ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስክ ለዛ ለድንቅ ልጅ የሆነ ስራ ይፈጠርለት ለምትሉ❤🙏
Awo wallhe 😊
እዉነት ይገበል ለልጁ
እውነት ብለሻል እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይፈጠርለት የሚገርም ልጅ
በጣም❤
ልጁ አብሮክ ይስራ የምትል👍👍👍ኤፊ ተቀጠቀጠ😂😂😂
ወይኔ ነጺ ተንፈራፈረች ጩጬው ይለያል ዋው ምርጥ አድርጎነው የተወነው ኤፍሬም የተለያዩ ሀሳቦች በመፍጠር አብሮክ እንዲሰራ አድርገው
ለልጁ ሽልማት ይገባል እግዚአብሔር 😍😍እግዚአብሔር በሞገስና በጥበቡ ያሳድግህ ❤
ይሄማ ጥበብ ጠርታዋለች ፊልም ይሰራል የሚያሰራው ስው ቢያገኝ
@@hfygggvttr5crrfxr566 እግዚአብሔር በጣም ይችላል ❤😍
አሜንያሳዴገውየኔውድ❤❤❤❤
ነፂ፣ጉድ፣ፈላ
ዮህልጅ ትልቅ ችሎታ አለሁ ኢፍሪም ስራ ስጡት ልጁ የሚገርም ነው ዋው አላህ ትልቅ ደረጃ ያርገው
ካና ማሱድ ጋራ ዎዴ ፊልም ብቃላቃል
ሚገርም ልጅ ነዉ ኤፍ ድጋሚ አምጣልን😂
ኢፍሪም ይህልጅ እርዱት ትልቅ ችሎታ አለው ዋው አደቃዋለሁ ምርጥ ትወና
ልጁ ይለያል ይሽልም የምትሉ👍👍
ልጁ ወላሂ ምርጥ ጀግና ነው ወላሂ ይሸለም የሚል ይህ ልጅ የሚል ላይክ አሳዩኝ አይ ነፃ የኔ የዋህ ሰሩልሸ አይዞሸ ያጋጥማል አቺም አድቀን ተበቀዪው 😂 ብድረ በምድር
ወይኔ ነፂ እራሱዋን ማመን አቃታት 😂😂😂 ኤፍሬም ግን ልጁን ሽልመው። ደስ ሚል ልጅ ነው።❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የልጁ ትወና ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና 😍😍😍😍💪💪💪
እሺቱ ላይ ይቅረብ የትወና የሳራ እድል ያገኛል ኤፋዬ አግዙት ይህንን ልጅ ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነዉ❤
ምርጥ ሃሳብ ነው ❤️❤️
ደምሪኝ
@@jesam-oz5dh እሺ
ደሥ ሢል ንቅት ያለ ልጅ😢😢😢😢❤❤❤
ወይ ነፅየ ወላሂ አሳቅሽኝ😂😂😂የየየየኔ ጩጨ 😢 በአላህ መገኛውን አስቀምጥልኝ ኤፊ መረዳት እፈልጋለሁ ልጁን😢
አይ የመዳም ቅመም መች እርዱኝ አለ ስንት የሚረዳ አለ 😂
ይህ ልጅ ይሸለም የምትሉ ላይክ
ነጽ ብሩክ ልጅ ነሽ ተባረኪ ግን ልጁ የሚገርም ልጅ ነዉ በትክክል የድራማ ሰዉ ነዉ
ውይኔ ነፃነት 😂😂😂😂😂😂😂ጉድ አደረጉሽ ሳቶልጅ እናት
ሊቀ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድንገተኛ አዳጋ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጨለማ ወደ ብረሃን ይጎብኘን ረድኤቱ በረከቱ ለዘላለም አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን👏
አሜን🙏🙏
Amen3
ልጁ ጎበዝ ነው ረደት ከገኘ እንደ እዮብ ደዊት ይሆናል ❤❤❤❤
ነፂዬ አሳዝነችኝ ወላሂ😭😭🥰😘♥️❤ምግብ ከፈለክ ና አላልችም
ኤፈ ልጁን ሰረፖረይዝ አድርገው ደስ ይበለው❤😢😢
የኔማር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤❤ስራ አስጀምሩት የምትሉ🎉🎉🎉🎉
በሳቅ ገደለኝ ልጁ😂😂😂
መቼስ ነፂ ቢድዮውን ሥታየው በጣም ነው የምስቀው😂😂😂ኤፍሬም ቻለው ምቱን😂
ልጁ የሆነ ቅመም ነገር ነው የኔ ጩጭ ነገር😂😂😂
መልካም ልብ ነሸ ያለሸ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይባርክሸ ❤❤❤
የኔሚስኪን ነፂ ስታሳዝን🎉❤
ማነው ኤፍሬምን መልኩ አቋሙ ወንዳ ወንድነቱ ሚመቸው በነገራችን ላይ የሰፈሬ ልጂነው❤❤
የልጅን ችሎት ሳላደቀው አላልፍም የኔ ጌታ እስኪ ከሱ የተሻለ ስራ ፍጠሩለት ❤❤❤ኤፊ
ምስኪን ነፂ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤
እባክህ የሆነ ነገር አድርግለት
ልጁ ሀይለኘ ነው መዞሩን ትቶ ኤፍሬም ከታ ዩቱብ ይስራ አሲብላት
ልጁ ግን ይደነቃል😂😂😂😂
ልጁግንይችላል ፈጣሪይጨምሪለት
እውነት እናት የለው ግን አስለቀሰኝ እናቴነሽ ብሎ ሲያቅፊት መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤❤ማሻአላህ ለስለመግባርሽ ከምር ጎበዝ ነሽ
ዎየን 😂😂😂ናፅ የኔ ምስኪን ❤️❤️❤️❤️❤️ልጁ ግን ❤️❤️❤️እፍ 🙆♂️🙆♂️
ኤፍሬም አረ ተው ግን በቃ ልጁን በጣም አራዳ ነው ነፂነት እናመሰግናለን መልካም እህቴ ነሺ ጎበዝ ❤❤❤
እውይ አፋ ደስ ሲል የሚንከባከበው ቢያገኝ ትልቅ ቦታ ይደርሳል❤❤❤❤❤❤
ይህ ሱቅ የኛ ነው አላለም 😂😂😂😂
😂😂😂😂
ልጅ ጀግና ነዉ እውነት ይቻላል ነፂዬ መቻ ነዉ አላለችም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ይሄ ሱቅ ሁሉ የኛ ነው አላለም ወይኔ ልጁ 😂😂😂😂😂😂😂
ኤፍሬም ወላሂ ልጁኮፊደስ አለው አብሮህ ይስራ
ኤፋ ደሞ ተጃጃልክ Prank እንደሆነ ቶሎ አትነግራትም እንዴ 😂ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው።ይሄ ፕራንክ ተመችቶኛል አላለም የተመታ ልጅ 😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😳ኤፍሬም ግን ግፍህ አያልቅም🙉🙈🙈
ልጁን ደጋግመህ አምጣልኝ ቆቅ የሆነልጅ😂😂😂
ቀሽት ልጅ ወይኔ ትወና የለለ ነው😅😅😅😅😅
ልጁ ግን ቅልጥፍ ያለ ንቅት ያለ ❤
አይ ነፂ እንዴት ነው የምጮሀው አላለችም በሳቅ ነፈርኩን 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ እድግ በልልን ሚገርም ልጅ ነው❤❤❤❤❤
ልጅ ጀግና ወይ አይሰቅ ጎበዝ ሚሰኪን ነፃነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሸልማት ይገበዉል ሊልጁ
አላሕ ጥሩቦታ ያድርስሕ ቅመም ልጁን አለማድነቅ አይቻልም የምር 1ኛ ነዉ ትወና👌👌👌
የልጁ የትወና ብቃት የሚገርም ነው እረ ይመችህ❤
አይ ነፂ ሚሲኪን እንዴት ታሳዝናለች❤❤❤❤ልጁም ደረቅ
ቡታጅራዎች ምትለዩ ፋጡር ናቹ አቤት ትብራቹ አንድነታቹ ቀናነት ብቻ እናንተን ለመግለፅ ቃል ዬለኝም ኤፋ በርቱ
ወላሂ ልጁጉድነው😂😂😂😂❤❤
በጣም ፣ደሞ፣ደረቅነዉ፣አይስቅም😂😂😅
በጣም
ለልጁ እባካችሁ ስራ ስጡት ከእናንተ አትለዩት በጣም የሰዉ ቀልብ የሚስብ ልጅ ነዉ አበረታቱት
ልጅ ገራሚ ነው ትወና ይችላል አይገልጸውም ❤❤❤❤
ጌታን ይሄልጅ በጣም ችሎታ አለው እባካችሁ ሹፉት 😂😂አድራሻውን በምን እናግኘው
ኤፍሬም በጥፊ ሚሲኪን😂😂❤❤
😂😂😂አይ፡ነፄ፡አቅለሸለሻት😂😂😂እሜገርም፡ልጅ😢አይ፡ኤፊ፡ስራህን፡ሰራህ😂😢ነፄ፡ግን፡ምልካም፡ነት፡❤❤🎉
አርግዛ ሳያያት ወድሟ ልጅሽ ነዉ አለዴ እሷስ ፕራክ መሆኑ አትነቃምዴ😂😂😂😂😂
አውነት ቅን ነሽ አግዛበር ይባርከሽ❤❤❤❤
አረ ድንቅ ልጆች ይቅረብ😂😂😂😂
ወይኔ የምትገርም ነች ግን ማርያምን ያላት ስብእና እንጀራ ይውጣልሽ❤😂😂😂😂😂
ወይኔ የሔለጂ❤❤❤
ትክክል ነኝ አላላም😅😅😅😅😅😅
ልጁ ግን የሌለ ቅመም ነው አቦ እድግ በል ፈጣሪ ያሳድግህ ንቅት ያለ ነው😍😍
ወላሂ የልጁ ችሎታ እሚገርምነው❤❤🎉🎉🎉
አቦ ይመችህ ልጁ ምርጥ ልጅ ነው ሽልማት ያስፈልጋል ጌታን
ገሪሚ ልጀ ነዉ እዉነት ስቲ ስራ ክፈትለት ምድነዉ እምመቸዉ በጣም ተሰጦ አለዉ እዉነት እደግ ዋዋዋዋዋዋዉዉዉ
Yewenet setota ygebewal yemetlu kopiter 😮😊😊
ተከትለዋትም ሄዱ😂😂😂😂
ነፃነት ወንድምሽ ምርጥ ወድም ነው ማርያም በጣም ያሥጠላል አይደብርሽም የበላይ ልሁንማለት ለውጪ እጂ ለቤትልጂ አደለም ምንም ብትናደጂ ይደብራል የምንጉነሽ
ወይኔልጁ ከተወለደአይቀር እዳተ ቅመም የሆነልጅ❤የኔ አባት እድግበል
ሰላም ለዚህ ቤት አዲሰ ነኝ ቤብዬን የመዳም ቅመሞችን ሲመርቅ ሰመቼ ነዉ የመጣሁት ቤብዬ ይመችህ
የኔ ዉድ ወይኔ የትወና ብቃቱ ፊልም አሰሪወች ይሄንልጅ አሰሩት በእመቤቴ ኤፍሬሜ ይሄንልጅ ቅመምየ የኔማር የሆነ ስራ አመቻቹለት አብረህ አሰራዉ እዊይ የኔጌታ እመቤቴ እቁምነገር ታድርስህ ስለ ሀይማኖቱ ቢማርም ቀልጣፋነዉ የመሸምደድ ችሎታዉ ድንቅነዉ ሰንበት ትምህርትቤት አስገቡቱ ኤፍሬሜ ተባበሩት
ነትስዬ የኔ ቆንጆ አይዞሺ 😭🎉🎉😂😂❤️❤️❤️❤️
ነፂዬ ያኔ የወህ አሰዘሺኝ ወለሂ ልጁ ያምገርም ነው😂😂😂
ኧረ የልጁነገር 😂😂😂ሆደነፈረ በሳቅ
አቱ አትይም ደሞ አች አትበይ😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
እኔ ያሳቀቺኝ ነፂ አተ የኔ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነህ ማለቷ ክክክክክክክ
እናቴ ነሽ ግግም ወይ ልጅ የለኝም ስታሳዝን አመማት እውነት የኔ እህት
ምነው ቢኖረን ፈጣሪዬ የለለውን ሁሉ እየሰጠሁ ባስደስት😢😢😢😢 ኤፊ በማሪያም የሆነ ነገር ስጠው❤❤❤❤
ደግ ሴት ነሸ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፂ የኔ የዋህ ከራብህ የኔ ሱቅ ነው እየመጣህ ብላ❤❤❤❤
ጥርሴ ከፍቼ ቀረው የኔ አባት ደስ ሲል ማሻ አሏህ
ጣፍጭ 🥰🥰🥰🥰የሆነልጅ የኔ አባት የሆነሠአት ሣቄመጣ እምለዉ ጠፋኝ አለ ሥጦታ ይሠጠዉ የምትሉ በ👍like
የኔቆጆ ከፍቶኝ ነበር እዴት እደሳኩኘ😂😂❤❤❤
ደግ ሴት ነሽ. ተባረክ
ልጃ ቨሌማት ያስፈልገዋል ነፄ ግን ኣሳሰሽዬ ኤፍ የስራህን ይስጥህ
የኔመልካምእህትየምርትለያለሽየኔወድ፣ነፂ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሌጁግንአለማድነቅአይቻልምየምርይለያል፣
ውይ ነፂ ሳቶልጂ እናት አረጉሽ እንዴት እዳሳቅሽኝ 😂😂😂😂 እረ የልጁ ትወና ያበደ ተዋናይ ይወጣዋል 😂😂😂 ኤፊ አበረታቱት
አይ ነፃ ፈረዱበሽ መስኪን ልጁ የሚገርም ነው😅😅😅
ወየው😂😂😂😂😂🎉❤ኤፍሬም
ይሄ ጩጬ ልጅ ትወና ይችላል
የኔ ማር ልጁ ግን 😂😂😂💋
ያመቱ ምርጥ. Prunk 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ወይ ጭከኔ አሞኘል እየለች አቀጠልከት ያስረክን ይስጥክ ወድምዮ 😂😂
ልጁት እርዱት እሸቱጋ አቅርቡት ትልቅ ተዋናይ መሆን ይችላለ
እስክ ለዛ ለድንቅ ልጅ የሆነ ስራ ይፈጠርለት ለምትሉ❤🙏
Awo wallhe 😊
እዉነት ይገበል ለልጁ
እውነት ብለሻል እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይፈጠርለት የሚገርም ልጅ
በጣም❤
ልጁ አብሮክ ይስራ የምትል👍👍👍ኤፊ ተቀጠቀጠ😂😂😂
ወይኔ ነጺ ተንፈራፈረች ጩጬው ይለያል ዋው ምርጥ አድርጎነው የተወነው ኤፍሬም የተለያዩ ሀሳቦች በመፍጠር አብሮክ እንዲሰራ አድርገው
ለልጁ ሽልማት ይገባል እግዚአብሔር 😍😍እግዚአብሔር በሞገስና በጥበቡ ያሳድግህ ❤
ይሄማ ጥበብ ጠርታዋለች ፊልም ይሰራል የሚያሰራው ስው ቢያገኝ
@@hfygggvttr5crrfxr566 እግዚአብሔር በጣም ይችላል ❤😍
አሜንያሳዴገውየኔውድ❤❤❤❤
ነፂ፣ጉድ፣ፈላ
ዮህልጅ ትልቅ ችሎታ አለሁ ኢፍሪም ስራ ስጡት ልጁ የሚገርም ነው ዋው አላህ ትልቅ ደረጃ ያርገው
ካና ማሱድ ጋራ ዎዴ ፊልም ብቃላቃል
ሚገርም ልጅ ነዉ ኤፍ ድጋሚ አምጣልን😂
ኢፍሪም ይህልጅ እርዱት ትልቅ ችሎታ አለው ዋው አደቃዋለሁ ምርጥ ትወና
ልጁ ይለያል ይሽልም የምትሉ👍👍
ልጁ ወላሂ ምርጥ ጀግና ነው ወላሂ ይሸለም የሚል ይህ ልጅ የሚል ላይክ አሳዩኝ አይ ነፃ የኔ የዋህ ሰሩልሸ አይዞሸ ያጋጥማል አቺም አድቀን ተበቀዪው 😂 ብድረ በምድር
ወይኔ ነፂ እራሱዋን ማመን አቃታት 😂😂😂 ኤፍሬም ግን ልጁን ሽልመው። ደስ ሚል ልጅ ነው።❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የልጁ ትወና ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና 😍😍😍😍💪💪💪
እሺቱ ላይ ይቅረብ የትወና የሳራ እድል ያገኛል ኤፋዬ አግዙት ይህንን ልጅ ምርጥ ብቃት ያለው ልጅ ነዉ❤
ምርጥ ሃሳብ ነው ❤️❤️
ደምሪኝ
@@jesam-oz5dh እሺ
ደሥ ሢል ንቅት ያለ ልጅ😢😢😢😢❤❤❤
ወይ ነፅየ ወላሂ አሳቅሽኝ😂😂😂
የየየየኔ ጩጨ 😢 በአላህ መገኛውን አስቀምጥልኝ ኤፊ መረዳት እፈልጋለሁ ልጁን😢
አይ የመዳም ቅመም መች እርዱኝ አለ ስንት የሚረዳ አለ 😂
ይህ ልጅ ይሸለም የምትሉ ላይክ
ነጽ ብሩክ ልጅ ነሽ ተባረኪ ግን ልጁ የሚገርም ልጅ ነዉ በትክክል የድራማ ሰዉ ነዉ
ውይኔ ነፃነት 😂😂😂😂😂😂😂ጉድ አደረጉሽ ሳቶልጅ እናት
ሊቀ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድንገተኛ አዳጋ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጨለማ ወደ ብረሃን ይጎብኘን ረድኤቱ በረከቱ ለዘላለም አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን👏
አሜን🙏🙏
Amen3
አሜን
ልጁ ጎበዝ ነው ረደት ከገኘ እንደ እዮብ ደዊት ይሆናል ❤❤❤❤
ነፂዬ አሳዝነችኝ ወላሂ😭😭🥰😘♥️❤ምግብ ከፈለክ ና አላልችም
ኤፈ ልጁን ሰረፖረይዝ አድርገው ደስ ይበለው❤😢😢
የኔማር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤❤ስራ አስጀምሩት የምትሉ🎉🎉🎉🎉
በሳቅ ገደለኝ ልጁ😂😂😂
መቼስ ነፂ ቢድዮውን ሥታየው በጣም ነው የምስቀው😂😂😂ኤፍሬም ቻለው ምቱን😂
ልጁ የሆነ ቅመም ነገር ነው የኔ ጩጭ ነገር😂😂😂
መልካም ልብ ነሸ ያለሸ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይባርክሸ ❤❤❤
የኔሚስኪን ነፂ ስታሳዝን🎉❤
ማነው ኤፍሬምን መልኩ አቋሙ ወንዳ ወንድነቱ ሚመቸው በነገራችን ላይ የሰፈሬ ልጂነው❤❤
የልጅን ችሎት ሳላደቀው አላልፍም የኔ ጌታ እስኪ ከሱ የተሻለ ስራ ፍጠሩለት ❤❤❤ኤፊ
ምስኪን ነፂ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤
እባክህ የሆነ ነገር አድርግለት
ልጁ ሀይለኘ ነው መዞሩን ትቶ ኤፍሬም ከታ ዩቱብ ይስራ አሲብላት
ልጁ ግን ይደነቃል😂😂😂😂
ልጁግንይችላል ፈጣሪይጨምሪለት
እውነት እናት የለው ግን አስለቀሰኝ እናቴነሽ ብሎ ሲያቅፊት መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤❤ማሻአላህ ለስለመግባርሽ ከምር ጎበዝ ነሽ
ዎየን 😂😂😂ናፅ የኔ ምስኪን ❤️❤️❤️❤️❤️ልጁ ግን ❤️❤️❤️እፍ 🙆♂️🙆♂️
ኤፍሬም አረ ተው ግን በቃ ልጁን በጣም አራዳ ነው ነፂነት እናመሰግናለን መልካም እህቴ ነሺ ጎበዝ ❤❤❤
እውይ አፋ ደስ ሲል የሚንከባከበው ቢያገኝ ትልቅ ቦታ ይደርሳል❤❤❤❤❤❤
ይህ ሱቅ የኛ ነው አላለም 😂😂😂😂
😂😂😂😂
ልጅ ጀግና ነዉ እውነት ይቻላል ነፂዬ መቻ ነዉ አላለችም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ይሄ ሱቅ ሁሉ የኛ ነው አላለም ወይኔ ልጁ 😂😂😂😂😂😂😂
ኤፍሬም ወላሂ ልጁኮፊደስ አለው አብሮህ ይስራ
ኤፋ ደሞ ተጃጃልክ Prank እንደሆነ ቶሎ አትነግራትም እንዴ 😂
ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው።
ይሄ ፕራንክ ተመችቶኛል አላለም የተመታ ልጅ 😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😳ኤፍሬም ግን ግፍህ አያልቅም🙉🙈🙈
ልጁን ደጋግመህ አምጣልኝ ቆቅ የሆነልጅ😂😂😂
ቀሽት ልጅ ወይኔ ትወና የለለ ነው😅😅😅😅😅
ልጁ ግን ቅልጥፍ ያለ ንቅት ያለ ❤
አይ ነፂ እንዴት ነው የምጮሀው አላለችም በሳቅ ነፈርኩን 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ እድግ በልልን ሚገርም ልጅ ነው❤❤❤❤❤
ልጅ ጀግና ወይ አይሰቅ ጎበዝ ሚሰኪን ነፃነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሸልማት ይገበዉል ሊልጁ
አላሕ ጥሩቦታ ያድርስሕ ቅመም ልጁን አለማድነቅ አይቻልም የምር 1ኛ ነዉ ትወና👌👌👌
የልጁ የትወና ብቃት የሚገርም ነው እረ ይመችህ❤
አይ ነፂ ሚሲኪን እንዴት ታሳዝናለች❤❤❤❤ልጁም ደረቅ
ቡታጅራዎች ምትለዩ ፋጡር ናቹ አቤት ትብራቹ አንድነታቹ ቀናነት ብቻ እናንተን ለመግለፅ ቃል ዬለኝም ኤፋ በርቱ
ወላሂ ልጁጉድነው😂😂😂😂❤❤
በጣም ፣ደሞ፣ደረቅነዉ፣አይስቅም😂😂😅
በጣም
ለልጁ እባካችሁ ስራ ስጡት ከእናንተ አትለዩት በጣም የሰዉ ቀልብ የሚስብ ልጅ ነዉ አበረታቱት
ልጅ ገራሚ ነው ትወና ይችላል አይገልጸውም ❤❤❤❤
ጌታን ይሄልጅ በጣም ችሎታ አለው እባካችሁ ሹፉት 😂😂አድራሻውን በምን እናግኘው
ኤፍሬም በጥፊ ሚሲኪን😂😂❤❤
😂😂😂አይ፡ነፄ፡አቅለሸለሻት😂😂😂እሜገርም፡ልጅ😢አይ፡ኤፊ፡ስራህን፡ሰራህ😂😢ነፄ፡ግን፡ምልካም፡ነት፡❤❤🎉
አርግዛ ሳያያት ወድሟ ልጅሽ ነዉ አለዴ እሷስ ፕራክ መሆኑ አትነቃምዴ😂😂😂😂😂
አውነት ቅን ነሽ አግዛበር ይባርከሽ❤❤❤❤
አረ ድንቅ ልጆች ይቅረብ😂😂😂😂
ወይኔ የምትገርም ነች ግን ማርያምን ያላት ስብእና እንጀራ ይውጣልሽ❤😂😂😂😂😂
ወይኔ የሔለጂ❤❤❤
ትክክል ነኝ አላላም😅😅😅😅😅😅
ልጁ ግን የሌለ ቅመም ነው አቦ እድግ በል ፈጣሪ ያሳድግህ ንቅት ያለ ነው😍😍
ወላሂ የልጁ ችሎታ እሚገርምነው❤❤🎉🎉🎉
አቦ ይመችህ ልጁ ምርጥ ልጅ ነው ሽልማት ያስፈልጋል ጌታን
ገሪሚ ልጀ ነዉ እዉነት ስቲ ስራ ክፈትለት ምድነዉ እምመቸዉ በጣም ተሰጦ አለዉ እዉነት እደግ ዋዋዋዋዋዋዉዉዉ
Yewenet setota ygebewal yemetlu kopiter 😮😊😊
ተከትለዋትም ሄዱ😂😂😂😂
ነፃነት ወንድምሽ ምርጥ ወድም ነው ማርያም በጣም ያሥጠላል አይደብርሽም የበላይ ልሁንማለት ለውጪ እጂ ለቤትልጂ አደለም ምንም ብትናደጂ ይደብራል የምንጉነሽ
ወይኔልጁ ከተወለደአይቀር እዳተ ቅመም የሆነልጅ❤የኔ አባት እድግበል
ሰላም ለዚህ ቤት አዲሰ ነኝ ቤብዬን የመዳም ቅመሞችን ሲመርቅ ሰመቼ ነዉ የመጣሁት ቤብዬ ይመችህ
የኔ ዉድ ወይኔ የትወና ብቃቱ ፊልም አሰሪወች ይሄንልጅ አሰሩት በእመቤቴ ኤፍሬሜ ይሄንልጅ ቅመምየ የኔማር የሆነ ስራ አመቻቹለት አብረህ አሰራዉ እዊይ የኔጌታ እመቤቴ እቁምነገር ታድርስህ ስለ ሀይማኖቱ ቢማርም ቀልጣፋነዉ የመሸምደድ ችሎታዉ ድንቅነዉ ሰንበት ትምህርትቤት አስገቡቱ ኤፍሬሜ ተባበሩት
ነትስዬ የኔ ቆንጆ አይዞሺ 😭🎉🎉😂😂❤️❤️❤️❤️
ነፂዬ ያኔ የወህ አሰዘሺኝ ወለሂ ልጁ ያምገርም ነው😂😂😂
ኧረ የልጁነገር 😂😂😂ሆደነፈረ በሳቅ
አቱ አትይም ደሞ አች አትበይ😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
እኔ ያሳቀቺኝ ነፂ አተ የኔ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነህ ማለቷ ክክክክክክክ
እናቴ ነሽ ግግም ወይ ልጅ የለኝም ስታሳዝን አመማት እውነት የኔ እህት
ምነው ቢኖረን ፈጣሪዬ የለለውን ሁሉ እየሰጠሁ ባስደስት😢😢😢😢
ኤፊ በማሪያም የሆነ ነገር ስጠው❤❤❤❤