ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS: ሰይፉ ፋንታሁን ከአርቲስት ሻምበል በላይነህ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2019
  • Seifu on EBS: ሰይፉ ፋንታሁን ከአርቲስት ሻምበል በላይነህ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

ความคิดเห็น • 121

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 5 ปีที่แล้ว +28

    አንቺ ቡሩክ ሴት ነሽ የእግዚአብሔርን መንገድ የያዝሽ ጎበዝ ብልህ ሴት። ማምለጥ እንደዚህ ነው።

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 ปีที่แล้ว +24

    አቤት የድሮሰው ደስስ ሲሉ ፈጣሪ። እድሜው ያርዝምላቹ አቦ እንዲሁም እንኳን አደርሳቸ ምርጥ የኢቲዮጵያ ጀግናዎች ኑሩልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +6

    እትየ እራሔል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቆርበሽ ተከብረሽ መኖር ምንኛ መታደል ነው።
    እድሜ ይስጥሽ ።የድሮ ካሴቶችሽ ነበር እቤታችን ።
    እኔ በስም ነበር የማውቅ ለካን በህይወት አለ ሻምበል

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር # የህይወት መሰረት ነዉ
    ፍቅር # የደስታ ሁሉ ምንጭ ነዉ
    ፍቅር # የአይምሮ እረፍት ነዉ
    ፍቅር # የደስታችን ሁሉ ንጉስ ነዉ
    ፍቅር # የመንፈስ እርካታ ነዉ
    ፍቅር # መሰናግል ነዉ እለፈዉ
    ፍቅር # መራራ ነዉ ቅመሰዉ
    ፍቅር # ጦርነት ነዉ ተፋለመዉ
    ፍቅር # ታሪክ ነዉ አድንቀዉ
    ስለዚህ እርስ በርሳችን እንዋደድ እንፋቀር አንጣላ የኔ ዉዶች
    ኢትዮ ጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን

    • @amti6281
      @amti6281 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-el6mn6dq5q
    @user-el6mn6dq5q 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጨዋ ደርባባ እንዴት ክብር እንዳለኝ እድሜ ከጤና ያድልሽ❤❤❤❤

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 5 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን የማይረሳቹ ድንቅ የሙዚቃ ሰዎች
    ራሄል ፈጣሪ እድሜይሽን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር

  • @yilmaaklilu5615
    @yilmaaklilu5615 ปีที่แล้ว +1

    ራሄል ሻንበል በጣም ጥሩ ድምፅ አላችሁ የአገራችን ፅንቁዎች ናችሁ ጤና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @roydadejnaroydadejna1043
    @roydadejnaroydadejna1043 5 ปีที่แล้ว +7

    ራሄልዬ የኔ ምርጥ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው 😍

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 3 ปีที่แล้ว +2

    እራሄልየ የኛ አንጋፋ እናት ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @merci1093
    @merci1093 4 ปีที่แล้ว +1

    እራሄል ይኋንስ/እራሩዬ እማዬ ስወድሽ እኮ ኡፍፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 5 ปีที่แล้ว +6

    ሻምበል ሀቀኛው ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ እንወድሀለን። እራሄልዬም።

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስትላላችሁ፡እዲሜን፡ለንሳሓ፡አብዝቶ፡ይስጣችሁ፡ቀሪዉ፡ዘመናችሁን፡እግዚአብሔርን፡አመስግኑበት፡በዝማሬ፣💚

  • @zenithtemtime1627
    @zenithtemtime1627 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን።

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 ปีที่แล้ว +5

    one of the most Decent Artists in Ethiopia.

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +6

    የዶ ብርሃኑ ነጋ ቤተሰብ ውስጥ ነው የኖርከው አቶ ዳማ ማለት እጅግ ደግ ሰው ናቸው በህይወት የሉም ልጆቻቸው ናቸው አሜርካን ያሉት ዘመዶቼም ናቸው እድለኛ ነህ

    • @user-sl6uu4kf8o
      @user-sl6uu4kf8o 5 ปีที่แล้ว

      የሲኞራ መጋዘን ልጅ ነህ እንዴ

  • @kng4900
    @kng4900 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ግን ከሁሉም ይበልጣል

  • @taybamohamed8108
    @taybamohamed8108 5 ปีที่แล้ว +22

    ራሄል ወይኔ ድምፅሽ ን ስወድልሽ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅሽ የአለማዊዉን ነገር ትተሽ የዘላለማዊዉን ህየወት በመምረትሽ ቆንጆ አድርገሻል

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ስትጮህላት የነበረውን ሀገርክን በሰላም መጥተህ በማየትህ ደስብሎኛል

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 5 ปีที่แล้ว +1

    ያለመሳሪያ የተፍጥሮ ድንቅ ድምፅ👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ሻምበል

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ እንቁዋች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የፍቅር ዘመን

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd ปีที่แล้ว

    ራሄል ዮሃንስ፣ እርግት ያለች እናት
    መታደል እኮ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ።

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 5 ปีที่แล้ว +2

    ሻምበል ምርጥ ኢትዮጵያዊ።እንግሊዘኛ ያልቀላቀለ!!! በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ!!! ራሔልም በሀይማኖትሽ መንገድሽን ይዘሻል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 ปีที่แล้ว +1

    እራሄልዬ በጣም ነው የምወድሽ በትክክለኛ ምርጫሽ ሁሉ አደንቅሻለሁ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow golden voice.

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 5 ปีที่แล้ว +2

    ራሄልዬ እማዬ ስወድሽ እኮ ♥

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች ሻምበል የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ስው ነው
    እግዚአብሔር ውለታህን ይክፍል እድሜውን ሙሉ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ፍቅር ሲታገል የኖር

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 ปีที่แล้ว +16

    እንካን ለእናት ሀገር አበቃክ ሻበሉ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +4

    ክብርት ራሔል ስርአቶት እንዴት ደስ ይላል

  • @samgreat8918
    @samgreat8918 5 ปีที่แล้ว +1

    Shambel @ relaxed mood, like his energy

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 5 ปีที่แล้ว +2

    She has the best voice ever.long live rahelye

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳት ራሄልን ድምፀ መረዋ ጠፍታብን ነበር

  • @jelejeloeliase9294
    @jelejeloeliase9294 5 ปีที่แล้ว

    አቤት የድሮ ሰዎች ሁሉም ለአገራቸውና ለህዝባቸው ያላቸው ፍቅር ደስ ሲል ያሁኑ ትውልድ ምነው ፍቅር አጣን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 ปีที่แล้ว +3

    ስይፍ እናምናለን ሻበልን ስላቀርብክልን

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 5 ปีที่แล้ว +5

    ራሄልዬ የነ አመቤት በጊዜው ህዝብ አስደስተሻል አሁን ደግሞ የበለጠውን ይዘሻል ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጤንነትሽን ይመልስልሽ

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 5 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @ephithegreat256
    @ephithegreat256 5 ปีที่แล้ว +1

    👵🏽-“How old are you Shambel? “
    👴🏾-“Me ?? Hmmmm hmmmm Hamesa eeeeeee sement “😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว +1

    የዱሮቹስያምሩእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @bbbb462
    @bbbb462 ปีที่แล้ว

    yene wudochi......💌💌💌💌💌!!

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 5 ปีที่แล้ว

    ራሄልየ እመቤት ጣይቱ ውስጤ ነው ! እድሜና ጤና ይስጥሽ!

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እንኳንም ትክክለኛውን መንገድሽን ያዝሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 ปีที่แล้ว +1

    እሬትየ ማእማየ እግዛብሄር ይማርሽ እናትየ ልዛሽ እራሱ ያምራል ሻመበልችን አነተ ገናነክ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 ปีที่แล้ว

    Thanks for God Shamble Belayeneh to see Ethiopian.

  • @eth123ish
    @eth123ish 5 ปีที่แล้ว

    ራሄል በፊትም ዘፋኝ ሆና መንፈሳዊ እግዚአብሄርን የምትፈራ ጨዋ ነበረች። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m 5 ปีที่แล้ว +1

    ❤️😘❤️ዋውው ስወዳችሁ

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 5 ปีที่แล้ว

    ራሄልየ ጨርሶ ይማርሽ ጎበዝ የኔ እናት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ

  • @aliabdo9434
    @aliabdo9434 5 ปีที่แล้ว +6

    I remember when I was a kid ante baledry wooooo

    • @bezawitlondon5805
      @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว

      I like this part eko😍😗😘🎼😙🔥

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x 5 ปีที่แล้ว +1

    እማያረጅ ለዛያለውድምጽ ሙዚቃወችክን ስወድልክ😍

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን አደረሳችሁ! ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ በእድሜ ታላላቆቹን እንግዶች አቀረበ 🤦🏽‍♀️

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 2 ปีที่แล้ว

    Edmena tena ystachihu

  • @user-lh8zr9wn2r
    @user-lh8zr9wn2r 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጤና ይሠጥሸ

    • @user-lh8zr9wn2r
      @user-lh8zr9wn2r 5 ปีที่แล้ว

      እራኤል ክዚ በላይ የምታገለግይ ይሁን በእውነት መታደል ነው

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 5 ปีที่แล้ว +1

    Shambel & Rahel - Bati circa 1978 E.C. th-cam.com/video/2Zar8VXQx98/w-d-xo.html

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 5 ปีที่แล้ว +3

    ራሄል ዮሀንስ የዘፋኝ ሰይፉ ዮሀንስ እህት ወይ ዘፈንሽን ስወደው

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ራሄል እኔም ገና ወጣት ነኝ ጉልበቴን እንዳንቺ ያመኛል መርፌውንም ፈራሁኝ መወጋቱን

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 4 หลายเดือนก่อน

    Wow ድምጿ ❤

  • @ririmimi2391
    @ririmimi2391 5 ปีที่แล้ว

    Yene mar Rahelye Egzabher mhretun yilkilshl yene tlk sew

  • @techawatch
    @techawatch 5 ปีที่แล้ว +1

    We love you Artist Shambel Belayneh

  • @tsedeyekassaye2131
    @tsedeyekassaye2131 5 ปีที่แล้ว +3

    እ/ር ይመስገን ።እውነት ነው የእ/ር ቤት ልዩ ነው።

  • @taybamohamed8108
    @taybamohamed8108 5 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @user-pr6ky6ck1g
    @user-pr6ky6ck1g 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ተመለሽ አትበሏት የእግዜሩ ይበልጣል ሻምበል አንተም ሊበቃህ ይገባል

  • @texobaraki2206
    @texobaraki2206 8 หลายเดือนก่อน

    ራሄልየ ❤

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 5 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ሆኜ ስለሄድኩ ክክክክክክ እሺ አባባ ማሙሽ ሌላስ?

  • @YeababaT
    @YeababaT ปีที่แล้ว

    Derbaba❤

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ሞክሼ ስወድሽ 😍😍😍😍😍

  • @sameri424
    @sameri424 5 ปีที่แล้ว +5

    ሻምበል ምርጥ ሰው

  • @user-gz3cz1nz7d
    @user-gz3cz1nz7d 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ።ስወድህ።ሻበልየ

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 2 ปีที่แล้ว

    Arthrites መጥፎ በሽታ ነው።35 ኣመቴ ጀምሮ እያሰቃየኝ ነው።

  • @user-zt7mw3vv6z
    @user-zt7mw3vv6z 5 ปีที่แล้ว +1

    ኽረ ዘፈን አጽያት ነው ደና ነገር የመከራት መሰለው አንተም የባከነ ግዜክ ሳያልክ በዚ ድምጽ በገና መዝሙር ዘምርበት

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว

    ሻበልዬ😍😍😍😍😍

  • @hanikonjokonjo9399
    @hanikonjokonjo9399 5 ปีที่แล้ว

    Richo enta tebarke

  • @tigist422
    @tigist422 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እነ ዘሪሁን ወዳጆ ኢትዮጵያን በክፉ ይቦጭቃሉ

  • @martasenbeta9467
    @martasenbeta9467 5 ปีที่แล้ว

    እዴት ነው ዝብርቅርቅ አለ መልሱ.. .እዛና እዛ....ግን አድናቂ ውነኝ

  • @user-ko3vw6nw2z
    @user-ko3vw6nw2z 5 ปีที่แล้ว

    ያሁኑትውልዶችአናቅህምእንደፋሲልጫዋታአዋቂነህገናዛሬ አየሁት ስሙንብቻነውእማቀው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    እንኮን ለሀገርህ አበቃህ

  • @mulatuabullo9052
    @mulatuabullo9052 5 ปีที่แล้ว

    Why he is going down to his feet? Is he scratching his feet?

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 5 ปีที่แล้ว

    ራሄል she is the best!

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 ปีที่แล้ว

    ራሆልዬ ቁረቢ

  • @MesfinGebreselasie
    @MesfinGebreselasie 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻንበል ምንድነው እግሩን የሚያከው ጉንዳን ነው ?

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

    እማየ ራሔል ወንቅሼት ቅዱስ ገብርኤል ይሂዱ ይሻለዎታል ሙት አንሹ ቅዱስ ገብርኤል ያድንሻል ይህ ጉልበት የሚይዝ በሽታ ደግሞ በፌክ ስምቻለሁ ይህም ማለት ማሙሽ ዘይት ነው እሱን የበላ ስው ጉልበቱ ይደክማል

  • @user-hy3dh9qz7m
    @user-hy3dh9qz7m 5 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mrphone263
    @mrphone263 5 ปีที่แล้ว

    erhelyi edmena tena yisetsh entyi melkam megden selmretsh des belogal

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 5 ปีที่แล้ว

    erahilye yeniderebaba be hi wet slayehush dessblogal

  • @rhmaaliaaalain9199
    @rhmaaliaaalain9199 5 ปีที่แล้ว

    Amlk fetmo yemarshe metadel new shanbely sakbreh

  • @abrahamaseffa8893
    @abrahamaseffa8893 5 ปีที่แล้ว

    ሻምበል እድሜዉን ስጠይኩት አንዴት ነው ዉሃ የሆነው ሃሃሃሃሃ

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 ปีที่แล้ว

    ራሄል መሳጭ ድምፅ ያላት እንቁ ናት

  • @kbg6227
    @kbg6227 3 ปีที่แล้ว

    ራሄል ዮሃንስ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ረጋ ብለህ ሰው ስትጠይቅ አየሁህ ሰይፉ ጥሩ መሻሻል ነው

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x 5 ปีที่แล้ว +2

    የኩኩእናት ነች እደ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว

      Aree aydelechm

  • @alameadun6267
    @alameadun6267 5 ปีที่แล้ว +1

    ድሪ ቀሚሥ አደለም ሻብየ ከቀሚሱ በላይ የሚለበሰው ብር ነው መቀነት ድርሥ እርዝመቱ

  • @yetu0983
    @yetu0983 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว

    በል በል እትየ እራሔልን እንዝፈን እንዳትላት
    እሱአ ቄራቢ ናት ትታለች ሙዚቃ

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 5 ปีที่แล้ว

    እረግ ሻምበል እራሔል በጣም ጥሩ ነው ያለችው ዘፈኑ ላንተም አልበጀ ፡ ዘፈኑን ትተሕ አርፈሕ አሜሪካን አገር ብትሰራ ዛሬ በልመና አገርሕ አትገባም ነበር።

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 ปีที่แล้ว

    ራሄል ተበራኪ አምልጠሻል ወደ ተሻለው መንገድ

  • @elsatedla5821
    @elsatedla5821 5 ปีที่แล้ว

    Hahaha, are you kidding me?! He’s not 58!!! Why would he lie about his age? I don’t understand why age is taboo in Ethiopian culture!!!

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d 5 ปีที่แล้ว

    ለነስ ሞት ያብቃቹሁ እራሄልዬ ስውዳት

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 5 ปีที่แล้ว

    ምን ሆኖ ነው ሰውዬው የሚያከው እግሩን ውሀ የለም እንዴ

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 5 ปีที่แล้ว +1

    ቦለቲካ🙄

  • @coolat608
    @coolat608 5 ปีที่แล้ว +3

    Abiy Ahmed is Egypt's Son.The Egyptian strategy works.very well "this is what Egypt was waiting for a long time.ለምንድነው ስዑዲና፣ ዓረብ ኢማራት፣ ፍላጎት፣ ያሳደሩ? ዓረብ፣ በምንም ታኣምር፣ የኢቲዮጲያ፣ ኣንድነትና፣ ብልጽግና፣ ፈልጎ፣ ኣያውቅም። የነሱን agenda ለመተግበር፣ ነው፣ እቢይ እሕመድ" hidden agenda" ዪዞ የመጣ። ኢቲዮጲያን፣ ለመበታተንና፣ ክርስቲያንኦርቶዶክስ፣ ለማጥፋት" ኣማራን፣ ማጥፋት፣ የሚል ሴራ፣ ነው እየተሰራያለ። ምክንያቱም፣ በታሪክ፣ ኣንዲት፣ ኢቲዯጲያና፣ ሃይለኛ፣ ክርስቲያንኦርቶዶክስ፣ United Ethiopia and Strong Christian Orthodox.የሚፈልግ፣ ኣማራ፣ ብቻነው። no other Ethiopian people want united Ethiopia" except Amara"። ሌላው፣ በሙሉ፣ መገንጠል፣ የምፈልግነው። በሙሙሙሙሉ!! >ኦሮሞ, ሶማሊያ, ጋምበላ, >ቲግራይ, >ዓፋር, and so on" you name it. የሄደሞ፣ ግብጺ፣ በደንብ፣ ኣጥንታዋለች። ስለዚ፣ የግብጽ Agenda is {ኢቲዮጲያን፣ ለማጥፋት ኣማራን፣ ማጥፋት} ሁለቱም ታላቅ ህዝቦች ማለት ቲግሪኛና፣ ኦሮሞ ፣ኣርገህ፣ ኣማራን፣ ታጠፋና፣ ኢቲዮጲያና፣ ክርስቲያንኦርቶዶክስ፣ ደግሞ፣ ከዛጋር፣ ዪጠፋል። mission accomplished!!.

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 5 ปีที่แล้ว +1

      ጤነኛ ነህ ግን አራምባና ቆቦ

    • @yemamilijyemamilij4384
      @yemamilijyemamilij4384 5 ปีที่แล้ว

      @@teddyambachew2073 sekro mehon alebet

    • @coolat608
      @coolat608 5 ปีที่แล้ว

      @@yemamilijyemamilij4384:
      ኣንቺ፣ማ ለግዜው ደስ፣ ብሎሻል፣ እስልምና፣ ኢቲዮጲያን፣የሚገዛ መስሎሻል። እስልምና ኢቲዮጲያ፣ ውስጥ፣ እንደሚቀበር፣ ኣላወቅሽም። እስልምና፣ ኢቲዮጲያ ውስይኖው፣ survive፣ ኢትዮጲያ፣ ውስጥደሞ፣ ዪቀበራል mark my word።

    • @esayaskassa8597
      @esayaskassa8597 5 ปีที่แล้ว

      ante koshasha stop taiking about dr abey doma

    • @coolat608
      @coolat608 5 ปีที่แล้ว

      @@esayaskassa8597:
      ኣረብ፣ ኢቲዮጲያን ፣ኣምጥቶ፣ እናትህና፣ ኣንተንቂጣቹ፣ ስያስበዳቹ፣ ታስታውሰኛነህ። ኣንተ ያዓረብ፣ ሻሙጣ።

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 ปีที่แล้ว

    አሮ ጴንጤዋን ሴትዬ እጇን ጠምዘው አዘፈኗት:: በኃላ ነው ነቄ ያሉት::

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይዘሮ ራሄል ጴንጤ አይደሉም። ንስሀ ገብተው ቆርበው የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ናቸው።

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 5 ปีที่แล้ว +1

      Terry Berhanu ውይ ይቅርታ! እግዚአብሔር ይባርካት!

  • @olla_7660
    @olla_7660 5 ปีที่แล้ว

    eine milew ye shambel qurechimchimtun miakew Getachew asefa be testa metote new ende lol