ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ!!t.me/Muazs_Wayአፕልኬሽኑን ቻናሉ ላይ ለቅቄላቹሀለው!!
ሙአዝ ቀደሚከኝ ዛሬ ክክክ
አልወርድ አለች አፕልኬሽኑ
በርታ🎉
እረ ተው😂
እሽ በልጂ ደግመሀ ክክክክ ጀዛከላህ ኸይረን ፈገግ ታስብለኛለህ
በጣም እናመሰግናለን🙏 ወንድማችን!!
ሙአዝ👌👌👌👌❤👈
ሽኩረን ወድም በርታ
Baa Mashaa Allah wandeme batam qonjo timirtii now anee lamaa jamarahe nay wada ante matat das bilooygal nuriilin
እህለንን🎉
Awesome thanks dude 🎉🎉
👍👍🔥🔥🔥🔥
ወአለይከ ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ በረካ ሁን ወንድምዋ
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ወንድሜ አንድ ሀሳብ አለኝ ይበልጥ ላንተም ለእኛም እንዲ ጠቅም besic vido editing በክፍያ በ telegram or zoom ብታስተምረን ሀሳብህ እጠብቃለው😊😊
Thanks
🎉🎉🎉🎉❤ሰብ ላይክ
wow
😊😊😊
ጎበዝ ልጅ ባንተ ትምህርት ዩቱብ ከፈትኩ ገብታችሁ አበረታቱኝ
Safaricom sim cards bro?????
ቪድዮ ለቅቄያለሁ ገብተህ እየው ቴሌግራም ላይt.me/Muazs_Way
2step verficationበኢ/ያ ሰልክ ቁጥር ከፈቱኩ ችግር ኣለ እንዴ አኔ ስዕዲ ነው ያለሁት ሰልኬ ህገ ወጥ ነው ደጊሜ መውጣት ኣይችልም እና ኢ/ያከቤተሰብ ቁጥር ነው ያስገባሁት ችግር ኣለ መልሰልኝ ወንድሜ
ምንም ችግር የለውም
Selam lej muaz, ጥያቄ አለኝ, 2. Intermediate features, በሌላ ሀገር ስልክ ቁጥር ነው verify , ያደረኩት, የሚያመጣብኝ ችግር አለ?
ምንም ችግር የለውም!!
እሺ አላህ ይስጥልን
Enamesgnalen bro tyakie lteykh 1,you tube video elekalew gn home lay aymetam video weym short blo new eymeta yalew 2,degmo 3 gize copyright blognal ena gedeb alew maletye 3 slalegn 4tegnaw copyright kalegn emyametaw chigr ale btmelslgn des ylegnal
በShort እየለቀከው ስለሆነ ነውወይም ከ1 ደቂቃ በታች ስለምትለቅ ነው!Copyright ችግር የለውም ችግሩ Strike ነው!!
Ok bro thanks
ere bro ፊቱን እንዴት edit እንዳረከው አላሳየሀንም እንዴት ነው ሚደረገው ብትነግረን 🙏
ፊቱ ምንም አልተደረገምኮ
Bro layer ከተ ነው የምታወሪደው
ከWebsite እንዲሁም በራስህ መስራት ትችላለህ
ከተ website ነው ፈልገ አጣው በ jpg ነው ያለው በ PNG አያወርደም ዩቲዩብ ጀማሪ ነኝ እርዳኝ
ሙአዝ ይሄ ቪድዮ ሳይ ካይኔ እንባ ፈሰሰኝ አይኔ ቀላ ምስጥ ብዬ ሳይ😂😂😂😂😂😂
kkkkk አንድ ሰው አስለቀስኩ ማለት ነውበይ አውፉ በይኝ kkk
@MUAZs_WAY አፈወን
@@MUAZs_WAY አፈወን
እሺ ወንድማችን ዩቲዩብ እንድንጀምር ገፋፋከን እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ግን እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ሆኜ ብሩን ለመቀበል የሚያገለግለውን የpaypal account አከፋፈት በዱባይ ቁጥር እዚ ሆኜ መክፈት እችላለው ወይ ነው የኔና የብዙዎች ጥያቄ ሌላው ደሞ አንድ አንድ ቻናሎች በኮፒራይት እና በሌሎች ምክንያቶች የተገደቡ (suspend) የተደረጉ አሉ ያንን እንዴት ማወቅ እንችላለን ብትመልስልን
ከዩትዩብ ገንዘብ ለመቀበል Paypal አስፈላጊ አይደለምበኢትዮ ባንኮች መቀበል ትችላለህ!!ለምሳሌ እኔ በንግድ ባንክ ነው ምቀበለው!!
Muaz በ phone የትቅረፀ ቮይስ sound እንዴት አድርገን ከፍ ማድረግ እንችላለ እና noise ማጥፋት እሚችል app ካለ
እቪ ቪድዮ ላይ ጠብቀኝ
ወንድሜ እንዴት ነህቻናሉ ከተከፈተ አንድ አመት ቢሞላውና ቪዲዮ የለቀቅኩት አሁን ቢሆንና ሰብስክራብና watch hour በአንድ ወርም ሆነ በሁለት ወር ከተሟላ በሞላ ሰአት ይከፍለኛል ወይየምንለቀው ቪዲዮ ማስታወቂያ ሲሰራበት ሀራም የሆኑና የማንፈልጋቸው ማስታወቂያዎችን እንዳያደርግብን መስፈርት ማስቀመጥ እንችላለን ወይ
አዎ ትችያለሽ ቻናሉ የተከፈተበት አመት ሳይሆንቪድዮዎቹ በ1 አመት ዋች ሀወርና ሰብስክራይብመሙላታቸው ነው አስፈላጊው!!
እዚጋ ሙአዝ የማንፈልጋቸው ሃራም የሆኑ ማስታወቄያዋች እንዳይመጡ ማረግ እንችላለን በኛ ቪዲዬ
ወንድሜ 2-Step verfication መሙላት አልቻልኩም እና በቃ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነው ።የሆነ ነገር በለኝ watching hours ከሚገባው በላይ አግቼ አለሁኝ subscribersም ትንሽ ነው የቀረኝ almost ለmonetization ደርሻለሁኝ እና የሆነ ነገር መላ ስጠኝ።
ለጊዜው ምንም መፍትሄ አላገኘሁምሳገኝ ቪድዮ እሰራለሁ!!
እሺ በቃ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በሳል ሰው ነህ!
Aref mela ale
በርታልን ወንድሜ ሽኩረን እኔ የምልህ ሙዓዜ የሚሸጥ ቻናል የለም ካለ እገዛለሁ ንገረኝ
t.me/MuazPlus በዚህ ፃፊልኝሲኖር አሳውቅሻለው
እስቲ በስልካችን ዙም አውትና እና ዙም ኢን እንዴት እንደምንሰራ አሳየን ❤
እሺ
@MUAZs_WAY እንጠብቃለን ወንድም
aww ethiopia wist youtube ikeflim
ይከፍላል።
aselamu alykum ande teyaki ዮትዩብ ሞኒታይዚሽን ማለትም ከዩትዩብ ገንዘብ መስራት ሃላል ነው ውይስ ሃራም እስቲ መልስልG
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህእንደ ሚታየው ማስታወቂያ ይወሰናል
እና የሚታየውን ማስታወቂያ እንዴት አርገን እንደምንመርጠው ብተነገረኝ
አራ ወንድሜ የ App ሲም ንገራኝ
Pixellab ይባላል የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አስቀምጨላቹሀለው!t.me/Muazs_Way
U said i will make a video how to make 2 step verification please show us
ለጊዜው ለ2 step verification ምንም መፍትሄ አላገኘሁምምናልባት ግን ካገኘሁ አዎ ቪድዮ እሰራለሁ!
ለኔ ዩቱብ ክፈትልኝ ባሳየኸን መሰረት ስሞክረው እንቢ አለኝ
ዎድሜ በአለህ እደታልፈኝ መልስ እጠብቃለው ኢንሻ አለህ ዩቱቤን ክሬት አርጌው ስልክ ቁጡሩን ሚጠይቅበት ቦታ ሊየመጠልኝ አልቻለም ከዘ ቪድዮ ሲለቅ ታለጣፊ ፎቶ በሚዎጠበት ቦታ ስልክ ቁጡር ጠየቃኝ ከዘ አስገበሁለት ኮድም ለከልኝ አስገበሁኝ እና እዘ ከስገበሁለት ይሆነል እበክህን
አዎ ይሆናል!!ግን እርግጠኛ ለመሆን በChrome ገብተሽCheck ማድረግ ትችያለሽ!!ዩትዩብ ቻናል አከፋፈት ብዬ በሰራሁት ቪድዮ አሳድቻለሁ
እሺ አለህ ይስጥልን
ደምሪኝ ውዴ@@ቅመሞችዬ
ይቱብ ስክፍት ቁጥር አልጠይቅኝም እሰ ትክክክልኝነው አደልም ይቱቤ
Google አካውንት ስትከፍቺ ግን ጠይቆሻል!ቻናሉ ትክክል ሚሆነው verify ስታደርጊና2step verification on ስታደርጊ ብቻ ነው!!
@MUAZs_WAY ሙኣዝ አልቻልኩበትም በአላህ ክፍትልኝ እና ሽር አረገልኝ አላውኩብትም እና ነው አፍን
ዩቲዩብ በስንት ጊዜ ቪዲዮ እንድንለቅ ያስገድዳል የምታውቁ Please 🙏
ቪድዮ እንትለቅ አያስገድድህም!!አንተ በተመቸህ ሰዓት መስራት ትችላለህግን ቶሎ ስኬታማ ለመሆን በየቀኑ ብትለቅ ይመረጣልካልቻልክም ቢያንስ በሳምንት 3 ቪድዮ መልቀቅያ ካልሆነም በሳምንት 2 or 1 ቪድዮ መልቀቅ ይኖርብካል!!ሲቀጥል ደሞ ቻናልህ መኒታይዝ ከሆነእስከ 6ወር ቪድዮ ካለቀክ መኒታይዙን ያነሳብካል!!እንጂ ግዴታ ልቀቅ ብሎ አያስገድድህም!
vedio ye vayral andet adergewalew
በጥራት ያው ቪድዮ መስራትThumbnail በአሪፉ መስራት or ማሰራትአሪፍ Title መጠቀምይህንን ከተገበርሽ Viral መውጣቱ የማይቀር ነውድግግሞሽ ካለሽ!
በባልፈውyou tube አከፋፈት ብንከፍት ገንዘብ ይሰራል pls maleslen😅
Dollar ነው የሚሠራው ገንዘብ አይሰራም
አዎ 1k sub & 4k watch hour ከሞላ መስራት ይችላል
ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ስትሰራው ያንተን ፎቶ ስታስቀምጥ ፎቶግራፉ ላይ ያለውን ባርግራውንድ በምን አጠፋሀው እኔ አንተ እንዳረከው ሳረግ አንተ ፎቶ ራሱ ነው ቁጭ የሚለው::
removebg or pixsart ላይ ልታጠፋው ትችላለህኮ
ወድሜ ጥቅስ መሆን አይችልም እዴ
ከቪድዮውጋ የሚሄድ ከሆነ ይቻላልግን የተንዛዛ እንዳይሆን 2 ወይም 3 ቃላት በቂ ነወ!!
@MUAZs_WAY እሽ አመሰግናለሁ
የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ!!
t.me/Muazs_Way
አፕልኬሽኑን ቻናሉ ላይ ለቅቄላቹሀለው!!
ሙአዝ ቀደሚከኝ ዛሬ ክክክ
አልወርድ አለች አፕልኬሽኑ
በርታ🎉
እረ ተው😂
እሽ በልጂ ደግመሀ ክክክክ ጀዛከላህ ኸይረን ፈገግ ታስብለኛለህ
በጣም እናመሰግናለን🙏 ወንድማችን!!
ሙአዝ👌👌👌👌❤👈
ሽኩረን ወድም በርታ
Baa Mashaa Allah wandeme batam qonjo timirtii now anee lamaa jamarahe nay wada ante matat das bilooygal nuriilin
እህለንን🎉
Awesome thanks dude 🎉🎉
👍👍🔥🔥🔥🔥
ወአለይከ ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ በረካ ሁን ወንድምዋ
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ወንድሜ አንድ ሀሳብ አለኝ ይበልጥ ላንተም ለእኛም እንዲ ጠቅም besic vido editing በክፍያ በ telegram or zoom ብታስተምረን ሀሳብህ እጠብቃለው😊😊
Thanks
🎉🎉🎉🎉❤ሰብ ላይክ
wow
😊😊😊
ጎበዝ ልጅ ባንተ ትምህርት ዩቱብ ከፈትኩ ገብታችሁ አበረታቱኝ
Safaricom sim cards bro?????
ቪድዮ ለቅቄያለሁ ገብተህ እየው ቴሌግራም ላይ
t.me/Muazs_Way
2step verficationበኢ/ያ ሰልክ ቁጥር ከፈቱኩ ችግር ኣለ እንዴ አኔ ስዕዲ ነው ያለሁት ሰልኬ ህገ ወጥ ነው ደጊሜ መውጣት ኣይችልም እና ኢ/ያከቤተሰብ ቁጥር ነው ያስገባሁት ችግር ኣለ መልሰልኝ ወንድሜ
ምንም ችግር የለውም
Selam lej muaz, ጥያቄ አለኝ, 2. Intermediate features, በሌላ ሀገር ስልክ ቁጥር ነው verify , ያደረኩት, የሚያመጣብኝ ችግር አለ?
ምንም ችግር የለውም!!
እሺ አላህ ይስጥልን
Enamesgnalen bro tyakie lteykh 1,you tube video elekalew gn home lay aymetam video weym short blo new eymeta yalew 2,degmo 3 gize copyright blognal ena gedeb alew maletye 3 slalegn 4tegnaw copyright kalegn emyametaw chigr ale btmelslgn des ylegnal
በShort እየለቀከው ስለሆነ ነው
ወይም ከ1 ደቂቃ በታች ስለምትለቅ ነው!
Copyright ችግር የለውም ችግሩ Strike ነው!!
Ok bro thanks
ere bro ፊቱን እንዴት edit እንዳረከው አላሳየሀንም እንዴት ነው ሚደረገው ብትነግረን 🙏
ፊቱ ምንም አልተደረገምኮ
Bro layer ከተ ነው የምታወሪደው
ከWebsite እንዲሁም በራስህ መስራት ትችላለህ
ከተ website ነው ፈልገ አጣው በ jpg ነው ያለው
በ PNG አያወርደም ዩቲዩብ ጀማሪ ነኝ እርዳኝ
ሙአዝ ይሄ ቪድዮ ሳይ ካይኔ እንባ ፈሰሰኝ አይኔ ቀላ ምስጥ ብዬ ሳይ😂😂😂😂😂😂
kkkkk አንድ ሰው አስለቀስኩ ማለት ነው
በይ አውፉ በይኝ kkk
@MUAZs_WAY አፈወን
@@MUAZs_WAY አፈወን
እሺ ወንድማችን ዩቲዩብ እንድንጀምር ገፋፋከን እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ግን እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ሆኜ ብሩን ለመቀበል የሚያገለግለውን የpaypal account አከፋፈት በዱባይ ቁጥር እዚ ሆኜ መክፈት እችላለው ወይ ነው የኔና የብዙዎች ጥያቄ ሌላው ደሞ አንድ አንድ ቻናሎች በኮፒራይት እና በሌሎች ምክንያቶች የተገደቡ (suspend) የተደረጉ አሉ ያንን እንዴት ማወቅ እንችላለን ብትመልስልን
ከዩትዩብ ገንዘብ ለመቀበል Paypal አስፈላጊ አይደለም
በኢትዮ ባንኮች መቀበል ትችላለህ!!
ለምሳሌ እኔ በንግድ ባንክ ነው ምቀበለው!!
Muaz በ phone የትቅረፀ ቮይስ sound እንዴት አድርገን ከፍ ማድረግ እንችላለ እና noise ማጥፋት እሚችል app ካለ
እቪ ቪድዮ ላይ ጠብቀኝ
ወንድሜ እንዴት ነህ
ቻናሉ ከተከፈተ አንድ አመት ቢሞላውና ቪዲዮ የለቀቅኩት አሁን ቢሆንና ሰብስክራብና watch hour በአንድ ወርም ሆነ በሁለት ወር ከተሟላ በሞላ ሰአት ይከፍለኛል ወይ
የምንለቀው ቪዲዮ ማስታወቂያ ሲሰራበት ሀራም የሆኑና የማንፈልጋቸው ማስታወቂያዎችን እንዳያደርግብን መስፈርት ማስቀመጥ እንችላለን ወይ
አዎ ትችያለሽ ቻናሉ የተከፈተበት አመት ሳይሆን
ቪድዮዎቹ በ1 አመት ዋች ሀወርና ሰብስክራይብ
መሙላታቸው ነው አስፈላጊው!!
እዚጋ ሙአዝ የማንፈልጋቸው ሃራም የሆኑ ማስታወቄያዋች እንዳይመጡ ማረግ እንችላለን በኛ ቪዲዬ
ወንድሜ 2-Step verfication መሙላት አልቻልኩም እና በቃ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነው ።
የሆነ ነገር በለኝ
watching hours ከሚገባው በላይ አግቼ አለሁኝ subscribersም ትንሽ ነው የቀረኝ almost ለmonetization ደርሻለሁኝ እና የሆነ ነገር መላ ስጠኝ።
ለጊዜው ምንም መፍትሄ አላገኘሁም
ሳገኝ ቪድዮ እሰራለሁ!!
እሺ በቃ
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በሳል ሰው ነህ!
Aref mela ale
በርታልን ወንድሜ ሽኩረን
እኔ የምልህ ሙዓዜ የሚሸጥ ቻናል የለም ካለ እገዛለሁ ንገረኝ
t.me/MuazPlus በዚህ ፃፊልኝ
ሲኖር አሳውቅሻለው
እስቲ በስልካችን ዙም አውትና እና ዙም ኢን እንዴት እንደምንሰራ አሳየን ❤
እሺ
@MUAZs_WAY እንጠብቃለን ወንድም
aww ethiopia wist youtube ikeflim
ይከፍላል።
aselamu alykum ande teyaki ዮትዩብ ሞኒታይዚሽን ማለትም ከዩትዩብ ገንዘብ መስራት ሃላል ነው ውይስ ሃራም እስቲ መልስልG
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ
እንደ ሚታየው ማስታወቂያ ይወሰናል
እና የሚታየውን ማስታወቂያ እንዴት አርገን እንደምንመርጠው ብተነገረኝ
አራ ወንድሜ የ App ሲም ንገራኝ
Pixellab ይባላል የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አስቀምጨላቹሀለው!
t.me/Muazs_Way
U said i will make a video how to make 2 step verification please show us
ለጊዜው ለ2 step verification ምንም መፍትሄ አላገኘሁም
ምናልባት ግን ካገኘሁ አዎ ቪድዮ እሰራለሁ!
ለኔ ዩቱብ ክፈትልኝ ባሳየኸን መሰረት ስሞክረው እንቢ አለኝ
ዎድሜ በአለህ እደታልፈኝ መልስ እጠብቃለው ኢንሻ አለህ ዩቱቤን ክሬት አርጌው ስልክ ቁጡሩን ሚጠይቅበት ቦታ ሊየመጠልኝ አልቻለም ከዘ ቪድዮ ሲለቅ ታለጣፊ ፎቶ በሚዎጠበት ቦታ ስልክ ቁጡር ጠየቃኝ ከዘ አስገበሁለት ኮድም ለከልኝ አስገበሁኝ እና እዘ ከስገበሁለት ይሆነል እበክህን
አዎ ይሆናል!!
ግን እርግጠኛ ለመሆን በChrome ገብተሽ
Check ማድረግ ትችያለሽ!!
ዩትዩብ ቻናል አከፋፈት ብዬ በሰራሁት ቪድዮ አሳድቻለሁ
እሺ አለህ ይስጥልን
ደምሪኝ ውዴ@@ቅመሞችዬ
ይቱብ ስክፍት ቁጥር አልጠይቅኝም እሰ ትክክክልኝነው አደልም ይቱቤ
Google አካውንት ስትከፍቺ ግን ጠይቆሻል!
ቻናሉ ትክክል ሚሆነው verify ስታደርጊና
2step verification on ስታደርጊ ብቻ ነው!!
@MUAZs_WAY ሙኣዝ አልቻልኩበትም በአላህ ክፍትልኝ እና ሽር አረገልኝ አላውኩብትም እና ነው አፍን
ዩቲዩብ በስንት ጊዜ ቪዲዮ እንድንለቅ ያስገድዳል የምታውቁ Please 🙏
ቪድዮ እንትለቅ አያስገድድህም!!
አንተ በተመቸህ ሰዓት መስራት ትችላለህ
ግን ቶሎ ስኬታማ ለመሆን በየቀኑ ብትለቅ ይመረጣል
ካልቻልክም ቢያንስ በሳምንት 3 ቪድዮ መልቀቅ
ያ ካልሆነም በሳምንት 2 or 1 ቪድዮ መልቀቅ ይኖርብካል!!
ሲቀጥል ደሞ ቻናልህ መኒታይዝ ከሆነ
እስከ 6ወር ቪድዮ ካለቀክ መኒታይዙን ያነሳብካል!!
እንጂ ግዴታ ልቀቅ ብሎ አያስገድድህም!
vedio ye vayral andet adergewalew
በጥራት ያው ቪድዮ መስራት
Thumbnail በአሪፉ መስራት or ማሰራት
አሪፍ Title መጠቀም
ይህንን ከተገበርሽ Viral መውጣቱ የማይቀር ነው
ድግግሞሽ ካለሽ!
በባልፈውyou tube አከፋፈት ብንከፍት ገንዘብ ይሰራል pls maleslen😅
Dollar ነው የሚሠራው ገንዘብ አይሰራም
አዎ 1k sub & 4k watch hour ከሞላ መስራት ይችላል
ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ስትሰራው ያንተን ፎቶ ስታስቀምጥ ፎቶግራፉ ላይ ያለውን ባርግራውንድ በምን አጠፋሀው እኔ አንተ እንዳረከው ሳረግ አንተ ፎቶ ራሱ ነው ቁጭ የሚለው::
removebg or pixsart ላይ ልታጠፋው ትችላለህኮ
ወድሜ ጥቅስ መሆን አይችልም እዴ
ከቪድዮውጋ የሚሄድ ከሆነ ይቻላል
ግን የተንዛዛ እንዳይሆን 2 ወይም 3 ቃላት በቂ ነወ!!
@MUAZs_WAY እሽ አመሰግናለሁ
እስቲ በስልካችን ዙም አውትና እና ዙም ኢን እንዴት እንደምንሰራ አሳየን ❤
vedio ye vayral andet adergewalew