አለምን በገንዘብ የገዛችው ትንሿ ሀገር Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024
  • አለምን በገንዘብ የገዛችው ትንሿ ሀገር በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    // በዶ/ር አሊ ቢራ ህለፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን መፅናናትንም እንመኛለን ።
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontu

ความคิดเห็น • 65

  • @SalonTube
    @SalonTube  2 ปีที่แล้ว +42

    በዶ/ር አሊ ቢራ ህለፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን መፅናናትንም እንመኛለን ።

  • @danielghdei9606
    @danielghdei9606 2 ปีที่แล้ว +7

    ያልካችው ነገሮች በትክክል እየተካሄደ ነው አተራርክህ አገላለፅህን ወድጄዋለው እኔም እዛው ካታር ነው ያለውት ከ ስምንት አመት በላይ ነሬባታለው እና ምንም የቀርህ ነገር የለም ሁሌም እከታተላለው የናንተን ዝግጅት ቀጥሉበት እውቀትን ያስጨብጣል ።

  • @itisme1909
    @itisme1909 2 ปีที่แล้ว +14

    በዚህ ድምፅህ ተራዊሕ ስታስግድ አስብኩት ማሻኣላህ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว +19

    ማነዉ እንደ እኔ የአብዱልሰመድ የሬድዮ ድምፅ አድናቂ የሆነ አላችሁን? Absldul you got the most amazing Radio voiced Brother! Here is in USA to working FM radios you got having mesmerizing Radios Voiced like you! To be honest I don't known Ethiopians how much preferred good Radio voiced, but here is in USA funs can be craziest about Good Radio voiced. Anyways brother you are amazingly awesome! much Loved and Respect from NewYork's

  • @tesfayesisay9104
    @tesfayesisay9104 2 ปีที่แล้ว +6

    The background sound and your narration absolutly perfect. Thank you Abdu!

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +5

    አገሬ አንቺም ታሪክ የሚቀይር ይደረግልን

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 2 ปีที่แล้ว +3

    አብዱሴ ፕሮግራሙን ወድጄዋለው ነገር ግን ብዙ ኢትዮጲያዊያን በግንባታው ተሳትፈናል እኔ ለምሳኔ በ ሉሴይል እስታዲየም ሰርቻለው ግን የሰራተኞች ግፍን የገለፅክበት መንገድ ተጋኑዋል፡፡ አል ኾር ሀይ ዌይ እና የመሳሰሉት ላይ ተካፍያለው ከፊሎች የሚያጠፉት ጥፋት ብዙ ነው ግን ህጋቸው ስደተኛውን ያከበረ መስሎ ይሰማኛል

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 ปีที่แล้ว +2

    አንታይ ግብረሰዶማዊያን እና ግብረሰዶም አላህ የበለጠውን ይጨምርልሽ ወንዳታ ኳታር 🙏🙏🙏🙏🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁሌም ምርጥ ነህ ግን ስለሰራተኛ አያያዝ የቀረበው የቡሽቲዎችና የሙስሊም ጠል ሀገራት የጭፍን ጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ነው በተለይ ቡሽቲዎች አረዋል 😂 የካታር መንግስ ማንም ያውቃል ለደሃሀገራት ረጂ ነው ከፋላ ሚባሉት ደሞ ግብፅ ቱኒዝያ ኢራን ህንዶች ወዘተ አሉ ህንፃ ሚገነቡት እነሱ ባረጉት መንግስ መወቀስ የለበትም ካሳ ይሰጣቸው የሚሉት ሎየሮች ናቸው ምክንያቱም ዳጎስ ያለ ኮሚሽን ስለሚወስዱ ነው ሁሉም ለራሱ ነው ዋይዋይ ሚለው 😅 let’s go Qatar 🇶🇦 🏆💪🌇

  • @semirali89
    @semirali89 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለ አሊቢራ የህይወት ታሪክ በአንተ ድምፅ ስራልን እባክ የኛ የአድማጮች ፍላጎት እና ስሜት ነው

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing salon

  • @danielabdessa9477
    @danielabdessa9477 2 ปีที่แล้ว +4

    Oh my God, your voice is so amazing

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว

    Adevert yarkew gazetegna enamesegnalen ewket lik ende habitat new nice👍🏼👏

  • @abdidelil3008
    @abdidelil3008 2 ปีที่แล้ว +4

    አብድሢ በርታ።✋✋✋🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 2 ปีที่แล้ว

    Thanks salon tube
    Chapa kale 💸💸💸🤑🤑🤑

  • @abeduak6176
    @abeduak6176 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወድሜ ጥሩ ነው ግን መቸረሻ ላይ ያስተላለፍከው ተጋንዋል በሙቀት ወቅት 5 or ለ 6 ሰሀት ያክል ነው ምስራው (ፈርስት ሴፍቲ) ሚለውን በደብ ይስሩበታል ።

  • @seidfentaw375
    @seidfentaw375 2 ปีที่แล้ว +3

    please continue with other world cup stories .

  • @bahirumekete
    @bahirumekete 2 ปีที่แล้ว +3

    የባህርዳር ስታዲየም የሚጠብቀው የኳታርን የስታዲየም ወንበር ይሆን!

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 2 ปีที่แล้ว

    Just wauw thanks for sharing abd ❤️

  • @seidfentaw375
    @seidfentaw375 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 ปีที่แล้ว

    I thank you Abdusemed selam Tena lante yhune

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በደረሰብኝ አደጋ ለ2ዓመት ያለ ደሞዝና ያለ ምግብ በስቃይ አሳልፌያለሁ ለማንም አልመኝም

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 2 ปีที่แล้ว +2

    I miss salonoch🙄🙄😍😍

  • @ribkusen7627
    @ribkusen7627 2 ปีที่แล้ว

    Very nice voice and slow narration, so good,

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እስታዲየም የገለፅከው ልክ ነህ ስለ ሀብትዋም ትክክል ነክ ግን የሞተው ሰው በጣም በጣም ተጋንዋል።በኮረና እንክዋን የዚህን ያህል ሰዎች አልሞቱም።ምእራባውያን ኳታር እንዳታዘጋጅ ያደረጉት የውሸት ዜና ነው ።ሁለተኛ ሀገሬ ኳታር blessing

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 ปีที่แล้ว

    አሳዛኝ አዎ ለውጪ ዜጋ ሰራተኛ አትመችም የተጎዱ ብዙ አውቃለሁ

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግራ የገባኝ የሰራተኛ አያያዝ ላይ ያቀረብከው ሀሳብ ነው ብዙ ሀበሾች በፕሮጀክቶቹ ተሳትፈናል ችግሮች ይኖራሉ የትም ቢሆን የእውነት ስለ ኳታር የገለፅካቸው ችግሮች ግን አብዛኛው ስህተት ነው

    • @beshrsagi
      @beshrsagi 2 ปีที่แล้ว

      Mnu new wushet

    • @Tube-in3vj
      @Tube-in3vj ปีที่แล้ว

      ምንም ስተት የለውም እንዳውም ግፉ ከዚህበላይነው እኔ በኳታር ከ5 አመት በላይ ቆይቻለው በተለያየ የስራ መስክ ተሰማርቼ ሰርቻለው ሁሉም ሀቅ ነው

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሳሎናችን እኔ አንድ ወዳጄ ለመከታተል ትኬት ልገዛ ነው ሲለኝ በጣም ነው ያናደደኝ ግን ይህን ሁሉ ቢረዳ ኖሮ ሀሳቡን ይቀራል የሚል ግምት ነበረኝ ግን ገዝቶታል ደሞኮ ዉድ ነው በዶላር
    ስንት የተጎዱ ሰዎች እያሉ አነሱ ለጌም ይህን ያህል ገንዘብ ከፍሎ አንድ ኢትዮጵያዊ ይሄዳል የሚል ግምት አልነበረኝም አቅሙ ቢኖራቸውም እንኳ በማይገባ ቦታ ላይ ማዋሉ ይህ እራሱ አንድ ትልቅ ስህተት ነው ወይ አንች አለም

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሰራተኞቹ የተቆረቆርክ ትመስላለክ ወረኛ ፈልገው እንጂ የሄዱት አስገድደው አላመጧቸው ።ማንም ስራ ማንም አስገድዶክ አይደለም ምሰራው ፈልገህ ነው። ስለዚህ ዃተር ምን አገባት።

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว

    Awo fitih kelah lemnu beseferut yeseferalu alem🌏endih nat👩‍💻

  • @maedotyoseph9282
    @maedotyoseph9282 2 ปีที่แล้ว

    Abdul semed mehamed #1

  • @MEGALIVE-p7l
    @MEGALIVE-p7l 2 ปีที่แล้ว +1

    ነዳጅ ካለ መኪናውም ቤንዝኑም በጅክ ነው ብቻ በሰማይም በምድርም ሳታቋርጥ መንዳት ነው።

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +1

    የድሀ ደም መሀት ያመጣባቸዋል የጊዜ ጉዳይ ነው ወይ ሙቀት እኮ አይጣል ነው

  • @galibmohammed4676
    @galibmohammed4676 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የምኖረው ኳታር ነው
    ለአለም ዋንጫው በ education city stadium አስተባባሪ ነኝ
    በእርግጥ የመደበችው ብር ትክክል ነው ። ነገር ግን ይህ ሁሉ ገንዘብ ለመሰረተ ልማት ነው ያዋሉት ። እጅግ ተአምር በሚመስል መልኩ በእነዚህ አመታት አበሽርቃለች ። ያሰቡት ዋናው ነጥብ አንተ እዳልከው ቱሪዝም ነው ። በቴክኖሎጂ በኩል መጥቀዋል ።
    ባቡር
    ባህር ዳርቻወች
    ሆቴሎች
    ግሪን ኤሪያወች
    ሞሎች
    እጅጉን ተመንጥቃለች ። ግን በ ሰራተኞች በኩል የሚቀርበው ወቀሳ ሀሳቧን አያስቀይሯትም ። ምክንያቱም እነዚያ ኳታርን የሚወቅሱ ሀገራት ሚልዮን ንጹሀኖችን የጨፈጨፉ ናቸው ።

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 2 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ ካታርም ሰራተኛ ብትገድል ችግር የለውም እያልከን ነው? ያሳዝናል አንተ ስለተመቸህ ለሌላው ግዴለህም ማለት ነው

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የድሀ ጉልበት ሲያሳዝኑ
    😥

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 ปีที่แล้ว

    የጠፉ ያለ አይዲ የሚሰሩ ወንድም ይሁኑ ሴት በየ አገሩ እየተሰቃዩ እየተያዩ ሲጠረፉ እኛ ጋ ኳታር ግን ከ15 _20 አመት ያለምንም ስቃይ እንሰራለን ።ኳታር ለሰራተኛ በጣም የምትመች አገር ናት ከሌላው አገር አንፃር ሲታይ።አወ ግን አልፎ አልፎ መጥፎ አሰሪ ሊኖር ይችላል ቢሆንም ግን የተሻለ ነው።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 ปีที่แล้ว +4

    Brazil will win the world cup 🇧🇷❤️

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 2 ปีที่แล้ว

    አቀራረቡ ተጨምሮ ማሻአላህ

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 2 ปีที่แล้ว

    Abduye zare soudu clear adelem...🤗

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ሁሉም ይሞታል እንሱም ቢሆኑ ሟቾች ናቸው

  • @makahind4980
    @makahind4980 2 ปีที่แล้ว

    ምናለ ባትዋሽ ሲጀመር የሰው ልጅ ያለ ቀኑ አይሞቱም የኳተር መንግስት አንተ እዳልከዉ አደለም የእስልምና ጥላቻ ያለብህ ትመስላለህ ሸኽ ተሚም ጀግና መንግስት ነው 🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 2 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ የአረᎆ ጀግና መሪ አል ተሚም

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 2 ปีที่แล้ว

    በደዊ ማለት የጎሳ ስም ሳይሆን እኛ ባላገር እንደምንለው ነው ወይም ገጠሬ

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx 2 ปีที่แล้ว

    ከአረብ ሀገር እንደቀጠር የሚከፈልበት የለም አትተርተር

  • @tesfuking6039
    @tesfuking6039 2 ปีที่แล้ว

    ጭውቴው😂👍

  • @aminnuraman
    @aminnuraman 2 ปีที่แล้ว

    Manoo indaa enee katar wusxii taqamxoo yaa Adamaxaa

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว +1

    Habtam hagerat drom bihon bedeha dem yategeneba nw
    Awlonifas yatefatal. .ye deha amlak yifredibat

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ውሸት ስድስት ሺ አምስት መቶ ሰው ሞተ ትላለህ ጦርነት አረከው በጣም ተቀደድክ

  • @qatarqa5978
    @qatarqa5978 2 ปีที่แล้ว

    Qatar huletegna hagare

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 ปีที่แล้ว

    6500 ሞተ ያልከው በጣም የተጋነነ ውሸት ነው። ሲቀጥል ከሌላው አረብ አገር ስራም ይሁን ደመዝ የተሻለው ኳታር ላይ ብቻ ነው።ስለበለጠቻቸው ምቀኛዋ ስለበዛ ስሟን ለማጥፋት የተነገረ ቅጥፈት ነው።እዚሁ ያለነው የኖርነው ሃቅ እንናገራለን።

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim ปีที่แล้ว

    ኳታር

  • @abel2382
    @abel2382 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃጣር😂 say ኳታር

    • @reyan6454
      @reyan6454 2 ปีที่แล้ว

      In English Qatar = ኳታር
      In Arabic قطر = ቀጠር

    • @strong445
      @strong445 2 ปีที่แล้ว

      ደደቡ ኳታር የሚሏት ፈረንጆች ናቸው እሯሷን ግን በነገረህ መሰረት ነው ሚፃፈው

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx 2 ปีที่แล้ว

    አንተ መላሰ ገምድል ነክ

  • @abdinuri1757
    @abdinuri1757 ปีที่แล้ว

    👎👎👎