Andargachew Yawekale - አንድአርጋቸው ያውቃል - ታገሏት - New Ethiopian Musc 2023(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music: አንድአርጋቸው ያውቃል ታገሏት | New Ethiopian Amharic musc 2023 (official video)
    #habeshamusic #ethiopianmusic #ethio360 #ethiopian #amharicmusic #ethiopiannews #ethiopianews
    Make sure to subscribe to Habesha music Inc and turn
    on notifications to stay updated with all new uploads!.........................
    ..................................................................................................................... .Any unauthorized use, copying or distribution is strictly
    prohibited.
    Copying ©️2023:Habesha music Ethiopia

ความคิดเห็น • 264

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +6

    የውሰጡ የኢትዮጵያ ጠላት ነው የባሰው ድል ለአማራ ፋኖ በኢትዮጵያ እናቱ ለማይደራደረው ጀግና 👑 💚💛❤ 🙏

  • @user-xh2zi3mc8j
    @user-xh2zi3mc8j ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ተወልዶባታአል እናቴ ኢትዮጵያ አይዞአችሁ ጀግኖች እግዚአብሔር ከናተ ነው ኢትዮጵያ ከመከራ የምታወጦት እናተ ናችሁና ኮራሁባችሁ
    👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KidistFenta-tp5kx
    @KidistFenta-tp5kx ปีที่แล้ว +31

    ሰማይና ምድርን ቀንና ጨለማን አፈራርቆ የሰራ አምላክ ታሪክ ይቀይራል አይዞን ወገኔ

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖዎች 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @user-uk8ig9ho3w
    @user-uk8ig9ho3w ปีที่แล้ว +9

    አዞንበአማረነታችንእኮራለን!!!!!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +9

    አገሬን በናተ ነው የሳልክዋት የዉነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እግዛብሔር ባልቹበት ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘❤️❤️

  • @user-kt2kw9cf5l
    @user-kt2kw9cf5l 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራነት በውስጤ እየተሰራጨ ነዘረኝ!! ❤❤💪💪

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 11 หลายเดือนก่อน +8

    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ፋኖቼ ጀግኖቼ

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህን ልጅ ሽለላ ስሰማው ዕንባየን ስለሚያመጣው እየወደድኩት ማዳመጥ ትቻለሁ ! ወይ መታመም!!

  • @hawiduguma5438
    @hawiduguma5438 ปีที่แล้ว +3

    የኔ፡ጀግና፡እንባየበአንገቴ፡እየፈሰሰ፡ደጋግሜሰማሁት፡የእውነት፡አምላክ፡ሉተገፋው፡ወገኔ፡ይርዳ፡መድሐኒ፡አለም፡ከፊት፡ከኌላ፡በቀኝ፡በግራ፡ይጠብቃችሁ

    • @mahemahe8690
      @mahemahe8690 ปีที่แล้ว

      አሜን/፫/❤❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว +5

    እሠት ጨሶ ጨሶ ያነደደ እደሆን አማዱን ማጣያው ስፍራው ወዴት ይሆን አይዞሽ እትዮጲያ አይዞሺ ታነሺ አላን አላን ልጆችሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር አምላክ በማንነቱ ለምገደለው ህዝባችን ሰላም ያምጣ በርታ አምላክ ካንተጋር ይሁን ይነጋል እንደመሸ አይቀርም

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 ปีที่แล้ว +22

    hero amhara አሁንስ አንድ ከላሽ ባገኘሁ እና ለአገሬ ብዘምት ምንኛ ደስ ባለኝ አማራ ነት የምኮራበት እንጂ የማፍርበት አደለም ❤️ ድል ለአማራ💚💛❤️

    • @Khayrya
      @Khayrya ปีที่แล้ว

      ❤😢ደልለአማራ

    • @JbGg-cg6gq
      @JbGg-cg6gq 10 หลายเดือนก่อน

      የምኮራብሽድልለእማራፋኖ

    • @ZeryeSimeneh
      @ZeryeSimeneh 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Khayryaaaa 7:39

  • @user-yr7so6nx8e
    @user-yr7so6nx8e ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ትወልዳለች ስሙንም አማራ በታሪክ ውስጥ አለ የነቴድሮስ ሥራ ለመላ ኢትዮጵያ ታሪኩ ሲወራ

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx ปีที่แล้ว +13

    አይዞን ድል የኛነዉ😢😢😢😢

  • @AdisMekonon-gs7gh
    @AdisMekonon-gs7gh ปีที่แล้ว +7

    አምሐራዬ ወገኔ አይዞን የእስራኤል አምላክ ከእኛ ጋር ነው

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 ปีที่แล้ว +3

    ክንደ ብርቱ አማራዬ በርታ💪💪💪💪

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ 😢😢😢😢😢ምን ልበል አገሬ የሰው ልጅ የረከሰባት አገር ሆንሽ አይዞችሁ ወገኖች አንድ ቀን ታሪክ ይሆናል❤❤❤❤❤❤

  • @chaleng6682
    @chaleng6682 ปีที่แล้ว +5

    እንዲያ በል በለው ግንባር ግንባሩን ❤❤❤❤❤

  • @abebadaje2558
    @abebadaje2558 ปีที่แล้ว +5

    ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-us6rc6xy7g
    @user-us6rc6xy7g ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ አማራየ

  • @The_Behera_Amhara
    @The_Behera_Amhara 9 หลายเดือนก่อน

    አረ አማራ ይለምልም አመራንት ይድመቅ አማረንት ለዩ ነው አማራ ዝረለ ይብዝ ጀግና እንጂ ፊሪ አይጪኑም አማራ ሰወለድ አድሮ ሲወለድ ይንጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedDeres
    @AhmedDeres 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ያአማራልጂ

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤ግርምነህ😅😅ጎራው፣ አረ፣ ጎራው❤❤❤፣ኢትዮጲያ፣ ታሸንንፋለች❤❤በንደናንተ፣ ጀግና፣ ልጅችዋ❤❤

  • @Qwer-xm4jq
    @Qwer-xm4jq ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሬይጠብቃችሁወንድሞቸ

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 ปีที่แล้ว +2

    አሁንስ በዛ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ወየዉ ዘንድሮስ ከፋ ድል ለምስኪኑ ህዝባችን

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም አሳት ጎርሳል ዘድሮሰ እግዚአብሔር ይድረሰልን ተላለቅን እርሰ በእራሳችን በቃ በለን እግዚአብሔር 💔💔

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 20 วันที่ผ่านมา

    እኛ ነን እራሳችን ጠላታችን በራሳችን ባለመተማመናችን እኛ እኛ ስላልሆነ !!!😢😡💔

  • @hannaamos7788
    @hannaamos7788 ปีที่แล้ว +3

    Im proudly say Amhara ppl hero

  • @user-yr7so6nx8e
    @user-yr7so6nx8e ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ትወልዳለች እናቴ ኢትዮጵያ
    አንችን ለወንበዴ እጅ✋እማያስመታ

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው የአማራው ምሶሶ ጀግናው ፋኖ አምላክ ይከተላችሁ የተገፋው የተፈናቀለው የታረደው በግፍ የታሰሩት አምላክ ይረዳችሁ

  • @Muluyez
    @Muluyez หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ስደት ቢቀርብኝ ሞት ላይቀር ለሀገሬ በሞትኩ😂 ድል ድል ለአማራ ፋኖ ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ ይሁናችሁ

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g 6 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠበቅልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hf2kd2js7y
    @user-hf2kd2js7y 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራው ለተገፍው ድል ❤

  • @Tada-d9k
    @Tada-d9k 22 วันที่ผ่านมา +1

    አይዟችሁ እኘምመጭነን አበሳየ

  • @dawitayalew6648
    @dawitayalew6648 หลายเดือนก่อน

    እኛ የሌለንባት ኢትዮጵያ .......

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ የማን ልጆች ሆናችሁና ነው በሐገር ባለቤትነትአቸው ምክንያት በገዛ ሐገራቸዉ አትኖሩም ተብለው የተገፉ፣ የታረዱ፣ የተገደሉ እና የተፈናቀሉ የኢትዮጵያ ሕዝብን እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፋኖዎችን የምትዋጉት ከዚ በኋላ እንንገራችሁ ለኢትዮጵያ ዘለቄታዊ እና ሐገራዊ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ኦሮሞ የተባለ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያ ቪዛ መኖር አይችልም ። !!!

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e ปีที่แล้ว +3

    አይዞን ወንድሞቸ አባቶቸ እህቶቸ 💔😥✝️👏

  • @melakmegezabeheredemeyeset1514
    @melakmegezabeheredemeyeset1514 ปีที่แล้ว +4

    አሁንስ እኔም ለሀገሬ በተዋጋሁ ግን የጀግና ዘር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤😊

  • @user-ze9lq8gx8h
    @user-ze9lq8gx8h 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ wude 🎉yehagere lejoche selamachu yebezlachu

  • @wubetehailu
    @wubetehailu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤🕊🇬🇧🕊💪💪💪💪💪💪💪

  • @helen81256
    @helen81256 ปีที่แล้ว

    አማራየ አይዞን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥💪💪💪💪
    ያልፋል ይህም😥

  • @hassanhakim5520
    @hassanhakim5520 ปีที่แล้ว +3

    አተን የወለደይናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታድላ

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ናችሁ

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 ปีที่แล้ว +1

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-ku4dg8zb1j
    @user-ku4dg8zb1j 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማሀራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @DesalegnAmare-xc8ys
    @DesalegnAmare-xc8ys 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው አማረዬ በርታልን ወንድሜ

  • @sewatmenzena-xy4mq
    @sewatmenzena-xy4mq ปีที่แล้ว +1

    በደሙ የመሰረታትን ኢትዮጵያ በደሙ ያኖራታል።በገንዘብ እና በሀሳብ፣ የሆነለት ጉልበት የሚሰጥበት ሰሀት ነው

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 ปีที่แล้ว +1

    Thanks jegney ❤❤❤❤❤our people will

  • @tig192
    @tig192 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @sofya-r3k
    @sofya-r3k 11 หลายเดือนก่อน

    ድል ድል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @user-qw7ok7yy8e
    @user-qw7ok7yy8e ปีที่แล้ว

    አማራዬዬዬዬዬ

  • @user-ke3iw4py3b
    @user-ke3iw4py3b 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አስለቀሰኝ እኔስ ሆድ ባሠኝ የአገራችን ሠላም ናፈቀኝ

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @okiya5535
    @okiya5535 ปีที่แล้ว +1

    Ewonetenewo wonedema bereta❤❤❤

  • @user-pb3gr5cv3p
    @user-pb3gr5cv3p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @melkamualebachew4429
    @melkamualebachew4429 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነው ሰው በየተሰጠዉ ሙያ መስራት አለበት ለአገር ጥቅም

  • @Halima-gf5mb
    @Halima-gf5mb ปีที่แล้ว +26

    ስደቱንትቼ ለአገሬተዋግቼቢሆን ይሻለኝነበር

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j ปีที่แล้ว +2

    ከጥንቱ ከጥዋ ሰምሽ በአለም ሲደርስ ገና መጀመርያ
    ምን ተሠማሽ ወላላ ሆዴቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @FatimaHasan-cz4ki
    @FatimaHasan-cz4ki ปีที่แล้ว +1

    አይዛቺሁዲልየአማራነውአላህይጠብቃቺሁ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 ปีที่แล้ว +2

    የነ በላይ ፣የቴዲ ፣የነሚኒልክ ፣የነ አሳምነዉ
    ደም አፍ አዉጥቶ የሚናገረው ፣በፋኖ የነፃነት
    ትግል የተደገመ ዕለት ነዉ።
    የአማራ ትዉልድ፣ የጀግኖች ትዉልድ ዉጤት ነዉ
    በጀግና ትዉልድ ይኮራል እንጂ አይታፈርም፣
    እናትም በልጇ ልትኮራ ይገባል
    እንጂ ልታፍርበት አይገባም
    ነበልባል ትዉልድ እያለ እናት ሖዷ ተቀዶ
    እስከልጇ ስትሞት፣ቤት ተዘግቶ ስትቃጠል አንድ ሕፃን ከዚህ በሗላ አማራ አልሖንም ብላ ስትርበተበት
    ያየ የሰማ እንኳን የጥቃቱ ባለቤት የሆነ አማራ ቀርቶ ሰዉ የሆነ ሑሉ ሊፋረዳቸዉ ይገባ ነበር፣ ይሕን ሑሉ ዉርጅብኝ የወረደበት ትዉልድ መኖሩን እያወቀ
    ፣ዝም ያለ አማራ ወጣት
    ካለ ታሪክ ይፋረደዉ።
    በተለይ ካድሬ የሖንክ፣ ባለስልጣን የሖንክ
    አልሰማዉም እንዳትል ፣አሑንም አረፈ ደም በመጀመሪያ ከራስሕ ታረቅ አረፈ ደም ፣ከዚያ
    ከወንድሞችሕ ጋር በመሰለፍ ሕዝብሕን መካስ
    ይኖርብሐል።ዘመኑ ተራ ምክያታዊ መሖን አይፈልግም ፣ጥቅሜ ስልጣኔ ይቅርብኝ ከሕዝቤ
    ጋር የመጣውን ይምጣ እጋፈጣለዉ ብለሕ ልትወስን
    ይገባል።
    አንድ የማይካድ ሐቅ አለ
    ይሕዉም ግራም ነፈሰ ቀኝ መንግሥት ይወገዳል
    ያን ጊዜ እራስን ማጋለጥ ወይም መፀፀት ዋጋ የለዉም በጊዜ ከሕዝባቹሕ ጋር በመሰለፍ በደማችሑ መታረቅ
    ይኖርባችሗል።
    እንዴት ሰዉ እናቱ እየሞተች ከመንግሥት
    ደመወዝ ይጠብቃል፣ካሳ መሖኑ ነዉ
    ይታሰብበት።
    ምንም ተባለ ምን ፣እያንዳንዱ አማራ የሆነ ሑሉ
    የሚችለውን ያሕል ጠጠርም ቢሖን ከወረወረ
    ለቆምንለት አላማ መልስ አለዉ
    ሌላ ምንም አማራጭ የለንም።

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 ปีที่แล้ว +1

    እንዲያ በል!!!!

  • @Uefjvvdei
    @Uefjvvdei 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናናህወንድማችንበርታአይዝህ

  • @DhhDyytt
    @DhhDyytt 5 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 11 หลายเดือนก่อน

    ይህን ጀገና ህዝብ የማሸንፈው አንዳችም ሃይል የለም ድል ለፋና ድል ላማራ

  • @user-hu9kw3eo1p
    @user-hu9kw3eo1p ปีที่แล้ว +1

    ጅግና፣ያገሬልጂ፣አይዞን

  • @user-xw7ey7xe7c
    @user-xw7ey7xe7c 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow amharic ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-gq7xd
    @ZainabZainab-gq7xd 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞን ወገን ያልፋል ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው

  • @aderaaynetu9198
    @aderaaynetu9198 ปีที่แล้ว +2

  • @molumolu4896
    @molumolu4896 ปีที่แล้ว +2

    😘😘አማረ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አማራ እንደት በምድር ላይ ለቢልዮን አመት ሰውከተፈጥረ አንስቶ እራሱን አስከብሮ የኖረችን ሃገር አማራ ሲጠብቃት ኖሮ በዚህ ሃምሳ አመት አማራ ቁልቁል ወረደ መሬቱ ተወሰደ እድሜ ለብአድን አማራን ወደ ሗላ የጎተተ ከክብር ያወረድ ብአድን ነው የማይረባ ቆሻሻ ሆዳም ሁሉ እጅግ ያሳዝነኛል ወይኔ ይቆጨምኛል አማራነቴ እጅግ ከዝፎ ይታዬኛል በዚህ አለም ዘረኝነት በሚኖርበት ምድር አማራ ግን ክብሯን አስከብራ ኢትዮጵያንም አስከብሮይኖራል ይህ ታሪክ ነው ምንም ጊዜ አይሞትም ይኖራል አማራ

  • @user-np8wm7he5x
    @user-np8wm7he5x 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ለጀግናው

  • @user-mt1cv7sn2x
    @user-mt1cv7sn2x 7 หลายเดือนก่อน

    እውትናውወንድሜናጠኝውአማራ

  • @user-iu1kv1qy4f
    @user-iu1kv1qy4f 3 หลายเดือนก่อน

    አምላክ፣ይጠብቃችሁ፣ይህን፣ወሮ፣በላ፣ካዲ፣መንግሥት፣እሥከ፣ሠባትቤት፣ዘሩ፣ይጥፋ፣ወንድሞቻችን፣በላቸዉ

  • @zahara2310
    @zahara2310 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞቸ ኩራቶቸ ሙቸነዉ እምወዳችሁ የአማራልጆች😢

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t ปีที่แล้ว +1

    አይዞን አማራየያልፋል😢😢😢😢😢😢

  • @YibelushitayeKassa
    @YibelushitayeKassa 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ

  • @EagerDesk-zz5cr
    @EagerDesk-zz5cr 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeAya-vl7fl
    @DerejeAya-vl7fl 11 หลายเดือนก่อน +1

    አምካኝ መድፌ ወጓት አምካኝ መድፌ ወጓት ።......

  • @yeshenhekassaw
    @yeshenhekassaw 2 หลายเดือนก่อน

    Ewonet newo

  • @Qwer-xm4jq
    @Qwer-xm4jq ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏

  • @manlema7975
    @manlema7975 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ

  • @alemugeremew8414
    @alemugeremew8414 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @aderaaynetu9198
    @aderaaynetu9198 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @Zmd901
    @Zmd901 5 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @SalamlakZinabie
    @SalamlakZinabie 3 หลายเดือนก่อน

    Amphora.fano.aizohi❤❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤ድል ለባለታረኩ የአማራ ፋኖህዝብ🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @user-nl2ih2iz4i
    @user-nl2ih2iz4i 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናአባቴ❤❤❤ፈጣሬይጠብቃቹ❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @KefyalewTiruneh-jh8rf
    @KefyalewTiruneh-jh8rf ปีที่แล้ว +1

    keep it up

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 7 หลายเดือนก่อน

    You'll be in a lot of people's thoughts, prayers, and hearts while you're over there, Wishing you nothing but the best on your mission FANO!!!!!!!!!! we love you .

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j ปีที่แล้ว +2

    የእምየ ምኒልክ ሀገር ሸዋ ተደፈረ
    የነ በላይ ሀገር ጎጃም ተወረረ
    የአጼ ቴዎድሮስ ሀገር ተደፈረ ጎንደር
    የሀይማኖት ቦታ የቅዱሳን ሀገር በከንቱ ሲመታ

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 2 หลายเดือนก่อน

    Abesawe❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf4qr2gl3s
    @user-uf4qr2gl3s ปีที่แล้ว +1

    አገሬሠላምሺይመለስ

  • @ZainabZainab-gq7xd
    @ZainabZainab-gq7xd 3 หลายเดือนก่อน

    ዘሪህ ይብዛ

  • @sahalmohamed4530
    @sahalmohamed4530 9 หลายเดือนก่อน

    እንባየ ይመጣል ፈጣሪ ከአማራ ጋር ይሁን

  • @SewbihonTize
    @SewbihonTize 7 หลายเดือนก่อน

    እዉቀት ያስፈራል ወይ ትግስት ያስፈራል ወይ ላገራቸዉ ሲያዉቁ አልተገደሉም ወይ

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r ปีที่แล้ว +1

    Ehhhhhhh.abejeh.yene.jegna.ahihhhhhhhhhhhh🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Jema.
    @Jema. ปีที่แล้ว +1

    The Heroe

  • @mesitegbu1665
    @mesitegbu1665 ปีที่แล้ว

    አይዞን ፍኖየ 💪💪💪💪

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬ

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤