//አዲስ ምዕራፍ//“እናቴንና ወንድሜን ለማኖር ት/ቤቴን ለማቋረጥ ጫፋ ደርሻለሁ”//እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 380

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 7 หลายเดือนก่อน +83

    የተባረከ ልጅ ነው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅላት ትደሰትበት እርስዋም ለሱ እሱም ለስዋ ነው እናት ምንግዜም ትኑር አሜን ።

  • @dao-107
    @dao-107 7 หลายเดือนก่อน +44

    ነገ ቀን ያልፋል ፋሲል ። እንዳውም ፉቅራችሁ ታላቅ ሀብት ነው። ደሃ ቤት ፋቅር አለ ❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 7 หลายเดือนก่อน +131

    የሴት ልጀ ፈተናዋ ብዙ ነዉ እህቴ ጤንነትሸን አላህ ይመልሰልሸ ልጆችሸን አላህ ትልቅ ቦታ ያደርሰልሸ አደገዉ ተመርዉ ተመርቀዉ የራሳቸዉን የሆነ ነገር ይዘዉ እናታችንን ብለዉ የሚከባከቡሸ ጀግና ያርግሸ የእኔ ዉድ እህት ebsዎች ያለማመሰገን ንፉግነት ነዉ አላህ ይሰጣችሁ አቦ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @amotube7780
      @amotube7780 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 7 หลายเดือนก่อน +2

      Aameen

    • @SenaitChernet-bo5wh
      @SenaitChernet-bo5wh 7 หลายเดือนก่อน +1

      AMen

    • @YutiiYutii
      @YutiiYutii 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚን

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 7 หลายเดือนก่อน +33

    አጀቴ ተላወሰ የኔ ጀግና አላህ ለቁምነገርያብቃህ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 หลายเดือนก่อน +50

    ኢላሂ በራህመትሀ በእዝነትህ እያቸው😢😢😢😢 ሲያምሩ በአላህ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 7 หลายเดือนก่อน +20

    እናታቸው እስከ ልጇቿ ሲያምሩ ማሻ አላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እናታችሁንም አላህ ያሽርላችሁ ሙሉ ጤነዋን ይስጥላችሁ በዚሁ ግን ሙስሊም ባለሀብቶች ዘካን በትክክል አውጡ ካለን ላይ በትክክል እናውጣ ምክነያቱም ዘካ የኛ ሀቅ አይደለም

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 หลายเดือนก่อน +24

    ከመከራዉ ከችግርሽ ከጉዳትሽ በላይ የሚያስደስተዉ የተጎዳሽላቸዉ ልጆች መባረካቸዉ ነዉ ችግር በደጋግ ሰዎች ያልፋል የተባረከ ልጅ ግን የፈጣሪ ትልቁ ስጦታ ነዉ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እንጂ ሱብሃነሏህ አላህዬ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 7 หลายเดือนก่อน +19

    የምር ጀግና እናት ነሽ እያለቀስኩ ነው የስማሁት

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 7 หลายเดือนก่อน +28

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላሉ የእናትዬው ትህትና ቁንጅና ወደ ልጆቿ ተጋብቷል ፈጣሪ ለልጆችሽ ሲል ይጠብቅሽ ደነሽ በደስታ ለምስጋና Ebs ዳግም እንይሽ ጠንካራ ልጅ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @EmotiEman-j6n
    @EmotiEman-j6n 7 หลายเดือนก่อน +12

    ውይ ታድለሽ ማሻአላህ ምን አይነት እድለኚነት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ልጅ ማሳደግ በጣም እደለኛ ነሽ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ከነ ልጆችሽ😢😢😢❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 7 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም አስለቀሳችሁኝ ጎበዝ ልጅ ከጥሩ ቦታ ደርሰው ደስታቸውን ያሳይሽ ማአሽአላህ የልጅሽም ጥን ካሬ ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 7 หลายเดือนก่อน +17

    ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ከችግር በኀላ ድሎት አለ አላህ የባረከው ልጅ ሰቶሻልና አብዝተሽ አመስግኝው

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 7 หลายเดือนก่อน +5

    አድራሻ ካለ ስጡኝ ባግዛቸው ደስ ይለኛል የቻልኩትን ላድርግ ጀግና ሴት ጀግና ልጅ ጀግና ቤሠብ ናቸው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ወለድሻቸው ነገ ሁሉም ያልፋል።

  • @dolardolar7473
    @dolardolar7473 7 หลายเดือนก่อน +17

    በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢😢😢😢በረታ ወንድሜ እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ😢😢😢

  • @Alikotube-cr5kf
    @Alikotube-cr5kf 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ኡፍፍፍ ሳይበሉ ሳይለብሱ አብልተው አልብሰው ላሳደጉን እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 7 หลายเดือนก่อน +27

    የዚህ ልጀ ሰራት የእናቱ ያለው ቦታ ምን ብየ ልፀፍ ሶስት ግዜ ማየቴ ነው ምን አይነት መታድል ነው መሸአላህ የኔ ሚሰኪንዋ አላህዋ ትልቅ ቦታ ያሰቀምጥህ ረዝቅህን ያሰፋልህ ለእናትህ ተረፈህ ሌሎችንም የሚትረዳበት ረዝቅ ያሰፈልህ የኔ ጊታ በጆ ነው እና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @MussieHagos-lq5hv
    @MussieHagos-lq5hv 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ እናትህንም ወንድምህንም ይዘህ በብርታት ለደረጃ እንደምትየርስ እርግጠኛ ነኝ አይዞቹ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ፡ልጅ፡ለእናቱ፡የሚያስብ፡ተባረክሁሉም፡ያልፋል፡እግዚአብሔር፡ መልካም፡ነው፡ ebs እግዚአብሔር፡ ይባርካችው፡ ተባረኩ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እድለኛ ነሽ የተባረከ ልጅ ነው ለእናቱ ያለው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ህይወታችውን ይለውጥላችው

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 7 หลายเดือนก่อน +15

    የኔናት እናት ክፉ አይካት በባ ነው የጨረስኩት ልጅሽን እግዚአብሔር ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልሽ 🥹🥹🥹🥹

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 7 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ አሏህ አፊያሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም አሏህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስልሽ በአሁኑ ሰአት እንደዚህ ያለ ልጅ ማገኘት መታደል ነው ያውም ወንድ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ ኢቢኤሶች እናተንም አሏህ ያቆይልን

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሏህ ይስጣችሁ ኢቢኤሶች ችግር አይንካችሁ ያረብ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ያረብ

  • @adamugebreyes2734
    @adamugebreyes2734 7 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ ጀግኒት እናት ነሽ ሁሉም ይስተካከላል እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 7 หลายเดือนก่อน +13

    እናቴ እኔን አይዞሽ ያልፋል ደርሰውልሻል ጌታ ጤናሽን ይስጥሽ ጀግና ወጣት እናት ነሽ ልጆችሽ ለአገርም ይተርፋሉናትነሽ ቀረሽ አይዞሽ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው?❤እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ:እናትህም በጤና በክብር ረጅም እድሜ ትኑርልህ ::

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ወጣት እናት ነሺ ከችግር ቡሀላ ደሥታአለ አብሺሪ እህቴ
    ደግሞ አላህ ችግርሺን የሚረዳሺ ልጅ ሠቶሻል ማሻአላህ አላህ ልጆችሺን ይጠብቅልሺ ሁሉም ያልፋል

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይ መዉለድ በምንም ሁኔታ ልጅማ ይወለድ❤❤❤❤❤❤

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ አንቺንም አላህ አፍያሽን ይስጥሽ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 7 หลายเดือนก่อน +16

    ኢቢኤሶችን ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ ተቃም ነው🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው 7 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ እናት እንዲህ ነው የሰው ፊት እየገረፋት ያሳደገችኝ ሰው በማያዝንበት ዘመን ለዛውም ገጠር በቀን በአንድ ብር ሀምሳ ሳንቲም እየሰራች ይህንን አይቼ ትምህርት አቋርጫለሁኝ ወንድሜ ትምህርት እንዳታቋርጥ የማይደርስበት ነገር የለም እናትህን በችግርም ብታልፍ ሁሉንም ትደርስበታለህ ተማረ 😢😢😢 እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት ፕሮግራሙ እወዳቹውለሁኝ ወደ ኢትዮ ስመጣ አገኛቹዋለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 หลายเดือนก่อน +5

    ልጅ መውለድ በጣም ጥሩነው ባይኖራችሁ እራሱ ያሰባሉ❤❤❤አይዛችሁ❤❤አይዛሽ ፈጣሪ ይማራሽ❤❤❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 7 หลายเดือนก่อน +8

    ነቦ ኢቢኤስ ሁሌ ስጡ ኡፍ የኔ እህት አላህ ያሽርህ አላህ ይጠብቅህ አንተንም ጀግና

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት አሏህ አፊሺን ይስጥሺ 😢😢ትንሹልልጇ ልጀን መሰለኚ EBS ሶቺ አሏህ ይጨምርላቺሁ አብሺሪ የኔ እህት ወላሂ እኛሰወቺ የተሰጠንን ብናቅ የጓደለን የለም እደጤና ትልቅ ነገርየለም😢😢😢😢

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢኤሶች በውነት ትለያላቹ የብዙዎች እምባ አባሽ ናቹ ❤እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤ቃላት የለኝም ለ እናንተ❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 7 หลายเดือนก่อน +12

    እናት የአለፈው ይበቃሻል፣ ይሆነኛል ብለሽ ሌላ ወንድ አቅርበሽ ሌላ ችግር እንዳታመጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ EB's ምን ግዜም ይድሃ እንባ አባሾች ናችሁ ለእናንተም እርሱም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @taybatube194
    @taybatube194 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢድ ሙባረክ 🎉አብሽሩ አተስቅሱ😢 ሁሉም የልፋል ሁሉም ነገር አላህ ሁን የለዉ ብቸ የምሆነዉ አልሃምዱሊላህ ሀለ ኩል ሃል።

  • @dao-107
    @dao-107 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ ….! Computer 💻 ብታስተምራት …. ወገን ተረዳዳ … ለጦርነት ከምታዋጣ … እርዱ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልጀሽን አላህ ልጀሸይ ጥሩ ደረጃ ያድርስልሽ ከመጥፎ ነግር ይጠብቅልሽ እማ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁ ጀግና ነው ❤❤❤አይዞችሁ ያልፋል

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጲያ ወንዶች ግን ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ አንቺ በጣም እደለኛ ነሽ እነዚን የመሰሉ ልጆች አፉርተሻል ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ አይዞህ ውንድማችን ጥንክራ ነህ አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደርጃ ያድርሲህ ሙሲሊም ጥንካራ ነው ከችግር ብኋላ ሞቹት አለ ብሉናል አላህ ሱበሀንሁ ተአላ እናትህን አላህ ጤናዋን ይመልስላት ጠንካራ እናት አለችህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ውንድምህንም አላህ ይጠብቀው ነገር ግን ዳናቹሁንም ተማሩ የበለጠ ጠንክራ ትሆናላችሁ አይዞችሁ በርተ

  • @mahdertekalign
    @mahdertekalign 7 หลายเดือนก่อน +11

    EBS እናመሰግናለን

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢😢አልቅሰህ አስለቀስከኝ ምንኛ የታደልሽ ነሽ ማሻ አላህ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 7 หลายเดือนก่อน +9

    እናንተ ኢቢኤሶች ምን ላድርጋችሁ ከእርዳታችሁ ትህትናችሁ አረ ስንቱ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ያብዛችሁ ይባርካችሁ

    • @SarahSarah-z7b
      @SarahSarah-z7b 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እግዛብሄር ይስጣችሁ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል በጣም

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 7 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደርጃያድርስህ እናትህንም አላህአፌዋንይመልስልህ❤❤❤❤❤

  • @Pnice-xh4dk
    @Pnice-xh4dk 7 หลายเดือนก่อน +1

    በባነዉየጨረስኩት የልጁንግግር አጀቴን በላዉ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቺሁ አላህ ያስደስታቺሁ እባአባሾች😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጋበዝ አሏህ ያበርታችሁ የኔ ወድም አለ ቡር ከማለት ይልቅ ከቤተሠብ ጋ አልስማማ እያለ የአሏህ ልቧና ይስጥልን በየቤቱ ጉድ አለ እዳተ ያለም መልካም ልጂ አለ አሏህ ያበርታህ

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልሰልሽ ልጆችሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽና ተደሰች ebs ች አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 7 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና መልከ መልካም ሸበላ ልጅ አላህ ያሳድግህ እናትህንም አላህ አፊያዋን ይመልስልህ😢

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ እቢኤስ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኻቢቢ ሃና ሲያሳዝን አላህ ይጠብቅህ የኔ አለም ባሰብከው ባለምከው አላህ ያድርሰክ የኔ ውድ

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልጆችሽን አላህ ከክፋነገር ይጠብቅልሽ ማሻአላህ ሲያምሩ

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፍሬያቸውን ያሳይሽ

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሏሕ ይሥጣችሑ ለመለውየሥልምና እምነትተከታይበሙሉ💐💐 عيدكم مبارك تقبل الله مني ومنكم صالح الاعمال

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አጀቴን በላው የኔ ጌታ ፍፃሜአችሁን ያሳምር ለቁምነገር ያብቃህ

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 7 หลายเดือนก่อน

    በእባ ጨረስኩት አብሽር ሸበላው ወንዲሜ ሁሉም ያልፍል ጠንከር በል
    የኔ ውድ እህት አላህ ከነልጆችሽ ዴስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ ያረብ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ

  • @saadas9954
    @saadas9954 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያረቢ አላህየዋ ረዛቁ እሪዝቃችሁን ይክፈትላችሁ

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ያረቢ😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ እግዚሀብኤር ዘመንክን ይባርከው

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከልጅነት ጀምሮ የስቃይ ህይወት የእኔ እናት እግዚአብሔር ያሳርፍሽ😢

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከሁሉም በላይ አገራችንን ሰላም ያድርገው ጦሩነቱ እርስ በርስ መገዳደም እግዚአብሔር ጣልቃ ይጊባልን ሰው በሰላም ወጥተው ወደቤቱ እንድመልስ እንፀልይ ወጣቶችን ልያማግድ የወጣ መንፈስ ይወጋ ❤❤❤

  • @FikirteBelay-n1q
    @FikirteBelay-n1q 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እናት አይዞሽ ልጅሽ አድጎልሻል የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምርልሽ በርቺ

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ ከችግር በሁዋላ ምቾት አለ አይዞሽ ልጅሽ ጀግና ነው ማሻ አሏህ

  • @saadas9954
    @saadas9954 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢ ቢ ኤስ ቃል የለኝም አላህ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @ametu-i7c
    @ametu-i7c 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ጠንካለራ ልጅ ነው ያለሽ ማሻ አላህ

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 7 หลายเดือนก่อน +11

    እዩ አብሸሪ የኔ ቆንጆ ያልፋል።። ቁጥርሽ ሰለጠፋብኝ ነዉ።።

    • @wellotube2
      @wellotube2 7 หลายเดือนก่อน +3

      አአካውንተ አስቀምጠዋል በዛ እንርዳት😢

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 7 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ ደዉይ አገኝችታለሁ ።።።።። የበ
      ቻለዉ አቅም እንገዛት ከአላህ ቀታች።።።።​@@wellotube2

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያርብ አላህ ጤነሽን ይመልስልሽ በልጆችሽ ተደስች

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔወድም እህ በዝህእድሜ ስለኖሮማሰብከባድነው ደሞቁጅናቸው ማሻአላህ እድሜሰቶን ትልቅደረጃደርሶ የሚመጣ ያድርገው አይዞህ ፍሲል ሁሎምያልፍል ወድምነት

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 7 หลายเดือนก่อน +7

    አልቅሰሸ አሥለቀሠኝ ወላሂ እንኳን አደረሣችሁ

  • @gxhx467
    @gxhx467 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማጣት ይብላኝልህ ጀግና እናት ናት ልጁም ጀግናነዉ ❤❤

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤መሸአላህ እድግ በል የልጂ አዋቂ አላህ እተሻለ ቦታ ደርሰህ

  • @fatitiub
    @fatitiub 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽን ያረብ አችንም ዕረጅም እድሜና ጤና ሠቶሽ ተዴሰችባቼዉ🤲

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ተባረክልኝ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ መውለድ

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር አለ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ የልጆችሽን ደረጃ አላህ ያሳይሽ ያረብ ሽቴ ቀርቶ ወርቅ እመገዛላት ያርግህ ያረብ

  • @Amentube-v6p
    @Amentube-v6p 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ የልጆችሽን ወግ ማእረግ ያሳይሽ 😍😍😍😍

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግህ የተባርከ ልጂ

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 5 หลายเดือนก่อน

    አሏህ የጠብቅህ የተባረከ ልጅ አብሽሩ ከችግር ብኋላ ምቾት አለ

  • @dao-107
    @dao-107 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄም ያልፋል አይዛችሁ እግዚያብሄር ይባርካችሀል። ጅማሬ ነው ። አይይይይዞህ

  • @HgTgh-y9c
    @HgTgh-y9c 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሳዲግህ ኡመክ ሱመኡመክ ተባረክ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ የእውነት እግዚአብሔር መጨርሻቺሁን ያሳምርልን 😭😭😭💔 ልጁ ሲያልቅስ መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር የትባረከ ልጅ ነው እህቴ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

    ebsወች በጣምእናመስግናችሆለን አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራችሁ
    አብሺሪእህታችን ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂ አላህልጆችሺን ለቆምነገርያድርስልሺ

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 7 หลายเดือนก่อน

    ኢሸአላ ይችን እናት መገደፍ እፈልጋለሁ የኔ ጀግና ማሻአላህ😢🎉😂❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የኔት ቆጆናችሁ እንኳንም ወለድሽ ማሻአላህ ቆንጆልጅ አለሽ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ❤

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ያስደስታል እናትና ልጅ በጣም ይግባባሉ ችግራቸው ቀለል ያረገው ልጆቿ ጥሩ ስለሆኑ ነው ግን በብዙ ፈተና እዚ ኣድር ሳችዎለች ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው እናታችውን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣት❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 7 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንድህ አይነት ትህትና መታደል የአላህ ስጦታ ነው አይዞሽ እህቴ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ያረብ

  • @AyenalemDesalegn-l8s
    @AyenalemDesalegn-l8s 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና እናት ነሽ እግዚሐብሔር ይማርሽ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔደርባባእናትናልጅደረባባነታቸው❤❤❤❤❤❤እንርዲቸው

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 7 หลายเดือนก่อน

    የምታደርጉት በጣም ደስ ይላል አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቀለት,አጠረኝ,ልገልፀቹ,absሶቺ,😢😢😢😢የሴት,ልጂ,ፍተና,ብዘቱ,መጠት,ክፍ,ነዉ😢😢😢❤❤❤እንመሰግነሌን,abs🎉🎉🎉🎉

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አብሽር አይዞህ አታልቅስ አሁን አልሀምዱሊላህ ህዝብ አይቷችሗል ኢቢ ኤስ አላህ ይስጥልን ማድረጋችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ህዝብም አውጥታችሗቸዋል በማያልቀው በረከቱ አላህ ይስጥልን ደሀን እንደመርዳት ምን የሚያስደትና የሚያረካ ነገር አለ
    እየሩስ የኔ እህት አላህ አፊያሽንም መልሶልሽ ልጆችሽንም ለቁም ነገር አብቅቶልሽ ተደስተሽ የምኖሪ ያድርግሽ የኔ እናት አብሽሪ *ኢነመዓል ኡስሪይ ዩስራ* በእርግጥም ከችግር በሗላ ምቾት አለ እናም የኔ ውድ ጠንክሪ አይዞሽ ያልፋል

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ልጅ😢😢😢

  • @Ali-k1i9e
    @Ali-k1i9e 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይርዳችሁ ያረብ
    ebs ለናንተ ታላቅ ክብር አለኝ

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 7 หลายเดือนก่อน

    እህህህህ የኔወድም አላህ የእናትህን አፊያ መልሶልህ ጥሩደረጃ ደርሳችሁ ያሳየኝ ያረብ እህህህህ አይዞን ወድሜ እኔም አባቴ ታሞብኝ 7አመት ያልጋ ቁራኛ ሁኖብኛል አይዞን በጣም ጠካራ እሩህ ሩህነህ ወድሜ በርታ እማየም አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትህትናቸዉ ይለያል❤❤❤❤❤😢😢😢😢ጨርሶ ይማርሽ የኔእናት ጀግናነሽ ❤❤

  • @BlneSebsebe
    @BlneSebsebe 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሚያሳዝን አንድ አባት እኛ ሰፈር አንድ ሰው አለ አባካችሁ ባለቤቱ ሶሰት ልጆች በአንዴ ነው የወለደችው እናም እሱ የቀን ስራ ካገኘ ነው የሚሠራው ቋሚ ስራ የለውም ሚበሉቱም የላቸዉም በጣም ነዉ ምያሳዝኑት እባካቹሁን ድረሱላቹ አድራሻቸው ሀዋሳ ነው

  • @nejatmehidi497
    @nejatmehidi497 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ABCv326
    @ABCv326 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ አይዞህ ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ መታደል ነው በልጅ ተባርከሻል

  • @amotube7780
    @amotube7780 7 หลายเดือนก่อน +43

    ባለሀብቶች አትጨክኑባቸዉ ጎብኟቸዉ Please