ኢትዮጵያን እንወቅ /ጎንደር ራስ ግንብ ሙዚየም/ Discover Ethiopia Season 2 EP 7: "Ras Genb"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @shitayekiya7474
    @shitayekiya7474 6 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ Ethiopia le zelalem nuri !!!!!

  • @samrymoonalex1528
    @samrymoonalex1528 6 ปีที่แล้ว +8

    ሀገሬ ክብሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን አንድ ቀን እጎበኘዋለሁ እንደእግዛብሄር ፍቃድ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን €BS
    ጥሩ ሚድያ ኣላቹ በእውነት

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว +1

    የታሪክ የእምነት ሀገር የዛሬው መንግሥት ለሃይማኖት ክብር የለው የድሮወች ንግስናን ከእምነት ጋር😭😭😭

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว +11

    ሀገሬ ሁሎም ትናፍቂኛለሽ የፍቅር አገር እስኪ ጎንደር የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ

  • @መቀለዓደይ-ፐ8ዀ
    @መቀለዓደይ-ፐ8ዀ 6 ปีที่แล้ว +6

    ጎንደር ማተቡ አክባሪ አንድቀን እጎበኛለው

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 6 ปีที่แล้ว +5

    ጎደር የንጉሶች አገር ኑሪልን

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Narjis Abbas please youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንማማር አመሰግናለው

  • @michualem5112
    @michualem5112 6 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይህን ለመጎብኘት ያብቃኝ እዴት ደስ ይላል

  • @motijackytube1511
    @motijackytube1511 3 ปีที่แล้ว

    ሥለጎደርቤተመንግስታሪክላክ👍

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 6 ปีที่แล้ว +2

    ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በተለያየ የሀገራችን ክፍሎች ጊዜአዊ ቤተመንግስቶች ነበሯቸው። ከነዚህ መሃከልም ጎንደር ፣ ባህርዳር ፣ ወንዶገነት ፣ ጅማና ሀረር ነበሩ።

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 6 ปีที่แล้ว +1

    Gonder has a perfect breezy air and wonderful city

  • @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ
    @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ 6 ปีที่แล้ว

    i love 💟Gonder

  • @ሄለንነኝየጎንደሯ
    @ሄለንነኝየጎንደሯ ปีที่แล้ว

    ጎንደርየ❤️

  • @morysalama2567
    @morysalama2567 6 ปีที่แล้ว +6

    ጎንደር ሳይሽ ደስ ይለኛል

  • @yakabayab2868
    @yakabayab2868 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ታሪክሽብዙነዉ መችተነካና

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቘ6ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቘ6ፐ 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የሆነች ሀገር

  • @abiotmekonnen5833
    @abiotmekonnen5833 6 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ክብሬ እምየ ጐንደር ስወድሽ

  • @ፍቅርተየጎንደርልጅ
    @ፍቅርተየጎንደርልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውውድድድድ ጎንደርየ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው ቁጭ ብዬ አየዋለው

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ናፍቀሽኛልልልልልልልልልልልል

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 ปีที่แล้ว +1

    የመጎብኘት እድል ባይኖረኝም ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @ወለተማርያምየእማምላክልጅ
    @ወለተማርያምየእማምላክልጅ 6 ปีที่แล้ว

    selamshe yebzalg ጎንደር አለም ክፍ ኡይካብኝ

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 ปีที่แล้ว +2

    Gonder musheraw nurilin lezelalem kenekibrishi

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 ปีที่แล้ว +2

    Gonder Amhara wiste new

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha ปีที่แล้ว +1

    🇧🇴🇦🇹🇦🇹🇦🇹💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💯💯💯💯💯💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓💓

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀይለስላሴ ጎደር ነበሩ እዴ ይህየመይሳው ቤተመንግስት ነው

    • @WisdomNectar_251
      @WisdomNectar_251 6 ปีที่แล้ว

      ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በተለያየ የሀገራችን ክፍሎች ጊዚአዊ ቤተመንግዝቶች ነበሯቸው። ከነዚህ መሃከልም ጎንደር ፣ ባህርዳር ፣ ወንዶገነት ፣ ጅማና ሀረር ነበሩ።

  • @jemalkemal2014
    @jemalkemal2014 6 ปีที่แล้ว

    ውኔ ሀገሬ በ9 አመቴ አየሁሽ የኔ ናፋቂ