" ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች " ክፍል - 105 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች " ክፍል - 105 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetumelese
    Comedian Eshetu Belives Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do in Infront Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, Moral And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other TH-cam Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
    • ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
    አንድ ብር ልመና ወጣን !
    • የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
    ቤት አላከራይም አሉኝ !
    • ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 683

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 ปีที่แล้ว +123

    የመጀመያ ሰው ኮሜንት ሳደርግ ወይኔ ።
    እንኳን ለታላቁ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ እሼ የኔ ምርጥ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

    • @henokgebremariam8526
      @henokgebremariam8526 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እማ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤️

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@henokgebremariam8526 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ydidyaydidya1253 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ydidyaydidya1253 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @tirhasweldu1337
    @tirhasweldu1337 2 ปีที่แล้ว +75

    ኣስተርጓምዋ ኣስተርጓሚ ያስፈልጋታል ቆንጅየ😆:ከውጭ ሃገር የሚመጡት ልጆች የባህል ምናምን ስጦታ ብትሰጡዋቸው ለነሱ ትልቅ ነገር ነው እና ኣስቡበት🙋🙏

  • @Salam-ge2hh
    @Salam-ge2hh 2 ปีที่แล้ว +85

    እኛ ሀረብአገር ያለ ሆነን ቀረን እሸቱ አንዳንዴም ከዓረብ አገር የሚገቡ እህቶችን አቅርብ ብዙ ሓሳብ ጭንቀት አለብን ክብር ለ አረብ አገር ሴት እኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ነን 🇪🇹

    • @ZzZz-mz9ql
      @ZzZz-mz9ql 2 ปีที่แล้ว +4

      ልክ ብለሻል እኛ አረብ ሀገር ያለን ለግባታ ለተራበ ለሰላም ለበተሰቦቻችን ቀኘ እጅ ነን ያልተዘከረልን

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 2 ปีที่แล้ว

      Ewnte new selam

    • @MarkeLiji
      @MarkeLiji ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣❤❤❤

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 ปีที่แล้ว +178

    እኔ በእግዚአብሄር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ሉቃ 1:19 ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡

    • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
      @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 2 ปีที่แล้ว

      አሜን(3)🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሚካኤል-ዘ7አ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @faithtikuye57
      @faithtikuye57 2 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🏽

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 ปีที่แล้ว +33

    ማሻአላህ አላህያሳድጋችሁ እሸ ምርጥሰው አተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 2 ปีที่แล้ว +212

    እሼ እና ታከተታዮቹ እንኳን ለማላኩ ቅዱስ ገብርኤል የአመታዊ በዓል በሰላም አደራሰችሁ አደራሳን

    • @aa11aa83
      @aa11aa83 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @mekdidarige2874
      @mekdidarige2874 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @kalereta1504
      @kalereta1504 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @Shaikha_-yr6lv
      @Shaikha_-yr6lv 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @eyosimeku2479
      @eyosimeku2479 2 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu 9p000ĺlpppppmm
      955ôtf.ygþìijji

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 ปีที่แล้ว +26

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላሉ እድግ በሉ
    እሼ ዘመንህ ይባረክ ከልጆች ጋ ደስ ብሎህ ሳይ ደስ ይለኛል ሁሌም ሳቅ ደስታ ከቤትህ አይጓደል መልካም ሰው ነህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +101

    አይእሹቱ ከህፃናቱ ከትላልቆቹ ከገበሬው የምትግባባ መልካምወጣት አላህ ይጠብቅህ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 ปีที่แล้ว +82

    ሆዴ ቆሰለ አሳቁኝ ወላሂ ማነው እዴኔ የሣቀ😁😁😂 ላይ👍👍👍 ውይ ሲጣፍጡ

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @friehunalemayehu5365
      @friehunalemayehu5365 2 ปีที่แล้ว

      እሽቱ እባክህ ልጄችን ይሚጠየቅ
      ጥያቄ እወቅ ለትልቅ ልጅ የሚየቅ
      አትጠይቃቸው በጣም ታሳፍራለክ
      የተወደድክ መስሌክ እይባለካቸው ነው

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 2 ปีที่แล้ว

      @@friehunalemayehu5365 ተይጂ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +60

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ቤቴሰቦቻቸው መመስገን ይገባቸዋል አሜሪካ እየኖሩ የአገራቸውን ቋንቋ እንደዚህ አሳምረው መናገራቸው በጣም ደስ ይላል::

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +19

    welcome back እሼ የኛ መልካም
    ለዓመታዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +38

    ከወር በኋላ ሰርጌ ነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ የማዳም ሁላ እኔም አንዷ ቅመም ነኝ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 2 ปีที่แล้ว +69

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል
    አመታዊ ክብረበአል በሰላም በጤና
    አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጲያ ሀገራችን ይሁን

  • @Konjettube
    @Konjettube 2 ปีที่แล้ว +60

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሀገሬን አደራ 🙏🏾👏🥰
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል 🥰🙏🏾

    • @SOliYaNa3415
      @SOliYaNa3415 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@SOliYaNa3415 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +16

    ውይ ሶስታቸውም በጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ 😍😍🙏 እሸቱ ቀለጠ ተመችቶኛል 🤣🤣🤣

    • @astutube6183
      @astutube6183 2 ปีที่แล้ว

      Dani tube betesbh adergegnii 🙏🙏👋❤️❣️

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ እሼ እንደው ከየት ነው የምታገኛቸው ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ❤😘

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +13

    እንደት አመሻችሁ እንኳን አደርሳችሁለ ቅዱስ ገብርኤል ለቅዱስ ቄርቆስ ለእናቱ ቅድስትእዮሉጣ አመታዊክብር ባእል
    ድንቅልጅችዉዶችበጣም ደስይላሉ እድግበሉ ውዶች ሀገርወዳዶች
    ወንድማችንእሸቱ እግዚአብሔርይስጥህ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +138

    እንኳን ደህና መጣቹ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ፈጣሪ ያሳድጋቹ።

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@nibrettube8913 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ብቻ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @libcab1083
      @libcab1083 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😘😘😘😘

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏 አማርኛ ግን በእግሯ ሄደች 😂
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️

  • @habtamuaskuya867
    @habtamuaskuya867 2 ปีที่แล้ว +35

    እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአልል አደረሳቹ😘❤

    • @wardward5356
      @wardward5356 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran 2 ปีที่แล้ว +5

    *እሼቱ ቃለጣ አላለችም ክክክክክክ ስታምሩ ከዘረኝነት የፀዳ የልጅናት ህይዉት አሚዬ Ethiopia ለዘላለም ሰላምሽን አለህ ይመልስልን🇪🇹😘*

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam4440 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ይላሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ።

  • @tube2181
    @tube2181 2 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬ ልዩ ናቸው እግዚአብሔር አየሰድግ እሼ የፍቅር ሰው እናመሰግናለን ኑረልን💗💗💗💖💕💕💕💕💚💚💚

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ወድሜ በርታልኝ ተምር ጎበዝ ነህ ጠክር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ልጆች የኔ ጣፋጮች አላህ ያሣድጋችሁ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว +23

    አይይ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ጡሩ ነበር 👍👍👍😂

  • @gman7226
    @gman7226 2 ปีที่แล้ว +5

    ልዑል እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ያሳድጋቹ በሞገስ በፍቅር ፣ በሰላም ፣ በደስታ ያሳድጋቹ ከዚህ. ክፉ ዓለም ፍቅር ይጠብቃቹ ።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +15

    ጥሩ ተመልክታችኋል መብራትና ውሃ አይጠፋም ቆሻሻ የለም።

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 ปีที่แล้ว +196

    ከሀገር ውጭ እየኖራችሁ ለልጆቻችሁ የሀገራችሁን ፍቅር እያስተማራችሁ ለምታሳድጉ ቤተሰቦች እናመሰግናለን አላህ ውድ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሽየ ምርጥሠዉ መለኩቅዱሥ ገብርኢል በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይከተልህ ልጆች እደጉ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ እሼ ምርጡ እና ድንቅ ልጆች ኤልዳና እና አርሴማ የኔ ጣፋጮች ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሰባችውበት ያድርሳቹ እሽዬ እናመሰግናለን 😍😍👏👏👏😘😘😘 ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤👌🙏

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ቆጆዎች 🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሼ የሳቅ ምንጭ እኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +8

    ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ❤️ወይ አማርኛ በአፋችሁ እንዴት ያምራል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ቆንጆዎች ❤️
    እሼ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ ክፉ አይንካህ ❤️

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @abdusyd4937
      @abdusyd4937 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም

  • @የአምላክስጦታየቢኒሶየ
    @የአምላክስጦታየቢኒሶየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የኢትዪጲያ ቤተሰቦች ነዉ የሳደጎቸዉ ክብር ለናት አባታቸዉ እሸኮ አደኛ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว +9

    ክክክ አይ ኮሜዲያን እሸቱ ከልጆች በበለጥ ውብ የሆንክ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልን!

  • @rahimaayshutube2103
    @rahimaayshutube2103 2 ปีที่แล้ว +24

    ይሄ ትውልድ ምን ያማረ ትውልድ ነው አይምሮዋቸው ልዩ ነው ውድ ኢትዮጵያውያን ከትልቅ እስከ ትንሽ እባካችሁ ለዚህ ትውልድ ትክክለኛዋን ከፖለቲካ ከሁሉም ነገር የፃዳችዋን ሀገር አስረክቡልን ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @astutube6183
      @astutube6183 2 ปีที่แล้ว +1

      Rahima endemamer kene kehonesh ❣️❣️

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 2 ปีที่แล้ว +1

    የሳድግልን ስየምሩ ቆንጆዋች ለወንድማችን ጤናና እድሜ ይስጥልን እንመሰግናለን

  • @emuhiba8368
    @emuhiba8368 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ልጅ እኮ አይጠይቅ አሏህ ያሳድጋቹ አለባበሳቸው ስያምር ማሻአሏህ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ የማይጠገቡ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አፍቸው ሲጣፍጥ ❤

  • @kaleyegecheye2708
    @kaleyegecheye2708 2 ปีที่แล้ว +2

    ውጭ ሀገር ውጭ ሀገር እያልን እሔው ሀገሩን የማያውቅ ባህሉን የማያውቅ ሀይማኖቱን የማያውቅ የጠፋ ትውልድ አፈራን ሀገር ወስጥ ያለው የጠፋ ወጭ ያለው የጠፋ ሀገር ውስጥ ያለው እሱማ ውጭ ሀገር ነው እሚኖር እድለኛ ነው እያለ ከእርስት ተሰዶ መኖርን እንደድል እየቆጠረ ሰንበት እንኳ የማይከበርበትን የውጭውን አለም አምነህ ተቀብለህ እንደ እድል ቆጥረህ እንድትኖር ይገፋፋሀል እኛም እሒን ተቀብለን ስለ ልጆቻችን የማንነት እውቀት ሳይሆን ስለ ሚለብሱት ልብስና ስለ ሚመገቡት ጣፋጭ ምግብ ሆነና የምናስበው ወይ በነፍስ ወይ በስጋ የጠቀምናቸው ሲመስለን ጎድተናቸው እንደዚህ ሙሉ ለሙሉ የጠፋ ትውልድ አፈራን አንድ ነገር ግን ልናውቅ ይገባል ለዚህ ትውልድ ተጠያቂወች ነን

  • @genichane1415
    @genichane1415 2 ปีที่แล้ว +3

    ትልቁ ፆለት ታደርጋለች ትንሿ አሜን ትላለች እደ ህፃናት ነፃነት ያለው የለም እኮ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ

  • @አወክርስቲያንነኝ
    @አወክርስቲያንነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አየ ታናሽ እናታላቅ😂ትዝታየ ስትፀልይ አላት አርሴማ ከእህቷ ተቀብላ አሜን 😀😘

  • @Jhgyug-m2b
    @Jhgyug-m2b 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ ክፍት ብሎኝ እያለቀስኩ ነበር አስተርጎሚ ተብላ የመጣችው ህፃን አሳቀችኝ እደሰ በሉ🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀😍😍

    • @נחמהזגיי
      @נחמהזגיי 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም እዳች አሳቀችኝ አስተርጎማዋ 😄😍

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +2

      አታልቅስ ውዴ አለም እንደሆነ አትሞላም ሁሉም ነገር ተዩ እግዚአብሔር ይለው ይሆናል ብዙም አይክፋሽ እህት

    • @nejatedilgeba2802
      @nejatedilgeba2802 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት ያልፋል 😍

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተዝናኑብህ እሸ ደስ ሲሉ እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግቹህ 🥰🥰🥰

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ is the old generation
    ሱብሀን አለዚ ኸለቀ ኩል ሼይ

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
    @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአሏህ የዛሬወቹ ሲምሩ እኛንም ከስደት መልስ ሶሊህ ሶሊህ የሆኑ ልጃችን አሏህ ይፍቀን አሚን

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 2 ปีที่แล้ว

      ይፍቀን ? ምን ማለት ነው

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tesemabekele1108 ይወፍቀን ማለት ይስጠን

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 2 ปีที่แล้ว

      @@umusebrina8622 እንደዛ ማለት ከሆነ ለምንድነው በሰው ቁዋንቁዋ ምትመርቁት ሰላምታም ምትሰጣቱት በአረብኛ ነው አረብ ነኝ ለምለት ነው ?

    • @khedijakhedija6555
      @khedijakhedija6555 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tesemabekele1108 አረብኛ ለማውራት አረብ መሆን አይጠበቅንም እኛ ሰላምታችን የቀን አቆጣጠር በአረብኛ ነው መመሪያችን ቁርአን ነው ስለዚህ በአንድ ሰላምታ በአረብኛ ሲሆን ሙሉውን ካልነው 30 አጅር እናገኛለን ስለዚህ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@tesemabekele1108 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @LogmanLogman-n4v
    @LogmanLogman-n4v 2 ปีที่แล้ว +2

    The best thing in Ethiopians they wear the Ethiopian clothes or tebeb that is what I love 💕 it

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝ እራስህና ሌለውን እያዝናናህ ነው ለህፃናቶችም ስላለህ ክብር አደንቅሀለው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ልጆች ውድድድድ😘😘😘😘😘
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊💖🇪🇹

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +33

    ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
    አላህ ያሳድጋችሁ
    የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
    ለቁምነገር ያብቃችሁ

  • @bcgf8816
    @bcgf8816 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እሸቱ አንድ ነገር ላስቸግር። ተባበረኝ እህቴ በጣም ታማብኝ ነው ወገን ለወገን ደራሽ ነው እና ተባበረኝ እና እህቴ ሁለቱም ኩላሊቷ ፌል አድርጊ። መቀየር አለበት ተብለን ኩላሊቱን ወንድማችን ሊሰጣት ነበር ግን ብሩ በጣም ከባድ ነው በአላህ ተባበሩን

    • @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ
      @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት እማየ

    • @bcgf8816
      @bcgf8816 2 ปีที่แล้ว

      @@ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ አሚንንን

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል ሆኖም ግን እንድ ነገር ብጠቁም ደስ ይለኛል ከውጭ ለሚመጡ ልጆች እማርኛ ሲናገሩ በመኮላተፋቸው እይሳቁባቸው የጉብዝና ጭብጭባ ቢስጣቸው በጣም ጥሩ ነው ኑርልን የኔን ልጆች ሳሳድግ ብትኖር ድስ ይለኝ ዛሬ እማርኛ ተናጋሪወች ናቸው በርታ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
    @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ጣፋጭ ናቸው ወይ እኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @wardward5356
    @wardward5356 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ሥታምሩ ደሥ የምትሉ ፈንድሻናችሁ እንኳን ደህናመጣችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
    @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ ኢትዮጵያን በእንተ ውስጥ አያታለሁ

  • @adadisteketatay1
    @adadisteketatay1 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛ እንደዚህ እየተቆሳሰልን ግን ልጆቻችን እንዴት እንደዚህ ደግ እና መልካም ሃሳቢ ሆኑ ? እውነትም ሃገራችንን ፈጣሪ ይወዳታል ፡፡ እውነት ተስፋ አለን🙏

  • @bernabasadmasu9367
    @bernabasadmasu9367 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታምሩት፤ ጌታ ኢየሱስ ያሳድጋችሁ!

  • @AaAa-vi5no
    @AaAa-vi5no 2 ปีที่แล้ว +8

    ከቲክቶክ እሮጨ እስክሰበር መጣሁ 🤣🤣

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል የፍቅር ሚድያ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ።
    እሼ ሽኮር ምርጥ ሰው እንወድሀለን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 2 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እንደኔ በማህል ያለው ማስታወቂያ የሚያናድደው🙄🙄

    • @ffyu7389
      @ffyu7389 2 ปีที่แล้ว

      እኔ😁😁

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว +5

    ጣፋጭ የሆኑ ልጆች😂😍
    አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ድንቅ እንቀ ጀግናው ንፁህ ኢትዮጵያዊ እሼዋ በዘመንክ ሁሉ በደስታ በፍቅር በሰላም በጤና ወላዲተ አምላክ ከነልጅዋ ታኑርክ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤የኔ ማሮች እድግ በሉ የእናን የእፃናት አምላክ እምዬ አገሬን ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤የተዋህዶ እንቁ ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ ለመላኩ ለአብሳሪው ለቅዱስ ገብርሄል በእያላችሁበት ጥበቃው አይለያቹ ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ ተባረኩ

  • @atalayashagrie9697
    @atalayashagrie9697 2 ปีที่แล้ว +3

    ንጹ ሰው ከንፁ ህፃን ጋር ደስ ይላል እሼ ምርጥ

  • @tigestteklu6314
    @tigestteklu6314 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ወንድም አለም በርታልን ውይ ልጆቹ አደበታቸው ይጣፍጣል እድግ በሉልን

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 2 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅየዋ ስፀልይ ትንሿ አሜን ትላለች 🤣😂😂😂😂 ገንፎውን ዶናት ስትል አልቻልኩም 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ለመላው woork team

  • @rutiruti1559
    @rutiruti1559 2 ปีที่แล้ว +10

    ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኃያሉ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ በማርያም አባቴን በፀሎታችሁ አስቡልኝ ታሞል ብለውኝ በጣም እጭቅ ላይ ነኝ እኔ በስደት አለም ዱባይ ነው የምኖረው በጣም ወስጤ ሰላም አጥቷል በስደት ሁኘ አባዬ ምንም እንዳይሆንብኝ 😭😭😭 የክርስትና ስሙ ወልደ ገብርኤል ይባላል

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@janatmmm6876 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
      @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ እንዃን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ያስብልን አይዞሽ እህቴ

    • @rutiruti1559
      @rutiruti1559 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdes-d8o አሜን ማማዬ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ እሸ የዛሬወች የት አገኘሰሀቸው ጣፋጭ የሆኑ ልጆች 😘😘

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው!፣ ፈጣሪ ያሳድጋቹህ!።

  • @MasreKebe
    @MasreKebe 9 หลายเดือนก่อน

    አሸ ምርጥ ሰው እግዚያብሔር ይጠብቅህ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @hanieshkuntetube298
    @hanieshkuntetube298 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ ውይ በሳቅ ጉደሉኝ መልካም ሰው እሼ በርታልን

  • @alemetegne605
    @alemetegne605 2 ปีที่แล้ว +2

    betame des yelalu😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣😲

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተርጓሚዋም ሌላ አስተርጓሚ ያስፈልጋታል።😁😁😁😁❤ማሮች

  • @sisayshumet8119
    @sisayshumet8119 2 ปีที่แล้ว +3

    Eshee your children always put a smile on my face🤣🤣🤣🤣🤣

  • @myallahisthenumberoneforme4573
    @myallahisthenumberoneforme4573 2 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ምርጥ ሰው ባለህበት ሁሉ መልካሙን ያብዛልህ ከጠላቶችህ ይሰውርህ 🥰🥰 በርታልን

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ፍቅር የሆናችሁ 🥰❤❤
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ እሸቱ አለች ዜማ ያሬድ አማርኛችው ሲጣፍጥ 😂😂 ቅመሞች አገራችውን እንድትወዱ እንዳትረሱ ለሚያሣድጋችው ቤተሰብ እድሜ እና ጤና 💚💛❤😍😍

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሳምሩ እሺየ ሸአመት ኑር❤️🌹🌹❤👍👍

  • @miftahabintube1267
    @miftahabintube1267 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉጭ ሀጋር የታወለዱ ልጆች እትዮጵያን በጠም ነው የምወዱት በጠም ደስ ይለሉ

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 ปีที่แล้ว +5

    የዛሬዎቹ ደሞ ፈታ ናቸው ደስ ሲሉ 🥰🥰🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹

    • @astutube6183
      @astutube6183 2 ปีที่แล้ว +1

      Ruki tube endemamr eski beknnet💞💞💞

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ በሳቅ ገደላችሁኝ እሼ አስተርጓሚዋም ግራ አጋባችህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግቻሁ

  • @nanaethio
    @nanaethio 2 ปีที่แล้ว

    ልጅነት እኮ ደስ ይላል ስለ ምንም አይጨነቁ ጎበዞች ፈታ ማለት ነው በእድሚይቹ ፈጣሪ ይሳድጋቹ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣቹ እሼ ፈታ ስታምሩ እድግ በሉ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲታምሩ እግዚአብሔር ከክፍ ሰውሮ ያሳድጋችሁ

  • @kmem96
    @kmem96 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሰላም ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ለዘላለም ትኑርሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Farawtube
    @Farawtube 2 ปีที่แล้ว +1

    Tew gn tew eshetu afemsegn❤😂

  • @riima5804
    @riima5804 2 ปีที่แล้ว +1

    እኮን በስላም መጣቹሁ ጣፍጭ የሆኑ ልጆች😁😍😍😍😘

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የአርሴማ ፈገግታ እንዴት ነው ምታምረው

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 ปีที่แล้ว

      አይኖቿ እና ሳቋ እደት እደሚያምር ፀይም በዛላ

  • @ደስታነኛየናትዋወዳጅ
    @ደስታነኛየናትዋወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቹ ደስ ስሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እሸቱየይ በጣምነው እምወድህ

  • @getachewaschenakiaschenaki6086
    @getachewaschenakiaschenaki6086 2 ปีที่แล้ว

    እሸ ያአችን የምናፍቃት የአባቶቼን ሀገር ኢትዮጵያን አንተ በምታቀርባቸው ህፃናት ልብ ውስጥ አያታለሁ ።እግዚአብሔር ጥበብ ማስተዎሉን ይጨምርልህ

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
    @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አድነት መዋደድ ለሀገራችን ህፃናቶቹ ደስሲሉ ማሻአላህ እሸቱመለሰ ምርሰው ነህ እበ ቤቱን እኔ።አከራይሀለሁ እረ ከፈለክ በነፃ ላተያልሆነ ግን ገጠር ነው ክክክክ ሰምተሀል

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሳድጋችሁ ድንቅ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +11

    የድንቅ ልጆች አድናቂዎች እስኪ እጃችሁን አውጡ👍

  • @tube2181
    @tube2181 2 ปีที่แล้ว +1

    ,baggaa naggani dhuftea ijoolleen abaji'aa ❤❤❤❤❤💕💕

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume7713 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በል ብሉ ፈጣሪ ጥብብ አይለያቹ

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው እሼ ምረጥ ሰው ይመችህ ወድም ሰላም ለሀገራችን

  • @yosefawelzharakassw1304
    @yosefawelzharakassw1304 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله
    ماشاءالله
    ماشاءالله
    አላህ ያሳድጋቺሁ አንተም ጎበዝ በርታልን እኔም ልጄን አቀርባለሁ ኢንሻአሏህ

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮጲያ ይቱበሮች ሁሉ ምርጫየነህ ወድሜ እሸ😍 ሁሉንም ስራህን በጣም ነዉየምወዳቸዉ አላህ ይጠብቅህ እሸ በርታ በኔበኩል100%👍🏻👌🏼

  • @haahbb2958
    @haahbb2958 2 ปีที่แล้ว +9

    ኩልትፍ ሰው ያሚማቻቹ 👍