Essag daily News ፦ የፈጣሪ ቁጣ እየዘነበ ነው ! አስፈሪው እሳት ወደ ሆሊውድ እየገሰገሰ ነው ። ከአቅማችን በላይ ነው ለቃቹህ ውጡ ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተፈጥሮ ቁጣ የሚባል የለም !
    ሁሉም ቁጣ ከእግዚአብሔር ነው ! እግዚአብሔር ሲቆጣ እንደዚህ ነው !!!
    ምህረቱን ይላክልን !!

    • @Cripto244
      @Cripto244 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሲሞት የእግዚአብሄር ምህረቱን አሳይቶናል:: ስው ይህን መቀበል ስላልፈለገ የስይጣንን መንገድ ስለመረጠ ስይጣን እንደፈለገው እየተጫዎተበት ይገኛል

    • @AlexZiggy-t5m
      @AlexZiggy-t5m ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፈጣሪማ ተቆጥቶ ቅጣት ቢጀምር የሰው ልጅ እንደ ከብት የሚታረድባት ኢትዮጵያ አተርፍም ነበር።

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኧረ ሆሊዉድን ባወደመዉ ምክንያቱም በፈጣሪ አያምኑም ፈጣሪን ያንቋሽሻሉ

  • @ShemsuLale-x1y
    @ShemsuLale-x1y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያፋጠሬ፡ቁጠ፡ናዉ፡ኢትጵያውያን አለሁተለ፡ይጠብቀት❤❤❤❤❤

  • @KasimKasim-p7z
    @KasimKasim-p7z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያለ እግዛአብሔር ምን ማድረግ እደማይችሉ ማየት አለባቸው፣

  • @Cripto244
    @Cripto244 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ስውን በእሳት በዚህ መልክ አያቃጥልም:: ይሄ የስይጣን ስራ ነው ::ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ከሴት ጋር የሚጋባው እግዚአብሄር ስላዘዘ ነው?? ወንድ ፆታውን እየቀየረ ሴት ነኝ : እያለ እንዲናገር የሚያደርገው እግዚአብሄር ነው ማለትህ ነው?? ይህ ህሁሉ አፀያፊ ድርጊት የስይጣን ስራ ነው

  • @Abu-yunus
    @Abu-yunus 7 นาทีที่ผ่านมา

    ኮተት አቀራረብ ነው። ፈጣሪ አልባ ወይም የኢአማኝ ከተማነው ማለት ምንችግር አለው ሀቁን ነው የተናሀረችው።ምነው ቢያንስ የፍልሰጤሞች ግፍ ነው ብሎ መገመት ተሳነህ