulhadi1751 ปีที่แล้ว +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊርደውስ መመለሻህ ያድርግልህ ወንድማች እኛም አላህ ፅናቱን ይስጠን.

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ ሰለማን አላህ ይወድሀል አላህ ለሚወደው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ሱብሀን አላህ

  • @makeyamakeya430
    @makeyamakeya430 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደረሰ ይላል መጨረሻህን ያሳምርልህ ለቤተሰቦችህም አላህ ሂዳያ ይሰጣቸው

  • @badhasa431
    @badhasa431 ปีที่แล้ว +6

    May Allah have mercy on you brother. 😢it’s so sad you are gone so young but I am sure you are in a better place now.

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ በእውቀት ላይእውቀትን ይጨምርልህ ውዱ ወንድማችን አልሀምዱሊ

  • @አስያነኝየጎንደሯ
    @አስያነኝየጎንደሯ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወደኋላ እንዳስታወስ ያደርገኛል የኔ መንገድ በርቱ ማሻ አሏህ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 2 ปีที่แล้ว +122

    ማን እንደኔ ኮመት ከመፅፍ ማንበብ የሚወድ እኔ ማንበብ ነው የምወደው እናንተስ ❓

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ኮመንት ማንበብ በጣም ያሥደሥተኛል ይበልጥ ሥሜቴን እሚነካው ኮመንት ተው

    • @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ
      @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

      እንደኔ ያለ አይመስለኝም ነበር መኮመት አልወድም ማንበብ ውስጤ ነው

    • @meryemwolloyewa7822
      @meryemwolloyewa7822 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በሄድኩበት ኮሜት ማንበብውስጤነው

    • @ZUZU218
      @ZUZU218 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

    • @taybatube194
      @taybatube194 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ኮሜት ማንበብ ዮዳለዉ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን እንደሆ አላውቅም ዛሬ አስታወስኩት እህት ወንድሞቼ አላህ ጀነትን እንዲወፍቀው ዱዓ እናድርግለት 🤲

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛ እስላም የተስጠንን ወርቅ በልባችን ደብቀን ወይ ለስው እልስጠነው ወይ እኝ እልተጠቀምንበት ስለምቴውች ግን የሚስጣቸውን ወርቅ በደንብ ይጠቀሙበታል

  • @sefamekahussen6655
    @sefamekahussen6655 2 ปีที่แล้ว +50

    አላህ በእምነትህ ላይ ጽንዑ ትሆን ዘንድ ይርዳህ! አሜን!

    • @umusureya
      @umusureya 11 หลายเดือนก่อน

      ሚስኪን የሆነ ልጅ ወደ አኺራ ሄደ😢

  • @abubilal8747
    @abubilal8747 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ጀናታል ፈርደውስን ይወፍቅህ እኛን አለህ በቀጥታኛው መንገድ የፅናን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም አላህ ሁላችንንም ሞታችንንም ሂወታችንንም በኢስላም ላይ ያድርግልን ስለ ሸሀደ ሰአትህ ስታወራ እኔም አለቀስኩ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ፈጣሪ እንኳን ወደ ተፈጥሮህ ሀይማኖት እስልምናን መለሰህ ወንድሜ አላህ ፈጣሪ
    ይጨምርልህ እህቴ ሶፊ አላህ ፈጣሪ ጤና
    አፍያ ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ብሮግራምሽ
    በጣም ነው የሚያስተምሩው ለኢትዮ ህዝብ
    ቀጥይበት በጣም ጡሩ ነው 👈🇪🇹🙏

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ተባረከላህ. ።የኔ መንገድ. መምህራችንንን

  • @tube1273
    @tube1273 2 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭አስለቀሰኝ ወላሂ አላህ ያግዝህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አሁንም አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን አለ ኢእመተል እስላም

  • @hubselm1320
    @hubselm1320 2 ปีที่แล้ว +15

    የሚገርምና ጥልቅ አመለካት ያለው ወንድም ሆኖ ነው ያገኘሁት ።ምን አልባትም እስካሁን ከቀረቡት 10 ምርጦች ውስጥ ሊገባ ይችላል። ኘሮግራሙ በአንድ ክፍል ብቻ ማለቁ በጣም አሳዝኖኛል።
    ወንድሜ አላህ ለአንተ ፅናትን ለቤተሰቦችህ ሂዳያን ይስጣቸወ።

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሌላ ጠብቄ ነበር

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ መጨረሻችንም አሳምርልን

  • @ኤችነኝየቤተሰቦቸኢቲኤም
    @ኤችነኝየቤተሰቦቸኢቲኤም ปีที่แล้ว +6

    አላህ ጀነትን ፊርዶስ ይወፍቅህ የኔ ዉንድም🥺🥺🤲🤲🤲🤲

  • @Momi.87
    @Momi.87 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሞተ ተባለ ውነት ነወይ በአሏህ😢😢
    አሏህ ጀነተል ፋርዶስ ይወፍቀው ያረብ የዛሬአመት አብረው አወሩ
    አይ ዱኒያ ሶፊ ወለደች ማሻአሏህ
    እሥክድር ሞተ የዱኒያ ሀያት እደዚህነው
    አሏህ ይዘንልህ ያረብብብብ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ እናትህን ቤተሰብክንም ሌሎቹንም አላህ ይምራቸው

  • @susu651
    @susu651 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይዘንልክ ያረብ ከይ ዱኒያ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያፅናህ ወንድማችን ቀጥተኛውን መንገድ ተመራህ አጂብ ነው

  • @emuisa9540
    @emuisa9540 ปีที่แล้ว +1

    እናአሊላሒ ወኢናኢለይ ራጅኡን አላህ በመልካም ሁኔታ ይቀበልህ ያረብ እኛንም አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ተባረካላህ
    አላህ አክብር አላህ አክብር
    አላህ አክብር አላህ አክብር
    አላህ አክብር አላህ አክብር

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ ታበረክ አላህ አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላህ ሞታችንም በእስልምና ላይ ያድርግልን ውድ ያአላህ በረዎች

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 2 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ ስለምቴዎችን ሳይ እራሴን እታዘበዋለሁኝ

  • @tesnimtesu7021
    @tesnimtesu7021 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድማችን ኢንሻአላህ የምትወዳቸውንም ቤተሰቦችህን ወደተፈጠሩበት እምነት አላህ እንዲያመጣልህ አላህ ይርዳህ ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሃምዱሊላህ ምንም እንኳን በአፋቸው የኢስላምን ብርሃን ለማጥፋት ቢሞክሩም ከሃዲያን ቢጠሉም አላህ ብርሃኑን ገላጭ ነው يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
    (ሱረቱ አል - ሶፍ - 8)
    የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡

  • @yena3093
    @yena3093 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አቡ ሃይደር አላህ እድሜህን ያርዝመው ጀግና

  • @selemtewa
    @selemtewa ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ሌላ ቃል አይገልፀውም

  • @سبحانالله-ج1و2ب
    @سبحانالله-ج1و2ب ปีที่แล้ว

    ያንዳንድ ሰወች የህይወት ምዕራፍ የተመልካችን ልብ ቃል በቃል ያናግራል ይህ ወንድማችን ድጋሜ ይቅረብልን የኛ የሰለምቴወች የህይወት ወጣ ወረጥ በሱ ወስጥ አይቼዋለሁ።
    ከኖሩ አይቀር ደግሞ ከድል ጋር መሰንበት ይሻላል እያሸነፉ መሄድን እንቅፍት ቢበዛውም ወድቆ ከመቅረት ይገዝፋል።
    መወላየ ለመልካም ነገር ዴኔን ለማውቅ ልቤን አግራልኝ!!

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላ አላሁ አክበር ተከቢር አላሁ አክበር እንካን ለዚህ ውብ ለሆነ እምነት አላህ ዋፈቀህ ወንድማችን👍👍👍👍👍👍

  • @firdewstube1208
    @firdewstube1208 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለምቴዎች ልዩ ናቸው።ከቁርአን ግሩፓችን ራሱ በደንብ ተጅዊዱን በአጭር ጊዜ የሚያኸትሙ ጀግኖች እነሱ ናቸው

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 2 ปีที่แล้ว +3

    አለሁ አክበር ኡንከን የተፈጠርከበትን መንገድ አለህ አሠወቃክ አለህ የፈለገውን ይመራል

  • @ekrammohammed2810
    @ekrammohammed2810 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሉህ አላህ በእዲንህ ያፂናህ ኢንሻአላህ አላህ በጀነተል ፍራደውስ ያስባስበን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +14

    አህለን የኔ መንገዶች ማሻ አላህ በርቱ አላህ ሁላችንንም በሀቅ ላይ አፅንቶ ወንጀላችንን ምሮ ጠማማውን አቅንቶ በጀነት የምንሰባሰብ አላህ ያድርገን!! አሚን ምንም ነገር ቢሆን ማንበብ አይጎዳም ።አንብቦ ማነፃፀር ብልህነት ነው።

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይርሀምህ አላህ ይዘንልህ

  • @hyredinjemal2703
    @hyredinjemal2703 ปีที่แล้ว +4

    ኢና ሊላህ ወኢነ ኢለሂ ራጂዑን 😭 Eskindr Eyob

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
    @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህሁአክበር ማሻ አላህ የአላህ ተአምር ተቆጥሮ አይዘለቅም እኳንም ወደተፈጠርክበት ሀይማናት ተመለስክ ያረቢ

  • @MohammedAli-px2qs
    @MohammedAli-px2qs ปีที่แล้ว +3

    Inalilahi weina ilyhi rajiuen Allah jentel firdwos yewfkeh wndme ebakachu ezi yalachuh hulachum dua adergulet 😢

    • @Hgiighjv
      @Hgiighjv 11 หลายเดือนก่อน

      men lay new yayachewt beallah

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሽአላሕ አላሑኩበር በርቱልን ለምስልከመስገድ ለፈጣሪችን መስገድ ይበልጣል ሑሉምሰው ትክክለኛውን መገድይምራቸው ያረብብብብብብ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ባሪያውን በፈለገው ምንገድ ይመራን ሱብሀነክ ያረብብብብብብ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ገዘብንለሚወደዉም ለማይወደዉም ይሰጣል እምነትንግንለሚወደዉነዉየሚሰጥ አላህ ይወድሀል😍😍😍😍

    • @rahmarahma3243
      @rahmarahma3243 2 ปีที่แล้ว

      መሸ አለሀ አለሀ አኪበሪ አለሀ ቀጡተኘዉን መገዲ ይምረኪ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወንድማችን ማሻአላህ አላህየፈለገዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ወኒእመል ኢስላም አልሀምዱሊላህ ሁሌም እዉነት አሸናፊነዉ ኢስላም ሰላም

  • @ሰዬነኝ.ስደትኘወ
    @ሰዬነኝ.ስደትኘወ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ ወድመችን ኡኳን በደና መጠህ ወለሂ እሪገተ ሩሱ እስሊምናን ይገሊፅል እናም በጠም የታረገገህ ሰው ናህ እቺን ኮሜት ምተነቡ ሁሉ አለህ ክትመችን የሰምሪሊን ሞተቺን በሸህደ ኖረችን በእበደ የዲሪጊሊን በሉ አሚን ወድም እሂቶች እኒሽ አለህ አለህ ይሰመነል በአለህ እዝንት ረሀመት ተስፈ አይቆረጥም እሽ

  • @cd4076
    @cd4076 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሂዳያ ይስጠልህ ለቤተሰቦችህ ኢንሻአላህ

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว +1

    አላህሁአክበር ኢስላም እውነት ኩልል ያለ ውሀ ሁሉም መጠጣት ያለበት ምን አምሳያ የለለው እምነት ነው አላህ ሁ ወክበር ❤❤❤❤ሶፊ እንደዚህ የሚያምር የኢስላምን ምንነት የሚያሳይ ልብ አንጠልጣ የሆነ ታሪክ ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ❤ጀዛከላህ ኸይር

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 ปีที่แล้ว +12

    ምኞትህ ምኞቴነው አላህ ቤተሰቦችህም ቤተሰቦቸንም አላህ የሂዳያን ጀበር ይወፍቃቸው ያረብ

  • @Mulibaayredin-nq1rj
    @Mulibaayredin-nq1rj 9 หลายเดือนก่อน

    አጃኢብ ሰለምቴዎች አላህ ደረሰላቹ አላህ ለሁሉም ደራሽ ነው ሱብሀናሏ አልሀምዱሊላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አሚንንን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችንአላህቤተሰቦችክምቀጥተኛውመገድየምራልክ ሀቢቢ አላህየጠበብቅህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ያፆናህ ወንድሜ አብዱም አላህ ጀዛውን ይክፈለው
    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ መስሎቹን ያብዛልን ምርጥ የኢትዮ ሚስሊሞች አይናችን ነው አላህ
    ይጠብቅልን እንቅልፌን ትቸ ጨርሸ አዳመጥኩት አላህ እናት ወንድም እህቶችህን ሂድያ ስቶቸው ያስደስትህ ዱአ አድርግላቸው ባለ ማወቅ በጪፍን ጥላቻ የተሞሉ ወገኖቻችን
    ከዝህ ድንቅ ወጣት ብዙ ቢማሩ ብየ ተመኝሁ
    ከዝነኛ እስከ ታች ያሉት ሁሉ እስልምና ውብ እና ተፈጥሮዊ ሀይማኖት ነው

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀንአላህ ጥራትይገባህ ለአለማቱጌታ አላህ ☝️ በተለይ ህልሙበጣም ገረሞኛል አሏሁአክበር አላህየመራዉንማንምአያጠመዉም 💚💚💚💚

  • @ejigayehuyimer2121
    @ejigayehuyimer2121 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ በእልምክ የመጡት አላህ መላይካ ልኮልካል አጂብ ነው 💐💐💐☝️

  • @juweryahamza2923
    @juweryahamza2923 2 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ታሪክ ያለው ልጅ ነው በአንድ ክፍል ብቻ ማለቅ አልነበረበትም

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ስለምቴ መሆን መታደል ነው በፈጣሪ መመረጥ በፈጣሪ መመረጥ በጣም መታደል ነው እንደ አዲስ ህፃን ከባለፈው ወንጀል ፀድቶ መወለድ 🥰🥰🥰🥰