🔴የEBSTV ቅዳሜን ከሰዓት አሳዛኝ ወጣት መጨረሻ እና ማስተዋል ወንደሰን - ቤተሰብ ፍለጋ | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ค. 2023
  • ዳሎል ገበያ የወንዶች ልብስ t.me/dallolgebeya
    ዌብሳይት www.dallolgebeya.com
    🔴የEBSTV ቅዳሜን ከሰዓት አሳዛኝ ወጣት መጨረሻ እና ማስተዋል ወንደሰን - ቤተሰብ ፍለጋ | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 972

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว +19

    እናቱ ባለመሆኗ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 💃💃💃💃🥀🥀🥀🥀

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 ปีที่แล้ว +8

    የወለደ ሁሉ እናት እንደማይሆን ጥሩ ማስረጃ ናት ሴትየዋእንኳንም ያልወለደችው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 ปีที่แล้ว +22

    እመነኝ እውነተኛ ልጇ እንኳን ይህንን ካየ ወደሷ እናቴ ናት ብሎ አይሄድም ሴትየዋ የሷ ስላልሆነ የተሰማቸው ደስታ በህይወታቸው ዘመን ተሰምቷቸው የሚያውቅ አይመስለኝም

  • @ytfg-cr5hd
    @ytfg-cr5hd ปีที่แล้ว +101

    እንኳንም እናቱ አልሆነች በጣም ደስ ብሎኛል እህቱ ነኝ ብላ የመጣችው እህቱ ብኮን ምኞቴ ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      በ tik tok እናቱ ባልሆነች የሚሉ ብዙ ሳይ ማየት ፈራሁ አላየሁም ቪድዬ እህቱ ተገኘች ሲባል መጨረሻ ላይ የመጡት አየሁ አለቀስኩ ቀጥዬ ያችን መጥፎ ሴትዬ 😈አየሁ

  • @user-lx5wk3km2r
    @user-lx5wk3km2r ปีที่แล้ว +18

    በሽተኛም ቢሆን የራስ ነው አይባልም 😭😭😭😭😭😭😭 እማማ ነገ የእርሶ ልጅ በምን አይነት ሁኔታ እንደሚያገኙት አይታወቅም

  • @sarem4492
    @sarem4492 ปีที่แล้ว +41

    በሂወቴ ያዘንኩት የፀለይኩበት ይህቺ እናት ልጅ ፈልጋ መታ ያለንበትን ዘመን በደንብ የገለፀችበት ክፉ ሴት በፈጣሪ እናቱ አታርጋት ብዬነበር የፀለይኩት !! እግዚያብሄር ይመስገን አላደረጋትም ! ወንድሜ ብላ ለመጣችው የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ወንድምሽ ከሆነ ያድርግልሽ ካልሆነም ወንድምሽን ያገናኝሽ 👏 መፅናኞ ሆነሽን አብረንሽ አልቅሰናል በደስታም ፈጣሪ ይሙላን ! ቅዳሜን በጉጉት እንጠብቃለን !👏.

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว +1

      ታውቃታል፡እናት፡እዴት፡ልጃን፡ታጣለች፡አህዮች፡ናችሁ

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 ปีที่แล้ว +1

      @@Chaltuko-ol5wc ስድብሽ. ለራስሽ. ይሁንና. እናት ባትሆንስ ሰይጣናዊ ተግባር ማሳየት አለባት? ሀብታም ልጅ ነበር የምትጠብቀው ? እውነተኛ ልጇ እንኳን ካሁን በኋላ እናቱ እንኳን ብትሆን እናቴ አይላትም ምክንያቱም ጥቅመኛ ስለሆነች።

    • @eskedarmulaw3114
      @eskedarmulaw3114 ปีที่แล้ว

      Awo ehetu behonech azagn nate

    • @emmushet
      @emmushet ปีที่แล้ว

      በግድ ልጅሽ ነው ብለው አመጡባት እንጂ እሷም ልጇ እንዳልሆነ ሆዷ ነግሯታል። እሱም ኤፍሬም ነኝ ስንታየሁ አይደለሁም ብሏል። ሴትየዋን ለምን እንደጠመዳችኋት አልገባኝም። ለማንኛውም ትክክለኛ ልጇን እንድታገኝ መድኃኒያለም ይርዳት።

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 ปีที่แล้ว +1

      @@emmushet የሰው ልጅ ምንም ቢጎሳቆልም ልጇም ባይሆንም እንደዛ አይነት ስሜት ማሳየት አልነበረባትም ምንም ርህራሄ አላሳየችውም ሰው ሁሉ የፈረደባት ለምን ይመስልሻል? በኋላ የመጡት ግን ወንድም ይሆን እንኳን ሳየውቁ በሰዋዊነት እንዴት እንደሆኑ ማየት ነው እውነተኛ ልጇ እንኳን በስራዋ ደስተኛ አይሆንም ካየው ማለት ነው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ለዚች ሴትዮ ልጄ እንዳለች ትሙት አታግኘው ብየ ነው የተመኘሁላት አውሬ አይገልፃትም በዚህም አላበቃችም እህት ነኝ ብላ የመጣችውን ልጅ እንኳን ደስ አለሺ በሺተኛም ቢሆን ብላት ነው የሄደችው ስትወጣ አይታችሁዋታል እነዴት በችኮላ እንደወጣች በንግግሬ ትናደዱ ይሆናል ሴትዮዋ በኔ ግምት የበለጠ እርግመማን ይገባታል

  • @FHM000
    @FHM000 ปีที่แล้ว +11

    ልጇ ባለመሆኑ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ እህቱ ነኝ ብላ የመጣችዉ አላህ ያግዛት ወንድምዋ እንዲሆን

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 ปีที่แล้ว +30

    እኔም እናቱ ባለመሆናቸው ደስ ብሎኛል እግዜርን

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      እካን፡ደሳለሽ፡እሳም፡ልጃአለመሆኑን፡አውቃለች

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +43

    በሽተኛ ቢሆንም ስትል ልቤ ሰበረችው እቺ አረመኒ😢😢😢😢😢

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว +1

      ምናባታችሁ፡ምንቢሆን፡ልጃን፡ታጣለች

    • @rahmaalewi8209
      @rahmaalewi8209 ปีที่แล้ว +3

      አዎ የውስጧን ተናገረች ይቺ ባለጌ

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      @@rahmaalewi8209 ልጃን፡አጣች፡እናት፡ምታርገው፡ትዘለው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว

      ​@@rahmaalewi8209😢😢😢😢😢😢

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +41

    ቀላላል ተናደናል እንድ 😢 ልጇ እራሱ ይህን ፕሮግራም አይቶ እናቴ ናት ብሎ የሚመጣ አይመስለኝም 😢😢😢

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ትናንት እንዳንቺ ነው ያልኩት

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      አይምጣ ያረብብብብብ

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንደዛ ነዉ እማስበዉ

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      ምታርገው፡ልጃአደለም፡አውቃለች

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      ተቃጠይ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e ปีที่แล้ว +12

    እቺማ ለማንም እናት አትሆንም ጥቅመኛ ነች አስመሳይ ሴት እንኳን እናቱ አልሆነች💔 እግዚያብሔር ቤተሰቡን ያገናኘው😢😢😢

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g ปีที่แล้ว +4

    ኤ ወላህ በጣም የምትገርም እናት ናት በጣም ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር እንኳን ልጇ አልሆነ አልሃምዱሊላህ
    የኔ ናት በጣም ታሳዝናለች አላህ የልጂቱ ወንድም በሆነ

  • @K-Arsema
    @K-Arsema ปีที่แล้ว +20

    ከውጭ የመጣ ቢሆን ኖሮ ተሳስቷል ድጋሚ DNA ይሰራልኝ ይሉ ነበር

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw ปีที่แล้ว +27

    😢😢😢 ያደላቸዉ ታሞ ሲያዩ ባልወልድህም ልጄ ነህ ብሎ ለነፍሴ ብሎ ይወስድ ነበር አነጋገሯ የእንጀራ እናት ነዉ እምትመስል😢😢!!! ወንድሜ ያለችዉ ግን ፈጣሬ ወንድሟ እንዲሆንላት በየእምነታችንን እንፀልይ ደሞ ያሳዘነችኝ እናቴ ከአፈር መጥታ አትወልድልኝ ስትል😢😢😢😢በእንባየም አላዘዝኩበት !!!

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      ልጃን፡ነውኮ፡ምትፈልገው፡ልጃን፡ነውኮ፡ምትፈልገው፡ልጃ፡እዳልሆነ፡ውስጣ፡ነግራ ታል፡አህዮች

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 ปีที่แล้ว +11

    እኳንም እናት አልሆሽ 😢😢😢😢 ልጅዬዉ ካለህ በሂወት ባለህበት ሰላም ሁን እጅ አትገኝ ድግልን ተደበቅ ይች አዉሬ😢😢

  • @user-rj2ey5pb4n
    @user-rj2ey5pb4n ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት እኔ ሰዉ እንደዚች እንደሴትዮ ጠልቸ አላዉቅም። በጣም ክፉ ሰዉ ናት ከደስታዋ በላይ ያናደደኝ ንግግሯ ነዉ።ይች የኢትዮጵያዊያንን እናት አትወክልም።አላህ ለዚችኛዋ ወንድሟ ያድርግላት ያረብ

  • @zuzuandashu
    @zuzuandashu ปีที่แล้ว +6

    ሴትየው መጥፎ እንደሆነች ታስታውቃለች ልክ አያቴን 😢😢😢💔💔 ልጁን ግን አላህ ጤናውን ይስጠው። ቤተሰቦቹንም አላህ ያገናኝው😢😢😢

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም እናቱ አልሆነች ደስ ብሎኛል እህቱን ግን እግዚአብሔር ይርዳት ወንድሟ ያድርግላት ባይሆንም እንኳን ወንድሟን ያገናኛት እንደዚህ አይነት ጨካኝ እናት ተብዬ ስላየሁ አዝኛለሁ በጣም የኔ እናት እንኳን የራሷን የሰው ልጆች ነበር ከእኛ ጋር እንደራሷ አድርጋ የምታሳድገው💔💔💔 እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 ปีที่แล้ว

    ዳሎል ተባረክ ይች አረመኔ ሴት በጣም ታናድዳለች ልጇ ባይገኝ ከተገኘም ደሀ ቢሆን ለሶስተኛ ጊዜ ሌላ ድራማ ታሳየናለቾ አርቲስት ናት ሀብታም ፈላጊ ናት አይሳካላት ትክክለኛ አስተያየት ስላቀረብህ ለአንተ ክብር አለኝ

  • @nefisa70
    @nefisa70 ปีที่แล้ว +9

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም እናት አልሆነችም ደሥ ብሎኛል

  • @birkealinama5081
    @birkealinama5081 ปีที่แล้ว +6

    ባይዘው እናቱ ባለመሆኑዋ በጣም ደስ ብሎይይና 😢😢😢

  • @batebety4455
    @batebety4455 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም እናቱ አልሆነቺ በጣም ነው ደስ ያለኚ ለምን ምንም አታደርግለትም ይቺ እናት አይደለቺም

  • @samuel_arse
    @samuel_arse ปีที่แล้ว +9

    አሁን ዳሞ ወንድሜ ነው ብለ ለመጠችው ሴትዮ የእውነት እንዲሆን ተመኘው😢

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እንኳን አልሆነ ልጄባይሆን እንኳን ምን አለ የእናት አንጀት እኮ ለጎረቤትም ልጅም ይራራል እንደዚህ አይነት እናት አለ በጣም አሳፋሪ እናት ናት የእናት ወግ የላትም 😢

  • @shinodatube
    @shinodatube ปีที่แล้ว +34

    ሰላም በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን🙏💝

    • @kemkemyoutube
      @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว +2

      Amen 3❤

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ስንት አይነት ሰው አለ አንዳንዶቹ እናቱ እንኳን ባልሆን እንዴ ልጄ አየዋለሁ የሚሉ አሉ እንኳንም እናቱ አልሆኑ

  • @habibah9637
    @habibah9637 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጸሎት ነዉ እዳይሆን ያረገዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ደሥ ብሎኛል አለመሆኑ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      ትክክል 🙏 ፈርቼ አላየሁም ሁሉም በአንድ አፋ እናቱ ባልሆነች ሲሉ በtik tok በቃ ማየት ፈራሁ በጣም ሚያሳዝን ጉዳይ ነው ብዬ የመጨረሻዎቹን አየሁ

  • @fayza703
    @fayza703 ปีที่แล้ว +8

    ይችን ሴትዮ ልጁዋን የነሳት የልቡዋን ነቀርሳነት አይቶ ነው እንኩዋን ልጁዋ አልሆነ።😢😢

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc ปีที่แล้ว

      ሂጂ፡አህያ፡ምታርገው፡ልጃአለመሆኑን፡ውስጣ፡ነግራታል፡

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ዳሎል ምነው እየጠፋቹ ነው በሰላም ነው ❤ ሴትየዋማ ጤነኛ አትመስለኝም ልቦና ይስጣት አቃጠለችን እኮ 😢😢ልጇም ቢሆን አውጥታ ነበር ምትጥለው

  • @zerwaalemu1928
    @zerwaalemu1928 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ይሄን አይቶ ልጇ እራሱ አይመጣም 😢😢😢😢 እንኳን አሎነ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ሲያነሳ ሰው አይጥልም

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +10

    አሁን የቀረቡት ቤተሰቡ በሆኑ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ።

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 ปีที่แล้ว +2

    ልጄ ብላ የመጣችው እናት እውነተኛ ልጇ ጥሩ ሁኔታ ላይ ቢገኝ እንኳ ለጥቅሟ ብላ እንደምትቀርበው ስለሚያውቅ ማግኘት አይፈልግ ይሆናል " መውደቅ ማለት ይሄ ነው " እንኳንም እናቱ አልሆነች ድጋሚ አውጥታ ትጥለዋለች 😢

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የባለ ብሉቱ ሀሀሀሀሀሀ ደግ አደረገችው የኢትዮ ወንዶች አብደዋል ሴትዮዋን ልቀቋት ኔሮዋን ትኑርበት

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም እናቱ አልሆነች በጣም ደሰ ቡሎኛል

  • @user-sm3vc9jm6v
    @user-sm3vc9jm6v ปีที่แล้ว +3

    አረ እደዚች አይነት እናት እንኳንም እናቱ አልሆነች እሷማ ብር ያለው መስሏት ነው

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d ปีที่แล้ว +6

    እኮንም እናቱ የልሆናች

  • @user-qf4gu8dt9y
    @user-qf4gu8dt9y ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ከሌለክ የለህም ከባድነው እኔም እራሱ እንኳን እናቱን አልሆነች ማርያምን

  • @almaze214
    @almaze214 ปีที่แล้ว +1

    ፀሎቴ ገና ዛሬ ተሰማልኝ
    እንኳነ እናቱ አልሆነች
    ልጇ እራሱ ቢአይ አይመጣ የናቱ ክፋት አገቱን ነዉ የሚአስደፋዉ

  • @wintakibreab6199
    @wintakibreab6199 ปีที่แล้ว +3

    ሜዲን ቻይና እና የወንዶች ጉዳይ በጣም ነው ምወዳቸው

  • @F_s_s11
    @F_s_s11 ปีที่แล้ว +5

    የወንዶት ጉዳይ እና ሜድ❤

  • @user-xx4iz9sf9f
    @user-xx4iz9sf9f ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልቤን ነው ያደማችው ኢቺ ስትዮ እንኳንም እናቱ አልሆነች

  • @indianuritube8617
    @indianuritube8617 ปีที่แล้ว +1

    የዚች ዓይነት እናት የልጅን ጣዕም አያውቁም ልጅ የጠፋበት ሰው አያማርጥም የሁሉም ልጅ ልጁ ነው የሷ ልጅ ሆነም አልሆነም ሀዘኗ መቀጠል ነበረበት ልጇ ቢመጣም የናትነት ፍቅር ያላት አይመስለኝም በዚህ ሁኔታዋ ኢቢኤስ መልሶ ሚያቀርባት አይመስልም ልጇም ቢመጣ በእናቱ ያፍራልም ያዝናል

  • @nefisa70
    @nefisa70 ปีที่แล้ว +4

    የቀጣዩ ተመኘሁላት ያረብ ያርግላት

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      😘እንሻአላህ እኔማ የመጀመሪያዎቹን tik tok ሳያቸው ሙሉውን ፈራሁ ማየት በመጀመሪያዎቹ ልቡ የተሰበረ መሰለሽ በመጨረሻዎቹ ቢሆኑ በጣም ፈልገውታል ስፍስፍ ነው ያሉት

  • @linguafranca7854
    @linguafranca7854 ปีที่แล้ว +11

    በዚህች ሴትዮ ያላዘነ የለም። ኣዲሶቹን ቤየሰቦች የነሱ ባረገላቸው ፈጣሪ። ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ። 😢😢

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 ปีที่แล้ว +1

    Tigrawy Tigray hizb yeleyal minlew bemeknyat new egna ormowoch we love and respect Tigrians people

  • @Apfሀ12
    @Apfሀ12 ปีที่แล้ว

    Hasabh betam arif new bro

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 ปีที่แล้ว +5

    ምን ፈክጋ እንደመጣች ልጇ ባለመሆኑ ተደስታለች እህቱ ነኝ ያለችው ብትሆን ደስ ይለኛል

  • @AlsiaAlsia
    @AlsiaAlsia ปีที่แล้ว +3

    እንኳን እናቱአልሆነች 😭😭😭😭ግንእሷፈጣሪ ይያት

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 ปีที่แล้ว +1

    ዳሎል እህታችንን የት አረካት አንዳዴም አብራችሁ ታዬ አሳየን በአዲሱ ቤት አዲስ ህይወት እጠብቃለሁ መልካም-------ይሁንላችሁ ሰረዙን አንተው ሙላው መልካም ግዜ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o ปีที่แล้ว +2

    እግሬ አውጭኝ ብላ እኮ ነው ብን ያለችው 😅😅😅

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ደስ ብሎኛል እናት ባለመሆኖ በጣም ጨካኝ ናት😮

  • @user-od4qz5sy4z
    @user-od4qz5sy4z ปีที่แล้ว +7

    በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም ደስ አለን እንኳን እናት አሎነችም ።ኑትዬ ሚሪ የት ገባችን ግን በሰላም ነዉ ።

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s ปีที่แล้ว +2

    እንኮን እናቱ አልሆነች
    ልጅሽ ባታገኝ ጥሩ ነው ጨካኝ የሄን እያየ እንዴት ይመጣልሻል ልጅሽስ
    እውነተኛ ፍቅርየሰጠችሁ የትግራይ ልጅ ናት
    ሓውኪ ንክከውን ተስፋ ይገብር ማዓረይ ንብዓትኪ ፈጣሪ ይቀበልኪ

  • @user-hm6rd4kv5k
    @user-hm6rd4kv5k ปีที่แล้ว +2

    ሴትዮዋን ደግሜ ማየት አልፈልግም ልጁ ግን እንዴት እንዳሳዘነኝ ፈጣሪ ይማረው

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya ปีที่แล้ว +32

    ትግራይ ህዝብ ፍቅር ነው በእውነት እንኳን ለቤተሰባቸው ዩንቨርሲቲ ሊማር የሄደም እናቶች ናቸው

    • @gyhj7464
      @gyhj7464 ปีที่แล้ว +1

      እረ በፈጣሪ የናቲ ስልክ ፈሊጌ ነበር የትግራይ ልጅ ነኝ እህቴ ታማ እእ ኣለች

    • @sawsanaraya
      @sawsanaraya ปีที่แล้ว

      @@gyhj7464 ማነው ናቲ ይቅርታ ስለማላቀው ነው ይቅርታ ንገሪኝ ልጠይቅልሽ

    • @woyneshetali4472
      @woyneshetali4472 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው በእነዚህ ሰዎች አረጋገጥኩ

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 ปีที่แล้ว

      Demo manenetu kayu kaweku new yemetut ye Tigray sewoch be tseyefut hedbku nber

    • @solianakonjo
      @solianakonjo ปีที่แล้ว +5

      ለዛ ነዉ ልጆቿን መርቃ ሴት ለመድፈር የላከችዉ ምንረሳዉ መስሏችሁ ነዉ

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ዘመዴ ጎረቤቴ አልሆንሽ ስትወጪ ምን እንደሚያጋጥምሽ ሳታውቂ የሱን በሽታ አወራሽ

  • @nefisa70
    @nefisa70 ปีที่แล้ว +2

    ሌላጊዜ ቢሆን አይጨበጨብም ደሥታ ሢሆነ ነው የሚጨበጨበው

  • @mennawondim6136
    @mennawondim6136 ปีที่แล้ว

    ደግ አረገችው😂😂😂

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f ปีที่แล้ว +3

    ያቺ ሴትየዉ ኣትረባም ምናለበት እነዛ ከሃላ የመጡ ቤተሰቦቹ በሆኑ😢

  • @fikiryaashye2033
    @fikiryaashye2033 ปีที่แล้ว +3

    አትፍረድ ወንድሜ መልካም ስነምግባር እናት የመሆንና ያለመሆን ጉዳይ አይደለም ኑቲ በየቤቱ ስንት አይነት ሰዎች አለን መሰለህ?

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ለምን ብትሉ መስቀል ካንገቱ አይቸ አላውቅም ነበር ፡፡ እንዴት እንዳማረብህ❤

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ታዝበኻል

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i ปีที่แล้ว +6

    ጉበዝ ጉበዝ ጉበዝ ነሸ ብልቱን መጉትትት እኔ አድንቅሻለው እኔም እዳንቼ ባደርኩት ቆጨኝ አገበገበኝ ዝንብዬ በመውጣጤ ግን ልጄን ይዠነው የወጣውት ያንቼን ሰሰማ አሰደሰትሸኝ ጀግናብየሻለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ልጇ ይሄን ቢያይ ያለበትን ሁኔታ አይቶ እናቴ ሞታለች ብሎ ሚኖር ነው ሚመስለኝ😢

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      እኔም ያሰብኩት እንዲ ነው

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว

    ማዳበርያ አለወይ ማሳደጊ አላለም 😂😂😂።
    ሴቷስ የት ሔደች

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae4205 ปีที่แล้ว

    Dalul keep going 🇪🇷❤ good job wendmie. Beunet elhalew tiru beteseb yagengal liju🙏

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 ปีที่แล้ว +5

    እሷም እናት ባለመሆኗደስ ብሏታል😢😢

  • @degifebeyene2152
    @degifebeyene2152 ปีที่แล้ว +3

    የወንዶች ጉዳይ እና ሜድ እን ቻይና ❤❤❤

  • @WafManda
    @WafManda ปีที่แล้ว +1

    The background is lit 🔥😮

  • @user-yk8xo2uf5c
    @user-yk8xo2uf5c ปีที่แล้ว

    በጣምምምም ይከብዳል

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x ปีที่แล้ว +5

    ሲመስለኝ ልጅሽን ዉጭ ሀገር አየነዉ ሲሏት ነዉ 😢

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 ปีที่แล้ว

      ሊረዳት ፈልጋ ነው ድቄም እናት

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l ปีที่แล้ว +2

    ❤❤🙏

  • @myethiophia6396
    @myethiophia6396 ปีที่แล้ว +1

    የወንዶች ጉዳይ እና ታስጨርሽኛለሽ❤

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልክ ነህ ይቺ እናት አደለችም

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 ปีที่แล้ว +3

    የወንዶች ጉዳይ እና ሜዲን ቻይና

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 ปีที่แล้ว +4

    ልቤ ጨስ በኣኝህ እናት ልጅ ፈላጊ አይይይይ ወንድሜ ይሆናል ብለሽየመጣሽ እህት አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ያለው ይሆናል

  • @bizubizu5058
    @bizubizu5058 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እናቱ አልሆነች በጣም ታናድዳለቺ

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 ปีที่แล้ว +2

    እኔጃ እዳልሰድባት እናት ናት በጣም ነውግን የተናደድኩባት በሽተኛ አይባልም ምን እደምላት አላቅም 😮😮😮😮እፍ ያቺ እህቱ ብቶን የጀራ እናቴ ልጅ አታ እየተከራተተች ሰርጀሪ ሁላ ሞክራለች ሳን ብታይ ቲቪ ምትሰብር ነው ሚመስለኝ

  • @estifhabeshawi1745
    @estifhabeshawi1745 ปีที่แล้ว +2

    የወንዶች ጉዳይ እና ሜድ እን ቻይና

  • @hayatsaeid8880
    @hayatsaeid8880 ปีที่แล้ว +15

    ትግሬዎች ፍቅር 💛❤

  • @user-vm9bj3qn1m
    @user-vm9bj3qn1m ปีที่แล้ว

    Well come bro
    የወንዶች ጉዳይ እና ሜድ ኢኒ ቻይና

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 ปีที่แล้ว

    Elelele enkon enato yalhonechi lejwame aygegnelat 🙏

  • @user-ed5dh4tk9f
    @user-ed5dh4tk9f ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እንኳንም አልሆነቺ እኔ ደስ ብሎኛል ባልመሆኖ

  • @Nani-cy2ie
    @Nani-cy2ie ปีที่แล้ว +1

    በግድ ለመሳቅ ስትሞክር አሳቀከኝ😅😅😅😅😅

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae4205 ปีที่แล้ว

    Lijua enkan bigeng endet new mimetalat gn echi ma ye enat megelecha atihonim fetari yirdow engdi 🙏❤️🇪🇷

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እናቱ ስላልሆነች😢🙏 ዉድ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ😪💔🙏

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y ปีที่แล้ว +1

    በጣም ክፍ ስው ነች ልጅዋ እራሱ ቢገኝ እራስ አይመጣም ታዝበዋታል ልጅ ስይሆ ብር ነው የፈለገች😢😢😢

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ปีที่แล้ว

    በጣም የገርማል እንኳን አናት አልሆነች

  • @binyam943
    @binyam943 ปีที่แล้ว +2

    እስር ቤት ያለችው ድምፅዋ በጣም ቆንጆ ነው በድምፅ ስራ ቢፈለግላት

  • @askaldesalegn2215
    @askaldesalegn2215 ปีที่แล้ว

    እንደኔ ታዝበሀታል! በጣም ገርማኛለች!

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l ปีที่แล้ว


    የዚች ሴትዮ ነገርማ ተከድኖ ይብሰል አላህ ቀልብ ይስጣት ለማንኛውም እንኳንም ልጇ ያልሆነ

  • @HaymanotTeka-sy8rw
    @HaymanotTeka-sy8rw ปีที่แล้ว

    Dege adergeshiw😂😂😂😂

  • @sekatehalom
    @sekatehalom ปีที่แล้ว

    ሠላም ብሮ ሜድ እና ተወዳጁ የወንዶች ጉዳይ

  • @senaytzeleke755
    @senaytzeleke755 ปีที่แล้ว

    Ywedoche guday ❤ tasechershenalshe ❤

  • @mikiyasyisma3871
    @mikiyasyisma3871 ปีที่แล้ว

    Ere ante swe "dalol media nweeeeeeeee" setl soundu betam yastlal

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 ปีที่แล้ว +2

    እንኮንም ልጆአልሆነ😭😭😭

  • @nomore8101
    @nomore8101 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስቀያሚ ሴት ናት🙄 እናት ለማለት ድፍረት የለኝም ምንም አይነት ቃል የለኝም ለዚች ሴት ምንም ይቅርታ አያስፈልግህም ሐቁን ነው የተናገርከው ወንድሜ ቅጥል ነው ያረገችኝ አምላኬ ሆይ የምጠብቀው ልጅ ዳያስፖራ ነው የለም😂😂😂😂

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

    Yewadiochi guday❤❤❤