በኢትዮጵያ የተጀመረው ዲጂታል መገበያያ ወዴት እያመራ ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    / 100083000635199
    #gofund.me/3b1c... ይህንን_ሊንክ_በመጫንና#ለሌሎችም_በማጋራት# ከጎናችን ይሆኑ ዘንድ_በጌታ ፍቅር_እንጠይቃለን።
    የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ አገልግሎት ታዳምያንና አጋር ቤተሰቦች በርካቶቻችሁ የቀጥታ ሥርጭት እንድናደርግ እያበረታታችሁን ስላለ የእናንተ ድጋፍ ስላስፈለገን የሚድያ ማስፋፍያ ማቴርያሎች ስለሚያስፈልገን ድጋፋችሁን እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። በዚህ በጎፈንድሚ ፕላትፎርም የቻላችሁትን ያህል እንድትደግፉን እንጠይቃለን።

ความคิดเห็น • 77

  • @fillmonleake
    @fillmonleake ปีที่แล้ว +18

    የምጽኣቱ ኣዋጅ ነጋሪ እግዚኣብሄር ይባርካቹ በኣገልግሎታቹ ብዙ ነው የምንጠቀመው

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว +14

    በመጀመሪያ ማ ራ ና ታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ነገር ግን የሰለጠኑ ሀገሮች አይምሮ የጎደላቸው ናቸው በቃ እግዚአብሔር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው ነው ፀልዩ ጌታ በደጅ ነው እንንቃ ጌታ ሲመጣ ተኝተን እንዳያገኝን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +2

    በብዙ ተባረኩ እውነት ይሄን ፕሮግራም ሳይ ጌታን እናፍቃለሁ ቶሎ መጥቶ ከድካማችን ይገላግለን

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ይባርካችሁ የምፅሃት አዋጅ ነጋሩ አቅራቢ ወንድማችን ብስራት ሌሎችም በስውር ይህን ፕሮግራም በተለያየም መንገድ የምታገለግሉ ሁሉ ጌታ ዘመን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ያብዛላችሁ ተባረኩ ማራናታ ጌታ ሆይ ና እንላለን ❤❤❤❤

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 ปีที่แล้ว +2

    ያባቴ ልጆ እስከዛሬ ስከታተልህ አስተያየት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ጠቅለል አድርጌ አፉ ማር ብየሀለሁ ዘመንህ ተባርኴል ለትውልድ በረከት ሁን ሻሎም

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን ብስራት ታደሰ ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
    አበራቹሁ በሁሉ ዘርፍ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩልን 🙌🙌🙌🙌አዎ እንነቃ እናነቃቃ 🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏄🏄🏄🏄🏄🏄

  • @abichagirma7885
    @abichagirma7885 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትም የምፅዓት አዋጅ ነጋር ትክክለኛው መልእክት ላይ ነው እየሰራችሁ ያላቸው በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይመጣል ሃሌ ሉያ ተዘጋጅተን እንጠብቀው ዘንድ ጌታ ይርዳን ተባረኩ

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 ปีที่แล้ว

    Betam astemari chanale naw.bertu EGZHBHER abzeto yebarkachu.MARNTA!

  • @serkalemabate1619
    @serkalemabate1619 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ አብቶ ይባርክህ

  • @terefeadane4782
    @terefeadane4782 ปีที่แล้ว

    በጣም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ቤተ ክርስቲያን የረሳችውንና የተወችውን ስለ ውዱ አምላካችንና ፈጣሪያችን ስለ ጌታችን ኢየሱስን ዳግም የክበር ምፃት በምተቀርቡት ሁሉ ተጠቃሚ ነኝ ።በርቱ የጌታ ፀጋ የብዛላችሁ።

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ ይባርከችሁ ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናና!!!!!!!!!!

  • @Block-j3o
    @Block-j3o ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ በቶሎ ና 🙏
    ጌታ ይባርካችሁ🙏

  • @tigistshiferaw912
    @tigistshiferaw912 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ዘመንህ ዪባረክ።እስከአሁን ብዙ ትምህርት አምልጦኛል።

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ተባረኩ ማራናታ ጌታ አየሱስ ቶሎነ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ወንድም ብስራት የረዳህ ይባረክ እየባረከ ይባርክህ

  • @hornuudmediahormuud4890
    @hornuudmediahormuud4890 ปีที่แล้ว

    Amen😭🙏

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በናንተ በጣም ተጠቅሜአለሁ❤❤❤❤❤

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረከ ጌታ የሱስ ቶሎ ና ማሪናታ

  • @tesfaalemhagos1505
    @tesfaalemhagos1505 ปีที่แล้ว

    የአዋጅ ምፅአት ነጋሪ አገልጋዮች በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ! በፕሮግራማችሁ እየተባረክን ስለሆነ ተባረኩልን

  • @jaaabiya8745
    @jaaabiya8745 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 🙏

  • @MesfinMunae
    @MesfinMunae ปีที่แล้ว

    Your message is comfortable and awake able , my God bless you.

  • @salemmelese2347
    @salemmelese2347 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus yibarkih be Eyesus dem teshefen

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ራእይ የሰጣቸሁ እግዚአብሔር ይመስገን!..... ድምፁን ሰምታችሁ ሰለ ታዘዛቸሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!......

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በርቱ

  • @AdisuAbiriham
    @AdisuAbiriham 7 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን🙏

  • @seble-hp1hj
    @seble-hp1hj ปีที่แล้ว +1

    May the almighty God bless you again and again brother Bisrat Tadesse .

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 8 หลายเดือนก่อน

    እኛ ወደ እግዛአብሔር እንጩህ ይህ ነገር ወደ ኢትዬጵያ እንዳይመጣ ይህ መንግሥት ከመይ ስንት ነገረ መጣ ሁሉም መንግሥታት እንዲህ ያለውን በተከበረችው አገር ታስቦም አያውቅም እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን ይህ ከመሆኑ በፊት

  • @yonasworku6465
    @yonasworku6465 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ሻሎም ወንድም ብስራት በርታ ቀጥልበት.

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁሌ የነቃን ያድርገን የተሰጠንን ሀላፊነት ለመወጣት ጌታ ይርዳን

  • @TigistKitila-k8y
    @TigistKitila-k8y ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና

  • @pourtoucaneporto1997
    @pourtoucaneporto1997 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN amen amen amen ❤❤❤

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 ปีที่แล้ว

    Zemenachu ybarek 🙏❤🙏

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 ปีที่แล้ว +1

    All digital systems going into the same direction

  • @abrahambrhane3920
    @abrahambrhane3920 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና....

  • @tsegayeayele09
    @tsegayeayele09 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @hirutterefe6281
    @hirutterefe6281 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow haleluya amen amen des sil wow amen amen amen maranata wudachin yesus hoy tolo naln

  • @helensam976
    @helensam976 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤God bless you brother 🌿🕊🙏🌿🕊🌿🕊

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 9 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 ปีที่แล้ว

    Amen maranata geta yesus tolo na

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ይብዛልን

  • @jameela11athubia95
    @jameela11athubia95 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን

    • @jesuslove8714
      @jesuslove8714 ปีที่แล้ว

      Amen amen Geta ybark 👏👏👏

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 ปีที่แล้ว

    Amen maranata 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽🙌🏾

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @abayneshalaro6230
    @abayneshalaro6230 ปีที่แล้ว

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!!

  • @emeba951
    @emeba951 ปีที่แล้ว

    Oh ! Bro God bless U !

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 ปีที่แล้ว

    ብስሬ ጌታ ይባርክህ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 ปีที่แล้ว

    ባፈጠነልን ከጦርነት ከረሀብ ከሽብር አለም ንቅል አድርጎ ባወጣን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 ปีที่แล้ว

    God Bless You Brother !!!

  • @degefefeleke6381
    @degefefeleke6381 ปีที่แล้ว

    Keep it up god bless you guys ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    Marinate jesus ❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 ปีที่แล้ว

    እንኮን በሰላም መጣችሁ

  • @FasikaTeseme
    @FasikaTeseme 7 หลายเดือนก่อน

    jesus coming soon

  • @mizanteklemichael3364
    @mizanteklemichael3364 ปีที่แล้ว

    Ewnet new egzabher aynachn ykfetln
    Kefetena ysewren
    Egzabher abzto abzto ybarkach
    Asfelagi melekt new yemtastelalfew egzabher ybarkh

  • @masreshaayele9123
    @masreshaayele9123 ปีที่แล้ว

    Maranata

  • @DawitHailemariam-ks3rx
    @DawitHailemariam-ks3rx ปีที่แล้ว

    Yesuse ashese ,eyesuse yadenal, jesuse is saver

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ሻሎም፣ጌታ፣ ይባርክህ ብስራተ ፣

  • @salesale3207
    @salesale3207 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ አካላት እናንተ ናችሁ

  • @eteneshteshom2067
    @eteneshteshom2067 ปีที่แล้ว

    Marenata eyesusi hoy tolo na

  • @ZawudeErmias
    @ZawudeErmias ปีที่แล้ว

    Gata eysusi hoy ye Antani mamxati nakitani endnxabiq erdani

  • @DawitHailemariam-ks3rx
    @DawitHailemariam-ks3rx ปีที่แล้ว

    Yesuse ashese ,eyesuse yadenal, jesuse is seavore

  • @saraberhanu1866
    @saraberhanu1866 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkgh

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያ ለምን ዲጅታል ታደርጋለች ማድረግ አለባት ሌቦችን ለመቆጣጠር ሁሉንም መንፈሳዊ ነገር እያደረጋችሁ እድገትን አታበላሹ ሌላ ፖለቲካ በሀይማኖት ስም ሆነብኝ በቅንነት የሚሰማውን ኮንፊዩዝ አታድርጉት ለምን በኢትዮጵያ ስም አደረጋችሁት ውጭ እየኖራችሁ እዮነራችሁበት የሌላውን ስለጣኔ እገታ ነው

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  ปีที่แล้ว +1

      ውድ ወንድማችን ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን። ትክክል ነኽ ነገርግን የሰራነው ስራ አንተ እንዳልከው ሳይሆን ውደድንም ጠላንም የአውሬው(ሃሳዊው) መገለጥ በቅርብ ስለሆነ መንገዶች ሁሉ ሃይማኖት፤ስፖርት፤ሚድያው፤የፋይናንስ ተቋም ሳይቀር ወ.ዘ.ተ ምቹ መደላድል እየተፈጠረ ይገኛል። ይህ ሲባል አለሙ ሁሉ በዚህ ይካተታል። ውድ ወንድማችን መንፈሳዊ ስራ ከፖለቲካ ጋር ተቀይጦ ኃያሉን አምላክ ማገልገል ስለማይቻል ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርነው በአለም ላይ ያለው ሃገራችንን ጨምሮ ሲስተም በአንድ ቋት ለማድረግ ከፍተኛ ሂደት ላይ ይገኛልና ለክርስቶስ ዳግም ምፅዓት ራስህንና ቤተሰብህን እንድታዘጋጅ ምክራችን ነው። ማራናታ !

    • @mbyruhama3408
      @mbyruhama3408 4 หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን ብስራትና ሌሎቻችሁም የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ አገልጋዮች ጌታ ይባርካችሁ!!! በዚህ ዘመን ፤ ሁሉም በተኛበት ወቅት እናንት ብቻ ናችሁ ይህንን የሚያነቃ መልዕክት በሀገራችን ለክርስቲያኑ ሕዝብ እያቀረባችሁ ያላችሁት ! በዕውነቱ የፍፃሜው ዘመን ብርቅዬ አዋጅ ነጋሪ ጉበኞች ናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!! በውጭው ሀገር እንክዋን ጥቂት በዚህ አቅጣጫ የሚጮኹ ቅሬታእብያተ ክርስቲያናት አልታጡም!
      በአስተያየት መስጫው ውስጥ :-
      "እናንተ እየኖራችሁበት፤ ኢትዮጵያን ከስልጥኔ
      ትከለክለላችሁ”
      ለተባለው ሀሳብ መልስ አለኝ :-
      ለነገሩ ይህ ዓይነቱ ሰልጣኔ በራዕይ 13 መሠረት
      የዘለዓለም ሞት መንገድ ነው!
      እስካሁን ሁላችን አልነቃንም ነበር : አሁን ግን ነገሩ እየገፋ ሲመጣ ትንቢቱም ግልፅ እየሆነ እየመጣ ነውና እናንተ ዕድለኞችናችሁ ገና
      ሳይጀመር እንደዚህ የሚያስጠነቅቅ አግኝታችኅል!
      እስካሁን እኛ ሳናውቅም ሆነ በደንብ ባለመረዳት የገባንበት ደግሞ አሁን ላይ ግለፅ እየሆነ ስለመጣ አሁን በተረዳንበት መጠን ሐጢያቱን ይሚናዘዝባትና የሚተዋት ምህረትን ያገኛል ስለሚል ቃሉ ! አሁንም ገና በሕይወት ስላለን ከአሁን በኅዋላ በደረስንበትና በተረዳንበት ወቅት ንስሐ የመግባት ዕድል አለን፤ ታዲያ ከዚህ በኅዋላ የእጅና፤ የግንባር (የአይን) ምልክት ለመውሰድ ብንጠየቅ፤ ላለመስጠት ጨክነን መወሰን ይገባናል!
      በራእይ 16 : 10 እና 11 ላይ
      " አምስተኛውም ጽዋውን በአውሬው ዙፋን ላይ አፈሰሰ፤ መንግሥቱም ጨለማ ሆነች ከስቃይም የተነሳ መላሶቻቸውን ያኝኩ ነበር፥
      ከስቃያቸውና ከቍስላቸውም የተነሳ የሰማይን አምላክ ተሳደቡ፥ ከስራቸውም ንስሐ አልገቡም።"
      የሚለው ከፍል ንስሐ ስለመግባት ሲናገር ከዚህ ክፍል አንድ ነገር እንረዳለን ይኸውም ስው ሁሉ ነገሩን በተረዳበት ጊዜ መቼም ሞት ካልቀደመው ፤ ወይም የጌታ የምፅዓቱ መለከት ድንገት ከመነፋቱ በፊት ስው በዓለም ሁሉ እየሆነ ያለውን የማስጠንቀቂያ ምልክቶች አይቶ ቢነቃ የንስሐ እድል እንዳሚኖረው የሚጠቁም ከፍል ነውና ባለፈው ነገር ተስፋ ሳንቆርጥ አሁን እንደ አምስቱ ልባሞቹ ቆነጃጅት ነቅተን፤ ይልቅ አሁን ደግሞ ሳንቀደም ቶሎ በዘይቱ በመንፈስ ቅዱስ ሀይልና እርዳታ መቅረዛችንን በንስሐ እንሙላ! እንጂ በቅድመ መከራ ንጥቀት እናመልጣለን ብለን እንደው አባካችሁ ቃሉ በማይለው የውሸት ተስፋ እራሳችንን አናታልል!!!
      ይልቅ አሁን ያለንን የንስሐ ዕድል እንጠቀም! አሁን ቀን ሳለ ንሰሐ መግባትና ከአሁን በኋላ እየገፋ እየመጣ ላለው ነገር ዙሪያችንን መሰለል፤ መጠንቀቅ፤ ከዚህ በኋላ በዚህ አቅጣጫ በሚገጥመን ሁሉ፤ ቀላል ባይሆንም ዋጋ ለመክፈል በፀጋው እርዳታ ለመጨከን፤ በፆምና በፀሎት በቃል መንፈሳዊ ዝግጅት ለማድረግ እንትጋ! የሚረዳን ጌታ ደገሞ ታማኝ ነው!!

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 ปีที่แล้ว +1

    የአብይ መንግስት የአውሬው 666ስራ አስፈጻሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ግን አትናገሩም !! ይገርማል

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በርቱ

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 ปีที่แล้ว

    Maranata