A literary conversation with the prominent Ethiopian novelist Alemayehu Gelagay! Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @mayema3846
    @mayema3846 4 ปีที่แล้ว +9

    አለማየሁ በዝና በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ቀን እኔም ካሳንችስ በአብረሃሙ ቤትህ እንግዳህ እንድሆን ምኞቴ ነው።
    # አለም _ አየሁ # ስምን መልአክ ያወጣዋል እንደሚባለው አንተ አለምን የምታይበት መነጽር ብዙዎቻችን የሌለን ነው።
    ሰው ሆኖ ስለ ሰው ስሜት ፊቱን አይቶ አረማመዱን ለክቶ ሲያለቅስ ማዘኑ ሲያቃስት መታሙን ሲከፋው ማኩረፉን ማወቅ መረዳት ባልቻለበት አይቶ እንዳላየ በምናገባኝነት አባዜ ተውጦ እግዚአብሔር በከበረው አምሳሉ የፈጠረው ትልቁን ክብሩን ፀጋውን በተሰረቀበት ጊዜ ይህን እንድናስተውል አይን ገላጭ ጆሮ ከፋች ሥራ ለትውልድ ማስተላለፍ ትልቅ ስጦታ ነው።
    ትውልዱን በጥበብ እራሱን እንዲያውቅ እንዲመረምር የሚረዳ ነው ኑርልን እደግልን እድሜ ከጤና ያድልህ ።

    • @אבבצקאבבצק
      @אבבצקאבבצק 3 ปีที่แล้ว +2

      አለማየሁ እጅግ በጣም እወድሃለሁ አምላክ የእውነት እድሜህን አብዝቶ በረከትህን ለዚች የተስፋ ምድራችን አብዝተህ ውለድልን(ፃፍልን)

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 3 ปีที่แล้ว +2

    Alxs we love you very much addis Ababa 😭😭😭

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน

    Alex what a novel person are you?

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 3 ปีที่แล้ว

    14:10 ግፍ