በቲክቶክ ከ10000 ሰው በላይ የተቀባበለው "ጸቡ ይቅር" የተሰኘውን መዝሙር ጨምሮ ✝️በ2014 የተዘመሩ ጥዑም አዳዲስ ስብስብ ብቻ✝️ መዝሙራት ስብስብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 164

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 ปีที่แล้ว +50

    ቢሠማ ቢሠማ አይጠገብም እኔ በግሌ ከተለቀቀ አንሥቶ ጠዋት ሠነሣ ሣልሠማው የቀረውበት ቀን የለም ፀጋውን የአብዛላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ባህሉን ልክበቦታው ተገኝቸ እደአከበርኩ ነው የተሠማኝ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +1

    በስማም ደስ ሲል ቃልህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን እኛም ለሀገራችን ያብቃን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን

  • @ermiasteklu3811
    @ermiasteklu3811 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zmare melaekti yasemaln

    • @binyamtassew1995
      @binyamtassew1995 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዚማሪ መላክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻

    • @binyamtassew1995
      @binyamtassew1995 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeradanyeeegzaberyamasagen8257
    @yeradanyeeegzaberyamasagen8257 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakete yesemalen Amen Amen Amen ⛪⛪⛪✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏♥️💘💞💘💘💔💔🕊️🕊️

  • @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ
    @ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የተዋህዶ ልጆች አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያለማልን
    ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ እንደት ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው ።

  • @dasashgetu3751
    @dasashgetu3751 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @binyamtassew1995
      @binyamtassew1995 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiya3071
    @kiya3071 3 ปีที่แล้ว +22

    መስቀል ብርሃናችን/2/
    መስቀል ብርሃናች /2
    ክፉውን ቀን ማለፊያችን..
    ከጠላት ቀስት ማምለጫችን..
    መታመኛ ምርኩዛችን...
    ወደ ርስቱ መድረሻችን...
    መስቀል እምነታችን /2/
    ማናፍርበት ምልክት
    ለሚጠፋት ሞኝነት... እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

    • @عليالخالدي-ب7ظ
      @عليالخالدي-ب7ظ 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen elllllllllellllllllellllllllllll zamar melayit yasemalv

    • @yemaryamlejalme7541
      @yemaryamlejalme7541 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመናቹህ ይባረክ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL zemare market yasemalne

  • @shabeshawi6170
    @shabeshawi6170 3 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን👏👏👏

  • @kiya3071
    @kiya3071 3 ปีที่แล้ว +14

    ልዩነት ይፍረስ ይጥፋልን
    ዳግም ሰላሙን ያብዛልን
    ጥበብን እንዴ ኢሌን
    ይስጠን ያድለን ፈጣሪ /2/
    ደጉን ኪራኮስ ያብዛልን
    ወደ ብርሀኑ ይምራን /2/ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @kiya3071
    @kiya3071 3 ปีที่แล้ว +11

    ዛሬም የእኛ ነው የእኛ ነው ድሉ
    አዎን የእኛ ነው የእኛ ነው ድሉ
    እንመካለን በእፀ መስቀሉ
    አዎን የእኛ ነው የእኛ ነው ድሉ እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @etagegntakele4833
    @etagegntakele4833 2 ปีที่แล้ว +1

    zemary mlake yasmalene mnegeset smayatene yawareselen edemy tyna yesetelen

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 2 ปีที่แล้ว

    Zemare Melahk yasemaln 🌾🌿🌾🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏👏👏👏Ellllllle Ellllllle Ellllllle

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄው አመት ሊሆነው ነው እየሰማሁትነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @binyamtassew1995
    @binyamtassew1995 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskerembekeleabebe8236
    @meskerembekeleabebe8236 2 ปีที่แล้ว +1

    kalehiwet yasemalin

  • @mamekal1513
    @mamekal1513 2 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን እንደዚህ መዝሙር የሚያስደስት ነገር የለም ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ

  • @arsemayibabe7884
    @arsemayibabe7884 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል፣ እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል የሚለው ሙሉው ይለቀቅ

  • @haymiasni8289
    @haymiasni8289 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትነን ያሰማልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว +1

    Aaname aname

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁ

  • @እኔስዬማርያምነኝ
    @እኔስዬማርያምነኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    ፀብ ማን ይወዳል ቀሴጣን በቀር ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክት የሳማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +11

    ልብን የሚያረሰርስ በላምን የሚሰኝ መዝሙር ግጥም ዝማሬ እጅግ ውብ ነው እመብዙሀን ጸጋውን ጨምራ ጨራ ታብዛላቹሁ በቤት ያኑርልን የቅዱሳን አምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ።አሜን አሜን አሜን

    • @berrymekonnen4438
      @berrymekonnen4438 2 ปีที่แล้ว

      E gf I I I hi it I huu hi hi IOU a happy hour 🍻 I will be there

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንካን ልዑል እግዚአብሔር ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹሁ

    • @meryethiopia4044
      @meryethiopia4044 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜንንበእውነትዝማሬመላእክትንያሠማልንእልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tarekk6930
    @tarekk6930 2 ปีที่แล้ว +1

    . Amen. Amen. Amen

  • @ኤልሻዳይ-ደ2ነ
    @ኤልሻዳይ-ደ2ነ 3 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ድስ የሚል መዝሙርነው እግዚሐቤሄር ይመስገን።

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን

  • @adanegelaw7147
    @adanegelaw7147 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት መዝሙር በጣም ስፈልግ ነበር ደጋግመው ቢሰሙት አይሰለችም

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 3 ปีที่แล้ว +9

    የማይጠገብ መዝሙር። ዝማሬ መለአክን ያሰማልን እልልልልልልልል

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ በስመአብ በጣም ደስስስስስስ የሚል ዝማሬ ነው ከትላንት ጀምሮ እስከአሁን እየደጋገምኩ ነው እማዳምጠው 🎚💕 ውስሬ ሠላም ይሰማኛል😍😢🇪🇹🇪🇹

  • @anegach9112
    @anegach9112 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነዉ
    በፀጋ ያኑርልን ጌታ ፡ ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏❤️😍

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 ปีที่แล้ว

    zemara melktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላአክት ያሰማልንተሰምቶየማይገብ መዝሙሪ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
    @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ ปีที่แล้ว

    ዛሬም የኛነው ድሉ
    ነገም የኛ ነው
    ሁሌም የኛ ነው ድሉ
    እንመካለን
    በፀመስቀሉ
    የኛ ነው ድሉ

  • @fsatsfd9297
    @fsatsfd9297 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት

  • @jeke1244
    @jeke1244 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ቲጀየማርያምልጀ
    @ቲጀየማርያምልጀ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zemare Meliket Yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kiya3071
    @kiya3071 3 ปีที่แล้ว +8

    የማይጠገቡ መዝሙሮች ናቸው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mesifalaha5496
    @mesifalaha5496 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ✝️💒❤❤❤🥰🥰🥰🎤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል ዝማሬ መልእትይ ያሳማልን 🥰🥰🥰

  • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
    @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 ปีที่แล้ว +3

    እመን አመን አመን ዘማር መልክት ይሳምልን

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ
    የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክልን
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +1

    እጀግ ደስየምል ነው ስላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዝማረ መላእክት ያስማቹ

  • @ቃልኪዳን-ገ7ጠ
    @ቃልኪዳን-ገ7ጠ 3 ปีที่แล้ว +3

    24ሠአት ብሠማው በእባእየታጠብኩ አልጠገብውም ማርያምን በተለይ በአሁኑ በሀገራችንሁኔታ ጠቡይቅር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ በሚሰማ የማይጠገብ መዝሙር❤❤❤❤ እድሜ ገጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ😥😥😥😥 የቅዱሳን አምላክ ሠላምን ፍቅርን አድነትን ያድለን😥😥😥😥😥😥

  • @bekaluyitbarek1336
    @bekaluyitbarek1336 2 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል ኃይልነ ንነስ ነአምን

  • @romanabebe1293
    @romanabebe1293 3 ปีที่แล้ว

    elelelelel tegegnelene 😍😍😍

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል በስመአብ ይኽ መዝሞር ይማይጠገብ መዝሙር ነው ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላም ፍቅርን ያድልልን አሜንእልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒 እፍፍ መታድል ➕🙏😢

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 2 ปีที่แล้ว

    አሜን✝አሜን✝አሜን✝🙏✝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን✝🙏 ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዋጋቹሁን በሰማያዊ

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
    @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ ปีที่แล้ว

    አግዚአብሄር ይመስገን
    በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው በእውነት ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን
    ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @samrawitfeyisa2158
    @samrawitfeyisa2158 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @yesharggetenet4413
    @yesharggetenet4413 2 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaktin yasemalin 💚💛❤ betammm dessssss yemillll mezmur love it 😍😍🥰🥰💚💛❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @ዮዳሄ-አ8አ
    @ዮዳሄ-አ8አ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በጣም ደስ ያማል መዝሙር

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜንንንን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝምሬ መለክት ያስምልን
    እንኳን አደረሳችሁ
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    አቤቴ መታደል

  • @አቤቱማረንይቅርበለን
    @አቤቱማረንይቅርበለን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @kiya3071
    @kiya3071 3 ปีที่แล้ว +4

    እልል እልል ተገኘልን/2/
    የጌታ መስቀል መመኪያችን
    ተቀብሮ አልቀረም ተገኘልን /2/እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን .!!

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen ✝️✝️✝️✝️🌼🌼🌼💛🌼🌼♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Elelelele👏✝️Ellelelele👏✝️🌹
    Ellelelel👏✝️Elelellee👏✝️🌹

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ እቁዎች የመስቀሉ በረከት ይደርብን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!

  • @انون-ز8ذ
    @انون-ز8ذ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስን የሚያለመልሙ ዝማሬዎች ናቸው ሁሉም የሚወደዱ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tiringobelayneh3388
    @tiringobelayneh3388 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋ ውን ያብዛላችሁ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว

    ድድድድድድንቅ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያስማለን!! አመት አመት በሰላም በፍቅር በአንድነት ያድርስን:: የመስቀሉ ፍቅር በሁላችን ላይ ይደር አሜን!

  • @abeyerimeys9017
    @abeyerimeys9017 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemari malekotin yasemalin elllllllllllllll 🙏🙏🙏❤️💛💚

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Ewinetim Betre mariam Emebete edmena Tena tistish des yemil zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የምል መዝሙር አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እልልልልልልልል

  • @binyamtassew1995
    @binyamtassew1995 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan አደረሳቺው 🙏🙏🙏

  • @isteri9486
    @isteri9486 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክ ያሠማልን...

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Zemare melaket Yasemalen Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏waqayyoo.farfanaa.ergamataa.isnii.dhagesisuu.naaf.jiradhaa.waqayyoo.isnii.haa.ebbisuu.ebbifamaa.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲👏👏👏💔💔💔❤❤❤

    • @tadewos23
      @tadewos23  3 ปีที่แล้ว

      Amen haawwii

  • @waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910
    @waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910 3 ปีที่แล้ว

    Elelelel Elelelel Elelelel ameen ameen ameen waqqayyoo isani haa ebisuu 😭 😭 🙏❤️💯🙏💯🙏❤️❤️❤️

  • @kokobebekele8071
    @kokobebekele8071 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነ
    በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ወርቅነሽቲዩብ
    @ወርቅነሽቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል መስቀል ብርሀናችን

  • @elsabethmarkos1369
    @elsabethmarkos1369 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 ปีที่แล้ว

    ዝማረ መላክት yesmelna🙏❤🙏🙏❤

  • @martaworabo7434
    @martaworabo7434 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማን ጸጋውን ያብዛላችሁ ደስ የሚል መዝሙር

  • @እግዝአብሄርፍቅርነው
    @እግዝአብሄርፍቅርነው 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

    ዚማሪ መላክት ያሠማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዎች በሙሉ በውጭም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በአለ ክብሩ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
    ➕➕🙏💒🌻💒🌻💒🌻

  • @waaqayyooabdiikoti5828
    @waaqayyooabdiikoti5828 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @birhanuteshome1011
    @birhanuteshome1011 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያባላችሁ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መዝሙር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @millionghm5358
    @millionghm5358 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን