ትንሳኤ ጎበና "በሚስጥር ቅበሪኝ" ||Tensae Gubena - Live Performance @Seifu show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድምፁን ከልብ በጣም ወድጄዋለው ምርጥ ያራዳ ልጅም ነው

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 ปีที่แล้ว +7

    ቀልደኛው ተነሡ የአራዳ ልጅ ምችት ይበልሕ ።ብዙ አመታትን night club መሥራት ጥቅሙ ይሄ ነው ድምፅሕ ይገራል ያለምንም dissonant live መዝፈን ትችላለሕ አሪፍ ነው ለድምፅሕ ልክክ ብሎአል።አዎ የኔ ችግር ትንሹ ጥላሁን ጄኒ ቁልቋል የሚባል የመሐይም ቅጥያ ነው ።እንደኔ እንደኔ የማይደገሙ ዘፍነች ጥላሁን አሥቱና
    ሙሉ ቀን ናቸው።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +2

    The music 🎶 instrumental players are amazing!and the 🎤 Singer also!🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️

  • @pawe462
    @pawe462 ปีที่แล้ว +1

    ይመቸው❤❤

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 ปีที่แล้ว +2

    Tinsuyee good job bigg upp brooo🔥🔥🔥

  • @musicahiwote21
    @musicahiwote21 ปีที่แล้ว +2

    yhen zefn Anteneh werash yezfnew ❤

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 6 หลายเดือนก่อน +3

    እስካሁን ይሄን ዘፈን ከዘፈኑት ውስጥ በጣም ምርጥ ነው

    • @oneFam-i9c
      @oneFam-i9c 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይለየሱስን አታቀውም ማለት ነው ተባነነብህ😂👇
      th-cam.com/video/OyZGsQHksQ8/w-d-xo.htmlsi=cEuGL6sgbKfX5F32

  • @sebleteku6702
    @sebleteku6702 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ya sew leke new Tensae ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lidya-bz5hq
    @Lidya-bz5hq 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሙሉቀንን ዘፈኖች ከዘፈኑት የትንሱን ወድጄዋለው መሌ ግን መቼም የማይተካ ዘፋኝ ነው

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው ተንሱ በራሰ ድምፅ ነው የዘፈኑን ቃና አለቀቀም።

  • @EyuelAhmed-z3n
    @EyuelAhmed-z3n 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሳኤ ጎበና(ኳኳቴ)

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 ปีที่แล้ว +12

    እደኔ እደኔ የሙሉቀንን ስራዎች ማንም ባይነካካቸው ፍቃደኛነኝ ምክናዬቱም ሙሉቀን ሰቅሏቸዋል። ሙሉቀን ባይዘፍን ኖሮ ሙዚቃ ባልወደድኩ ነበር አይ ሙሉቀን አምሳያ ታጣልህ ምን ያደርጋል የማንም ለማኝ ጋዜጤኛ ስምክን ያጠፋዋል😭😭😭

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 ปีที่แล้ว +2

      ምን ሰርተው ይብሉ? የራሳቸው ምንም ተስጥኦ ስለሌላቸው ላፍ አርገው ይዘፍኑታል የሚገርመኝ እራሳቸውን የአርት ሰው አርገው ሲያስቡ
      ሙሉቀን መለሰ ይለያል እኮ

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 ปีที่แล้ว +2

      @@tamrukassie8240 ደሞኮ እርዕሱንኳን አያስተካክሉም ለጥበብ ክብር የሌላቸው ባለጌዎች

    • @mesayzegeye
      @mesayzegeye ปีที่แล้ว +1

      ብዙአየሁ ከሀሉም በተሻለ የሙሉቀንን መዝፈን ይችላል ትንሳኄ ቢቀርበት ይሻል ነበር ደግሜም አልሰማሁ ምን ትላለክ

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 ปีที่แล้ว +4

      @@mesayzegeye ማንኛቸውም ቢሆኑ ባይሞክሩት ይመረጣል አንድ ሰው የተሰራን ስራ ድጋሜ አጥንቶ የተሻለ አድርጎ ካልሰራው ምኑን ሰራው ይባላል? አቦቴ ሙሉቀን እንዳይሆን አድርጎ ሰቅሎ ሰርቶታል ማንም አያወርደውም።

    • @YaredAlz-of1ot
      @YaredAlz-of1ot ปีที่แล้ว

      ​@@endrisslamlethiopia1181መድረክ ላይም አይዘፈኑ? ምነው ስልጡኔ

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c หลายเดือนก่อน

    Wawwwww

  • @NesanetAsfaw-q5f
    @NesanetAsfaw-q5f หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @SedioFentu
    @SedioFentu ปีที่แล้ว +1

    Tinsu techeyalesh abate

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ድምፅህ ያምራል

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 ปีที่แล้ว

    Great job

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 5 หลายเดือนก่อน

    🔥🌹🙏 interesting ❤

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว

    Wooooow

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 ปีที่แล้ว

    ስይፉ ግን ከሙሉቀን ጋር ችግር አለብህ ጥሩ አይደለም ኮፒ ራይት የምታበረታቱን እናንተ ናችሁ መብት መጠየቅ አለበት ሙሉቀን መለሰ

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፈን ስትሸጠው ነው ኮፒ ራይት የሚባለው! ምነው ቀናህ?

  • @birukbkman6578
    @birukbkman6578 ปีที่แล้ว +1

    Anteneh werash is best on this music

    • @yeabsiraasmare850
      @yeabsiraasmare850 3 หลายเดือนก่อน

      @@birukbkman6578 የ አቤልን አይተሃል? Kana jams ላይ?

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 ปีที่แล้ว +4

    የቲፎዞ ጉዳይ ሆኖ ያንተን ግማሽ የማይችሉ መድረኩን ነገሱበት

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 หลายเดือนก่อน

    Tinsu bog bel esti yesefer lij... Mokkkk demek aderekew esyyy ye aradye lij

  • @fuadali8751
    @fuadali8751 หลายเดือนก่อน

    Yarada leje yemeche