🛑አሁንም ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 3 วันที่ผ่านมา +2

    እርጋታህን ስወደው አስተዋይ ጨዋ ነህ በርታ

    • @awtar_media
      @awtar_media  3 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @jonjonjon6336
    @jonjonjon6336 3 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውይበጣም ነው የማደብሩኝ ምንም ቁምነገር የሌላቸው እንኳን ተዘጋ።

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 3 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 วันที่ผ่านมา +2

    እምስግናለሁ ❤❤አውታር።

    • @awtar_media
      @awtar_media  3 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 วันที่ผ่านมา +1

    ድራማ ነዉ ከተባለ ማንም አያይላቸዉም

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ብለሀል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ እነዚሕን የጭንቅላት ደሐ መሥሚያ ግዜ የለኘም ።።ተ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ ድራማ ነው ሲቀጥል ልጆቹ ገንዘብ አስክሮዋቸዋል ' የሚሰሩትን አስጥቷቸዋል' የሰዉ ችግር አልገባቸውም የሚዘሩት መሰዳደብና ፀያፍ ነገር ነው የሚያሳዩን. ስለዚህ ከነሱ የምንማረው ምንም ነገር የለም.

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 3 วันที่ผ่านมา +1

    በዘር ተባላን በሀይማኖት እንሰዳደባለን አሁን ደግሞ በፆታ ተጀመር ይሔን ሶሻል ሚዲያ እሱነዉ ለቡድንና ለተደራሺነት ያመቻቸዉ የኛ ትዉልዲ ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @alembantekebede935
    @alembantekebede935 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 วันที่ผ่านมา +1

    አታፍርም ነጭ ልብስ ጥሩ እንደሰራ ደሞ ማፈሪያ😢😢

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ሶሻል ሚዲያውኮ ተበላሽቷል የዝሙት የማጠልሸት ብቻ ይዘጋ ደደቦች ምንም አይነት ከነሱ የምወስደው ትምህርት የለም ለነገሩ ተመልካቹም የሚበዛበት ቁምነገር የሌለውን ነው

  • @ShimelisAssefaLemma-q8n
    @ShimelisAssefaLemma-q8n 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው ውዝግቡ

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 3 วันที่ผ่านมา

    ድምፁህ ይቆራርጣል

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፌሚኒዚም መልኩን ተቀይሯል ብዙ አይነት ፌሚኒዝም አለ አንዱ radical feminism
    ነው እነዚ በወንድ ልጅ ጥላቻ ያበዱ እንደምንም ያረግዙና ፃታው ወንድ ከሆነ ፅንሱን እስከ ማሶረድ
    ይደርሳሉ አንዱን ወንድ ይመቻችቹትና እስከ ማስደፈር ይደርሳሉ.....ብዙ ብዙ አሁን
    አሁን እነዚን በስፋት እያየን ነው ። ጥያቄ - እንኳን ወንድ እና ሴት ሴትና ሴት እራሱ እኩል መሆን ይችላሉ? አፈጣጠራችን ይለያል አስተሳሰባችንም.
    # ለደፋሪ እና ጥቃት አድራሽ ወንድ ግን የሞት ፍርድ ይገባዋል ህጉን ቢያዩት ጥሩ ነበር
    # ሮያሎቹ ትያትር ነው ሴቷ የተማረችው ያው እየተወኑ ይመስላል ቆይቻለው ማየት ሰልችተውኝ
    ከDj lee ታቱ በሓላ ቻው ቻው ተባብለናል ችግርም ቢደርስ መስሚያ የለኝም አዝናለው