እሱማ የኔ ጌታ ነው|አምልኮ-ከዘማሪ ይድነቅ ንብረት ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2023
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

ความคิดเห็น • 29

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  ปีที่แล้ว +3

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግlሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/1e8aef46

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen tebarek bbiz 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞

    • @liliwina9768
      @liliwina9768 ปีที่แล้ว

      ጭፈራ ቤት ይደገፋል እንዴ ? በግል ለፀሎት የምታስከፍለው ብር አነሰህ ? ዘመናዊ ልመና ሱፍ ለብሰህ ገባህበት በቃኝ የማትሉ ሆዳሞች

  • @kiratad929
    @kiratad929 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሱማ የኔ ጌታ ነዉ 🎉🎉🎉

  • @adisushoko
    @adisushoko ปีที่แล้ว +2

    አንተማ በእውነት የተባረክ ነህ ጌታ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የልቤ ነህ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምህ

  • @user-ep5vp4yc4n
    @user-ep5vp4yc4n 7 หลายเดือนก่อน

    Wow seme

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እሡማ የኔ ጌታ ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai ปีที่แล้ว

    Wow amazing

  • @kidikido610
    @kidikido610 ปีที่แล้ว

    Elelelelelele amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monidejenetech9192
    @monidejenetech9192 ปีที่แล้ว +1

    Ketefa yilal sammy ga new yalew....enamar kezi lij Please 🤭😘

  • @nhatymusic
    @nhatymusic ปีที่แล้ว +2

    Wow Amazing time

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ አብዝቶ አስፍቶ ይባረክህ
    ለምልም በ ቡዙ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @elisabethmegra5384
    @elisabethmegra5384 ปีที่แล้ว +2

    ተበረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛለህ ይጨምርብህ አሜን።

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai ปีที่แล้ว

    I wish you come in washington dc

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 ปีที่แล้ว +1

    Esuma Yene Geta new

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 ปีที่แล้ว

    Amen amen ❤🙏❤️

  • @getahunteketel825
    @getahunteketel825 ปีที่แล้ว

    Hallelujah hallelujah

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s ปีที่แล้ว

    Ameeeen

  • @sebisbelera4800
    @sebisbelera4800 ปีที่แล้ว

    Yidenakach wowww!!!!

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen💖💖🔥🔥🔥💚💚💚👏🖐🖐

  • @eelshaadaytubesingerdaniel9224
    @eelshaadaytubesingerdaniel9224 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah God bless you

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @Balchaburisakulosa
    @Balchaburisakulosa ปีที่แล้ว

    Yidnuyh ewodhalew blessed

  • @gospelmusictube1693
    @gospelmusictube1693 ปีที่แล้ว

    Teberak

  • @getahunteketel825
    @getahunteketel825 ปีที่แล้ว

    His grace is enough!!

  • @shalomdesale2762
    @shalomdesale2762 ปีที่แล้ว

    Btam ytaftal tbarek

  • @zdmenamo
    @zdmenamo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ 0658