🛑የሕልም አለም ፍቺ በመምህር ተስፋዬ አበራ የተፃፈ ከመፅሐፉ የተቀነጨበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 220

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat  3 หลายเดือนก่อน +60

    ሼር ሼር ሼር ቤተሰብ ላልደረሰው አድርሱ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቁጥር ስልክ እንፈልጋለንበተጨማሪ በጸብል የሚናገሩ መናፍስት አሉት ምንድነው

    • @kiyayetub6207
      @kiyayetub6207 3 หลายเดือนก่อน

      Wendim bizu gize gudena tilatil ke megnitaye siwor enaa ba filit sigalachew ayalew gin gunden mendinech

    • @maron-m1234
      @maron-m1234 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወድሜ በአረቡአገረይመጣልናማለቴ ዱባይ ነዉያለሁ በጣምእፈልጋለሁመፆሀፎቹንግንእደትእናገኛለን

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 3 หลายเดือนก่อน

      ቃለህወትን ያሰማልን እኛ በስደትላለነው እዴት እናገኛለን በምንመልክ እ🎉🎉🎉

    • @HghgHghg-v7f
      @HghgHghg-v7f 3 หลายเดือนก่อน

      ቤሩት ለይ የት ነው ማገኛው እኔ እፈልጋለሁ❤❤

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 3 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት መምህራችን መምህር ትስፋዬ ፀጋውን ያብዛል ደስ ይላል

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 3 หลายเดือนก่อน +7

    ውድማችን በጣም እናመስግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችንም ከዚ ይበለጠ የሚስራበት የመፍስቅዱስ ፀጋ ያድለው አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህር ተሰፍየ ፍሬ እግዚአብሔር ይመሰገን ተቀይረነል ወደ ሀገረ ቤት ሰንገባ እንገዛለን ወንድማችን አሁ ን አረብ ሀገር ነን

  • @yenantw21
    @yenantw21 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን ።አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ከመላው ቤተሰቦቹ ያቆይልን ።

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልሂወት ያሰሜልን ወንድማችን በህልሜ ።አንተን ሳይህ ነው ያደርኩ ይገርማል❤❤❤❤

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ❤️❤️

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማል መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወለተማርያም-ሸ5ቈ
    @ወለተማርያም-ሸ5ቈ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለት

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hxhdhjdhdh8754
    @hxhdhjdhdh8754 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤ነ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @FasikafasikaZebra
    @FasikafasikaZebra 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 3 หลายเดือนก่อน +22

    ዋው መጽሐፍ ተፃፈልን ተመስገን
    የጋብቻ ትምህርት መፅሓፍም ፃፈልን መምህር

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላቹሁም

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቀው የነበር መፅሀፍ ነው እገዛለሁ

  • @ወለተማርያም-ፐ8የ
    @ወለተማርያም-ፐ8የ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @Rehawa
    @Rehawa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ መምህር ግርማ ማናቸው የሚለውን ቀጣዩን ክፉል በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @senaitmichiel9139
    @senaitmichiel9139 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @amaamm-nm3jx
    @amaamm-nm3jx 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜችን እኔ አንድ አለኝ የነፍስ ዉጋት የሚለዉ❤❤❤❤❤

  • @v6in812
    @v6in812 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ✝️💟🦋❶9

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መግዛት እፈልጋለው ኣሁን በስደት ነው ያለሁት ሃገሬ ገብቼ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እገዛለው

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ባህሬን ያላችሁ አዋሩኝ አብረን እናስመጣ የመምህርን መጽሐፍት በእናታችሁ እኔ የማውቀው ስው ስሌሌለኝ ነው 🥰🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን ወንድማችን እኔ 4ቱን ገዝቻለሁ አዳስን እንደ እግዚአብሔር ፊቃድ ሀጋሬ ስገባ እጋዝለሁ

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 3 หลายเดือนก่อน

    Amen.3❤❤❤wendm.kalywet.yasemaln.berta.xega.yabzl.egzhbhr

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 3 หลายเดือนก่อน

    ❤በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ❤ እሺ እንገዛልን ❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም.ደሰ.የላል❤❤

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙን ፃፍልኝ በአስቸኮይ ልግዛ

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጥክ ላስቸግርክ እልም ፍታልኝ ልጄ ። ታሟል ብለው ተሸክሙ ሰኳ😊

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 3 หลายเดือนก่อน

      እረ ከእግዚያብሔር ቅዱስ መንፈስ የመጣ ህልም ብለሽ አታስቢ ከፉ እኛን ለማስጨነቅ የሚለቅብን ፍረሀት ነዉ እኔ ልጄን ለሳይጣን ልንገብረዉ ነዉ ማለቴ ልናርደዉ ነዉ ይለኛል ከእሱ ጋር የማላዉቃት ሴት ህፃን ልጅም አለች አታደርገዉም እያልኩ እጨነቃለሁ ከነጋሜ ስለሁነ ደዉየ ቤተክርስቲያን ላኩት አልኮቸዉ ይሄድ አይሂድ እግዚያብሔር ይወቀዉ ግን የክፉ ስለሁነ ምንም አልፈረዉም ጠባቂዉ ቅዱስ ኡራኤል ያዉቃል እና አንችም አትስሚዉ እህቴ

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወድማችን🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @Bezo99-q1o
    @Bezo99-q1o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ያሰማልን ወድማችን
    እሺ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
    ግን አሁን ያለሁት እሰውአገርነው እንዴትነው የማገኘው የገጠር ልጅነኝ ለበተሰቦቼ መግዛት እፈልጋለሁ ከይቅርታጋር ወድሜ ብትነግረኝ

  • @FhhfjfJfhfg
    @FhhfjfJfhfg 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ወንዲምየ ህላም ኣለኝ ላንግሪህ❤❤❤❤

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat  2 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፉ ስለሚወጣ በቅርቡ ታገሱ

  • @mek151
    @mek151 3 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ መፅሀፍ 🙏🙏🙏

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማል በእልም ከአይን ትል ሲወጣ ምንድነው ? መፀሀፍን የት ይገኝል?

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተባረክ እንንቃ ትክክል ተቀይረናል ይማረን ካልነቃን በተለይ ወጣቶች እንንቃ😅😅

  • @FasikaSimegn
    @FasikaSimegn 3 หลายเดือนก่อน

    Tebharekh❤🙏

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ አልገዛሁም ግን ቃል እገባለሁ ጓደኛየ ለእረፍት ትሄዳለች ነሀሴ ላይ አስመጣለሁ አዲሱ መፅሀፍም እስከዛ ይወጣል ብየ አስባለሁ

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወድማችን ዮሴፍ ምስር ብላልን ምን ተገኘ ላዳምጠዉነዉ

  • @tayuassefa4433
    @tayuassefa4433 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ወንድሜ ዛሬ የሞቱት የንሰሃ አቤቴን አሰለመው ሰገድ እያሉ አየሁ ምንድን ነው ትርጉሙ ?

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 3 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yaseman wendmye

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing ❤️ ♥️ where should we get the books, please?

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋውውውውውውውው ወጣልን መጽሀፉ በጉጉት ስጠብቅ

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 3 หลายเดือนก่อน

    waw egziabher ymesgen betam yemfelgew neber

  • @etalembirku6325
    @etalembirku6325 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታዉ የት ነው? እኔ አርባ ምንጭ ነው የምኖረው ።4ቱንም መግዛት እፈልጋለሁ።

  • @samrawit-nv6pv
    @samrawit-nv6pv 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግን የሴት የዛር አይነጥላ ሴት ላይ ትኖራለች ተግባራ ምንድነው

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 3 หลายเดือนก่อน

    Enqwan le qeduas gebrieal werhawi bial adersn ❤❤❤❤

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቃል እገባለሁ ሳኡድ ላለን እድላክ እልን

  • @liyamesfin3112
    @liyamesfin3112 3 หลายเดือนก่อน

    እሺ

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 3 หลายเดือนก่อน

    ኧ.ኣሜን.ወንድማችን.በሳውዲ.ያለነው.አናገኘውም

  • @Dinknesh-p6y
    @Dinknesh-p6y 2 หลายเดือนก่อน

    መፀሃፍን የትይገኛል

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 3 หลายเดือนก่อน

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤⛪⛪🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👆

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 3 หลายเดือนก่อน

    በእሜሪካን የምኖር እንዴት መግዛት እንችልላለን

  • @Keyehulum
    @Keyehulum 3 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት ምጠበቀው መፃፍ ነው የመጀመሪያው ገዥ እኔ ነኝ

  • @hannawubshet3715
    @hannawubshet3715 3 หลายเดือนก่อน

    Bemaryam Wendme Jimma Negn Ayimechegnm Temari Slehonku Geztek Laklgn Gen yikrta Sledfrete😔

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነቱ እሄንን ቪዲዮ ለማየት ጀምሬ አጀማመሩ ስለ ገባኝ የተስፋዬንም ሆነ የመሰል አገልጋይ መሳዮችን ትምህርት በጥቂቱ ሰምቻለሁ አሁን ለዚህ ቪዲዮ የተሰጡ ኮሜንቶችንም በከፊል አንብቤያለሁ ምን ያህል እዉቀት ወማጣት የጠፋ መንጋ እንዳለ ያሳያል በእዉነቱ አልተማሩም አያዉቁትም እንጂ ስለ ሰይጣን እሄንን ያክል ደክመዉ ከሚጽፉ ተነግሮ ተጽፎ ሰለማያልቀዉ ሚሥጢረ ሥላሴ ሚሥጢረ ሥጋዌ አጭር መጸሐፍ ቢጽፉ ስለ ተጣለ ሰለ ወደቀ ለዘለዓለም ስለተፈረደበት ሰይጣን ከሚጽፉ ምናለ እንደአባቶቻችን ሐዋርያት እንደ ሐዋርያዉያን አበዉ የሐይማኖት አቋማቸዉን ሐይማኖተ አበዉን እንደጻፉት ቢጽፉ ገና ክርስትናን የጀመሩ ነገ ምን እንሚገጥማቸዉ እንኳ የማያዉቁ የዋህ ምዕመናን መዉደቅ መነሳት ገጠመኝ ብለዉ መጸሐፍ አድርገዉ ገበያ ላይ ማዉጣታቸዉ ያሳዝናል እኔናተ እነዚህን መጸሐፍት ገዝታችሁ የምታነቡ ለመሆኑ መጸሐፍ ቅዱስ ቤታችሁ አለ ታነባላችሁ ታምረ ኢየሱስ ታምረ ማርያም ድርሳነ ሚካኤል ኃይማነተ አበዉ መጽሐፈ ሥንክሳር አላችሁ ታነባላችሁ በእዉነቱ አንድ ገጠመኝ ልንገራችሁ ኢትዮጵያ መጥቼ ዘመዶቼን ሰጠይቅ ጸሎተኛ ናት ተብሎ የሚነገርላት ያዉም ፊደል የቆጠረች የእህቴ ልጅ ነበረች ቤቷ ሄጄ ያየሁት ነገር እጅግ አሳዝኖኛል በቤቷ መጽሐፍ ቅዱስ የለም የጸሎት መጸሐፍ የለም ግን የምትጸልየዉ ጸሎተ ባርቶሰ የሚባል የክህደት ሐሳብ ያለበትን መጸሐፍ ነዉ በማለዳ መያዝ እናየተስፉዬን እንቶ ፈንቶ ትምህርት መሰል የአጋንንትን አሰራር የሚተርኩ መጻሐፍት ነበሩ ለምነ በዚህ ልክ ተዋረድን ቢባል አምስቱን አዕማደሚስጢራት ሰባቱን ሚስጢራተ ቤተ ክርስቲያን የቤተ ከርስቲያንን ታሪክ የጻድቃን የሰማዕታትን ተጋድሎ የመላዕክትን ተራዳኢነት የእመቤታችንን አማላጅነት ወዘተ በለማወቃችን የመጣብን ፈተና ነዉ ከታላችሁ ከዚህ መንገድ ተመለሱ ካለሆነ ግን ፍቅር የማያዉቀዉ አጋንን ይወርሳችኃል

  • @ghada1723
    @ghada1723 3 หลายเดือนก่อน

    ታድልህ.❤❤❤

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሚገዛልኝ ሰው ካጉኘሁ እገዛለሁ🌺

  • @ሰብስቤሰባ
    @ሰብስቤሰባ 3 หลายเดือนก่อน

    አራቱንምገዝቻለሁ ይህንንም እንደምገዛቃልእገባለሁ

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 3 หลายเดือนก่อน

    መቸ.ገበያላይ.የሚሸጠው.እፈልጋለሁ

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yet no ymgzaw mesafwo A.Ayet bewta tgzal

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሁለት ጋዝቻሉ

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 3 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነሽ የገዘሽው 😢 ንገረኝ

    • @waqaayyootikseekootibakkaahund
      @waqaayyootikseekootibakkaahund 3 หลายเดือนก่อน

      @@sisigmedhn9727 ሰላም እኔ ዋንድሜ ማጋኛ ነው የለው መምህር ተስፋዬ ቢሮ ነው የጋዛንኝ

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yet new emnagegniw

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት እናኛለን አራብ ሀገር ያለን?? የመምህር መፅሐፍ እኔ ሁሉም እፍልጋሏ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 หลายเดือนก่อน +2

    ከአዲስ አበባ ውጭ መፀሐፉ ቢሰራጭልን ጥሩ ነው እኔ ያለሁት ደ/ዘይት ነው ብዙዎችም እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነኝ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሁሉንም መፅሐፎች እንደምገዛ ቃል ገብቻለው ብዙ ጊዜ ፈልጌ የሚገዛልኝ ሰው አጥቼነው አሁን ግን እግዚአብሔር አንድ መልካም ሰው አግኝቻለው አስገዛለው

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ቡዳ ምንድነዉ የሚለዉ አለኝ አሁንግን ይሄንን መግዛት እፈልጋለሁ❤በርቱልን መምህሮቻችን

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 3 หลายเดือนก่อน +4

    Ewnt new ህልም በተለይ በሡባኤ ላይ ሆነን እምናየው ነው ትክክል

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 3 หลายเดือนก่อน +22

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እኔ መጽሐፉን አትዮጵያ ስገባ እገዛለሁ 3መጽሐፍት አስገዝቼ ለሰው ሰጥቻለሁ ሰሞኑን ደግሞ 2መጽሐፍ ለሰው እሰጣለሁ በስጦታ መልክ እና የመጀመሪያ ስራዬ የነሱን መጽሐፍ መግዛት ነው እግዚአብሔር ለዛ ያድርሰን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላቸው ❤❤❤❤

  • @MaMa-sy5np
    @MaMa-sy5np 3 หลายเดือนก่อน +4

    የት እናግኝው እኛ ሰደተኞች😢

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን አንተ ቃልግባል እንጂ ልታነብልን😢 በስደት ያለን ልናገኘው አንችልም😢

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 3 หลายเดือนก่อน

      ከ ኢትዮጽያ ማስመጣት ትችይ አለሸ

  • @ሙልቲኤፍታህ
    @ሙልቲኤፍታህ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዮሴፍ እምወድህ እማከብርህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቤተሰቦችህን አንተንም አብርሃሙ ስላሴ ይጠብቁአችሁሁሁ በእውነት ❤❤❤❤❤❤😢

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
    @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባርክልን እንደናተ ያለውን መምህር ያብዛልን እኔ ስደት ነኝ ማስገዛት እፈልጋለሁ መፃፎቹን የት እዴት አገኘዋለሁ መምህር ተስፋዬ ትምህርቶቹ ገጠመኞቹ ተሰምቶ አይጠገብም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን ብዙ የማናቀውን እድናቅ አስተምሮናል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አድሜ ጤናዉን ያድለዉ ብዙ ነገር አሳዉቆናል ነቅተናል

  • @NEBIYUYOHANNES-s9q
    @NEBIYUYOHANNES-s9q 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመምህር ሱቅ ሾላ የቱጋ ነው የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @dagiman308
    @dagiman308 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ያድልልን

  • @sisigmedhn9727
    @sisigmedhn9727 3 หลายเดือนก่อน +1

    በናትህ መፅፉ ኢእንዴት እናግኘው 😢🤲 ንገረን

  • @HanaBelay-y9p
    @HanaBelay-y9p 21 วันที่ผ่านมา

    Amennnnn kalehiwote yasemalen wendinachin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @abebaworku162
    @abebaworku162 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ይቅርታ በአጋጣሚ አጣብቂ ዉስጥ ስለሆንኩ ነዉ እንዳየህ መልስልኝ ሴት ልጅ በእድሜ የምትበልጠዉን ታገባለችን?🙏

    • @YeneguseAbate-sf4yj
      @YeneguseAbate-sf4yj 3 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም እማእኔም እንዳችው ነበርኩ እና ዋናው ፍቅርነው እና በሀይማኖቱ ጎበዝ ከሖነችግር የለውም ብዙሠው ጠይቄ ነበር

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን🤲ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥህ የኔ አባት❤❤❤ከስደት ስገባ ቤቴ ባንተ መፅሐፍ እሞላዋለሁ ከገጠመኞችህ በጣም ብዙ ተምሪለዉ አመሰግናለሁ

  • @erahelkassaw8656
    @erahelkassaw8656 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kalehiwot yasemalen wondmachin.
    Begugut yemtebkew meshaf new betam bzu yemfetaw hlem aleng.
    Yemalresaw keljinete jemro yayehut hlem bzu new
    Enamesegnalen

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በለተ ቀኑ መድሐኒያለም በለተ ቀኑ ከከፉ መናፍስት ይጠብቀን አባካችሁ ሼር አድርጉ ስንት በህይወቱ የዞረብን ስንት ሰዉ አለ አንገዛለን በሰዉ ሀገር ብሆንም አስመጣለሁ አመብርሀን ሀገራችንን ቤተክርስቲያን በያለንበት በቃል ኪዳነ ትጠብቀን

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

    እኔን በጣም የሚያስጠላኝና ሁሌም አልገባ የሚለኝ ነገር በአበሻ የሚተላለፍ መልእክት ሁሌም ከበስተጀርባው የሚረብሽ ድምፅና ጩኸት አለው መቼ ነው አዳማጩን በማይረብሽ መልክ መልእክታቹሁን የምታስተላልፉት እናንተ ሠገጤዎች ?

  • @TiberhDemoz
    @TiberhDemoz 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ በተናገርከው መሰረት ህልሜን እንዴት ይሄንን ብየ እናገራለሁ በየትኛው ብቃቴ? በማለት የተውኩት አሁን ልተንፍሰው ፡-እናንተ ካህናት መስኮታችሁን ከፍታችሁታልና ዝጉት በያቸው ብሎ ቤተክርስቲያን እያሳይቶኝ ተሰወረ ያሳየኝ ሰው ይሄ የሆነው የዛሬ 4አመት ነው አሁን አንተ ባልኸው ግን ጥፋት ነው ብየ አስባለው ንስሐ ያስፈልገው ይሆን? በዛውም ልናገረው ብየ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማህ

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 3 หลายเดือนก่อน

    1በህልሜ ዳንቴል ስሰራ አየው
    2 ሚሴጅ ለሰው ፅፌ ከላኩ በዋላ የተሳሳትኩ ይመስለኛል ላጠፋው ስል ህምቢ አለኝ በእግዚአብሔር ወንድም ፍታልኝ

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለው ውድ ወንድማች እሺ መግዛት እፈልጋለው ግን ወደ ትግራይ መቀለ መላክ ይቻላል ወይ በምን እናገኘው

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እርሱንም አንተንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተባረክ ። ወንድሜ ህልም አይቼ ጠዋት ላይ ህልሜን መናገር አልችልም ከአእምሮዬ ይጠፋል ምን ላድርግ ?

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ መግዛት ፈልጋለሁ ግን ያለሁት ከባህር ማዶ ነዉ እንዴት ማግኘት ይቻላል??

  • @afrata861
    @afrata861 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እባክህ እንዳታልፈኝ
    በህልሜ ከሞተው ወንድሜጋር ወደ ቤታችን ገባን ምንድነው😢

  • @yeshemebetyeshe3144
    @yeshemebetyeshe3144 หลายเดือนก่อน

    በደምን አደረከ የግዛቤር ሰው በህልም አን ጥርሱን ያገጠጠሰው አጅ መዳፍን ሲነክሰ ምነድነው

  • @tigsttg8128
    @tigsttg8128 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በመምህሬ መለወጥ ብቻ ሳይሆን ሒወቴ ሙሉ ነው የተቀየርኩት

  • @fikrietayie302
    @fikrietayie302 3 หลายเดือนก่อน

    ውጭ አገር የምንኖር ሰወች እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው እኔ እምኖረው ካናዳ ነው