🔴 ሁሉንም ሰዉ ➠ ዝም ያስባለ የአባታችን ንግግር | የአንተን አካል ይዛ ስለምትዞር "እኔ የምፈራዉ ለሷ ነዉ እራ*ሷ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Disclaimer : - This channel DOES NOT promotes or encourages any illegal activities and all content provided by this channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE only. Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    ሩሀማ እና ሀብታሙ,amharic media,amharic shows,celebrity gossip,celebrity headlines,ebs,ebs tv show seifu fantahun,entertainment news,entertainment updates,ethio forum,ethiopia,ethiopia spotlight,ethiopian celebrity,ethiopian gossip,ethiopian interviews,ethiopian media,ethiopian news,ethiopian stars,famous ethiopians,habeasha talk,partner amazon,rumah exclusive,seifu interview,seifu media,seifu on ebs,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,እኔ ባለቤቷ,እንዴት ታይ ነዉ,የሙሉ ንግግር bs​ #ebstv​ #seifu​ _on_ebs #ebs_tv​ #AbreloHD​ #Ethiopia​ #EthiopianTiktok​ #Ethiopianews​ #madingoafework​ #ethiopianmovie​ #ኢቢኤስ​ #EBS​ #BESINTU_SITCOM​ #abrelohd​ #alexisalexii​ #alextube​ #ale​ #ksi​ #ብሩክታዊትሽመልስ​ #bruktawitshimelis​ #newyear​ #donkeytube​ #comedianeshetu​ abrelohd​ #Eregnaye​ #bruktawit​ #Newethiopianmusic​ #SeifuonEBS​ #SeifuFantahun​ #SeifuFantahunShow​ #seifuonebs​ #saron​ #saron_ayelign​ #golddiggerprank​ #golddiggerprankethiopia​ #dallolentertainment​ #dishtagina​ #mekonen​ #ethiopiantiktok​ #የልብ_ወግ​ #Newethiopianmusic​ #shorts​ #short​ #moneymaking​ #Bitcoin​ #Crypto​ #cryptocurrency​ #money​ #paypal​ #paypalmoney​ #making_money​ #makemoneyonline​ #makemoneyfast​ #money_on_youtube​ #howto​ #increaserevenue​ #increase_cpm​ #finance​ #investing​ #marketing​ #affiliatemarketing​ #affiliatemarket​ #affiliate_marketing​ #united_states​ #saudi_arebia​ #united_arab_emirates​ #germany​ #netherlands​ #denmark​ #switzerland​ #sweden​ #kuwait​ #canada​ #truki​ #australia​ #norway​ #united_kingdom​ #finland​ #unitedstates​ #norway​ #unitedkingdom​ #uae​ #poland​ #makemoneyonline​ #chatgpt​ #PassiveIncome​ #earnmoneyonline​ #workfromhomejobs​ #workfromhome​ #earnmoney​ #onlinemoney​ #ai​ #openai​ #upwork​ #upworkethiopia​ #channel_idea​ #make_money_online​ #online_money​, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney​ #Dropshipping​

ความคิดเห็น • 108

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu หลายเดือนก่อน +18

    አውነትም እጅን በአፍ የሚያሲዝ ንግግር ነው❤

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 หลายเดือนก่อน +21

    ትልቅ ሰው አያሳጣን በእውነት🙏🙏🙏 ልብን የሚያሳርፍ ድንቅ መልዕክት ነው አባታችን የተናገሩት እድሜ ይስጥልን፣ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏 ሀብታሙ ሁል ጊዜ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ በርታ🙏🙏🙏

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน +9

    ለሁልም ነገር እግዚአብሔር መልካም ነው ❤አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር ያለው ይበልጠል ❤

  • @fayeraadugna5641
    @fayeraadugna5641 หลายเดือนก่อน +11

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ወደኛ ተመለስ 🙏 አባታችን ባረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @SerkalemNugsse
    @SerkalemNugsse หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያዋርስልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru หลายเดือนก่อน +11

    በእውነት አባታችን ምርጥ ንግግር ረዥምእድሜይስጦት

  • @elsa4
    @elsa4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን፣፣ ለሁላችንም ትምህርት ነው።

  • @GetnetChekol-b1f
    @GetnetChekol-b1f หลายเดือนก่อน +2

    ሀብትሽ እኒህ አባት የነገሩህ ሁሉ በልብህ ሁሌም አስብ።አበው ሴትና በቅሎ ቀን ሲጥል ጥትላሀለች ነው የሆነብህና ከሚዲያ ለመውጣት ሞክር ።እባክህ ለብዙ ወንዶች የወንጀል ትሩፋ የደረሳቸው የሴት እህቶቻችን ጥቅመኝነት ያመጣው ጣጣ ነውነና እራስህን ጠብቅ።

  • @SimretSimret-n6m
    @SimretSimret-n6m หลายเดือนก่อน +6

    እግዛቤሄር ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ፈጣሪ ሃብቶም ሐወይ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት!! የመልካም ስራ ዋጋዉ ከእግዝአብሔር ❤❤❤❤❤ ነዉ!!
    የ አባ ንግግር ደስ ይላል!!

  • @seada9327
    @seada9327 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን ሳህ ልክ ነው ልብህን ጠብቅ የሚዲያዉ ግርግር በሌላ እርዕስ ይተካል ❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን ይፍቱን ትክክል ነው ደስ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MsMaryum
    @MsMaryum หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ዕድሜዎትን ያርዝሞት አባታችን አስታርቋቸዉ በናታቹ😢😢😢😢

  • @liveከዛሰፈር
    @liveከዛሰፈር หลายเดือนก่อน +6

    አባ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr หลายเดือนก่อน +2

    መጋቢ አባታችን ትክክል ኖት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አክብሮታል❤❤❤❤🎉

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአ ብሄር ይባርከዉ

  • @tsigeredaamsalu476
    @tsigeredaamsalu476 หลายเดือนก่อน +6

    ቃልሂወት ያሰማልን በቃ ሌላ የምለው ነገር የለኝም ❤❤

  • @Mahi-566
    @Mahi-566 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል አባታች ❤🙏

  • @Firea-s8j
    @Firea-s8j หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሀብትሽም ቆም ብለህ አስብ ከፈጣሪ ቀጥሎ እንዳዳካት ደግሞ ባንተ ምክንያት እንዳትሞት አካሄድህን አስተካክል አስብበት ለሞታም ምክንያት እንዳትሆን!!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው🎉🎉🎉🎉ወደ ፈጣሪ መመለሰነው

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal หลายเดือนก่อน +10

    እንደው ተመልሰው ይቅር ተባብለው አንድላይ ቢሆነ ተመኘሁ። እግዜር ይርዳቸው ። በነቀፋ ሳይሆን በትምህርት ይህንን እንቅፋት አልፈው ለወግ ለማረግ ቢበቁ ተመኘሁ። ሰው ያጠፋል ይቅርታ ግን ጥፋትን ይሽራል። የሁሎችንም ልብ እግዜር ይመልስ።

    • @DhDhh-u6f
      @DhDhh-u6f หลายเดือนก่อน +2

      ውይ ቸርኑቱ የማያልቅበት ጌታ እሱ መርጦ እና ባርኮ ሌላውን ይስጠው እጂ እቺንስ አይመልስበት እየሞተላት ገላዋለች ተመልሳ መታ ቀብሩን ልታፍጥን ካልሆነ ምንም ጥቅም የላትም
      እደ እናት ሁሉን ተሽካሚ እደእህት አዛኝ የሆነችውን ሚስት ብርክርክ አርጉ ይስጠው እንኳንም ቀረችብኝ ሲል እንየው እጂ እቺ እንኳን ትቅር

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን หลายเดือนก่อน

      አረ በይተረቁ የተሸለ ነው ልጅ አዘኝ የዋህ ነው

  • @Selam-b5y
    @Selam-b5y หลายเดือนก่อน +3

    እፁብ ድንቅ ነው። አባቶቻችን ኑሩልን🙏

  • @AbelAbabu-ri8wt
    @AbelAbabu-ri8wt หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ምክንያቱም አጥፊ ነው እጂ ፀፀት የሚወድቀው ለጋስ ምንም አይሆንም

  • @SofiyaAsefa-tc9bc
    @SofiyaAsefa-tc9bc หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤abatachen qale hiwoute yasemalen

  • @Wwewwe-x4f
    @Wwewwe-x4f หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AsterAster-cr1pm
    @AsterAster-cr1pm หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤🎉ሁኔታቹ ነዉ አባታችን

  • @AtsedeAragi
    @AtsedeAragi หลายเดือนก่อน +6

    ንስሀ አባት የሚያዘው ሀፂያታችነን ለመናዘዝ ብቻ አደለም ያላዛችው ያዙ ጥሩ ምክርነው ለልብህም መልስ ነው

  • @HanaGetachew-e4i
    @HanaGetachew-e4i หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ልክናቸው ፀሎት ለሢ ነው

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq หลายเดือนก่อน +4

    የነፍስ አባት ነፍሱን በመስቀል ላይ ለሐጢያታችን የሞተልን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው አባ

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ หลายเดือนก่อน +1

      የማታቀውን አቀባጥሪ

    • @KokebAyele-i6n
      @KokebAyele-i6n หลายเดือนก่อน +1

      የማትረባ መጀመሪያ ተማር የአለም ትምህርት ሣይሆን የነብሥ ትምህርት ተማር አባን ለመንቀፍ ፈጠንክ

  • @Harakat717Rak
    @Harakat717Rak หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪእድሜናጤናይሰጠወትየኛአባት🙏🙏🙏

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው አ😢😢😢😢😢

  • @messimessi5797
    @messimessi5797 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትእባታችኝ❤❤❤❤

  • @senibabasenibaba
    @senibabasenibaba หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አግዚያብሔር ይመስገን

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato หลายเดือนก่อน +4

    Be Tikikili👍👍📖

  • @AseWoru
    @AseWoru หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትነውመልካምሰውዠ❤❤ዠ❤❤❤

  • @SerkalemgetuSerkalemgetu
    @SerkalemgetuSerkalemgetu หลายเดือนก่อน +1

    Besmeam abatachin edma ketena yistlen zemenwo yibarek

  • @BetyBety-q1b
    @BetyBety-q1b หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 หลายเดือนก่อน +20

    እኔ ኦርቶዶክሰ አይደለው ግን የኦርቶዶክሰ አባቶች ሰርአታቸው ደሰ ሲሉ እርጋታቸው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ หลายเดือนก่อน

      የዱሮአባቶች ደስይላሉ አሁነውእጂአባትተቀምጦልጂፈራጂየሆነው ሙስሊም ክርሲቲያኑ አባቶቻችንሰውሲጣላአስታርቀው የታመመን አይተው ባድተሳስበውነውየሚኖሩት የነበር አሁግን ትልቅሰው የማይከበርበትሆነበእኛግዜ😢😢😢😢

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @apsaramobile7888
    @apsaramobile7888 หลายเดือนก่อน +2

    abatachin kalehewet yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsMaryum
    @MsMaryum หลายเดือนก่อน +1

    ታረቁ በናታቹ 😢😢😢😢

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድቅ ንግግር

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Hiwot yasemalen 🙏

  • @munixhusan
    @munixhusan หลายเดือนก่อน +7

    ይሆነ ነገር ቢሰባሰብለት አሪፍ ነበር

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ Wanedemachen Egzaber Yetebek

  • @Tina-li7sv
    @Tina-li7sv หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤temesgen new fetari yasbk wendma abatachn kale eywet yasemaln

  • @KubraJamal-os4kx
    @KubraJamal-os4kx หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ይቅረታዋን ተቀበል የሚድያ ጫጫ አትሥማ ታረቁ ወድሜ

  • @klm9872
    @klm9872 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MASERAT-g3m
    @MASERAT-g3m หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 หลายเดือนก่อน +3

    አስታርቆቸው ሁሉን ትታችሁ ነገሩን ቆጩት በቃ።

  • @BortoudalAthybi
    @BortoudalAthybi หลายเดือนก่อน +3

    Amene Amene🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bsquadreact
    @bsquadreact หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢Lekahadech Egezbehehr Ferdeken Atazegeye ebake beke enbajene yefesale

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l หลายเดือนก่อน +1

    ቄሱ ገረመኝ በጣም
    የሷን ችግር ሰምቷል ግን
    አድሎ አለበት ከአንድ ቄስ አይጠበቅም😂

  • @MaritoMri
    @MaritoMri หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @klm9872
    @klm9872 หลายเดือนก่อน +2

    Btkikil❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KubraJamal-os4kx
    @KubraJamal-os4kx หลายเดือนก่อน +1

    ሠህ ወላ

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MeritAdugna
    @MeritAdugna หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️🙏

  • @Ewawey
    @Ewawey หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @WubyeTsegaye
    @WubyeTsegaye หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤👉👂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeMulu-ou1lq
    @AbebeMulu-ou1lq หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebelAserat
    @sebelAserat หลายเดือนก่อน +1

    የነፍስ አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኮ እንዴ እርስዎም ይስታሉ እንዴ

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉👍

  • @SamiraSamira-u8t
    @SamiraSamira-u8t หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YashiSisaay
    @YashiSisaay หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abedaberhan
    @abedaberhan หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒👈👏👏👏

  • @HelenTeklemariam-y9y
    @HelenTeklemariam-y9y หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KadegaKad
    @KadegaKad หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤⛪⛪🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤👈🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ዘማሪመስርትደምሴ
    @ዘማሪመስርትደምሴ หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰

  • @GeateLeama
    @GeateLeama หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤❤🤲🤲🤲🤲⛪️👌

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz หลายเดือนก่อน +2

    ይረዳ ለምን ትከለክላላችሁ ወይም አካውንቱን አስቀምጡ .ግን እናንተ በሱሰበብ ልትሸቅሉ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪👈🙏❤❤❤❤❤

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +3

    ሩሀማ መተተኛ ነች ልጁን በመስተፋቅር ተጫወተችበት።

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 หลายเดือนก่อน +1

    Yenefs Abat Eyesus new!!!

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +4

    ሀብትሽ ቄስም፣ፓስተር፣ ሀጂም ታረቅ ቢልህ እንዳትሠማ ከነቤተሠባ ገንዘብህን ጠርገው ይገሉሀል።

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u หลายเดือนก่อน

      እረ አይባልም

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን หลายเดือนก่อน

      በይተረቅ የተሻለ ነው እቺ ሴትዮ ጫካኝ ናት

    • @TigistDejene-es8ms
      @TigistDejene-es8ms หลายเดือนก่อน

      ​@@susuethio-h3uእስቲ ኮሜንቱ ይ ሁሉ እየገባሽ እዪ( እይ ) የሰይጣን ሀሳብ ያለው ሰው ይሄ ሰው በርግጠኘነት የሁለቱም ጠላት ነው

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj หลายเดือนก่อน +2

    Habete ይቅርታ የተቀመጥክበት በአለም ሁሉ ይታያል እና አፍንጫህን ማፅዳት ተው ነውር ነው እሺ ብሮ

  • @helenteklaygebremedhn4263
    @helenteklaygebremedhn4263 หลายเดือนก่อน +1

    Nebse abat ayadnhm wede Eyesus kereb medan be Eyesus new

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @Samsunga04e-mw6se
    @Samsunga04e-mw6se หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UhH-dx8up
    @UhH-dx8up หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @BadhatialiBadhati
    @BadhatialiBadhati หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rehima-x3r
    @Rehima-x3r หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Elfnesh-t1d
    @Elfnesh-t1d หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredaamsalu476
    @tsigeredaamsalu476 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉