ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰው ልጅ ተስፋህን ሊያጨልምብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ተስፋህን ያበራኃል ሁሉም ነገር ያልፋል ነገር ግን ታራክ ሁኖ ይፃፋል!!
ልክ ነሽ
ትክክል ነሽ ውዴ
ewnet newe
ትክክል
Hi
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም እደረሳቹ የቅድስት ስላሴ ውዳጆች በያላቹበት የአብራሀሙ ስላሴ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ቅድስት እናት ሀገራችን ይጠብቅልን በያላቹበት ደስ የሚል የምስራች የምትሰሙበት ቀን ይሁንላቹ🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌼🌻💒💒🌻🌼🌹🌿🌴🌱🍀🔅🔆
አሜን አሜን አሜን
አሜን 💓አሜን💓አሜን💓
አሜን አሜን 💞💝💜💜💚💘👍👍 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ያድልልን !!! እንኳን ደስ አላችህ ውድ ያገሬ ልጆች ግድቦ እየተሞላ ነው ፍጣሪ ይመጨርሻችን ያስምራልን !!!
እንደኔ ለኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው እና የአባይ ግድብ ሙሌት መጀመር ያስደሰተው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👈
እኔ በቅንነት subscribe አድርጊኝ
እኔ
ተጀመረ ለዛሬ ማታ ነበር የተባለው
Mecha jemere Abby momlet wushetemoch
Be seteleyet yeteyew photo zeneb bedenb zenbo gugedun mulaw
በርቱ ቤቶችዬ አሪፍ ነው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እናደርጋታለን ለሁሉም ጊዜ አለው
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ጤና ደሰታ ለወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹💪
Amen amen amen mimi wuddd
mimiye
Aamiin!
አዳሜ ተናፍቀሽ ነበር ጌታ ሆይ አገራች ሰላም አርግልን አሜን 👐👐👐ክፉን ከአገራችን ኢትዮጵያን ነቅለህ አውጣልን
አምን አምን
ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች የናፈቀው። ፈጣሪ ሆይ አገሪችንን ሰላም አድርግልን🤲
@@mhlateaddisadis4999 subscribe enderarge konjo
@@mhlateaddisadis4999 እንደመር
አሜን አሜን
ጁሀር እዳይፈት የምትሉ ላይክ
የንፁሀን ደም ይጣራል ለምን ይፈታል
Political west atgna
ድራማም የሚሰሩት እንደ እናንተ ጥሩ ጥሩ ነገር ቢያስተምሩ ግን በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ
💪💪💪
" እርስ፡በርሳችን፡እንተሻሻለን " 😢 ትክክል፡፡ ከዛም፡አልፎ፡እንገዳደላለን 😢😢😢😢እግዝያብሄር፡በቃችሁ፡ይበለን፡ውይይይይ፡ዘንድሮስአንገፈገፈን፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡፡
አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን አሜን ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
አሜን ( ፫ )
Amen Amen Amen be Ewnte
Amen Ema
አሜን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ😍😍 እልልል በይ አገሬ ግድባችን እየተሞላ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን 💚💛💖 👏👏💪💪
Enken abero des alen ellllllll
ከሀሳብ የማርፈው ሞላ ስባል ነው
@Matthew M.E subscribe enderarge konjo
@@mirigirema5415 subscribe enderarge konjo
@@Rosemary-dt9vg subscribe enderarge konjo
ትልቅትምህርትነው. በዘርከምንባላ. በህብረት. ሀገራችንን. እናልማ. እናመሰግናለንቤቶችየ!!!!!
ማሻላህ ምን አለህዝብ ሁሉ እደናተ መልካም አሳቢ ቢሆን
አይባልም ማሻ አላህ የሚባልበት ቦታ አለው
ሊንቁን ተጭነው ሙዚቃው ከሚገርም ቅንብር ጋር ይዝላችሁ ከች ብያለሁ እናንተም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇👇👇👇🏾👇💚💛❤th-cam.com/video/cDWCWRlGoyg/w-d-xo.html
.cgry
ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እንደው ለሀገሬ ያብቃኝ እንዴት እንደምተክል እህ
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
@@melekadesalew6051 subscribe enderarge konjo
እውነት መሲ ነሽ??
አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen. 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💗💗💓💓💓
ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ መልካም ይሆነል ፈጣሪ ለሀገር ሰላም ፣ፍቅር ፣ አንድነት ፣ ሙሉ ጤንነት ይስጥልን ።
አሜንን አሜንን
Amen 🙏🏻
@@bhlole5835 sakes
የሀገረችን ጉደይ እደኔ የስጨነቀው 😭😭
አይዞን እህቴ ጥሩ ቀን ይመጣል🙏🏽
@@ethiolove9444 subscribe enderarge konjo
bendemamer
No
Subscribe to she
ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭👉🙏ያረቢ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ጠብቅልን🙏👉በቅንነት እንደማመር ቤተሠብ
እንዛመድ ውደ
@@Tube-kp4jq እኔ ጋር እንዛመድ ቤተሰብሽ ነኝ ጎራ በይ
إشاالله ياعوكتي
@@ሙሀረቤንአላያችሁምወይ ደምርሻለሁ በታማኝነት ደምሪኝ ውዴ
@@tube3507 ok
አሚን ዛሬ ቁመት ጨምረሻል😍
ሰላም ፍቅር አንድነት ለውዷ ሀገሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ፍትህ ፍትህ ኔት ይለቀቅልን በእናቴ በቤተሰቦቼ ናፍቆት ልሞት ነው 😢😢😢😢😢😢
ሐኪ እንደመር
እየሱስ
ፍቅር ለሀገሬ አባይ በሰላም ዉሀ ሞሊት ላይነዉ በሰላም ይጨርስ ያርብ ኢትዮ ሰላሞ ብዝዝት ይበል ዘርኝነት ያጥፍልን
Amen amen
አሚን እህት አሏህ በሰላም ያስጨርስልን. ሀገራችንን ሰላም አለማችንን አማን ያድርግልን
@@mariammahi3618 subscribe enderrge konjo
@@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ subscribe enderarge konjo
@@mariammahi3618 አህለን እንዛመድ
ይመቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እስኪ ዛሬ ወደመጀመሪያውነኝ ኮመት ሁሉም ሰው የምኞቱ እዲሆንና ሀገራችን ሰላም እድትሆን የምት ፈልጉ👍👈
what ? north/south korea
እንደማመር
@@zeynebtube5867 ተደመርን
@@zeynebtube58670:35
❤😊
Woww good job I love all gays 💚💛♥️
ቤቶች እኳን መጣችሁ ግድባችን ውሀ ሞሌት ተጀመር ኢትዮ ለዘላነም ትኑር
ፍቅር እንደመር
በጣም አሪፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሁሉም ለበጎ ነው ይሄም ቀን ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል አገሬ ተስፋ አላት ☝️🇪🇹ጠላቶቿ ያርፍራለሁ አገሬ ማማ ላይ እወጣለች 😘
ርብቃዬ ትክክል ነሽ እማ ጌታ መልካም ነገር ያመጣልና ነገ መልካም ይሆናል
@@karimtwk4315
ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው የምታዝናኑ እከየ እንኳን ደህና መጣህ ብዙ ጊዜ አችቼህ አላውቅም ሯሯሯሯሯአገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁንል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
ይህን ክፉ ቀን አልፈን በፍቅርና በአንድነት ወጦ በሠላም መግባትን እምናይበት ቀን አምጣልን ክፍን ያርቅልን ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛው
Rigjgj
Betoch drama wuste new siwedachew bertu wendim ihitoche igzaber tsagaun yabzalachuu shashiyye ❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደና መጣቹ ማነው እስኪ እንደኔ ቤቶች ስላልተለቀቀ ግራ ገብቶት የነበረ ኪኪኪኪ
አሜንዬ አንቺም እያየንሽ እያደግሽ ነው እንደ እዮብ ዳዊት እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤️
ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ደሰ ብሎኛል😂😂😂😂 አባይ ሙሌቱ ሰለተጀመረ👍 እግዚአብሔር ሠላሙን ደሰታውን ይሰጠን
Kkkkkkkk alitesimamanim malet temola malet new enidiy
ዋው ሀገሬ ሁሌም እንደማረብሽ 🇪🇹👈ገና ገና ያምርብሻል ሌላ ሀገራት ሁሉም ይመኙሻል 🇪🇹❤️❤️❤️👈
በጣም አስተማሪ ነገር ሁልጊዜም ስለምታስተላልፉ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ቤቶችዬ
hulum ye betun chgr🙆🙄 yaworal betochiye ewadachuwalew💘💕💕💕💕💕💕
በትክክል ።ሁሌም እወዳችሗለሁ ምርጥ ኮሚዲያወች።የስደት ጎዶቼ ይሄው ዛሬም አብረን አለን።በርቱ እኔንም ያበረታኝ ።
እከዬ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ።ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ።ጠላቶችሽን ፣ዘረኞችንም ከምድር ገፅ ያጥፋልን
አሏህ እድህ ይላል እናተ ሰውችሆይ። ሙስሊም ሁናችሁጅ እዳትሞቱ ይላል
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እሄን መቅሠፍት ከምድር ያጥፋልን በርቱ ቤቶችዬ
Wowww betam aref new 🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤷♀️🌿🌿🌿🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿
ዋው ደስ ስትሉ እካን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር
በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን በደና መጣቹልን ቤቶችዬ በጣም ነው ምወዳቹ የናንተ ድራማ ሁሌም አንደኛ ነው
የቤቶች ቅመም እርስቴ 😍😘😘😘😘😘
ሁልጊዜ የምትሰሩበት ሀሳብ ሀገር እና ህዝብን የሚያስተምር እና የሚያበረታታ ሀሳብ ነው አንደኞች ናቹ
ይመቻቹ🎉 2:25
ኢትዮጲያኖች ለምን በጫማ ምንጣፍ ያለበት ትገባላችሁ አውልቁ ከውጪ ብዙ ቆሻሻ ይዛችሁ ትመጣላችሁ እስኪ አስተያየቴን እንዴት ታዮታላችሁ ላይክ
😂👍👍
ልክ ነሽ😍
wow 😯 has a little little bit too big but it’s fun but but it’s a good app and it’s a fun app but it’s fun
በትክክል
የጫማው ሽታ ሲወልቅ የበለጠ ያገመዋል ብለው ይሆናል
አረንጉዴ፡ አሻራ፡ ለሀገር፡ ብልጸግና! 💚💛❤️
ውድ የቤቶች ድራማ እንኳን በሰላም መጣቹ እኖዳቹዋለን አገራችንም ሰላም ይስፈንባት አዛሉዬ የለበሺው ማክስ የኮረና መተላለፍያ ዋናኛው ስለሆነ በተቻለሽ አቅም እንደ ዘሩ ይቤ መጠቀም አለብሽ አላህ ይጠብቃቹ
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ጎራበሉ ወደቤቴ
ሰላም ለእናንተ ደህና ናቸው ሰላም ፍቅር ለውድ ሀገሮች ኡትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
አድናቂያችሁ ነኝ ከካናዳ :: ትምህርታዊ ቀልዶቻችሁ ግዜዊና ዘመናዊነታቸው ተመችቶኝ ታዳሚ ሆኛለሁ :: 👏🏿
እከተመችቶኛል
እንኳን በሰላም መጣቹ 💐💐💐የቤቶች ተዋናይ ሁሉ ውድድድድድ 💚💛❤️😍😍👍
יעעחטלעלרלעאאללאפטאאטטאםאםאאאכחאחאאלללללטלטמימרמימ עמאחאאצוצצחחצצצו
ቤቶች አስተማሪ ድራማነው ብርቱልን👌
*እንኳን ድህና መጣችሁልን ቤቶችየ ሚጣየ እድጊልኝን ልእልቴ እግዚአብሄር የምልምነው አንችን የመስልች ልጅ እንዲስጥኝ ነው!*
አይናችን ነሽ ምሪያም እንደመር
ቤቶች ያሁን ዝግጂታቸው ከማየት እየተመለሰ ወደ ሐላ እንዴት ያምራሉ ❤❤❤የድንቆች ሰብስብ ነበር አሁን ግን ተበታኑ የተኮቸውም በራሳቸው እንደመሰራት የሰው አክሺን ለማሰመሰል የሄድበት ውበታቸው ቀንሶል
በቶች እንኳን ደና መጣቹ ፈጣር አገራችን ይጠብቀን🙏🙏🙏❤😍
በሉ ዉሀ ማጠጣት እንዳትረሱ ማሮች😍😍😍😍😍
ቤቶች እንኳን በሰለም መጣች አገራችን ሰለም ያድርግልን እግዚአብሔር አምለክ ዘርኝነት ያጥፍልን
Ekewan des alachu batoch gedebu bemegedebu des belonal desyibelach 😍😍😍😍
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🇨🇬🇨🇬
🇨🇬❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Betoch enkwan be selam metachu betam arife new selamachu bezete yebale ,Ethiopian Egizabhe yexabeqate
ሠላም ማሮቼ ኢተርኔት ተለቀቀዴ ንገሩኝ ናፍቆት አዙሮሳይደፋኝ ሚነዉ እንደኔየናፈቀ በላይክ አሳዩኝ😢😢
መሰለኝ
እኔጃ
አየ ይህ ጅንጀና እኮ ጉድ አፈላ እኔም ቁልጭ ቁልጭ እያልኮ ነወ
ኧረ እኔም ባሌ ናፈቀኝ ከተከፈተ ንገሩኝ ስወዳችሁ
Hbibti anchi b 15 Ken nafikot azorshe Ena alhu enaten sente wore dimeton Alisamhum madem atesedawilem weshew reyke
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ቤቶዎች ደራማ ስለዚህ በሪቱ (ጥላሁን ተባረክሊኝ)
#ሰላም #ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤😘✅#ዘረኝነት ይውደም ይጥፋ #የምትሉ😰😰😰#በየ እምነታችሁ ፀልዩ #የሐገራችን ሰላም #ያሳየን☝️
Amen amen amen (×10000000)#VivaEthiopia #vivaDrAbiy #unity #love and #harmony. Hopefully Jawar, Bekele, OLF and TPLF will disappear
እንደት ተደርጎ ነው ሁለት አይነት እሚፃፈው ንገሩኝ
@@Liban8 subscribe enderarge konjo
@@ሱመያየእናቴናፋቂ subscribe enderarge konjo
@@Liban8 እንደመር
ቤቶችየ እሪ ጨዋታችሁ ይናፋቀኛል አምላኬ ሆይ ሀገራችነን ባርክልን ኢትዬጲያን ሰላም አድርግልን
ኧረ እንተርኔት ይለቀቅ ብላቹ የምትንዛዙ ሰዎች ጤኔቹ ያጠራጥራል ከቻላቹ ለሀገራችን ሰላም ጸልዩ
አረ በጣም ጤነኛ ነኝ ለምንድነው ግን ባንድ መንገድ ብቻ የምታዮት እኔ ያገሬ ሰላም በጣም ያስጨንቀኛል ግን ቤተሰብ ምን ላይ እንዳለ አላዉቅም ምክንያቱም ሲም የለኝም የቤት ስልክ ተበላሽቷል ውጪ ወጥቼ መደወል አልችልም እና ኢንተርኔት እንዲ ከፈት ብመኝ ጥፋት ነው ?🙏🙏🙏🙏
ተዘግቱም ያው ነው
@@okcell6512 ማሬ የሰው አስተሳሰብ የተለያየ ነው እና እኔም እዳችው ሲም ካርድ የለኝም አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ደግ ወሬ የምንሰማበት ቀን አለ
ያንተው ከርታታ እንደመር
እረበጣምጤነኛነኝግንኢተርኔትቢለቀቅመፍትሔይኖራል።ተዘግቶምቀንበቀንየሠውልጅእደሠሣእየተገደለነውትእኛሥደተኞችደሞየቤተሠብናፍቆትሊገለንነው
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ወይኔ እንዴት እንደናፋቃችሁኝ ልነግራችሁ አልችልም
ቤቶች እንካን በሠላም መጣችሁየሀገራችንን ሠላም ያድርግልኝ
ቤቶችየ ስወዳችሁ እኮ ውድድድ
አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው በወገኖቼ ሰቃይ በየመን እና በሳኡዲ በሉ ኡፍ እንደኔ በነዚህ የተሳቃዬ ይኖራል
Akste
ደስስስስ ስትሉ ባረቱልንንን እውነት ነው ኢትዮጵያ ነጌ የዳውን ማማ ትሆነላች👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይኔ ነው ጆሮዩ ነው እውነት ቤቶች ነው 😲😍
ክክክክክክክ ቤቶች ነው
ደሥ ሥትሉ
Wowow betoch love you sin jaladha
Betam harif astmary new enamsgenaln yene mertwch
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችዉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን እከ❤💖💖
almaz endemer
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
I love the little girl blese everyone amen kidasa
Awww so cute konjo yene mar
Little girl govese
Turu le amaranya newe
እንደ ተክላችሁ ኢትዮጵያ ትለምልም 🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🍀🍀🎍🎋🎋🌻🌻🌻🌹🌹🌹🥀🥀🥀🎄🎄🎄🎄🌴🌴🌴🌱🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🌲🌲🌲🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🙏🙏🙏
አሜንንንን ተባረኩ 👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን...ፈጠሪ ከዘረኝነት በሽታ ይጠብቀን
Subscribe enderarge kpnjo
አሚንንንን
KIFLU
Amen.ene.ehe.zer.yemlut.negr.edt.edstlagie.eche.
@@Tube-nk7xk pZdl
Wawww betam des ylal good job 👍👍👍👍😍😍😍😍
አይ ቤቶች ድራማ እድሜ ይስጣችሁ ኩፉ አይንካችሁ ለእኛ ስደተኞችን ዘና ነው የምታደርጉን
እኔስ ያቆረጣችሁት መስሎኝ ቅጥል እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሞኑን እኮ ምናየው ነገር ሁላ አተን ነበር🤔
ይመቻችሁቤቶች ሀገራችንን የሚቀኑባት ያድርግልን መከፍፈልን ያርቅልን. ፍቅራችንን፣መከባበራችንን፣መተሳሰባችንን ፣መረዳዳታችንን ይመልስልን ስንዋደድ ይኖርብናልሀገራችን፣መሪያችን ህዝባችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን. ጥላቻን ያርቅልን ኡመተል ሙህርመድን የፍርድ ቀን መደሰትን አሏህ ይወፍቀን ያረበል አለምን. አሏሁመ አሚሚንንን
ደምሪኝ እመልሣለሁ ውዴ
እነምለው እተርኔት ከየት አምጥተው ነው ነው ውጭ ሀገር ተሰደዋል እንደኛ እንደከርታታዎቹ
ወይኔ ልጅሽ ሻሸ👍👍
ሰላም ቤቶች👏👏👏👏
አስቴር እንደመር
በጣም ደስ ይላል መልእክቱ፡አገራችን ስንመጣ እዚህ የለመድነው እናገኛለን ኢትዮጽያችን ትለመልማለች ደስ ይላል
Kero yet eyale hoo dogamed eyaderegu
አይ እከ *ሻሼን አንቺ ቤት አሙቂ* አላለም😂😂😂
Wowww Batam des yilal ilov you Ethiopian ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️
❤❤❤❤😂😂😂
እስቲ ኔት የሚለቀቅበት ቀን የናፈቀው?? በቤተሰብ ናፍቆት አለ ቅን እኮ!!
Subscribe enderarge konjoo
ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣችኩልንየዛሬው ያበደ ነው እምየ ኢትዮጵያ ስታምር አርንጎድ
I love it it is so cool i love the little girl amen she so cute....
Subscribe enderarge konji
@@samerytube9478 u start first
Isn yet resashat
Enkwan dena metachu betochiye fetary ke kifu neger yitebikachu ameniye yene kimem EWEDISHALHU 👍👍👍❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ጂጂ ኪያን ለፍርድ ለማቅረብ በጀርመን ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀናል መረጃውን ቻናሌ ውስጥ ገብታችው ተከታተሉ።የሰራነው ትክክል ነው ምትሉ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱንth-cam.com/video/vJD0_5i9P3E/w-d-xo.html
Eshi yene wendim
እልልልልልልደሥይላል👍
iwnat kahone das ylal damom magstechnn saw yamigelawun saw ygadluln. blach. takom. akrbuln
ምነው የኔ ዮኒ ማኛ የጉምዝን ህዝብ ህፃን አወቂ ሳትል ቀንጥሰው እያለ ዝም አለችሁት ዘረኞች
AB Tube ewunet badrglen zihon
ውዶች ዛሬ እንዴት ነበርኩ ሚለው ልጅ የት ገባ😂😂😂የውሸት በዜን ማለቴን ነው😅
woshet naw beza aydlm
Kkkk🤣🤣🤣😂😂😂🤣
ኢንተርኔት እግሩን ይዞት አልመጣም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሳሊሕ እንደመር
@@Tube-pn3mi እንደመር
የዛሬው ስወስቱ ስላሴ ከመጣብን ወረርሽኛና አገራችን ዘረኝነት ወርስታልና ስላሴ ከምድረ ገጥ ያጥፉልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
God is good all the time Amen Thank you Lord!!!
ይመቻቺሁ በጣም ደስይላል
የሰው ልጅ ተስፋህን ሊያጨልምብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ተስፋህን ያበራኃል ሁሉም ነገር ያልፋል ነገር ግን ታራክ ሁኖ ይፃፋል!!
ልክ ነሽ
ትክክል ነሽ ውዴ
ewnet newe
ትክክል
Hi
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም እደረሳቹ የቅድስት ስላሴ ውዳጆች በያላቹበት የአብራሀሙ ስላሴ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ቅድስት እናት ሀገራችን ይጠብቅልን በያላቹበት ደስ የሚል የምስራች የምትሰሙበት ቀን ይሁንላቹ🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌼🌻💒💒🌻🌼🌹🌿🌴🌱🍀🔅🔆
አሜን አሜን አሜን
አሜን 💓አሜን💓አሜን💓
አሜን አሜን 💞💝💜💜💚💘👍👍 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ያድልልን !!! እንኳን ደስ አላችህ ውድ ያገሬ ልጆች ግድቦ እየተሞላ ነው ፍጣሪ ይመጨርሻችን ያስምራልን !!!
እንደኔ ለኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው እና የአባይ ግድብ ሙሌት መጀመር ያስደሰተው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👈
እኔ በቅንነት subscribe አድርጊኝ
እኔ
ተጀመረ ለዛሬ ማታ ነበር የተባለው
Mecha jemere Abby momlet wushetemoch
Be seteleyet yeteyew photo zeneb bedenb zenbo gugedun mulaw
በርቱ ቤቶችዬ አሪፍ ነው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እናደርጋታለን ለሁሉም ጊዜ አለው
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ጤና ደሰታ ለወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹💪
Amen amen amen mimi wuddd
mimiye
Aamiin!
አዳሜ ተናፍቀሽ ነበር
ጌታ ሆይ አገራች ሰላም አርግልን አሜን 👐👐👐ክፉን ከአገራችን ኢትዮጵያን ነቅለህ አውጣልን
አምን አምን
ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች የናፈቀው። ፈጣሪ ሆይ አገሪችንን ሰላም አድርግልን🤲
አሜን አሜን አሜን
@@mhlateaddisadis4999 subscribe enderarge konjo
እኔ
@@mhlateaddisadis4999 እንደመር
አሜን አሜን
ጁሀር እዳይፈት የምትሉ ላይክ
እኔ በቅንነት subscribe አድርጊኝ
የንፁሀን ደም ይጣራል ለምን ይፈታል
Political west atgna
ድራማም የሚሰሩት እንደ እናንተ ጥሩ ጥሩ ነገር ቢያስተምሩ ግን በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ
💪💪💪
" እርስ፡በርሳችን፡እንተሻሻለን " 😢
ትክክል፡፡ ከዛም፡አልፎ፡እንገዳደላለን 😢😢😢😢
እግዝያብሄር፡በቃችሁ፡ይበለን፡ውይይይይ፡ዘንድሮስ
አንገፈገፈን፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡፡
አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን አሜን
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
አሜን ( ፫ )
Amen Amen Amen be Ewnte
Amen Ema
አሜን
አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ😍😍 እልልል በይ አገሬ ግድባችን እየተሞላ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን 💚💛💖 👏👏💪💪
Enken abero des alen ellllllll
ከሀሳብ የማርፈው ሞላ ስባል ነው
@Matthew M.E subscribe enderarge konjo
@@mirigirema5415 subscribe enderarge konjo
@@Rosemary-dt9vg subscribe enderarge konjo
ትልቅትምህርትነው. በዘርከምንባላ. በህብረት. ሀገራችንን. እናልማ. እናመሰግናለንቤቶችየ!!!!!
ማሻላህ ምን አለህዝብ ሁሉ እደናተ መልካም አሳቢ ቢሆን
አይባልም ማሻ አላህ የሚባልበት ቦታ አለው
ሊንቁን ተጭነው ሙዚቃው ከሚገርም ቅንብር ጋር ይዝላችሁ ከች ብያለሁ እናንተም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇👇👇👇🏾👇💚💛❤
th-cam.com/video/cDWCWRlGoyg/w-d-xo.html
.cgry
ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እንደው ለሀገሬ ያብቃኝ እንዴት እንደምተክል እህ
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
@@melekadesalew6051 subscribe enderarge konjo
እውነት መሲ ነሽ??
አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen. 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💗💗💓💓💓
ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ መልካም ይሆነል ፈጣሪ ለሀገር ሰላም ፣ፍቅር ፣ አንድነት ፣ ሙሉ ጤንነት ይስጥልን ።
አሜንን አሜንን
Amen 🙏🏻
@@bhlole5835 sakes
የሀገረችን ጉደይ እደኔ የስጨነቀው 😭😭
አይዞን እህቴ ጥሩ ቀን ይመጣል🙏🏽
@@ethiolove9444 subscribe enderarge konjo
bendemamer
No
Subscribe to she
ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭👉🙏ያረቢ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ጠብቅልን🙏👉በቅንነት እንደማመር ቤተሠብ
እንዛመድ ውደ
@@Tube-kp4jq እኔ ጋር እንዛመድ ቤተሰብሽ ነኝ ጎራ በይ
إشاالله ياعوكتي
@@ሙሀረቤንአላያችሁምወይ ደምርሻለሁ በታማኝነት ደምሪኝ ውዴ
@@tube3507 ok
አሚን ዛሬ ቁመት ጨምረሻል😍
ሰላም ፍቅር አንድነት ለውዷ ሀገሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ፍትህ ፍትህ ኔት ይለቀቅልን በእናቴ በቤተሰቦቼ ናፍቆት ልሞት ነው 😢😢😢😢😢😢
ሐኪ እንደመር
እየሱስ
ፍቅር ለሀገሬ አባይ በሰላም ዉሀ ሞሊት ላይነዉ በሰላም ይጨርስ ያርብ ኢትዮ ሰላሞ ብዝዝት ይበል ዘርኝነት ያጥፍልን
Amen amen
አሚን እህት አሏህ በሰላም ያስጨርስልን. ሀገራችንን ሰላም አለማችንን አማን ያድርግልን
@@mariammahi3618 subscribe enderrge konjo
@@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ subscribe enderarge konjo
@@mariammahi3618 አህለን እንዛመድ
ይመቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እስኪ ዛሬ ወደመጀመሪያውነኝ ኮመት ሁሉም ሰው የምኞቱ እዲሆንና ሀገራችን ሰላም እድትሆን የምት ፈልጉ👍👈
what ? north/south korea
እንደማመር
@@zeynebtube5867 ተደመርን
@@zeynebtube58670:35
❤😊
Woww good job I love all gays 💚💛♥️
ቤቶች እኳን መጣችሁ ግድባችን ውሀ ሞሌት ተጀመር ኢትዮ ለዘላነም ትኑር
ፍቅር እንደመር
በጣም አሪፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሁሉም ለበጎ ነው ይሄም ቀን ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል አገሬ ተስፋ አላት ☝️🇪🇹
ጠላቶቿ ያርፍራለሁ አገሬ ማማ ላይ እወጣለች 😘
ርብቃዬ ትክክል ነሽ እማ ጌታ መልካም ነገር ያመጣልና ነገ መልካም ይሆናል
@@karimtwk4315
ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው የምታዝናኑ እከየ እንኳን ደህና መጣህ ብዙ ጊዜ አችቼህ አላውቅም ሯሯሯሯሯ
አገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁንል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
ይህን ክፉ ቀን አልፈን በፍቅርና በአንድነት ወጦ በሠላም መግባትን እምናይበት ቀን አምጣልን ክፍን ያርቅልን ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛው
Rigjgj
Betoch drama wuste new siwedachew bertu wendim ihitoche igzaber tsagaun yabzalachuu shashiyye ❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደና መጣቹ ማነው እስኪ እንደኔ ቤቶች ስላልተለቀቀ ግራ ገብቶት የነበረ ኪኪኪኪ
አሜንዬ አንቺም እያየንሽ እያደግሽ ነው እንደ እዮብ ዳዊት እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤️
ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ደሰ ብሎኛል😂😂😂😂 አባይ ሙሌቱ ሰለተጀመረ👍 እግዚአብሔር ሠላሙን ደሰታውን ይሰጠን
Kkkkkkkk alitesimamanim malet temola malet new enidiy
ዋው ሀገሬ ሁሌም እንደማረብሽ 🇪🇹👈
ገና ገና ያምርብሻል ሌላ ሀገራት ሁሉም ይመኙሻል 🇪🇹❤️❤️❤️👈
በጣም አስተማሪ ነገር ሁልጊዜም ስለምታስተላልፉ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ቤቶችዬ
hulum ye betun chgr🙆🙄 yaworal betochiye ewadachuwalew💘💕💕💕💕💕💕
በትክክል ።ሁሌም እወዳችሗለሁ ምርጥ ኮሚዲያወች።የስደት ጎዶቼ ይሄው ዛሬም አብረን አለን።በርቱ እኔንም ያበረታኝ ።
እከዬ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ።ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ።ጠላቶችሽን ፣ዘረኞችንም ከምድር ገፅ ያጥፋልን
አሏህ እድህ ይላል እናተ ሰውችሆይ። ሙስሊም ሁናችሁጅ እዳትሞቱ ይላል
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እሄን መቅሠፍት ከምድር ያጥፋልን በርቱ ቤቶችዬ
Wowww betam aref new 🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤷♀️🌿🌿🌿🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿
ዋው ደስ ስትሉ እካን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር
በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን በደና መጣቹልን ቤቶችዬ በጣም ነው ምወዳቹ የናንተ ድራማ ሁሌም አንደኛ ነው
የቤቶች ቅመም እርስቴ 😍😘😘😘😘😘
ሁልጊዜ የምትሰሩበት ሀሳብ ሀገር እና ህዝብን የሚያስተምር እና የሚያበረታታ ሀሳብ ነው አንደኞች ናቹ
ይመቻቹ🎉 2:25
ኢትዮጲያኖች ለምን በጫማ ምንጣፍ ያለበት ትገባላችሁ አውልቁ ከውጪ ብዙ ቆሻሻ ይዛችሁ ትመጣላችሁ እስኪ አስተያየቴን እንዴት ታዮታላችሁ ላይክ
😂👍👍
ልክ ነሽ😍
wow 😯 has a little little bit too big but it’s fun but but it’s a good app and it’s a fun app but it’s fun
በትክክል
የጫማው ሽታ ሲወልቅ የበለጠ ያገመዋል ብለው ይሆናል
አረንጉዴ፡ አሻራ፡ ለሀገር፡ ብልጸግና!
💚💛❤️
ውድ የቤቶች ድራማ እንኳን በሰላም መጣቹ እኖዳቹዋለን አገራችንም ሰላም ይስፈንባት
አዛሉዬ የለበሺው ማክስ የኮረና መተላለፍያ ዋናኛው ስለሆነ በተቻለሽ አቅም እንደ ዘሩ ይቤ
መጠቀም አለብሽ አላህ ይጠብቃቹ
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ጎራበሉ ወደቤቴ
ሰላም ለእናንተ ደህና ናቸው ሰላም ፍቅር ለውድ ሀገሮች ኡትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
አድናቂያችሁ ነኝ ከካናዳ :: ትምህርታዊ ቀልዶቻችሁ ግዜዊና ዘመናዊነታቸው ተመችቶኝ ታዳሚ ሆኛለሁ :: 👏🏿
እከተመችቶኛል
እንኳን በሰላም መጣቹ 💐💐💐የቤቶች ተዋናይ ሁሉ ውድድድድድ 💚💛❤️😍😍👍
יע
עחטלעלרלעאאללאפטאאטטאםאםאאאכחאחאאלללללטלטמימרמימ עמאחאאצוצצחחצצצו
ቤቶች አስተማሪ ድራማነው ብርቱልን👌
*እንኳን ድህና መጣችሁልን ቤቶችየ ሚጣየ እድጊልኝን ልእልቴ እግዚአብሄር የምልምነው አንችን የመስልች ልጅ እንዲስጥኝ ነው!*
አይናችን ነሽ ምሪያም እንደመር
ቤቶች ያሁን ዝግጂታቸው ከማየት እየተመለሰ ወደ ሐላ እንዴት ያምራሉ ❤❤❤የድንቆች ሰብስብ ነበር አሁን ግን ተበታኑ የተኮቸውም በራሳቸው እንደመሰራት የሰው አክሺን ለማሰመሰል የሄድበት ውበታቸው ቀንሶል
በቶች እንኳን ደና መጣቹ ፈጣር አገራችን ይጠብቀን🙏🙏🙏❤😍
በሉ ዉሀ ማጠጣት እንዳትረሱ ማሮች😍😍😍😍😍
ቤቶች እንኳን በሰለም መጣች አገራችን ሰለም ያድርግልን እግዚአብሔር አምለክ ዘርኝነት ያጥፍልን
Ekewan des alachu batoch gedebu bemegedebu des belonal desyibelach 😍😍😍😍
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🇨🇬🇨🇬
🇨🇬❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Betoch enkwan be selam metachu betam arife new selamachu bezete yebale ,Ethiopian Egizabhe yexabeqate
ሠላም ማሮቼ ኢተርኔት ተለቀቀዴ ንገሩኝ ናፍቆት አዙሮሳይደፋኝ ሚነዉ እንደኔየናፈቀ በላይክ አሳዩኝ😢😢
መሰለኝ
እኔጃ
አየ ይህ ጅንጀና እኮ ጉድ አፈላ እኔም ቁልጭ ቁልጭ እያልኮ ነወ
ኧረ እኔም ባሌ ናፈቀኝ ከተከፈተ ንገሩኝ ስወዳችሁ
Hbibti anchi b 15 Ken nafikot azorshe Ena alhu enaten sente wore dimeton Alisamhum madem atesedawilem weshew reyke
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ቤቶዎች ደራማ ስለዚህ በሪቱ (ጥላሁን ተባረክሊኝ)
#ሰላም #ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤😘✅
#ዘረኝነት ይውደም ይጥፋ #የምትሉ😰😰😰
#በየ እምነታችሁ ፀልዩ #የሐገራችን ሰላም #ያሳየን☝️
Amen amen amen (×10000000)#VivaEthiopia #vivaDrAbiy #unity #love and #harmony. Hopefully Jawar, Bekele, OLF and TPLF will disappear
እንደት ተደርጎ ነው ሁለት አይነት እሚፃፈው ንገሩኝ
@@Liban8 subscribe enderarge konjo
@@ሱመያየእናቴናፋቂ subscribe enderarge konjo
@@Liban8 እንደመር
ቤቶችየ እሪ ጨዋታችሁ ይናፋቀኛል አምላኬ ሆይ ሀገራችነን ባርክልን ኢትዬጲያን ሰላም አድርግልን
ኧረ እንተርኔት ይለቀቅ ብላቹ የምትንዛዙ ሰዎች ጤኔቹ ያጠራጥራል ከቻላቹ ለሀገራችን ሰላም ጸልዩ
አረ በጣም ጤነኛ ነኝ ለምንድነው ግን ባንድ መንገድ ብቻ የምታዮት እኔ ያገሬ ሰላም በጣም ያስጨንቀኛል ግን ቤተሰብ ምን ላይ እንዳለ አላዉቅም ምክንያቱም ሲም የለኝም የቤት ስልክ ተበላሽቷል ውጪ ወጥቼ መደወል አልችልም እና ኢንተርኔት እንዲ ከፈት ብመኝ ጥፋት ነው ?🙏🙏🙏🙏
ተዘግቱም ያው ነው
@@okcell6512 ማሬ የሰው አስተሳሰብ የተለያየ ነው እና እኔም እዳችው ሲም ካርድ የለኝም አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ደግ ወሬ የምንሰማበት ቀን አለ
ያንተው ከርታታ እንደመር
እረበጣምጤነኛነኝግንኢተርኔትቢለቀቅመፍትሔይኖራል።ተዘግቶምቀንበቀንየሠውልጅእደሠሣእየተገደለነውትእኛሥደተኞችደሞየቤተሠብናፍቆትሊገለንነው
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ወይኔ እንዴት እንደናፋቃችሁኝ ልነግራችሁ አልችልም
ቤቶች እንካን በሠላም መጣችሁ
የሀገራችንን ሠላም ያድርግልኝ
ቤቶችየ ስወዳችሁ እኮ ውድድድ
አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው በወገኖቼ ሰቃይ በየመን እና በሳኡዲ በሉ ኡፍ እንደኔ በነዚህ የተሳቃዬ ይኖራል
Akste
ደስስስስ ስትሉ ባረቱልንንን እውነት ነው ኢትዮጵያ ነጌ የዳውን ማማ ትሆነላች👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይኔ ነው ጆሮዩ ነው እውነት ቤቶች ነው 😲😍
ክክክክክክክ ቤቶች ነው
ደሥ ሥትሉ
Wowow betoch love you sin jaladha
Betam harif astmary new enamsgenaln yene mertwch
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችዉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
እከ❤💖💖
almaz endemer
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
I love the little girl blese everyone amen kidasa
Awww so cute konjo yene mar
Little girl govese
Turu le amaranya newe
እንደ ተክላችሁ ኢትዮጵያ ትለምልም 🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🍀🍀🎍🎋🎋🌻🌻🌻🌹🌹🌹🥀🥀🥀🎄🎄🎄🎄🌴🌴🌴🌱🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🌲🌲🌲🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🙏🙏🙏
አሜንንንን ተባረኩ 👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን...ፈጠሪ ከዘረኝነት በሽታ ይጠብቀን
Subscribe enderarge kpnjo
አሚንንንን
KIFLU
Amen.ene.ehe.zer.yemlut.negr.edt.edstlagie.eche.
@@Tube-nk7xk
p
Zdl
Wawww betam des ylal good job 👍👍👍👍😍😍😍😍
አይ ቤቶች ድራማ እድሜ ይስጣችሁ ኩፉ አይንካችሁ ለእኛ ስደተኞችን ዘና ነው የምታደርጉን
እኔስ ያቆረጣችሁት መስሎኝ ቅጥል እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሞኑን እኮ ምናየው ነገር ሁላ አተን ነበር🤔
ይመቻችሁ
ቤቶች
ሀገራችንን የሚቀኑባት ያድርግልን መከፍፈልን ያርቅልን. ፍቅራችንን፣መከባበራችንን፣መተሳሰባችንን ፣መረዳዳታችንን ይመልስልን ስንዋደድ ይኖርብናል
ሀገራችን፣መሪያችን ህዝባችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን. ጥላቻን ያርቅልን
ኡመተል ሙህርመድን የፍርድ ቀን መደሰትን አሏህ ይወፍቀን ያረበል አለምን. አሏሁመ አሚሚንንን
ደምሪኝ እመልሣለሁ ውዴ
እነምለው እተርኔት ከየት አምጥተው ነው ነው ውጭ ሀገር ተሰደዋል እንደኛ እንደከርታታዎቹ
ወይኔ ልጅሽ ሻሸ👍👍
ሰላም ቤቶች👏👏👏👏
አስቴር እንደመር
በጣም ደስ ይላል መልእክቱ፡አገራችን ስንመጣ እዚህ የለመድነው እናገኛለን ኢትዮጽያችን ትለመልማለች ደስ ይላል
Kero yet eyale hoo dogamed eyaderegu
አይ እከ *ሻሼን አንቺ ቤት አሙቂ* አላለም😂😂😂
Wowww Batam des yilal ilov you Ethiopian ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️
❤❤❤❤😂😂😂
እስቲ ኔት የሚለቀቅበት ቀን የናፈቀው?? በቤተሰብ ናፍቆት አለ ቅን እኮ!!
Subscribe enderarge konjoo
ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣችኩልን
የዛሬው ያበደ ነው እምየ ኢትዮጵያ ስታምር አርንጎድ
I love it it is so cool i love the little girl amen she so cute....
Subscribe enderarge konji
@@samerytube9478 u start first
Isn yet resashat
Enkwan dena metachu betochiye fetary ke kifu neger yitebikachu ameniye yene kimem EWEDISHALHU 👍👍👍❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ጂጂ ኪያን ለፍርድ ለማቅረብ በጀርመን ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀናል መረጃውን ቻናሌ ውስጥ ገብታችው ተከታተሉ።የሰራነው ትክክል ነው ምትሉ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን
th-cam.com/video/vJD0_5i9P3E/w-d-xo.html