🔴ክፍል 1 ||የቄሱ ዓላማ ምንድነው ? ||በሙሐመድ ከድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว +3

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ

  • @medinaadem7102
    @medinaadem7102 ปีที่แล้ว +60

    ኡስታዞቸ ወላሂ ወቢላሂ በእናንተ መቸም አናፍርም እናምናችኃለን አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @uaeuae532
      @uaeuae532 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንንንን🌹🌹🌹🌹🌹

    • @nishaowassi2674
      @nishaowassi2674 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @mubeabdella5872
    @mubeabdella5872 ปีที่แล้ว +80

    ይህ ግለሰብ ተልእኮ ሊኖረው ስለሚችል በህግ ቢጠየቅ መልካም ነው

  • @smarian8817
    @smarian8817 ปีที่แล้ว +2

    አለሀ ይጠብቃህ ኡስተዜ

  • @habiba730
    @habiba730 ปีที่แล้ว +24

    እሡ ቢሠልምም የምጨምረው ነገረር የለም ቢከፍርም የሚቀንሥ ነገር የለም ኢሥላም ሙሉ ነው አልሃምዱሊላህ ❤

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 ปีที่แล้ว +77

    ሰብስክራብአረጓቸው ሙስልሞች የትናቹ💪💪💪🇪🇹❤

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ ปีที่แล้ว +17

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ
    ሀቅ ተደብቆ አይቀርም !!

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ በቅንነት 15:29

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +20

    ሱበሀነ አላህ ትልቅ ሰው በዚህ መልኩ መቅጠፍ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ 11:56

    • @taybatube194
      @taybatube194 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @wesgsgsg35
    @wesgsgsg35 ปีที่แล้ว +12

    ምኑየተረገመ ሰዉየ ነዉ ኡስታዛችን አላህካተጋር ይሁን🕋🕌✅

  • @sumnaihiyar3637
    @sumnaihiyar3637 ปีที่แล้ว +73

    ሙስልሞች ላይክ ሼር አድርጉ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው የኛ ጀግና ማሻአላህ አላህ ይባርክ ፊክ

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp ปีที่แล้ว +5

    ከሙናፊቆች ተንኮል አላህ ይጠብቀን ጀዛክ አላሁ ኸይረን ::

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي ปีที่แล้ว +1

    ሱበሃን አላህ ።ውስታዝ ጂዛክ አላህ ኽይር።

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 ปีที่แล้ว +36

    ኡስታዝ እነኚ ቄሶች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው እኛ ኡስታዞቻችን በአላህ ቃል የሚመሩ እደሆነ እናቃለን ስለዚህ ተወው እሱ ከሰረ ለክሬ አንገቴን እሰጣለው የሚሉት ውሸት ነው በደባባይ ፈጣረውን ክዶል አንተን ባይክድ አይገርምም በርታልኝ እራስክን ጠብቅልን ታስፈልገናለክ ❤🙏🌹

    • @saranegate8426
      @saranegate8426 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ

    • @samirakader1084
      @samirakader1084 ปีที่แล้ว +2

      እናቱ አንቺኑ እዛው ይቀር ይበልሽ እስልምና ማስገደድ የሚባል ነገር የለም እሺ ውሸትም የለም ከእስምና ያስወጣል ይሄ አረቄያም ቄስ ውሸታም ነው 🤭ልታፍሩ ይገባል

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ ปีที่แล้ว +1

      @@samirakader1084 እኮ እሱም ተዋረደ እነሱም ተዋረዱ ምድረ ቀጣፊ የስራዉ ይስጠዉ

    • @samirakader1084
      @samirakader1084 ปีที่แล้ว

      @@ሀያትቡታጀራ አይቀርም በዝህ እድሜው ውሸት 🤭

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 ปีที่แล้ว

      ​@@saranegate8426 ቄሶቻችሁ ሲሰልሙ እንደሚገርፉአቸው እናውቃለን ይሄንንም ገርፈውት ነው የሚሆነው 😂😂😂😂 አንድ ቀን ሲገርፉት አድረው ፆሙን ሲያድር እጨቴን መሸከሜን እቀጥላለሁ ይላል አለቀ ምን ይቅር ይበላችሁ ትያለሽሳ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 ปีที่แล้ว +51

    ከኡስታዛችን ❤❤ስተት የለም ቄሱነው እየቀላመደያለው ለከይሩ አይደለም የመጣው ኡስታዝን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤

    • @hikmayimeryimer
      @hikmayimeryimer ปีที่แล้ว +1

      ምን ይታወቃል ምን እዳሠበ

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 ปีที่แล้ว +1

      አንዷ ክርስቲያን ወጥታ ተናግራለች ዱባይ ሄዶ አጭበርብሮ እንደተመለሰ ተናግራለች

    • @hikmayimeryimer
      @hikmayimeryimer ปีที่แล้ว +2

      ጭራሽ ዱባይ ድረሥ መቷል እምነቱን መለመኛ አድረጓል ማለት ነው

    • @abeyd2729
      @abeyd2729 ปีที่แล้ว +1

      ሀሥቡን አሏህ ወንያዕመል ወኪል እኛ ሙሥሊሙች እነሡ ከሚሉት የጠራን ነን አልሀምዱሊላህ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 ปีที่แล้ว

      እንዴ አንድ ሰው ለራሱ ይመሰክራል? ውሸታም!
      እስልምና በአለም የተስፋፋው አስገድዶ በማረድ ነው አይደለም? የአለም ሰው ዝም ቢልም ይፀየፈዋል ሀይማኖታችሁን።
      እንዴ አስተምርና አሳምን ግን አትረድ አትጫን።
      ይኸው እስላሙ አብይ ከመጣ በአይናችን አየን እኮ ሰልሙ እየተባሉ የታረዱ። የሌባ አይነት ደረቅ

  • @menalmohammed9388
    @menalmohammed9388 7 หลายเดือนก่อน

    الله يعطيك العافيه يا أستاذ محمد خضر
    جزاك الله خيرا لكشف ملابسات القضية
    الحمد لله ظهر الحق
    لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed ปีที่แล้ว +197

    ክርስቲያኖች ኑ ጉዳችሁን ስሙ እዉነትን መቀበል ዉርደት አይለም ብልህነት ነዉ እንደዉ ይህን ስሰሙ ምን ትሉ ይሆን መቸም አታፍሩም አሁንም ድራማ ነዉ ትሉ ይሆናል እዉነትን ላለመቀበል

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 ปีที่แล้ว +6

      ሱብአና አላ ከደዝ ያለ አጭበርባሪ ይሰውረን ክርስትያኖች ከመጫጫታችው በፊት ስሙ ጉዳቹን

    • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
      @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ ปีที่แล้ว +3

      እልቅስ ስለተራቡ የአማራ ሙስሊሞች እርዱልን ከወለጋ በአብዛኛ የታረዱት የተገደሉት ዛሬም በደብረብርሀን ተሰደው የሚበሉት የሌላቸውን እንርዳ እርዱ ስለአንድ ሰው አትጨነቁ ሲጀምር ስለሰለመ የሚገልህ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ቢሰልምም ክርስቲያንም የፈለገውን ሀይማኖት ሲቀይር የተገደለ የለም

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +3

      እፈር እራሳችሁ እምነት በገንዘብ እምትገዙ የዳቢሎሶች ፈርሶች

    • @hawahawa3382
      @hawahawa3382 ปีที่แล้ว +2

      ከሀድሥ እናተ ሸይጦኖች ፈጣሪን የካዳችሁ
      ፍጡርንብክዱ ምን ይገርማል

    • @Dandibor1216
      @Dandibor1216 ปีที่แล้ว

      ይህ ስውዬ ግን ስለ እራሱ ሀይማኖት የሚያስተምረው የለም ወይ

  • @musthafak6763
    @musthafak6763 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኡሰታዝ

  • @SikoSilo-pv8mi
    @SikoSilo-pv8mi ปีที่แล้ว +28

    ሰዉ እደት በሀይማኖቱላይ ይቀጥፍል ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ረቢላለሚን ሙስሊም ሰላደረከኝ

  • @Hነኝየአላህባሪያ-l8i
    @Hነኝየአላህባሪያ-l8i ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀንአላህ በጣምይገርማልኡስታዜአላህይጠብቅህ

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
    @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ ปีที่แล้ว +32

    (አል-በቀራህ - 256)
    በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡
    لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል ปีที่แล้ว

      فَإِذَا انسَلَخَ الْأَشْهُرُ الْحُرُمُ فَاقْتُلُوا الْمُشْرِكِينَ حَيْثُ وَجَدتُّمُوهُمْ وَخُذُوهُمْ وَاحْصُرُوهُمْ وَاقْعُدُوا لَهُمْ كُلَّ مَرْصَدٍ ۚ فَإِن تَابُوا وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَآتَوُا الزَّكَاةَ فَخَلُّوا سَبِيلَهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
      የተከበሩትም ወሮች ባለቁ ጊዜ አጋሪዎቹን በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፡፡ ያዙዋቸውም፣ ክበቡዋቸውም፣ ለእነሱም (መጠባበቅ) በየመንገዱ ተቀመጡ፡፡ ቢጸጸቱም፣ ሶላትንም በደንቡ ቢሰግዱ፣ ግዴታ ምጽዋትንም ቢሰጡ መንገዳቸውን ልቀቁላቸው፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
      ሱራ 9፡2

    • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
      @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ ปีที่แล้ว +1

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል ገዳይ ማን እንደሆነ ማስረጃውን ተመልከት ወይም ተመልከቺ።
      #ኦሪት ዘጸአት (21:12)
      12ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ እርሱ ፈጽሞ #ይገደል።🚫
      #ኦሪት ዘጸአት (21:17)
      17አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ፈጽሞ #ይገደል🚫።
      #ኦሪት ዘጸአት (21:16)
      16ሰውን ሰርቆ ቢሸጥ፥ ወይም በእጁ ቢገኝ፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል🚫
      #ኦሪት ዘጸአት (21:29)
      29፤ በሬው ግን አስቀድሞ ተዋጊ ቢሆን፥ ሰዎችም ለባለቤቱ ቢመሰክሩለት ባይጠብቀውም፥ ወንድንም ወይም ሴትን ቢገድል፥ በሬው ይወገር🚫፥ ባለቤቱ ደግሞ #ይገደል🚫
      #ኦሪት ዘጸአት (22:19)
      19ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ #ይገደል🚫።
      ኦሪት ዘጸአት (21:15)
      15አባቱን ወይም እናቱን የሚመታ ፈጽሞ #ይገደል🚫።
      #ኦሪት ዘጸአት(31:14)
      14፤ ስለዚህ ለእናንተ ቅዱስ ነውና ሰንበትን ጠብቁ፤ የሚያረክሰውም ሰው ሁሉ ፈጽሞ #ይገደል🚫፥ ሥራንም በእርሱ የሠራ ሰው ሁሉ ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ #ይጥፋ።
      #ኦሪት ዘጸአት(31:15)
      15፤ ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ #ይገደል🚫።
      #ኦሪት ዘጸአት(35:2)
      2ስድስት ቀን ሥራ ይደረጋል፥ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የዕረፍት ሰንበት የተቀደሰ ቀን ይሆንላችኋል፤ የሚሠራበትም ሁሉ #ይገደል🚫።
      #ኦሪት ዘሌዋውያን (20:2)
      2፤ ደግሞ የእስራኤልን ልጆች እንዲህ በላቸው። ከእስራኤል ልጆች ወይም በእስራኤል ዘንድ ከሚቀመጡ እንግዶች ማናቸውም ሰው ዘሩን ለሞሎክ ቢሰጥ ፈጽሞ #ይገደል🚫፤ የአገሩ ሕዝብ በድንጋይ #ይውገሩት🚫።
      #ኦሪት #ዘሌዋውያን(20:2_9_10_11)
      2፤ ደግሞ የእስራኤልን ልጆች እንዲህ በላቸው። ከእስራኤል ልጆች ወይም በእስራኤል ዘንድ ከሚቀመጡ እንግዶች ማናቸውም ሰው ዘሩን ለሞሎክ ቢሰጥ ፈጽሞ #ይገደል🚫፤ የአገሩ ሕዝብ በድንጋይ #ይውገረው🚫።
      9፤ ማናቸውም ሰው አባቱን ወይም እናቱን ቢሰድብ ፈጽሞ #ይገደል🚫፥ አባቱንና እናቱን ሰድቦአልና፤ ደሙ በራሱ ላይ ነው።
      10፤ ማናቸውም ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ወይም ከባልንጀራው ሚስት ጋር ቢያመነዝር አመንዝራውና አመንዝራይቱ ፈጽመው #ይገደሉ🚫
      11፤ ማናቸውም ሰው ከአባቱ ሚስት ጋር ቢተኛ የአባቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአል፤ ሁለቱ ፈጽመው #ይገደሉ🚫፤ ደማቸው በላያቸው ነው።
      #ኦሪት #ዘሌዋውያን(20:12_13_14_15_16_17)
      12፤ ማናቸውም ሰው ከምራቱ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ፈጽመው #ይገደሉ🚫፤ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ደማቸውም በላያቸው ነው።
      13ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው #ይገደሉ🚫፤ ደማቸው በላያቸው ነው።
      14፤ ማናቸውም ሰው እናቲቱንና ልጂቱን ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት እንዳይሆን እርሱና እነርሱ በእሳት ይቃጠሉ🚫።
      15፤ ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ #ይገደል🚫፤ እንስሳይቱንም #ግደሉአት🚫።
      16፤ ማናቸይቱም ሴት ወደ እንስሳ ብትቀርብ፥ ከእርሱም ጋር ብትገናኝ፥ ሴቲቱንና እንስሳውን ግደል🚫፤ ፈጽመው #ይገደሉ🚫፤ ደማቸው በላያቸው ነው።
      17፤ ማናቸውም ሰው የአባቱን ልጅ ወይም የእናቱን ልጅ እኅቱን ቢያገባ፥ ኃፍረተ ሥጋዋንም ቢያይ፥ እርስዋም ኃፍረተ ሥጋውን ብታይ፥ ይህ ጸያፍ ነገር ነው፤ በሕዝባቸውም ልጆች ፊት #ይገደሉ🚫፤ የእኅቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና ኃጢአቱን

    • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
      @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ ปีที่แล้ว +1

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል ሱራ 9:2 እንደዚህ አይልም😄ወይ መቸኮል።
      ሱረቱ አል-ተውባህ - 9:2)✅
      በምድር ላይም አራት ወሮችን (ጸጥተኞች ስትኾኑ) ኺዱ፡፡ እናንተም ከአላህ (ቅጣት) የማታመልጡ መኾናችሁንና አላህም ከሓዲዎችን አዋራጅ መኾኑን ዕወቁ፤ (በሏቸው)፡፡
      فَسِيحُوا فِي الْأَرْضِ أَرْبَعَةَ أَشْهُرٍ وَاعْلَمُوا أَنَّكُمْ غَيْرُ مُعْجِزِي اللَّهِ ۙ وَأَنَّ اللَّهَ مُخْزِي الْكَافِرِينَ

    • @zeynebayoutube3916
      @zeynebayoutube3916 ปีที่แล้ว

      ሽኩራን

    • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
      @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ ปีที่แล้ว

      @@zeynebayoutube3916 🌹🌹🌹🌹

  • @alsiltetube
    @alsiltetube ปีที่แล้ว

    ኡሱታዜ💖

  • @oktemehammdetube6178
    @oktemehammdetube6178 ปีที่แล้ว +9

    የኔ አባት አይዟችሁ ይህ የነሱ ተንኮልና ድራማ ነው

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት 13:23

  • @ዜድነኝስደተኛዋየናቴ-ሰ6ገ
    @ዜድነኝስደተኛዋየናቴ-ሰ6ገ ปีที่แล้ว +2

    ሱበሃን አላህ. አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ ปีที่แล้ว +12

    እየጠበኩ ነበርእዲመልስእዲሰጡበት በሁለት ሚዲያ ቀርቦሲቀጥፍ ሰምቼ ነበር አላህ የስራዉን ይስጠዉ አልኸምዱሊላህ በእስልምና ማስገደድዬለም

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ሰላም መጣህ አቦ ያ ሽማግሌ ሲቀላብድ አናዶኝ የኛ ቲቪ ላይ ቀርቦ ሲለፈልፍ ሰምቸ ልኬልህ ነበር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ሲጀመር የሚሰልመው የተመረጠ እንጂ የሚቀላፍድ ወራዳ አይደለም።

    • @ብርቴሰለምቴዋ
      @ብርቴሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱ ቅጥል ብዪ ነበር ግን ውሸቱን እደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ በስታዞቼእና በድኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃኝ ጌታ ምስጋናይገባው

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

      @@ብርቴሰለምቴዋ
      አወ ውሸቱማ ግልፅ ነው ግን ወገኖቹ አመኑት እንዳውም ሀጂ ሙፍቲን የመሰለ ሙስሊም እንጂ እነዚህ ውሀብያ ናቸው እያሉ ውሀ ይብላቸው እና

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ ปีที่แล้ว +1

      እርምጃሊወሰድበትይገባል ብዙቦታነዉ እሄደ እቀጠፈ ያለዉ ቀጣፊ አላህ የስራዉይስጠዉ

    • @Tin677
      @Tin677 ปีที่แล้ว

      ​@@ሀያትቡታጀራ hayuye ayneshn gelechi

  • @rabiahussain8570
    @rabiahussain8570 ปีที่แล้ว +54

    ኢስልምና ግድ ስለሙ አይልም ! ስለዚህ የነሱ ተንካል ነው። አብሽሪ ኡስታዙና☝️👍👍 ላይክ & ሸር

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ ወላ

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว +1

      @@hayatmuhammed2267 ደምሪኝ

    • @rabiahussain8570
      @rabiahussain8570 ปีที่แล้ว +1

      @@Toyba1234 እሽ👍

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว +1

      @@rabiahussain8570 ነይ👍🌹🌹🌹

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 ปีที่แล้ว +5

    ዋለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አላህ ከሸረኞች ተንኮል ይጠብቅክ

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት 14:47

    • @shafiawole8685
      @shafiawole8685 ปีที่แล้ว +1

      አሰለሙ አለይኩም ወረህረመቱለህ ወበረከቱ ኡስተዝ ጀዘኩሙሏህ ኸይረን ስሙን ፎቶውን በደብ ይሰረጭ ሌለም ቦታ እንደያጭበረብር ህዝብ ይወቀው

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 ปีที่แล้ว +29

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ከእነዚህ አጭበርባሪ ወራባ ተኮልና ሴራ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አላህ ይገርማል ትልቅ ሰዉ ሲዋሽ ያሳፍራል

  • @Sumeya789jamal
    @Sumeya789jamal ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዙነ ጀዘኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ

    • @Ismayilkoloismael
      @Ismayilkoloismael ปีที่แล้ว

      ኡሰታዝ አላህየ ይጠብቁት አይጨነቁ አላህየ እውነቱን ይወጣና ይዋርደው አላህየ ኡለማውቻቸንን ኡሰታዙቻቸንን ይጠብቅልን

  • @fatahiyafatahiya9768
    @fatahiyafatahiya9768 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx ปีที่แล้ว +6

    ወይ ወድርዴት በእስልምና ለመነገድ ለማጭበርበር አይመችም እንኳን ተጋለጠ አብሽሩ ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abdutub-hf7ph
    @abdutub-hf7ph ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @እሙአቡዘር-ረ6ኘ
    @እሙአቡዘር-ረ6ኘ ปีที่แล้ว +40

    አቤት ተንኮል ረጅም እድሜ ለኡስታዞቻችን

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ.አላህ.ይጠብቆት🕌💞🕌

  • @semusemu465
    @semusemu465 ปีที่แล้ว +3

    ወሏሂ ኡዝታዝ መልስ እየጠበቅን ነበር ልክ ልኩን ይንገሩልን እኛ ሙስሊሞች እንደነሱ ድራማ አንችልም አልሀምዱሊላህ፡፡

  • @myheartcalledmizigokuniloveu
    @myheartcalledmizigokuniloveu ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናገር አላህ ይስጦት ጀዛኩሙ አላህ ኸይር

  • @ሀናንሁሴንሀናን
    @ሀናንሁሴንሀናን ปีที่แล้ว +9

    አጂብ ቄሱ ንግድ ላይ ነው የአረቄ ስያጣ እኮ ነው😂😂 ሱበሃንአሏህ አሏህ ይነዓልክ አቦ ።

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን ያረብ

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +11

    አጅብ አታዋርደኝ ጌታየዋ 😂😂ኡስታዝ ወላሂ ስገባ ስወጣነበር ቪድዩ እየጠበኩ በሉ ቲክቶከሮች ይህንም አድርሱላቸው ይስሙት እነዛ ካሀድዎች

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ቻናሉ ስንቴ እደፈለኩ ብቻ እዳላስገደዱት ርግጠኛ ነበርኩ ለማኝ ነው ቄሱ ኑሮ በዘዴ😂

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ባለፈው ወራቤ ሰለመ የተባለው ቀን አስተያየቱ ደስ አላለኝም ነበር ገብታቹ ተመልከቱት ቶንኮለኛ እንደሆነ ያሳያል

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

      እኔ እዳውም ጄምሬ ነው የተውኩት ሳልጨርሰው ለምን እንዴሁ አላቅም

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ ለራሱ ሳዬው ደሰሰሰ አላለኝም ነበር በጣም ተኮሳትሮ ጭግግ ብሎ ነበር

    • @fardosmohammed537
      @fardosmohammed537 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ggfhgjighh5178
    @ggfhgjighh5178 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አላህ እርሜና ጤና ይስጥልን ያረብ መሰሎቻችሁን ያብዜልን አጨበርብሪወቹን ይያዝልን

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว +1

    ኦ አምላክ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ሌላ ምን ይባላል ልቦናቸውን ይመልሰው ከኦርቶዶክስ የማረ ምን አለ ቆይ ወገኖቼ ክርስቲያን በመሆኔ እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ብዙ አውሬዎች አሉ ይላል መፀሀፍ እንደዚህ አይነት አሳቺዎችን ነው ገንዘብ ልስጥህ የምትለው እኛ ኦርቶዶክስ የገንዘብ ችግር የለብንም አትዋሹ ዝምብላችሂ እራሳችሁን አታካብዱ ዝም ብላችሁ ፍርዱ የእግዚአብሄር ነው እሱ ይፍረድ

    • @Salsibel
      @Salsibel ปีที่แล้ว

      ስነስራአት ያዠ እህት እምነትሽ እደምትወጂው የኛም እስልምናችን ከነብሳች ከእናት አባታችን ከምንወደው ነገር በላይ እወደዋለን አላህ ሙስልም አርጎ ፈጥሮን በሱ ስላፅናን አልኸምዱሊላህ አላህ እናመሰግነዋለን እስልምናችን ሚያዘን ስለ እምነታችን የማያቀው ሰው በመልካም ስነምግባር እንድናስተምረው እድንመራው ወዶት ፈቅዶት እስልምና ለመቀበል ከመጣ እድንቀበለው እጂ በብር በግድ ሚያስገድድ አይደለም በቁርአን ውስጥ በግልፅ ተቀምጦአል በግድ ወይም ለአንድነገር ጥቅም ብሎም እስልምና ቢቀበል አድሰው አይበቃም አይሆንለትም እስልምናው ትክክል አይደለም ሲቀጥል በምድርላይ ያለሰው ሁሉ ቢክድ በስልምና በአላህ ችሎታ ሀያልነት ንግስና ምንም ሚቀንስ ነገር ኤለም የአለም ህዝብ ሁሉ በአላህ ቢያምን ደሞ አላህ ላይ ምንም ሚጨምር ነገር ኤለም አንድሰው ቢያምን ቢክድ ጉዳት ጥቅሙ የራሡነው እና እህት ስራአት ያዠ እሺ እኛ ማንንም እስልምና እዲቀበል በጥቅም አናታልልም በሀይልም አናስገድድም ምነው አሰሚም ሰውዬው የሰራው ድራማ ስት ቦታሄዶ እስልምና ተቀብያለው እያለ እዳታለለ እህ ሲቀጥል ብር የተሰበሰበለት በመስጂድ ደካማሰው ከሆነ አንድሰው ያመነበት ቢሆንም እሴልምና ሲቀበል ብዙ ፈተና ይደርሰበታል ከቤተሰብ ከስራ መጠሊያ አቶ ጎዳና ሚወጣ እራሱ አለ በዛ ነገሮች እዳይቸገር ሁኔታው ታይቶ ሙስሊሙ ያለው ይተባበረዋል እጂ እስልምና እዲቀበል አይደለም ብር ሚሰጠው ለሱ ከሆነ ምትናገሪው

  • @SofiLoveYouTube
    @SofiLoveYouTube ปีที่แล้ว +6

    ይች አለም ዘላለማዉይ አዮደለችም እና እዉነትን ይዘን እንጓዝ
    እድሜ ጤና ለኡዝታዞቻችን

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለእምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን

    • @hadubinitmuhamed8043
      @hadubinitmuhamed8043 ปีที่แล้ว

      ስንት አምላክ ናቸው የጠራሻቸው የተወለደውን ሰው ጠራሽ መላኢካውን ጠራሽ ምልሰሽ ደግሞ አንድ አምላክ አልሽው እንደት ሰው መላኢካ አምላክ አንድ ይሆናሉ ??ወደዚህ ነው የምጠሪን ??ክብር ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባው የእኛ ጌታ ብቸኛ ነው ብቻውን ፈጠረን ብቻውን እንግዛዋለን እንደት ብቻውን ፈጥሮን ፍጡርን እኩል እንጠራቸዋለን ??መጀመርየ ከመጥራትሽ በፊት የድንግል ማርያም አምላክ ማነው ??ለእየሱስ ክርስቶስስ ጌታው ማነው እምነታቸውስ ምን ነበር???ሀይማኖት ሰው ሰራሽ እኮ አይደለም እንደፈለግሽ የምትቀያይሪው የፈጣሪ ስቶታ እንጂ በምርጫማ ከሆነ እንጨት አምላኬውም ድንጋዩም አምላኪውም እየሱስ ጋ ገነት ይገባል ማለት ??

    • @helenendalew6673
      @helenendalew6673 ปีที่แล้ว

      ውሽቱ ታውቆበሀል ደግሞ ያንተን ጥያቄ እና ተረት ተረት ማንም አይስማህም ያስብህው ሁሉም ነገር አልትሳካልህም ምክንያቱም በራሱ ፍቃድ እና ስዓት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሳልፎ ስጠህ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ስው ይገርማል ማርያምን እንዴት ሰውን ከሜዳ በግድ ሀይማኖት ቀይሩ ይባላል በማርያም ስም እባካቸህ አቆሙ ሙስሊሞች ግን አባታችን በሀይማኖታቹህ ጠካራ ስለሆናቹህ በእውነት እግዚአብሔር አሳልፎ አለስጣቹውም አባታችን በሀይማኖታቹህ ጠካራ ስለሆናቹህ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው

    • @hadubinitmuhamed8043
      @hadubinitmuhamed8043 ปีที่แล้ว

      @@helenendalew6673 ምን ዋሸሁ ጥያቄ እኮ ነው የጠየኩሽ በሀይማኖት ማስከደድ የለም ሀይማኖት ማለት እኮ ልብሽ ያመነበት አንደበትሽ የመሰከረበት ተግባርሽ የሚገልፀው ነው እንጂ ፖለቱካ አይደለም ።ሳትጠመቂ በፊት ምን ነበር እምነትሽ ??እንድህ እያልሽ ነው ወደ እምነትሽ የምጠሪን ??ለምን ሂደሽ ቄሱን አታጣሪም እውነት ቄስ ነው ወይስ አጭበርባሪ አጣርተሽ ፍረጂ በጭፍን አትፍረጂ የእሩቅ አዋቂ አይደለሽም ለምን አትነቁም ሲፈልጉ በእምነት ሲፈልጉ በዘር ለማጫረስ የተነሱትን መለየት አቃታችሁ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +12

    ሰለመ ለራሱ ነው ቄሱ ካልሰለመም በእስልምና ምንም አይቀንስም !!

  • @islamselam3435
    @islamselam3435 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ድካምህን በጀነት ይክፈልህ አላህ ይቀበልህ

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ውላሂ ስሳልም በጣም ችግር ውስጥ ነበርኩ ሀታ እኳን አንድ የሙስሊም ልብስ የለኝም ከሱር ዉጭ ማለት ነው ቤተሰብ እኳን አይፈልግም ነበር አስቲ ኒቃብስት አድርጉኝ ለሀራቀ ማጣጫ 14:49 ለምሳጡት 😢😢😢 13:59

    • @rfguu5959
      @rfguu5959 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አይዞሽ

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق ปีที่แล้ว +1

      የኔውድአላሕ የጽናሽ ድንሽንጠንከር ብለሽተማሪ ቤተሰቦችሽንምአላሕሒድያይስጥልሽ

    • @samesheger3834
      @samesheger3834 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት ኒቃብ ጅልባብ ሊላሀሸ የሚሰጡ እህቶች ቴሌግራም ግሩፕ አለ ከፈለግሽ ላገናኝሽ እችላለሁ

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 ปีที่แล้ว

      @@بنتمحمد-ق4ق አሚን ያረብ 🤲🤲

    • @samesheger3834
      @samesheger3834 ปีที่แล้ว +1

      ከሸራቸው አላህ ይጠብቆት ኡስታዚ

  • @abdotube2372
    @abdotube2372 ปีที่แล้ว

    ጀዘ ከለ ኡስታዙነ

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 ปีที่แล้ว +3

    አጅብ ነው የሰውየው ስራ
    አላህ ይጠብቅወት ኡስታዙና

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አጣርታችሁ መልስ መስጠታችሁ ጥሩ ነው የኛ ቲቪ የሚባል ቻናል ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ ትናትና ሲናገሩ የነበረው ደሜን አፍልቶት ነበረ አምሳ ሰካራም እዚህ እየመጡ ብዙ ያወራሉ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ปีที่แล้ว +20

    ሱብሀን አላህ 😥የዋህ እኮ ነን አይዞን አላህ ይናአላቸሁ ካፊሮችን 🤕

  • @ሉሉጉራጌዋ
    @ሉሉጉራጌዋ ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ፣😢

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ ปีที่แล้ว +11

    አህለን የነሱ ደራማ አያልቅም ብር ነበር አገኘ የትልቅ ወራዳ ነው ኢስላም ስላም ነው

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ 11:41

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq ปีที่แล้ว

      አቺ ጥብ

  • @fafamiliy5036
    @fafamiliy5036 ปีที่แล้ว +6

    ወጥመድ ነው ኢስላሞች ንቁ በተለይ ኡስታዞቻችን ራሳችሁን ጠብቁ ሰውን አትመኑ

  • @hussent1482
    @hussent1482 ปีที่แล้ว +1

    Respect Ustaz betam setabek naber Meles leza kebe tebashi tekula wusha lebe

  • @myhero6436
    @myhero6436 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግን አስገድደውኝ ነው ብለው ዋሽተው ኡስታዝ እንዲታሰር ና ዳእዋው እንዲቀር ሴራቸው ነበር የመሰለኝ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ከነዚህ ሸረኞች እነሱ ምንም ስላሉ ዳእዋው አይቀርም አላህ ያጠንክራችሁ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ ปีที่แล้ว

      ለኸይር ነዉ ቁረአን ላይ ተነገሯል

    • @AbolEsse
      @AbolEsse ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ ወላሂ ለኸይር ነው

  • @SeadaMuzo
    @SeadaMuzo 8 หลายเดือนก่อน

    አስተግፊረላህ ምነው ቸግሮኛል እርዱኝ ቢልኮ ሊላሂ ተአላ ብለን እንረዳዋለን ምንድነው ማጭበርበር ላኢላሀኢለላህ ውስታዛችን አላህ ይጠብቆት እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን ለማንኛውም አላህ ይጠብቃቹ የሆነ ነገር እንዳይፈጥር ለሰበቡ ጥንቃቄ አድርጉበት

  • @solo-hf8od
    @solo-hf8od ปีที่แล้ว +2

    አሰላሟለይኩም ኡስታዝ የሚሰሩት ሥራ ማሻአላህ ጥሩ ነው አልላህ ይቀበሎት ነገር ግን ትንሽ መሳደብ ቢተው ሐይር ነው ምክንያቱም ሰውን ከንግግር በላይ ጥሩ ፀባይ ይመራዋል አልላህ ይርዳዎት

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @ikramjamal8993
    @ikramjamal8993 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር ኢስታዝ

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ እዲሜና ጤናይስጥልኚ ያረብ

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና ปีที่แล้ว

    እውነቱን ወጥተው ስላሳወቁን በጣም እናመሰግናለን ለኛ ሳይሆን ለክርስቲያኖች መገለፅ ነበረበት አልሀምዱሊላህ ስለሆነም

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن ปีที่แล้ว +9

    ሱብሀንአላህ ጉዲ የትልቅ ቅሌትደሞ ያሳፉራል ሀሰቡንአላህ ወኒእመል ወኪል ያረብ ይገርማል

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ በቅንነት 15:48

  • @mebrukazinabu2641
    @mebrukazinabu2641 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ይገርማል

  • @Habeeba-hm9hh
    @Habeeba-hm9hh ปีที่แล้ว +3

    አሰላማሌኩም ሁሰታዝ አላህ የጠብቆት የእቄሰ ከመጀመሪያ ግዜ ፖሮግራሙን እየተከታተልኩ ነበር እርሶ መስጊድ ወሰጥ የመሰለሙን ሸሐዳ ሲይዝ አይኑን ወዲህ ወዲያ የንቀት አመለካከት ነበር የጣቱን ቀለበት እያየ የሆነ አላማ ነበር እሰኪ ደግመዉ ቪዲዮዎን የመልከቱ ሁሰታዝ እራሶትን ጠብቁ አላህ ከናተ ጋር የሁን ሰዉዬ አጭበርባሪ ነው

    • @marthamarita7499
      @marthamarita7499 ปีที่แล้ว

      ሰማይ እና ምድር ቢገለበጥ ሀዛብን አላምንም ምክንያቱም በደብ አቃችሁ አለሁ አራጅ ናችሁ

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว

      ​​@@marthamarita7499 አራጅማ እናንተ ናችሁ ይወገር ይገደል ነፍ አናንተጋር 😅😅😅😅በማስረጃ

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw ปีที่แล้ว

    ኡስታዝየ እብሽር አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ሓስብየላህ ወነአምን ወኪል ❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +35

    እኛ ሙስሊሞች ወላሂ ለሁሉም አዛኞች ነን እንድህ የተጣመመነገር አለመደብንም ባለን ተረዳድተን የምንኖር ነን ለዛም ነው ያዋጡለት ለካስ እሱ ቢዝነስ ላይነበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው 😢

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

      አሜን!

    • @mominaamid915
      @mominaamid915 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ስለ ጂሃድ እና ስለ 72 ድንግል አስረጂን በዛውም አዛኞቸ

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha ปีที่แล้ว +1

      ​@@alemdemie4219 በደምብ እናስረዳልን ነዪ በመስመር ኮመንት ላይ አይደለም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      ምስኪን አህዛብ አይደል በኢትዮጽያ በአርብ ሀገራ ሰው ሚገድለው ለሰራተኛ ምግብ ደሞዝ ማይከፈለው አህዛብ አይደል እህዛብ ውስጡ ሌላ ከላይ ሌላ አዛኝ በፆም እንኳ ሰራተኛ አንቀጥቅጣቹ ሆዳቹ ምትሞሉ ለሰራተኛ እንደ ብርት ምታዮ ሙስሊም ሆኖ አዛኝ የለም ውሸት ፍቅር ትህትና ከማን ልትማሩ ቁራኑ ግደሉ ፍለጡ ተጠየፉ ነው ሚላቹ አስመሳይ ቅናታም በፍክክር ምትጓዙ ፈርሀ እግዚአብሄር የሌላቹ ትሽ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ካፊሮችዬ ጥሩ ነው ተከታተሉ ደስ ይላል ረጅም እድሜ ኡዝታዝ ጀግና

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف ปีที่แล้ว +31

    ወዐለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ዋበራከቱሁ አህለን ወሰህለን ኡስተዙና ወላሂ እኔ ቄሱ የተነገረው ውሸት መሆኑን በእርግጠኝነት አስቤ ነበር ምክነያቱም በእስሊምና መስገደድ የለም አብሽር ኡስተዝ ሙስሊሞች ለይክ አድርጉ 👍👍🌹🌹🌷🌷

    • @አተያአደምልጂሆይየትምብተ
      @አተያአደምልጂሆይየትምብተ ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @s3530
      @s3530 ปีที่แล้ว

      ሊያጭበረብርም ከፈለገ ለምን በገንዘብ ታሰልማላችሁ? ቸግሮኛል እንኳን ቢል እርቦት ከሆነ ማብላት ታርዞ ከሆነ ማልበስ ያለ ነው ሲጀመር እኔ እስከሚገባኝ አንድ ሰው ልስለም ቢል እንኳን ስለ እምነቱ ምን ያክል አውቋል ተብሎ ይጠየቃል,ይመረመራል። ያም ሆነ ይህ ግን ጫጫታው ስለተፈለገ ነው።

    • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
      @مشاعلالمطيري-ظ8ف ปีที่แล้ว

      @@s3530 ወገን በመጀመርያ ብር ይሰጣሃል ስሏም አይበልም ስጀመር እስሊምና የፈለገ ይቀበሏል እንጅ በግድ መሳለም አይፈቀድም ከሰሏማ ቦኋላ ከታቸገራ ይሰጠዋል እንጅ እንድ ሌሎች ሀይመኖት በገንዘብ በተለያዩ ቁሳቁሶች አየታልልም ።

    • @አተያአደምልጂሆይየትምብተ
      @አተያአደምልጂሆይየትምብተ ปีที่แล้ว

      @@s3530 አዘባርቁ እነሱ ገዘብ የተዋጣለት ቢዙወቹ ሲሰልሙ ነብረታቸውን ስለሚቀሙ እኚ ሙስሊሞቺ ጀሞ ማገዝ ግደታቺን ነው ከክፉር ወደተፈጠረበት እምነት ወደ ዲነል ኢስላም ከመጣ አቺራ ካፊር ነሺ መሰል መቸም ከናተ ባጢል እጂ ሀቅ አይጠበቅ የወረዲቹህ ናቹህ እምነታቹህን ለገዘብ እምጨጡ ሂዱ ወደቢጢወቺ ይገዙቹሀል እኚ ያኡመተል ሙሀመድ እምነትን በገዘብ አነገዛም ግን በራሲ አብቦ ተረዲቶ ለመጣ አህለን በፈለገው እናገዘዋል ይህ ገደታቺን ነው።

  • @jemilchannal
    @jemilchannal ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዛችን ለአላህ ብየ ወላሂ እወድሀለሁ አብሽር ሰወች ያውሩ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube ปีที่แล้ว +4

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን❤😢😢አለህ ያእዳውን ይስጣው

  • @arebuahmed2762
    @arebuahmed2762 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል

  • @ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ
    @ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቆት. ከዚህ በኻላ ማንም ሲሰልም ብር አታሰባስቡ. ሚሰልመው ለራሱ ነው. ወዶ ፍቅዶ ነው ሚሰልሙው የመጣ አህለን ወሳህለን የሄደው ሄዶዋል. በእስልምና ሰለሄደ ማንም አይቀንስም አይጨምርም

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

      Ewunateshe nawu yana sawu batame nawu yamichakuluti enaze leeboche nachwu

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

      Beri lamedawu nawu 1 berii ala masetati nawu plus

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari ปีที่แล้ว

      Please 🙏 🙏 Please beri atestutu lamani salameta Please 🙏 1 berii atestutti Please 🙏 Please 🙏 Please 🙏

  • @zeharahassen8714
    @zeharahassen8714 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 ปีที่แล้ว +5

    እኔን የገረመኝ ምለሱ ሸሀዳ ሲዝ እንደ ሙሥሊም ነዉ ምለሱ አልተያየዘም ስለዚህ ለድረማዉ በደንብ ሸሀዳን አጥንቶታል

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛኩሙላህ ከይረን ዱኒያ ወል አኬራ

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
    @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ ปีที่แล้ว +5

    አጅብብብ 🤔አላህ ያዋርዳቸው ኢንሻአላህ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 ปีที่แล้ว

    ቄሡ ምኑም አላመረኝም ነበር ሡበሃን አላህ አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዞቸ

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha2940 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማሉ እኮ የአላህ ምን አይነት አስተሳስብነው ያላቸው ግን ወይ መጨረሻቸው

  • @ayishasaid4671
    @ayishasaid4671 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅከህ ኡስታዝ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +4

    ጠያቂዉ. ብር አብሮ እሚበላ ሁኖ ነዉ

  • @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ
    @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ ปีที่แล้ว +1

    በስልምና ማስገደድ የለም አልሀምዱሊላ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @አሚናትየአረህማንባሪያ
    @አሚናትየአረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +2

    ሡበሀን አላህ ኡስታዜ ምነዉ ዝም አለ እያልኩኝ ነበር አኡዙቢላ ምናይነት ባለየ ሠዉነዉ

  • @ሱሱቲዮብ
    @ሱሱቲዮብ ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ።በርታ።

  • @emueAbdullhe
    @emueAbdullhe ปีที่แล้ว +3

    ግን ሲሰልም ልብ ብላችሁ አይታችሁታል አሆሆኑን እኔ ውስጤ የሆነ ነገር እንዳለበት ጥርጥሪለሁ ሱበሀን አላህ

    • @mloud8953
      @mloud8953 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ የሆነ ነገር ጠርጥሪያለሁ አክቱ ትንሽ አብሶ መስጂድ ዉስጥ ከገባ ቡሀላ

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደሞ ሲቅለሰለስ አሳዝኖኝ ነበር ሱብሃን አላህ

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም ግን ፈርቶ መስሎኝ ነበር. አጅብ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙና ሰውዬው ዴህና ስራ ይዟል እዬነገዴነው በውሸት እናተ ተጠንቀቁ ከባድ ነገር እዳይዘርፉ

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed ปีที่แล้ว +25

    ኢስላም ሰላም ነዉ ዉስጡም ዉጩም የፀዳ ሀይማኖት ነዉ አሀልምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እትቴ 11:17

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱልላ ሱመ አልሀምዱልላ

    • @Mነኝአላሃባርያኢንሻአላህ
      @Mነኝአላሃባርያኢንሻአላህ ปีที่แล้ว

      አላሃምዱልላህ ያራብ

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 ปีที่แล้ว

      @@Mነኝአላሃባርያኢንሻአላህ ደምሪኘሰ እህቴ

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 ปีที่แล้ว

      መሀመድ ግብረሰዶም ሌባ ጂኒያም ጦረኛ ነፍሰገዳይ ነበረ
      ሙሽካት አልሙሳብ አንቀፀ ላስቀምጥልሽ?
      መሀመድ ግብረሰዶ እንደሆነ የሀሰንን ቁላ እንደምጠባ ከንፈረን እንደምጠባ ቁጭ ላድርገልሽ?
      መሀመድ ሌባ እንደሆነ ላስቀምጥልሽ?
      መሀመድ ዘራፍ እንደነበረ ላስቀምጥልሽ?
      መሀመድ የሰውን ምስት ቀምቶ ያገባ ቆሻሻ ፍጥረት ነው
      መሀመድ ቂጡን ለመታጠብ ሰውን ውሃ አስንዞ ይከተል ነበር
      ሸርሙጣው መሀመድ የሰብዳች

  • @muhabamuhaba1294
    @muhabamuhaba1294 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ላንተህ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፋልህ ሸር ላሰቡት አላህ የስራቻዉን ይስጣቸዉ

  • @adamekedir4832
    @adamekedir4832 ปีที่แล้ว +3

    😢አኡዙብላህ ምናሼይጣኑ ራጅም ሳዉ ማሳል ሼይጣንነዉ😢

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 15 วันที่ผ่านมา

    አልሐምዱሊላህ

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 ปีที่แล้ว +4

    ومكرو ومكر الله والله خير الماكرين

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከሁለት ሀገር ውርደት ጠብቀን ሁስታዛችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله ปีที่แล้ว +66

    ካፊሮችኮ በአሏህ የተዋረዱ ናቸው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +9

      አላህ እሚባለው ሰይጣን የተዋርደው ሳጥናኤል ነው እኮ

    • @MekoninBelay
      @MekoninBelay ปีที่แล้ว

      Ke dedebe chekelate mne yetebkale fterete hulue ye fitary newe. Fitary degmo hulme lijoche nene ant gene yetewardo nachewe alke..enkuane amlikey ke chelmawe yaladerekege.

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ ปีที่แล้ว +6

      ​@@selammesganaw3899 ላእነቱሏህ አለል ካፊሪን

    • @samirasa3ed914
      @samirasa3ed914 ปีที่แล้ว +4

      @@selammesganaw3899 አኡዙቢላህ ሚኒሽ ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነው ታያለሽ የውመል ቂያማ ለታ እየሱስ ሲያድንሽ

    • @samirasa3ed914
      @samirasa3ed914 ปีที่แล้ว +3

      @@selammesganaw3899 እየሱስኮ እዳችው ሰው ነው እኛም እንወደዋለን እናከብረዋለን ግን ፈጣሪው አንድ አሏህ ብቻ ነው እየሱስ የመርየም ልጅ ነው አሏህ የውመል ቂያማ ቀን አተ ኢሳ ወይም እየሱስ እኔን አምልኩኝ ብልሀልዴ ብሎ ይጠይቀዋል እየሱስም መልሱ ሱበሀነክ ረቢ ይላል ትርጉሙ ጌታየ አሏህ ምስጋና ይገባህ ለእኔ የማይገባኝን ነገር አላልኩም ብሎ ይመሰክራል ስለዚህ እሱ ነብይ ነውጂ አምላክ አይደለምምምምምም

  • @selamselam7101
    @selamselam7101 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እስልምና በአላህ መመረጥ ነው አልሃምዱሊላህ ይህን በምንም የማይገኝ ኒእማ ለወፈቀኝ ጌታ

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ የሙሀመድ ሰ አ ወ ኡመት ያረገኝ😅😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 ปีที่แล้ว +3

    ወዓለይኩም አሰለም ወራህመቱሏሂ ወበራካትሁ አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ኢስልምናችን አያስገድድም

  • @DydydySususus-eu7ue
    @DydydySususus-eu7ue ปีที่แล้ว

    ወአለይኩመ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር በርቱልን