ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ. ቪዶውን እስከ መጨረሻው እዩት አደራ በጣም ጠቃሚ ቪዶነው 🎉❤ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም. ያመት ሰወ ይበለን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ፅዮንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ደጋግሜ የቅርንፉድ ውሃ ስጠቀም ከፊት ፀጉሬ አበቀለ የምር እናመሰግናለን ቅን እህቶቻችን
ለእኔ ግን አላበቀለልኝም
እኔ አሽበተኝ
ሰላም ፂወኔ ሰላምሽ ይብዛ የሩዝ ሜሪና ቁርንፍድ ዘይትም ይሁን ውሀውን ዘፍዝፎ መጠቀም ጥሩ ነው ለፀጉር በነገራችን ለይ ከማደጉ በላይ ውበት ጥሩ ነው ያልተበጣጠሰ ወዛም ፀጉር ደስ ይላል ካሜራውን ኦን ሳይሆን ብዙ አውርተሽም እኮ ይሆናል እህኔ 😅😅😅ከፈላ በሗላ የቀይስር ውሀ ይመስላል ዋውው ሽታውንም የሽንኩርቱን ቁርንፉዱ እና የሩዝ ሜሪው ያጠፋዋል ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልገዋል እውነትሽን ነው ብትተኮሽውና ፏ ልበል ካልሽ ውበትሽን ይደፋበታል ጭቃ ቅባት ጥሩ አይደል ከተቀቡም ፀጉራቸውን ብቻ እንጂ ቆዳችን ላይ ካረፈማ መተንፈሻውን ማሳጣት ነው በተለይ ሻሽሽ ለሚያስሩ ይጎዳባቸዋል ውሀ የምትረጭባች ሀሪፍ ናት ❤❤❤ እናመሰግናለን
ክበሬልኘ ይህ ኮሜት ጠፍቶብኘ ነበር❤👈
ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነዉ ያምራል ብዛቱ አጠይቂኝ መሞሸጥ አይቻልም ከርዳዳ ነዉ እድረዝም ነዉ የምፈልገዉ
እውነት ነው ማማዬ እኔ እየተጠቀምኩት ነው ግን ሽንኩርቱ ሽታው አይቻልም😫😂 እናማ የምትሠሪው ሁሉ በጣም ቆንጆና እውነተኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤❤✨
@@OpFyg እህቴ ይህ እኮ ልጣጩነው ምን አይነት ሽታ የለውም ልጣጩን ስትጠቀሚ ሞክሬ
ጺዎን ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ እና ጠቃሚ መረጃ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
❤❤👈
የሮዝመሪ ና የቅርንፉዱ ውሀ ተቀብተን ፀሀይ ምንም አይለንም ባንታጠብ
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፅዮዬ እንኳን አደረስሽ ጠቃሚ ውህድ ነው ያጋራሽን እስኪ እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመስግናለን 🎉🎉
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ፂየ የእኔ ውድ ሩዝ መሪ እና ቅርንፉድ በጣም ምርጥ ነው ነው
አመሰግናለሁ መሲዬ
ሰላም ፂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው የዛሬው ዋው ልጣጩም ይጠቅማል ማለት ነው ለሽታው ሮዝመሪን እና ቁርንፋዱ ሽታውን ያጠፋዋል ሁሉንም ስለምታብራሪ ችግር የለውም ኮሚራው ለራሳችን አስር ደቂቃ ሰተን ብንከባከብ ቡዙ አይደለም ከቆዳ ይልቅ ፅጉራችን እንዳይደርቅ ነው ማድረግ ያለብን ላንቺ የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
Ar stagure Iko gira tagaba hulunim iye tarakamkuny😮
እናመሰግናላን
❤❤
የኔ ቅመም በርችልኝ እስቲ እሞክረዋለሁ እኔም ፀጉሬ ሁለት ፍሬ ነች እኮ😂😀🎉❤❤❤❤❤❤
ተጠቀሚ ለሰርግሽ ብድር እንዳትሂጅ😂🙈
የተመታሽ😃✊✊✊
@@ሰላሜነሽያምላክእናት 😂😂😂😋
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይኔ ዛሬ በየቤቱ ለመኮመት አልተመቸኝ ቢዶሽ አይቼ ሣልኮምት ወጣው ሣሥታውሥሽ መጣው😂😂😂ዋው ሠሞኑ በጣም አሪፍ አሪፍ ቪዶነው እየሠራሽልን ያለው በጣም እናመሠግናለን ቁርፍድ ሮዝ ሜሪ አንደኛ ነው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤👈
እሥኪእሞክረዋለሁ እርዝመቱደህናነውግንሥሥነውፀጉሬለሥላሣምነው
ሞክሬው እህቴ
በ ሮዝማሪ ሞክሬዋለው በጣም ለውጥ ኣይቼበታለው
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፂወንዬ ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን አደረሰሽ🌻🥰 አሁን ነው የምሞክረው👍 የባለፈው ቪዲዋሽ እንዴት እንደጠቀመኝ ፀጉሬ እየረገፈ ተቸግሬ ነበር አሁን ምንም የሚረግፍ ፅጉር የለም አመሰግናለሁ🙏❤️ ኑሪልኝ
በምን ቆመልሽ መርገፋ እኔ ተቸግሬያለሁ ንገሪኝ
መልሽልኝ
እህቴ የቅርፍድ ውሀ ተጠቀሚው ይተዋል በመጀመርያ ግን ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ እቅልፍ ተኘ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ
ቅኔ ክበሬልኘ
ሰላምሸይብዛልኝ አህታለም እንኮን ደህናመጣሸልኝ የኔ መልካም ዋዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉ ሸርርር
ክበሬልኘ እማ❤👈
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ ሰብ
ዋው ፂወኔ አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
❤
እሽ እህት ጥሩነው ያልሽው እኔ ግን እሮዝመሪው ፀጉሬላይ ካቆየሁት በጣም በጣም ያሳክከኛል።ቅርፉዱግን በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ
ኦኬ በቃ የሚመችሽን ብቻ ተጠቀሚ እሲኪ በቅባት መልክ የሰራሁት አለ ሮዝመሪ ሞክሬው ትንሽ ሰርተሽ በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር እድገት ቅርፍዱን እንዳታቋርጭ ተጠቀሚው እሱ ለሚያሳክክም ይሆናል እህቴ
እናመሰግናለን እሲቲ ማሬ የላሽ መዳኒት ካለሽ ንገርኝ መተኳሻ እስተሽዋር ተጠቅሜ ላሽ ጨረሰኝ😢😢😢 ብዛት አለው ግን ጨረሰኝ
ሰላሰላም ሰላምነው እዴትነሽ እና ከተቀባሹ በኀላ ትታጠቢው አለሽ እንዴ
❤❤❤
እኔ እጠቀመዋለው በጣም አሪፍነው ያብዛልም ያስረዝማልም
@@anshahhassan5720 ❤❤👈👈
እኔን አሸበተኝሳ
አምላቅባት ተጠቀሚ ውደ@@أمينة-ظ9ل
@@anshahhassan5720 አምላ ቅባት ብቻውን ነው የምጠቀመው
ንገርኝእስኪ ማታማታ እይርጨሁ ብተወው ችግር አለው
❤🎉
ውዴ ለቤትሸ አዲስ ነኝ እኔ ምክር እፈልጋለሁ ፀጉሬ ከኋል አጭር ነው በጣም ዲቅቅ ያለ ነው ከፊት እረጂም ነው በዛላይ የግባሬ ሸሸብኝ በላ መይኝ በማርያም 😢😢😢😢
እህቴ ከግባርሽ ለሸሸው ነጭ ሽንኩርት ተጠቀሚ ከታች አሰራሩ አለ ከኃላሽ ለተበጣጠሰው የቅርፍድ ውሀ ሳትሸለች ተጠቀሚ ፀጉርሽን ማሳጅ አድርጌው የምሬነው ለውጡን በፍጥነት ታያለሽ ግን አንዴ ተጠቅመሽ ከተውሽው ምንም ዋጋ የለውም👌
wowo😮😮😮 good 💚💛❤👍👍👍
❤👈
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን አደረሰሽ1ድ ጥያቄ ነበረኝ ሂና black /ጥቁሩን ብጠቀም ችግር አለው ?ምን ሂና ብጠቀም ይሻላን Ethiopia ውስጥ ካለ
እህቴ ጥቁሩ ምንድነው ? እሮዝመሬውነው እሱ እኮ ሳደርቁ ነው ይችሩ ለማንኛውም ችግር አለውም ቢጠቁርም ሮዝመሬ ነሆነ ብችይ ግን እራስሽ አድርቂ ኤ/ቶ ነፍ ነው ሮዝመሬ
ማሬ ሞክሬዉ ጡሩነዉ ግን ሥቀባ ራሤን ያመኛል
አይዞሽ ቀስ እያልሽ ማሳጅ አድርጌው ደሞ እቅልፍ ተኘ ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ
ፂ እሮዝመሪዋን እንዴት እንደምትንከባከቢያት 🤣🤣ልላክልሽ ወይ ከኛ ምንገዱም ግቢውም እሮዝመሪና አደስ ሞልቷል ቀይ ሽንኩርት እንዳይሸት ቀረፋ ጋ አፍሉት ሽታው ይጠፋል
ላኬልኘ እንደ ልጅ አሳድገዋለሁ😂
👍👍👍👌👌👌🙏🙏
Orome nyaa Taqale wude😢😢😢
የምር በደንብ አስረጂኝ የኔ እህት ፀጉሬ በጣም አበሳጭቶኛል ደሞም ጭቃ ቅባትስ ማነኛውን ነው ደሞስ ተፈልቶ ቢቀመጥሽ ችግር የለውም ወይ እ ብቻ መልሽልኝ እጠብቃለሁ ሀቢቢቲ🤗🤗🤗
ሀቢቢቲ ማለት ምን ማለት ነው?😂እህቴ ወደ ጥያቂሽ ስሂድ ተፈልቶ ቢቀመጥም ምንም ችግር አለውም ብዙ ካላቆየሽው ግን ፍሪሹን ቶሎ ቶሎ እየተጠቀምሽ ብትጨርሽው ጥሩነው ቢያንስ ከሳምንት በላይ እንዳታቆይው ፍርጅ አድርጌው ደሞ ሊላው ጭቃ ቅባት የሚመችሽን ተቀቢ ላሁኑ ሀሙስ 9 ሰአት በኢትዮጵያ የሰራሁት ጭቃ ቅባቶች አሉ እሱን ከተመችሽ ትጀምሬያለሽ በተረፈ ውሀ ጠጭ ጭንቀት ቀንሽ እቅልፍ ተኘ በቃ
@@adisuatsiontube28የኔቆጆ ማለት ነው
@@أمينة-ظ9ل እሺ🤗❤👈
Ynea wdy wwwww Good job keep up❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ቅርፉሉን ከተጠቀምኩ ከአንድ ወር በላይ ሁኖኛል ግን አሁንም በጣም ነው የሚነቃቀለው
@@SelamMarie-ot8qw ዋናው ውስጥሽነው እንቅልፍ ተኘ ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ ይተውሻል
ታጥቤነው፡ውይስ፡ሳልታጠብ
ሞክሪ እነገርሻለው
እሽ እህቴ
እረ የኔ ጸጉር ተነቃቅሎ አለቀ የት ልሂድ
እህቴ ይህን ውህድ ሞክሬው የምር ለውጥ አለው ግን ትግስት ይፈልጋል ትንሽ ተጠቅመሽ የምተይው ከሆነ ለውጥ አታይም
የእኔም ተነቃቅሎ አልቋል
እኔ አሁን ተላጭቸዋለሁ 😂 እናማ ማደግ ሲጀመር ጀምሬ ልጠቀመው ማለቴ ተቀብቼ ማሳጅ አድርጌ ስት ደቂቃ ላስቀምጠው በደንብ ንገሪኝ እመብርሀንን በስርአት ልጠቀም እፈልጋለሁ የኔውድ 😢😢😢
ማርያምን ኦኬትሽን ሳይ አሳቅሽኘ አላድግ ብሎሽነው የተቆርጥሽው😂አይዞን እህቴ ይውልሽ ስትጠቀሚ በመጀመርያ ማሳጅ ማድርግሽን በጭራሽ እንዳትረሽ ያለዛ ምንም ለውጥ አታገኘም ዝም ብሎ መርጫት ከሆነ እና በፈለግሽ ሰአት መታጠብ ትችያለሽ ዋናው ግን ውስጥሽነው እንቅልፍ ተኘ ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ በተረፈ ለውጥ የማታይበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም
Endzi aynet mercha yet ena gene ale
Salam ekon basalm waw baxam Das yaml sagur naw
ሰላምሰላምሸየሰላምሰላምሰላምእንካሰላምመጣሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለስትደቂቃ እናፍላውእማ
@@حبشي-ف2ن እንደ ሳትሽነው ብዙ አይፈጅም ሻይ ሲመስል ማውጣትነው
እሽ ውደ
ፀጉሪ ቀይ ሄነ
ለምን ቀለም ተቀብተሽውነው
eskahun altetekemkutm ahun ljemrew neber
እኔ እድገት ለዉጥ አይቻለሁ ግን መነቀሉን አላቆመም
ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ እቅልፍ ተኘ. በሂደት የተዋል የቅርፍድ ውሀ ተጠቀሚው ጥሩ ነው
@@adisuatsiontube28 እሽ እህቴ የቅርፉድ ዉሀዉ ነዉ ያሳደገልኝ ምንም አያድግም ነበር ፈጣሪ ይመስገን ለዉጥ አይቸበታለሁ መነቀሉ ግን ዉደ ሀኪም ቤት ልህድ እያልሁኝ ነዉ በጣም ከምልሽ በላይ እሚዉጠዉ የሚርግፈዉ ያልሽኝን እሞክራለሁ ማሪ
ሰድር ተቀብዉ❤❤❤@@سبحانالله-خ9غ6ق
መ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
👉❤
❤❤❤❤❤❤
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ. ቪዶውን እስከ መጨረሻው እዩት አደራ በጣም ጠቃሚ ቪዶነው 🎉❤ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም. ያመት ሰወ ይበለን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ፅዮንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ደጋግሜ የቅርንፉድ ውሃ ስጠቀም ከፊት ፀጉሬ አበቀለ የምር እናመሰግናለን ቅን እህቶቻችን
ለእኔ ግን አላበቀለልኝም
እኔ አሽበተኝ
ሰላም ፂወኔ ሰላምሽ ይብዛ
የሩዝ ሜሪና ቁርንፍድ ዘይትም ይሁን ውሀውን ዘፍዝፎ መጠቀም ጥሩ ነው ለፀጉር በነገራችን ለይ ከማደጉ በላይ ውበት ጥሩ ነው ያልተበጣጠሰ ወዛም ፀጉር ደስ ይላል ካሜራውን ኦን ሳይሆን ብዙ አውርተሽም እኮ ይሆናል እህኔ 😅😅😅ከፈላ በሗላ የቀይስር ውሀ ይመስላል ዋውው ሽታውንም የሽንኩርቱን ቁርንፉዱ እና የሩዝ ሜሪው ያጠፋዋል ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልገዋል እውነትሽን ነው ብትተኮሽውና ፏ ልበል ካልሽ ውበትሽን ይደፋበታል
ጭቃ ቅባት ጥሩ አይደል ከተቀቡም ፀጉራቸውን ብቻ እንጂ ቆዳችን ላይ ካረፈማ መተንፈሻውን ማሳጣት ነው በተለይ ሻሽሽ ለሚያስሩ ይጎዳባቸዋል
ውሀ የምትረጭባች ሀሪፍ ናት ❤❤❤ እናመሰግናለን
ክበሬልኘ ይህ ኮሜት ጠፍቶብኘ ነበር❤👈
ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነዉ ያምራል ብዛቱ አጠይቂኝ መሞሸጥ አይቻልም ከርዳዳ ነዉ እድረዝም ነዉ የምፈልገዉ
እውነት ነው ማማዬ እኔ እየተጠቀምኩት ነው ግን ሽንኩርቱ ሽታው አይቻልም😫😂 እናማ የምትሠሪው ሁሉ በጣም ቆንጆና እውነተኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤❤✨
@@OpFyg እህቴ ይህ እኮ ልጣጩነው ምን አይነት ሽታ የለውም ልጣጩን ስትጠቀሚ ሞክሬ
ጺዎን ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ እና ጠቃሚ መረጃ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
❤❤👈
የሮዝመሪ ና የቅርንፉዱ ውሀ ተቀብተን ፀሀይ ምንም አይለንም ባንታጠብ
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፅዮዬ እንኳን አደረስሽ ጠቃሚ ውህድ ነው ያጋራሽን እስኪ እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመስግናለን 🎉🎉
❤❤👈
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ፂየ የእኔ ውድ ሩዝ መሪ እና ቅርንፉድ በጣም ምርጥ ነው ነው
አመሰግናለሁ መሲዬ
ሰላም ፂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው የዛሬው ዋው ልጣጩም ይጠቅማል ማለት ነው ለሽታው ሮዝመሪን እና ቁርንፋዱ ሽታውን ያጠፋዋል ሁሉንም ስለምታብራሪ ችግር የለውም ኮሚራው ለራሳችን አስር ደቂቃ ሰተን ብንከባከብ ቡዙ አይደለም ከቆዳ ይልቅ ፅጉራችን እንዳይደርቅ ነው ማድረግ ያለብን ላንቺ የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
❤❤👈
Ar stagure Iko gira tagaba hulunim iye tarakamkuny😮
እናመሰግናላን
❤❤
የኔ ቅመም በርችልኝ እስቲ እሞክረዋለሁ እኔም ፀጉሬ ሁለት ፍሬ ነች እኮ😂😀🎉❤❤❤❤❤❤
ተጠቀሚ ለሰርግሽ ብድር እንዳትሂጅ😂🙈
የተመታሽ😃✊✊✊
@@ሰላሜነሽያምላክእናት 😂😂😂😋
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይኔ ዛሬ በየቤቱ ለመኮመት አልተመቸኝ ቢዶሽ አይቼ ሣልኮምት ወጣው ሣሥታውሥሽ መጣው😂😂😂ዋው ሠሞኑ በጣም አሪፍ አሪፍ ቪዶነው እየሠራሽልን ያለው በጣም እናመሠግናለን ቁርፍድ ሮዝ ሜሪ አንደኛ ነው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤👈
እሥኪእሞክረዋለሁ እርዝመቱደህናነውግንሥሥነውፀጉሬለሥላሣምነው
ሞክሬው እህቴ
በ ሮዝማሪ ሞክሬዋለው በጣም ለውጥ ኣይቼበታለው
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፂወንዬ ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን አደረሰሽ🌻🥰 አሁን ነው የምሞክረው👍 የባለፈው ቪዲዋሽ እንዴት እንደጠቀመኝ ፀጉሬ እየረገፈ ተቸግሬ ነበር አሁን ምንም የሚረግፍ ፅጉር የለም አመሰግናለሁ🙏❤️ ኑሪልኝ
በምን ቆመልሽ መርገፋ እኔ ተቸግሬያለሁ ንገሪኝ
በምን ቆመልሽ መርገፋ እኔ ተቸግሬያለሁ ንገሪኝ
መልሽልኝ
እህቴ የቅርፍድ ውሀ ተጠቀሚው ይተዋል በመጀመርያ ግን ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ እቅልፍ ተኘ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ
ቅኔ ክበሬልኘ
ሰላምሸይብዛልኝ አህታለም እንኮን ደህናመጣሸልኝ የኔ መልካም ዋዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉ ሸርርር
ክበሬልኘ እማ❤👈
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ ሰብ
ዋው ፂወኔ አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
❤
እሽ እህት ጥሩነው ያልሽው እኔ ግን እሮዝመሪው ፀጉሬላይ ካቆየሁት በጣም በጣም ያሳክከኛል።ቅርፉዱግን በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ
ኦኬ በቃ የሚመችሽን ብቻ ተጠቀሚ እሲኪ በቅባት መልክ የሰራሁት አለ ሮዝመሪ ሞክሬው ትንሽ ሰርተሽ በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር እድገት ቅርፍዱን እንዳታቋርጭ ተጠቀሚው እሱ ለሚያሳክክም ይሆናል እህቴ
እናመሰግናለን እሲቲ ማሬ የላሽ መዳኒት ካለሽ ንገርኝ መተኳሻ እስተሽዋር ተጠቅሜ ላሽ ጨረሰኝ😢😢😢 ብዛት አለው ግን ጨረሰኝ
ሰላሰላም ሰላምነው እዴትነሽ እና ከተቀባሹ በኀላ ትታጠቢው አለሽ እንዴ
❤❤❤
እኔ እጠቀመዋለው በጣም አሪፍነው ያብዛልም ያስረዝማልም
@@anshahhassan5720 ❤❤👈👈
እኔን አሸበተኝሳ
አምላቅባት ተጠቀሚ ውደ@@أمينة-ظ9ل
@@anshahhassan5720 አምላ ቅባት ብቻውን ነው የምጠቀመው
ንገርኝእስኪ ማታማታ እይርጨሁ ብተወው ችግር አለው
❤🎉
ውዴ ለቤትሸ አዲስ ነኝ እኔ ምክር እፈልጋለሁ ፀጉሬ ከኋል አጭር ነው በጣም ዲቅቅ ያለ ነው ከፊት እረጂም ነው በዛላይ የግባሬ ሸሸብኝ በላ መይኝ በማርያም 😢😢😢😢
እህቴ ከግባርሽ ለሸሸው ነጭ ሽንኩርት ተጠቀሚ ከታች አሰራሩ አለ ከኃላሽ ለተበጣጠሰው የቅርፍድ ውሀ ሳትሸለች ተጠቀሚ ፀጉርሽን ማሳጅ አድርጌው የምሬነው ለውጡን በፍጥነት ታያለሽ ግን አንዴ ተጠቅመሽ ከተውሽው ምንም ዋጋ የለውም👌
wowo😮😮😮 good 💚💛❤👍👍👍
❤👈
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን አደረሰሽ
1ድ ጥያቄ ነበረኝ ሂና black /ጥቁሩን ብጠቀም ችግር አለው ?
ምን ሂና ብጠቀም ይሻላን Ethiopia ውስጥ ካለ