ነጭ ድቁት ዳቦ አልፈልግም የስንዴ ለምትሉ በቀላሉ አሰራር-Whole wheat Bread-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @meronkassa3542
    @meronkassa3542 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya abesha gabies&agea asayien

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መአዚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ለቁርሰ የሰራሸው በአይን ብቻ ያጠግባል ዋውው ጤናዳምሸ ሲያምር ሁሉ ነገር የምትሰሪው ያሰደሰተኛል ባለሙያ ሰለሆንሸ ሰላጋራሸን አመሰግነዋለሁ 🥰👌

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መአዚ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው ቆንጆ ዳቦ ነው ለልጅ ላዋቂ ተስማሚ ጤናማ ነው ከለሩ ያምራል እኔ እንደዚ ጠቆር ያለ ይመቸኛል ጤናማ ነው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤😍😍

  • @HanaAsegid-ve9ev
    @HanaAsegid-ve9ev 7 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው መአዚ ምንግዜም ቤት የተሰራ ነገር ተመራጭ ነው 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍

  • @gigitube4074
    @gigitube4074 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    meazye betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ስንዴ ዳቦ የሚጣፍጥ የለም❤

  • @wm72852
    @wm72852 2 ปีที่แล้ว

    በጥም ቆንጆ ዳቦ ነው

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 2 ปีที่แล้ว +2

    መእዚ እስቲ የገብስ ወይንም የእጃ ዳቦ ሞክሪና እሳይን ምክንያቱም ማንኛውም ስንዴ gluten free አይደለም ለእንዳንድ ሰው አይስማማም።

  • @Debreizen
    @Debreizen 2 ปีที่แล้ว

    🌻👍🌻👍🌻👍🙏